Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ወዳጆቼ ይህን ቪዲዮ ዘና እያላችሁ እንድትማሩበት በማሰብ የሰራሁት ነው እናንተ ማየት የምትፈልጉትን የቪዲዩ አይነቶች ኮመንት ላይ ፃፊልኝ በጣም ነው የምወዳቹ ፣ መልካም ሰምበት🥰❤📌
ማሬ instagram ላይ ፅፌልሻለው ግን አልመለሽልኝም😢☹️
Thank you! ጨዋ የሆነ አለባስ ነው ይበረታታል!
Thank you ውይ ልጅ ከተወለደ በኃላ በጣም ያስቸግራል ለመልበስ💕
አዎ መስኪዬ ግን ተስፋ አንቆርጥም lol 😆🥰
Kaliye betam gobez nesh adenkish alew
Gobaz konjo nesh Thenk you
እናመሰግናለን አያልቅባት በጣም ጠቃሚ ነው ተባረኪልን ቃልዬ በርቺልን
Yeni wub kojo mkr new tebareki
እውነት ነው ጥሩ ትምርት ነው እናመስግናለን
Wowwww Btam Gbz nesh na Tebareklyyy🙏🙏🙏♥️♥️♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️♥️♥️🙏🙏🙏
Ye ene seteat awaki.....lek nesh betam
Tebareki yene astway
በጣም ጨዋ ሴት ነሽ እናመሰግናለን ። ባለቤትሽ በጣም እድለኛ ነው ።
🥰🥰
ቃልዬ በጣም ጥሩ ነገር ነው 👌😍😍
Thanks for sharing your experience dear...hulum yamrebeshal....
Zemeneye ere topochesh betam yameralu eski yet yet teru lebes enedemenagegn tekumin plz
Thank you so much keep it up
Thank you so much for sharing it's good Ideas ,
thanks so much for sharing i love you so much god blesss you berchi yene konjo
ስታምሪ በኡነቱ ለሚቀጥለዉ ትዉልድ አርአያ ነሽ ዉድድድድድድ በጣምጥሩ ትምህርት ነዉ ቃልዬ የኔ ማር ሴት ልጅ ራስዋን እንዴት መንከባከብ እንዳለባት በብዙ መንገድ እያሳየሽን ነው ተባረኪልኝ የኔ የዋህ በርቺልኝ ለልጄም ድጋፍ ስለሰጠሻት ሼር ስላረግሽላት ፈጣሪ አምላክ ያስብልሽ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ዉድድድድድ
No problem nabeyee 🥰
Amen Amen tnx for sharing this video Dear
Kalye betam new eko inspire metaregign love ya thank u
አሜን ቃልዬ መልካም ሰበት ላቺም ጥሩ ያለባበስ ዘዴ ነው በተለይ ከወለድን በኀላ አለባበሳችን እንደበፊቱ አይሆንም ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ👍👍👍🥰❤ሼር
Eshi yene fikir thank you 😊🙏
ቃልዬ በጣም ቆንጆ እና ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነው እንኳን 3 የወለድሽ አንድም የወለድሽ አትመስይም ቆንጆ ቅርፅ አለሽ እናመስግናለን ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
Betam amsegnalew yene konjo ❤❤❤
Your right kaleya 😍 thank you for sharing your thoughts 🙏 😊
ዋውውው በጣም ግሩም ቪዲዬ ነው አመሰግናለሁ ቃል 😘💕👍👍👏🌹
ቃልዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያስተማርሽን እናመሰግናለን ብርክ በይልኝ🙏❤👏👌
Amen amen yene konjo ❤❤
So True!!!!
Swodishe yene konjo eshe enargalene thanks so much
Thank you yene konjo ❤😘
ትክክል ነሽ ውዴ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Sbkti ftret tebareki
Thanks
በጣም አመሰግናለሁ
ትክክል
በጣም ትክክል ነሽ ማንም ሰው ልብ ያለው ሰው ያለ አይመስለኝም በጣም አመሰግናለሁ በርቺ
Yne zenach kaliye thankyou kmrh bizu idalisiwh albabesh imtekmu alu ine gnh lerase bizu tekami negrochinh kesimealhu kanchi lahunu algebhumh aliweldikumh lwedfit kkk kaliye konjo wedddddd😍😍😍
አመሰግናለሁ ቃልዬ ብዙ ስህተቶቼን እንዳይአድርገሽኛል ያሳየሽን ሁሉም ያምርብሻል 🥰
Thank you yene konjo ❤
በጣም ቆንጆ ነጥብ ነው የሰጠሽን ብዙዎችን ስእተት የምንሰራውን ነጥብ ነው ያነሳሽው በጣም ቆንጆ ቪዲዮ💕🙏🥰
Yes my dear ❤thank you
Thanks kalya የሚገርምሽ ነገር ይሄ የኔ ችግር ነው ከማግባቴ እና ከመውለዴ በፊት እንድም ቀን አስቤው አሳስቦኝ አያውቅም የለበስኩትን ሁሉ ወድጄው ነው የምለብሰው አሁን ግን ተይኝ በጣም ነው የሚያስጨንቀኝ ይህን ሀሳብ ስለሰጠሽን አመስግንሻለሁ ቃልዬ ግዜ ስታገኚ ስለቦርሳ እና ቀለማቸው በጣም ላይት የሆነ ከከለራችን ጋር የሚምሳሰል ያልደመቀ ቻፒስቲክ ይዘሽልን ብቅ በይ ሊፒስቲክ ለማንቀባ ሴቶች
እሺ የኔ ቆንጆ እሰራለው በጣም አመሰግናለሁ
Tebarki yene lyu zare yelebskut alebabes betam yedeber nbr erasen tazebku zare
Yene konjo thank you 😊
Thank you for sharing kalye በጣም አስፈላጊ ነገር ነው የነገርሽን 👍👍🥰❤️🥰
ቃልዬ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ቃልዬ ሳናቅ ብዙ ነው የምንሳሳተው አንዳንዴ ላለባበሳችንም ጥንቃቄ ያስፈልጋል እናመሰግናለን 👍😍😍❤️❤️❤️ሼር
Yes my dear thank you 😊😘
Betam arif hasb new kalye albabesachn new miyasamernm metfom getseta(image)miseten enamesegnalen.
Of course it's very important
Yes my dear ❤
Lalam yzeshlen esktemche bnafkut etbkalne
Ewenet beleshal kaly betam astemari new yehe video yene mert bercilegn 😍😍🙏🙏
Eshi yene konjo thank you 😊
በጣም ቆንጆ ነገር አካፈልሽን ቃልየ ቆንጆ እናመሰግናለን🥰🥰🥰🙏🙏
Thank you so much yene konjo ❤😘
Betam tilik ponit new yanesashew kaliye bizu setoch siniwelid gira yetegaba alebabes new minilebisew! yasitemirenal yezarew videosh enimeseginalen kaliye !
እኔም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤❤❤
ቆንጅዬ በጣም ጥሩ ምክር በእውነት
Kalye konjo thank you
በጣም አስተማሪ ነው ወድጀዋለሁ ውዴ
ቃልዬ በጣም ጥሩ ነጥቦችን ነው ያሳየሽን ተባረኪ መልካም እለተ ሰንበት🥰🥰🥰👌👌👌
ቃልዬ በጣም ነው የማመሰግንሽ እኔ ልብስ መግዛት እንጂ መልበስ ጠፍቶብኛል በተለይ ከወለድኩ በኋላ በርቺ ።👍
እሺ የኔ ውድ አይዞሽ በርቺ ፣ ላንቺ ሰውነት የሚስማማሽን ተጠቀሚ ዋናው እሱ ነው የኔ ፍቅር
ቃልየ ከስር በታች ቀጭን ለ ሆነ ኣለባብሰ ብ ቀታይ ቪዲዮ ንተብካለን😁
እኔም ከወለድኩ በኃላ መግዛትምመልበስም ነው የጠፋብኝ
Thanks konjo
ቃልዬ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ከቻልሽ የማንጎ ቅቤ ለፀጉር ጥሩ ከሆነ ቪዲዮ ስሪልን
This is very important thanks for sharing
I think this for all women 👍👍👍
Thank you my dear 😘yes it is🥰
ቃልዬ በጣም አሪፍ ነው እንዳታቆሚ እኔ ተመችቶኛል በርችልን ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤
Thank you my dear 😘I will never stop ✋😘
በጣም ምርጥ ነገር ነው ያሳየሽን ለእኛ ለወለድን ሴቶች ጠቃሚ ምክር ነው ቃልዬ በርቺልኝ ❤🙏👍👍👍
Beautiful Kalye😍😘😘 Thank you for sharing! Very important video👌
Thank you haniyee 🥰🥰
Thank you Konjo!
Thank you so much 💚💛❤️
Thank you my dear 😘❤
Tebareki kaliye
Amen amen 🙏
እናመስግናለን ቃልዬ ጥሩ ምክር ነው 🥰🥰🥰
Thank you my dear 😘
ቃል የኔ አስተዋይ
ዋው ቃልየ የለበስሽው ሁሉ እንዴት እንደምያምርብሽ ቆንጆ።ትክክል ትምህርት ነው ያስተማርሽን አንዳንዴ ከላይም ከታችም ሰፊ ሲሆን እንዴት እንደምያስጠላ በጣም ትክክል ነሽ። ጎበዝ በርቺ 😍🙏 መልካም ሰንበት 😘😘♥️♥️
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
Baxamyamral
እውነትሽን ነቅ ቃልየ በተለይ ታይቱ እኔ ብዙ ሴቶች ያጋጥመኛል ሽፍን እማያደርግ ነው እሚጠቀሙት እና ትክክል ነሽ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን በርች የኔ ቆንጆ 🥰🥰
አዎ የኔ ውድ እኔም ያጋጥመኛል በጣም ❤❤❤🥰
So Beautiful
ዋዉ ቃልየ በጣም አስተማሪ ቪዲዎ ነው thank you for sharing share❤️😍👏
Wooow temchetognal keep it up
Thank you 🙏 konjo
የኔ ቆንጆ እኔም የ3 ልጆች እናት ነኝ ሆዴ አካባቢ አልጠፋ ብሎኛል አሪፍ አለባበስ ነው ያሳየሽን እኮርጅሻለሁ 😍😘
Hey betam arif arif video new bezowoachachen yemiyaselten new . Thank you yene konjo. Shared ☑
Eshi yene konjo thank you 😊🙏
Betam ewinet new.
ጥሩ መረጃ ነው እህት
Great advice Kaliye!!! Thank you so much!!! Yene Derbaba!!!!!!!!!!!!!!!
Thank you yene fikir ❤😘
በጣም አምሮብሻል 😍😍
Ewnet betam amsegnalew 🥰🥰🥰
እንደው ምን ላድርግሽ ቃልዬ!😚😚😚
😍😍እንዳንቺ ሴት ያብዛልን የንየ ቆንጆ እውነትሽ ነው
I agree with you konjo ❤️, you have a bless day too 🙏🏽
Thank you my dear 😘amen amen
ቃልየ ታድለሽ አንቺ እኮ ገና ለማግባት እየተዘጋጀሽ ያለሽ ነው የምትመስይው እንኳን 3 ልጅ የወለድሽ ልትመስይ ሁሉም ያምርብሻል መልካም ሰንበት ላንቺም ውዴ😍🙏
ኑሮዋ ነዋ እህቴ
ቃልየ ማር እናመሰግናለን ❤👍
እናመሠግናለን 💕❤️❣️😍
ዋዋዋዋውውው ቃልዬ በእውንት በጣም ያምርብሻል እኔም ተምሬበታለሁ በርችልኝ😍
Eshi yene konjo thank you so much ❤
tru mkr new kalye enamsegnaln 😍😍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም እስማማለሁ የኔ ኮንጆ you’re so beautiful 👌👍❤️
Pls ehetesh yebuna seniwochuwan keyet endegezachi negerign letmleselegn alechalechim
Thank you for sharing 🙏❤️😍
የኔ ማር ስወድሽ እኮ
Please pink puma hoodiewen keyet new yegezashiw
Puma store my dear ♥
Yemejemeryaw 100% lik nesh enem emigermegn esu new
Watching Kaley
Tyake Aleg stim ken beken bidereg chgr alew?
የፊት እስቲም ከሆነ ችግር የለውም ግን በየቀኑ ስታደርጊ እስክራብ የምታደርጊው ከሆነ ቆዳሽ ይደርቅብሻል
ልክ ብለሽል እህቴ እምኖርበት ሀገር የሜክሲኮ ዜጎች እንዳንድ ሴቶች እለባበሳቸው በጣም ያስደነግጠኛል የስውነታቸው ቅርፅ ከላይ በጣም ወፍራም ሆነው ከታች ቀጭን የሆኑ ሴቶች ታይት ያደርጋሉ ብዙም አይጨነቁም
አዎ እኔም እያለው እንደዛ ያው ሁሉም የራሱ ባህል እና ወግ አለው አደል
Deserve every drop of compliment.not just for beauty also fi confidence. pleasure to sent. strenght.
Oww thank you my dear 😘💖
የኔ ቆንጆ ሁሌ በሚያስፈልገኝ ነገር ቢድወ ምሰሪው በግል ላግኝሽ ባክሽ በዚሀው ዙሪያ ቴሌግራም ካለሽ
Konjo thanks
ጥሩ ምክር ቃልዬ!ቀጥይ!!❤️
Eshi yene konjo ❤
Welcome
Enamsgnalne kale
ዘመናዊት አይመስለኝም ለመታየት ሳይሆን አዳድ ሰዎች ይወዳሉ ለዛ ነው ይቅርታ አድርጊልኛና እኔም ብሆን ድስ ይለኛል ብሩ ኖሮች ከላይ እስከ ተች ብራድ ብለብስችለሰው ሳይሆንሽለራሴ ደስታ ነው ጌታ በሚያውቀው ስሜቱን ስለማቅ ነው እሺ እህቴ ለማሳየት አይደለም ስሜተቸው ለነሱ ይመስለኛል በኔ ስለማቀው ነው?????
እሺ የኔ እህት ፣በጣም አመሰግናለው ለአስተያየትሽ ፣ ግን ቪዲዩውን ስጀምር ጠቆም አድርገው ነበር እና ሁሉም ሰው ነው ማለት አይደለም እና አመሰግናለሁ
@@zemenawit እሺ ውድዬ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ !
ባለባበሱ ልክ ብለሻል እህቴ እሱን እኔም አይስማማኛም አዳዱ እዳውምታይት ልብሰው እስፒል ጫማ የሚለብሱ አሉ እነሱ በጣም የተሳሳተ መገድ እደሆን ቢያውቁት ጥሩ ይመስለኛል🙏🥰
ሰላም ወዳጆቼ ይህን ቪዲዮ ዘና እያላችሁ እንድትማሩበት በማሰብ የሰራሁት ነው እናንተ ማየት የምትፈልጉትን የቪዲዩ አይነቶች ኮመንት ላይ ፃፊልኝ በጣም ነው የምወዳቹ ፣ መልካም ሰምበት🥰❤📌
ማሬ instagram ላይ ፅፌልሻለው ግን አልመለሽልኝም😢☹️
Thank you! ጨዋ የሆነ አለባስ ነው ይበረታታል!
Thank you ውይ ልጅ ከተወለደ በኃላ በጣም ያስቸግራል ለመልበስ💕
አዎ መስኪዬ ግን ተስፋ አንቆርጥም lol 😆🥰
Kaliye betam gobez nesh adenkish alew
Gobaz konjo nesh Thenk you
እናመሰግናለን አያልቅባት በጣም ጠቃሚ ነው ተባረኪልን ቃልዬ በርቺልን
Yeni wub kojo mkr new tebareki
እውነት ነው ጥሩ ትምርት ነው እናመስግናለን
Wowwww Btam Gbz nesh na Tebareklyyy🙏🙏🙏♥️♥️♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️♥️♥️🙏🙏🙏
Ye ene seteat awaki.....lek nesh betam
Tebareki yene astway
በጣም ጨዋ ሴት ነሽ እናመሰግናለን ። ባለቤትሽ በጣም እድለኛ ነው ።
🥰🥰
ቃልዬ በጣም ጥሩ ነገር ነው 👌😍😍
Thanks for sharing your experience dear...hulum yamrebeshal....
Zemeneye ere topochesh betam yameralu eski yet yet teru lebes enedemenagegn tekumin plz
Thank you so much keep it up
Thank you so much for sharing it's good Ideas ,
thanks so much for sharing i love you so much god blesss you berchi yene konjo
ስታምሪ በኡነቱ ለሚቀጥለዉ ትዉልድ አርአያ ነሽ ዉድድድድድድ በጣምጥሩ ትምህርት ነዉ ቃልዬ የኔ ማር ሴት ልጅ ራስዋን እንዴት መንከባከብ እንዳለባት በብዙ መንገድ እያሳየሽን ነው ተባረኪልኝ የኔ የዋህ በርቺልኝ ለልጄም ድጋፍ ስለሰጠሻት ሼር ስላረግሽላት ፈጣሪ አምላክ ያስብልሽ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ዉድድድድድ
No problem nabeyee 🥰
Amen Amen tnx for sharing this video Dear
Kalye betam new eko inspire metaregign love ya thank u
አሜን ቃልዬ መልካም ሰበት ላቺም ጥሩ ያለባበስ ዘዴ ነው በተለይ ከወለድን በኀላ አለባበሳችን እንደበፊቱ አይሆንም ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ👍👍👍🥰❤ሼር
Eshi yene fikir thank you 😊🙏
ቃልዬ በጣም ቆንጆ እና ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነው እንኳን 3 የወለድሽ አንድም የወለድሽ አትመስይም ቆንጆ ቅርፅ አለሽ እናመስግናለን ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
Betam amsegnalew yene konjo ❤❤❤
Your right kaleya 😍 thank you for sharing your thoughts 🙏 😊
ዋውውው በጣም ግሩም ቪዲዬ ነው አመሰግናለሁ ቃል 😘💕👍👍👏🌹
ቃልዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያስተማርሽን እናመሰግናለን ብርክ በይልኝ🙏❤👏👌
Amen amen yene konjo ❤❤
So True!!!!
Swodishe yene konjo eshe enargalene thanks so much
Thank you yene konjo ❤😘
ትክክል ነሽ ውዴ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Sbkti ftret tebareki
Thanks
በጣም አመሰግናለሁ
ትክክል
በጣም ትክክል ነሽ ማንም ሰው ልብ ያለው ሰው ያለ አይመስለኝም በጣም አመሰግናለሁ በርቺ
Yne zenach kaliye thankyou kmrh bizu idalisiwh albabesh imtekmu alu ine gnh lerase bizu tekami negrochinh kesimealhu kanchi lahunu algebhumh aliweldikumh lwedfit kkk kaliye konjo wedddddd😍😍😍
አመሰግናለሁ ቃልዬ ብዙ ስህተቶቼን እንዳይአድርገሽኛል ያሳየሽን ሁሉም ያምርብሻል 🥰
Thank you yene konjo ❤
በጣም ቆንጆ ነጥብ ነው የሰጠሽን ብዙዎችን ስእተት የምንሰራውን ነጥብ ነው ያነሳሽው በጣም ቆንጆ ቪዲዮ💕🙏🥰
Yes my dear ❤thank you
Thanks kalya የሚገርምሽ ነገር ይሄ የኔ ችግር ነው ከማግባቴ እና ከመውለዴ በፊት እንድም ቀን አስቤው አሳስቦኝ አያውቅም የለበስኩትን ሁሉ ወድጄው ነው የምለብሰው አሁን ግን ተይኝ በጣም ነው የሚያስጨንቀኝ ይህን ሀሳብ ስለሰጠሽን አመስግንሻለሁ
ቃልዬ ግዜ ስታገኚ ስለቦርሳ እና ቀለማቸው በጣም ላይት የሆነ ከከለራችን ጋር የሚምሳሰል ያልደመቀ ቻፒስቲክ ይዘሽልን ብቅ በይ ሊፒስቲክ ለማንቀባ ሴቶች
እሺ የኔ ቆንጆ እሰራለው በጣም አመሰግናለሁ
Tebarki yene lyu zare yelebskut alebabes betam yedeber nbr erasen tazebku zare
Yene konjo thank you 😊
Thank you for sharing kalye በጣም አስፈላጊ ነገር ነው የነገርሽን 👍👍🥰❤️🥰
ቃልዬ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ቃልዬ ሳናቅ ብዙ ነው የምንሳሳተው አንዳንዴ ላለባበሳችንም ጥንቃቄ ያስፈልጋል እናመሰግናለን 👍😍😍❤️❤️❤️ሼር
Yes my dear thank you 😊😘
Betam arif hasb new kalye albabesachn new miyasamernm metfom getseta(image)miseten enamesegnalen.
Of course it's very important
Yes my dear ❤
Lalam yzeshlen esktemche bnafkut etbkalne
Ewenet beleshal kaly betam astemari new yehe video yene mert bercilegn 😍😍🙏🙏
Eshi yene konjo thank you 😊
በጣም ቆንጆ ነገር አካፈልሽን ቃልየ ቆንጆ እናመሰግናለን🥰🥰🥰🙏🙏
Thank you so much yene konjo ❤😘
Betam tilik ponit new yanesashew kaliye bizu setoch siniwelid gira yetegaba alebabes new minilebisew! yasitemirenal yezarew videosh enimeseginalen kaliye !
እኔም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤❤❤
ቆንጅዬ በጣም ጥሩ ምክር በእውነት
Kalye konjo thank you
በጣም አስተማሪ ነው ወድጀዋለሁ ውዴ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ቃልዬ በጣም ጥሩ ነጥቦችን ነው ያሳየሽን ተባረኪ መልካም እለተ ሰንበት🥰🥰🥰👌👌👌
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ቃልዬ በጣም ነው የማመሰግንሽ እኔ ልብስ መግዛት እንጂ መልበስ ጠፍቶብኛል በተለይ ከወለድኩ በኋላ በርቺ ።👍
እሺ የኔ ውድ አይዞሽ በርቺ ፣ ላንቺ ሰውነት የሚስማማሽን ተጠቀሚ ዋናው እሱ ነው የኔ ፍቅር
ቃልየ ከስር በታች ቀጭን ለ ሆነ
ኣለባብሰ ብ ቀታይ ቪዲዮ ንተብካለን😁