Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ድንቅ ጨወታ!! እንዱ በትዝታዎችህ ውስጥ በጨዋታህ ውስጥ ብዙዎቻችንን ወደ ወልቂጤ አስጏዝከን!! በዚያ ዘመን አንተ ለብዙዎች በተለይ ማንበብ ለምንወድ መሰረት ነበርክ:: ሁሌም በልቤ ውስጥ አለህ::
ሁለቱም ግሩም የሆናችሁ ሰዎች! ረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁላችሁ::
እንዳለ እኔም እንዳተ ነው ምወደው የገጠር አካባቢ ያለ ገበያ ግርግሩ ሃሳብና ቁምነገሩ የሕዝቡ ማንነት ባህል ወግ ሕይወት ይሰጠኛል እንደው ምን ልበልክ ደስ ብሎኛል ስላነሳከው
I know it is 2 years ago interview but it it is a wonderful experience
እንደዉ ሰወዳችሁ እኮ