የመጋቢ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ ሰባት ተወዳጅ መጻሕፍት እና ምክንያቶቻቸው! ክፍል -2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 23

  • @muhamedabdu711
    @muhamedabdu711 Месяц назад

    እንደነዚህ አይነት አባቶች መኖራቸውን ሳይሆን ወጥተው የውስጣቸውን መዳኒት አውጥተው ለዘመኑ በሽታ ይፈውሱን።
    አናመሰግናለን ምህር።

  • @derejearaya4865
    @derejearaya4865 5 месяцев назад +3

    መጋቢሀዲስአዉቀቶ ችሎታሳይሆን ሰጦታነዉአድሜጨምሮይስጦትኑሩልንከአይምሮበላይ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 6 месяцев назад +10

    አቤት ጨዋነት ልበ ብርሃን ለሀገር የሰሩ በመልካም ኢትዮጲያዊያን...!! ተፅፎ ስንሰማው እንዴት ደስ ይላላል እድሜና ጤና እመኛለሁ።🙏 እንዳልዬ ወንድሜ እናመሰግናለን 🙏

  • @jannatzahara-rb8wp
    @jannatzahara-rb8wp 5 месяцев назад +1

    መጋቢአዲሰመሰማትደሰተኛያረገኛል

  • @dessalegnwonbarga2144
    @dessalegnwonbarga2144 6 месяцев назад +7

    ዶ/ር በአንተ ፕሮግራም መገኘት ወይም መስማት ሁሌም ይተረፍበታል መክሊትህን ያወቅክና እየተገበርክ የለህ ስለሆነ በአበርክቶህ በሰላም ዝለቅልን

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 5 месяцев назад +1

    መጀመሪያ መምህር መጋቢ እሸቱን ስለጋበዛችሁ እናመሰግናለን. እነዝህን መጺሀፍ የት ማግኘት እችላለሁ መግዛት እፈልጋለሁ. ሁሉንም መጺሀፍ ማንበብ. እፈልጋለሁ. አድራሻ ቢጠሙኝ

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 5 месяцев назад +4

    ዶ/ር እንዳለጌታ በእውነቱ አንተን የመሰለ ሰው በዚህ ዘመን ማግኘታችን እድለኞች ነን እናም በርታልን🙏

  • @RobelMeles-p4q
    @RobelMeles-p4q 5 месяцев назад

    ክፍል 4 እንዴት ላግኘው ለምን አንድ ላይ አትለቃቸውም እንዳለጌታ 3ቱን ክፍል አየሁ አራተኛውን አጣሁ የሌሎቹንም እንደዛ ነው እና መፍትሄ

    • @kalkidanpaulos5184
      @kalkidanpaulos5184 5 месяцев назад +1

      ክፍል 4
      ruclips.net/video/SQPzQY01gMQ/видео.htmlsi=2fhAdWpW5pYYZfhD

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 6 месяцев назад +3

    ይበል!!

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 5 месяцев назад +4

    ዶ/ር እንዳለጌታ!ፕሮግራሙን በስዐት አለመመቸት በቀጥታ ባልከታተልም ካለፈ በሗላ አየዋለሁ።
    የራስ መንገሻ "የትውልድ አደራ" አላነበብኩትም! ከአገር ውጭም በሱዳን ካርቱም ኢትዮጵያዊያን ቋንቋቸውን የሚማሩበት አባይ ት/ቤት ከፍተው ብዙዎች ቋንቋቸውን እንዲያውቁ አድርገዋል።

  • @fast2799
    @fast2799 6 месяцев назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ልብ የሚመሥጥ ውይይት ነበር

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 6 месяцев назад +3

    እጅግ በጣም ጣፋጭ ጭውውት ነው። ዛሬ ቤ/ክርስቲያን የቀረሁት ይህንኑ ሳደምጥ ነው።

  • @endalksahle630
    @endalksahle630 6 месяцев назад +1

    ON The tile of this programe you were mentioned 7 books , but so far you were discussed about few of them. I think there will be part 3, other wise what about the rest not mentioned books?

    • @kalkidanpaulos5184
      @kalkidanpaulos5184 6 месяцев назад

      Of course, we will post part 3 and 4 on next week.

    • @Dagi-man
      @Dagi-man 5 месяцев назад

      አንተ ምሁር ነህ በቃ ይህን የመሰለ ቃለመጠይቅ ላይ ኢንግሊሽ ለመጠቀም ስትሞክር አልሰቀጠጠህም

  • @aman7077
    @aman7077 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natikassa491
    @natikassa491 5 месяцев назад

    ክፍል 3 ይለቀቅልን😊

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 5 месяцев назад

    ጥሩ አጠቃላይ ሲስተም ሲኖረን እኮ ነው ዶክተሩም ፕሮፌሰሩም ሊተቹ የሚገባው! አንድ ተራ መሃይም ካድሬ ተነስቶ ዶክተሩን እና ፕሮፌሰሩን ሲሰድብ ይዉላል ግን ችግሩን የፈጠረው ያራሱ የመግስት ሲስተም መሆኑ ነው!!!

  • @tisgekaafniinama1538
    @tisgekaafniinama1538 5 месяцев назад +1

    ኧረ ይሄ ከክፍል 1ዱ ንግግር የቀረበ እንጂ ቀጣይ አድስ ነገር አለቀቃችሁ በስህተት ከሆነ አስተካክሉ🙏

  • @tamratketema6926
    @tamratketema6926 6 месяцев назад +1

    🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩