Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምን እንደምልህ አላቅም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ለሰው ጤንነት በጣም የሚያሳስብህ መልካም የሰውነት ጥግ ያለህ መልካም ሰው ነህ።
ሰላምህ፡ብዝትትትትትት፡ይበል፡እንዴት፡እንደጠቀመን፡የአንተ፡ትምህርት፡እናመሰግናለን🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ወንድሜ👌👌👌👌👌👌👌ማዳቴን አገር ልገባ3ወር የቀረኝ በቤቴ ሁሉንም እስራለሁ ለግዜው የማዳም ቤት አይመቺም።
በጣም አሪፍ ነው እባከህን ማዲያት አስቸግሮኛል በየቀኑ ልቀባው በየ ስንት ቀን እንቀባው
Tanks Godblessu gen selkhen endetnew yemagenew yorange or lemon oil be oliv oil meserat yechaLalewey
በጣም ጥሩ ውሕድ ነው። ፊታችንን ብቻ ሳይሖን አንገታችን እና ደረታችንንም ብንቀባው በጣም ጥሩ ነው አላለሑ
Likenshe
እናመሰግናለን ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥልን
ጎበዝ በእውነት በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
በጣም በጣምነው የምናመሰግንህ👍👍👍👍👍
XR2en.., www 1 do..
በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው ከቻልክ የቅባቶችን አይነት በጽሑፍ ብታስቀምጥልን ደስ ይለኝል ትክክለኝውን ለመግዛት። አመሰግንሀለሁኝ ወንድሜ።
Betam teri new lafite lsewnatem tasemametoga Weston aychbetalw tebark
Ok eske emkrwalhun true God bless you my broother and your family God bless 💝💖💗
ትንሽ ታረዝመዋለህ አጠር አርገው አብራራ በተረፈ ፕሮግራሞችህ ምርጥ ነው
tru nw betam enamsegnaln gn gize twesdalh betm ater ater bil trunw eyjemern antewewm pls yhe yistekakel
Betam amsignalhu ene fite madayatii charisognal wandime .
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ከዚህ ትምሕርት ብዙ ሰው ይጠቀማል በኬሚካል ከመቃጠል እንደዚህ በተፈጥሮ ውጤቶች ለራስ አዘጋጅቶ መጠቀም ጤና ይሰጣል አላስፈላጊ ወጭ ውስጥ ከመግባትም ያድናል በራስ የተገኘ ውጤትም በጣም ያስደስታል።
Selam tame antenyeseten fetari yemesgen
ወንድሜ ፈጣሬ ያሰብከውን ይስጥህ በእውነት አንተ በጣም ጉበዝ ነክ እርጋታክን ወዱልሀለው የሰራከውን ልሰራ ይህው ተነሳሁ
waw enamesegnalen wendemachen 🎉🎉🎉
ለኛ ግዜ ለሌለን ሰደተኞች ምክርህ በጣም ረዘመ እባክህ አጠር አድርግልን ሰለ መልካም አገላለፅህ እናመሰግናለን🙏❤
££££££££££
Konjo maberaratu wesage new!!Asalfeshe semiwe
Thank you ከአይን ስር ለሚጠቁር ነገር ካለህ ንገረኝ
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። በተለይ ለህቶቻችን አስፈላጊ ነው። ስለፎረፎ የተሰጠ ጥቆማ ካለ ቢደገም አመሰግናለሁ።
ጌታቸው ሰላም ደህና ነህ
ለደረቅ ቆዳ እና ሴንስቲቭ ፊት ይሆናል??
ገታ ይባርከህ በጣም ነው የማመሰግነው በርታለን ወንድሜ እንዳንተአይኘቱ ይብዙልን አሜን።
አሜን
We need a teacher in our language explain very well .Thank you so much & GOD bless you !!
ዘናመሰግናለን ወንድሜ
የዐይን ስር ማበጥ ብትሰራልን ተቸግሪያለሁ
አዎ ይህ የብዙ ሰው ችግር ነው ግ ቀኢትዩጵያ ዶክተር መታል በሰሰርጅካል ስቡን ይከላዋል በ ኢቢኤስ ገብተሽ ተመልከቺ እህቴ ።
Enameseginalen vitimin e betablet yalewin binitekemewus?? Betechemari le erguz betesebochu asifelag yemitilewun bitiseralin
አህለን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ሰላምህ ብዝት ይበል ሹክረን ሹክረን
እናመሰግናለን ብርከ ነህ
Btam enamsgenaln gn ande teyaki leteyeke yena feti btam sensitive nw feti btam shefeta alew tekuwakurem alew kekerebe gize wodehe nw yemetabgn degemo yasakekgnale ebakhe mefeteha kalhe amsgenalew
Lebugur tebasa mn ltekem ena letnnshiye shifeta??Please eski ngeregn
ዋው ምርጥ ልጅ ተባረከ
ሰላም ኢትዮ ቲዩብ ለምትሰጠን አስተያየት እጅግ በጣም እናመሠግናለን !! ስልክህን ብትሰጠኝ ልደውልልህ እፈልጋለሁ።
WOW ለዛ ነው ፊትህ የሚያምረው 😁 እግዚአብሔር ይባርክህ እስቲ ሰለ እሬት aloe vera ጥቅም ብታስረዳን ።
እሺ ብዙ ሰለምሰራ በሱም እሰራለሁ
በጣም እናመሰግናለን
ኢትዮ ፋሚሊ በጣም እናመሠግናለን ፣ እኔ መዲያት ለብዙ ዓመት አብሮኝ አለ ብዙ ነገር ተጠቅሜያለሁ ፣ ፒሊንግ ሣይቀር ተጠቅሜያለሁ ፣ ሆኖም ግን አልጠፉም ፣ እስቲ ይሄንን የአንተን ውሁድ እሞክራለሁኝ። ውጤቱን አሠውቅሃለሁኝ፣ አንድ ጥያቄ ያለኝ የመጀመሪያውን ውሁድ በሣምንት ስንት ቀን ነው መጠቀም ያለብን እባክህን ስለሱ መልስ እጠብቃለሁ ፣ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
ቱሁት ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ የኔ ፊት ደረቅ ነው ግን ምንም አልተበላሸም ምን ውህድ ልጠቀም?
አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!
Lefitachin yemnazegagewen rice metaxeb alebet?
Thank you very much this is the best , I will make and apply 🙏🏽God bless you brother.
በጠም እናመሰግናለን ለካንሰር የሚሆን መድሀኒት አለህ
ስልክህን ብደዉል ላገኝህ አልቻልኩም እንዴት ላግኘህ እባክህ
አሪፍ ትሪትመት ነው
ታሜ እዴነህ እድሜ ይስጥልኝ
በጣም ቤቴ ወድሜ 💗💗💗💗💗💗🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እነመስግነለን ጥሩ ውህድ ነው እንምክራለን ወንድማችን
shalom wendme ye vitamin E photowun lakilign please
ተባረክ እሞክረዋለሁ
ፈጣሪ ይባርክህ. ወንድሜ
አሜን አንቺም ተባረኪ
Wedme Tyake lteykh wetet endettetu bleh neber yebawuder wetet metetat ychalal?
Thanks for sharing your best knowledge!!!
እኔክተጀመረነው ያየሁትእባክህካላስችገርኩገለፃይደረግልኝ
Thank you very much😀👍🏾
Endet endewededkuh e/r ewketun setohal antem deg neh
Selam wendm ene altefam alegn ginbare lay nber letegoda lela kaleh
Thank you Brother ♥️🙏
Thanks a lot. I will try this and report back my findings.
Enamesegenalen.
የአናናስ ዘይት አናገኝም
Thank you God bless you
እኔ ፊቴ ላይ ማዳት አለበት ብዙ ነገር ሞክሬ አልጠፋም እና ወንድሜ ይህ ፕሮግራምክ ወድጄዋለው
ehtiy enym nberbege sateslch le 2 sameth yehel enyzen tetekemiy 1.erd2.mar3 .erat 4.erbu lomiykekekelsh bmatamata tekimiwu ymr yetfal
@@nkumezmuer2873 እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነዉ የኔ ቆንጆ ተባረኪ እስቲ እሞክረዋለዉ።
Ameseginalehu tebarek
Beta arif nuger nw des yelal tebark!
Tru vido and good idea new yalehi ....k vido ser content transcrb betaderg tru new bezibredahi des yelenal
Betam amesegnalehu Ethiopia weste lalenew ante yemtlewn kebat selemanagen belela yemntekabeten betnegren
ስልክህን ለማግኘት ፈልጌ ነበር ጥያቄዎች ነበሩኝ per favore
በርታ ጎበዝ
Foton asyen ye vitamin E sehelun
We will try it.thanks.
ሰላም ሰለም እንኳን ደህና መጣህ ሁለም በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ
ዋው እኔ አዲስ እንግዳነኘ እንዴት ከነቤተሰቤ እንደወደድንህ ጌታይባርክህ ዘመንህ ሀሉ ይባረክ ከነቤተሰብህ እውነተኛ የሀገር ልጅ አንደበትህ ከምግብበላይ ነው ጌታ ባንተ ደስይለዋል እዴሜ ይስጥህ
Thank you wendemachen!!
Shalom endetn berta bezu yetemarku nw thanku ledem ayent O men ayenet yougret yesmamal black seed oil derket ametbeng selsu betnegren tebarek 🙏🏻
Soya
እንመስግነለን
ቡና መጠቀም ለማንፈልግ ሰዎችስ????
Slame lanth yun btam amsgnalw sibzaa wdiyaw lwxe alwe shukern
Enamsegnalen
የብጉር ጠባሳ ማትፊያ Ethiopia ውስጥ ላለን vitamin E oil የት እናገኛለን
ለ እግር ይሆናል
Thanks wnaDem
ሠላም የሀገር ልጅ ፊቴ ላይ የምግብ ዘይት የፈላ ፈሶብኝ ህክመና አድርጌ ነበር ተደጋጋሚ የቆዳ ሀኪም ቢያየኝም የሰጡን የሚቀመም መዳህኒተት ስጠቀመው ሙሉ በመሉ ይጸዳል መዳህኒቱ ግን ሲያልቅ መልሶ ጥቁረቱ ይመጠል እባክህ መፍተሄ ካለህ አመሰግናለሁ፡፡
Hi Duketr how are you Tnx for your 👍👍👍
I Like your videos
እባክህ ስትሰራ ባታስረዝመው የኔ ወንድም ከረዘዘመ ግዜም ስሌለ ለማየት አያበረታታም
Tabarak wandma
Masha Allah thank you
Thanks my..!
Tebarek
በጣም ነው የማመስግነው ወንሚ 💖💖💕💕🙏🙏🙏💞💞💞💝💝💝
ተበዳ
ጥሩ ነው ግን ቪድዮው በጣም ይረዝማል አጠር ብታደርገው።
ለማስተካከል እሞክራለሁ አመሰግናለሁ
@@EthioFamilyTube 1¹¹ts
@@EthioFamilyTube hh
Bless you Thank you
አመሰግናለሁ ሎሚ እፈራለሁ ፊት ላይ ማድረግ ግን አንተን ስለማምንህ እሞክራለሁ ውጤቱን እጽፍለሁ
አላርጅክ ካልሆነብሽ ችግር የለውም
Mashallaa batam tikuki ne berita👍💜
?
ሎሚ ለፊት መጠቀም ይቻላል?
Egezehber yibarekehe wendeme 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እጅግአድርጌላመሰግንህእወዳለውበጣምነውየተመቸንኝ
እናመሰግናለን ወንድሜ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@@EthioFamilyTube eshe kuterken seteni
Good job!! 👏👏👏Thank you for sharing with us!! Keep up!
ማሻ አላህ ጎበዝ በርታ እሞክረዋለሁ ፊቴ ማዲያት ጥቁር ነጠብጣብ የምላውነው እስኪ አየዋለሁ ለትምህርትህ አመሰግንሃለሁ
እናመሰግናለን
You explained very well.
ሩዙ መታጠብ ዐለበት?
If I am not mistaken, doesn’t lemon and rice water bleach the skin?????
Thank u bro 🙏💙
ኑርልኝ የእኔታ የእኔ ፈውስ። ልዩ የሆንክ ቅን። ስንት ነገር እንዳቃለልክልኝ። ፈጣሪ ያውቀዋል። ምርቃትም፣ ምስጋናም ያንስኃል። እግር ጥሎኝ ጣሊያን ብመጣ ሳላይህ አለመለስም። ቅዱስ። ቅንጣት ሳላዛንፍ ፈፀምኩ ተፈወስኩኝ። ፀበል ነው አንደበትህ። ምስባክ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
ደስታን አስማኽኝ ይህ ነው የኔ እርካታ ፈውስህ ይጽናልህ ከልቤ አመሰግናለሁ ደስታዬ ወደር የለውም
@@EthioFamilyTube የዕውነት ነው የምነግርህ ደብተሬን ይዤ እፅፋለሁ። እፈፅማለሁ። ዛሬ ቡናውን ጀመርኩት፣ ነገ ክሬሙን ሰርቼ ለ7 ቀን ፍሪጅ አስቀምጠዋለሁ። ሁሉንም ትናንት አዳመጥኩኝ ዛሬ ኦርጋኒክ የምግብም የድሮገሪም ሱቅ ገዛሁ የሎሚ፣ የብርቱካን፣ የባይታሚን ኢ ዘይትንም አግኝቻለሁ። እሱም ይቀጥላል። የጤናዬ 74 ኪሎ ነበርኩኝ 67.7 ዛሬ ሆኛለሁኝ። የውስጥ ደስታው፣ ሰላም ማግኜቱ ተወኝ። እራሱ ጥቁር ጨው፣ የገብስ ዘር፣ ሽንብራ፣ ወተት መተው እንዴት መልካም ነገር መሰለህ። 365 ቀን ትፆማለህ፣ ጤናህ ታገኛለህ። ልቤ በሽታ ነበረው በ1- 2 ዓመት ቁጥጥር ነበረኝ። አሁን ከሃኪሜ ጋር ተሰነባበትን። በድል። አንድ የቀረኝ አለ እሱንም ተስፋ አለው ብሎኛል የልብ ሃኪሜ። ድልበድል። ማድመጥ፣ መቁረጥ፣ መወሰን፣ መፈፀም። ከ300 ዶላር በላይ የተገዙ ነገሮቼን ሁሉ አውጥቼ ከመጣሌ በፊት ጎረቤቶቼን አማከርኩ ወሰዱት። እርግጥ ነው ቀይጤፍ እጠቀማለሁ። እግዚአብሄር አምላክ በረከቱን ብዝት ያድርግልህ። እውነት ብነግርህ መንፈስ ቅዱስም አለበት ብዬ አመናለሁ። ኑርልን አባ ቅንዬ። እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
@@laureatetsegayegebremedhin5425 enkiwan tefeweshe ehite. Egzihabihern yemesegen!!
ምን እንደምልህ አላቅም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ለሰው ጤንነት በጣም የሚያሳስብህ መልካም የሰውነት ጥግ ያለህ መልካም ሰው ነህ።
ሰላምህ፡ብዝትትትትትት፡ይበል፡እንዴት፡እንደጠቀመን፡የአንተ፡ትምህርት፡እናመሰግናለን🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ወንድሜ👌👌👌👌👌👌👌ማዳቴን አገር ልገባ3ወር የቀረኝ በቤቴ ሁሉንም እስራለሁ ለግዜው የማዳም ቤት አይመቺም።
በጣም አሪፍ ነው እባከህን ማዲያት አስቸግሮኛል በየቀኑ ልቀባው በየ ስንት ቀን እንቀባው
Tanks Godblessu gen selkhen endetnew yemagenew yorange or lemon oil be oliv oil meserat yechaLalewey
በጣም ጥሩ ውሕድ ነው። ፊታችንን ብቻ ሳይሖን አንገታችን እና ደረታችንንም ብንቀባው በጣም ጥሩ ነው አላለሑ
Likenshe
እናመሰግናለን ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥልን
ጎበዝ በእውነት በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
በጣም በጣምነው የምናመሰግንህ👍👍👍👍👍
XR2en.., www 1 do
..
በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው ከቻልክ የቅባቶችን አይነት በጽሑፍ ብታስቀምጥልን ደስ ይለኝል ትክክለኝውን ለመግዛት። አመሰግንሀለሁኝ ወንድሜ።
Betam teri new lafite lsewnatem tasemametoga Weston aychbetalw tebark
Ok eske emkrwalhun true
God bless you my broother and your family God bless 💝💖💗
ትንሽ ታረዝመዋለህ አጠር አርገው አብራራ በተረፈ ፕሮግራሞችህ ምርጥ ነው
tru nw betam enamsegnaln gn gize twesdalh betm ater ater bil trunw eyjemern antewewm pls yhe yistekakel
Betam amsignalhu ene fite madayatii charisognal wandime .
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ከዚህ ትምሕርት ብዙ ሰው ይጠቀማል በኬሚካል ከመቃጠል እንደዚህ በተፈጥሮ ውጤቶች ለራስ አዘጋጅቶ መጠቀም ጤና ይሰጣል አላስፈላጊ ወጭ ውስጥ ከመግባትም ያድናል በራስ የተገኘ ውጤትም በጣም ያስደስታል።
Selam tame antenyeseten fetari yemesgen
ወንድሜ ፈጣሬ ያሰብከውን ይስጥህ በእውነት አንተ በጣም ጉበዝ ነክ እርጋታክን ወዱልሀለው የሰራከውን ልሰራ ይህው ተነሳሁ
waw enamesegnalen wendemachen 🎉🎉🎉
ለኛ ግዜ ለሌለን ሰደተኞች ምክርህ በጣም ረዘመ እባክህ አጠር አድርግልን ሰለ መልካም አገላለፅህ እናመሰግናለን🙏❤
££££££££££
Konjo maberaratu wesage new!!
Asalfeshe semiwe
Thank you ከአይን ስር ለሚጠቁር ነገር ካለህ ንገረኝ
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው።
በተለይ ለህቶቻችን አስፈላጊ ነው።
ስለፎረፎ የተሰጠ ጥቆማ ካለ ቢደገም
አመሰግናለሁ።
ጌታቸው ሰላም ደህና ነህ
ለደረቅ ቆዳ እና ሴንስቲቭ ፊት ይሆናል??
ገታ ይባርከህ በጣም ነው የማመሰግነው በርታለን ወንድሜ እንዳንተአይኘቱ ይብዙልን አሜን።
አሜን
We need a teacher in our language explain very well .
Thank you so much & GOD bless you !!
ዘናመሰግናለን ወንድሜ
የዐይን ስር ማበጥ ብትሰራልን ተቸግሪያለሁ
አዎ ይህ የብዙ ሰው ችግር ነው ግ ቀኢትዩጵያ ዶክተር መታል በሰሰርጅካል ስቡን ይከላዋል በ ኢቢኤስ ገብተሽ ተመልከቺ እህቴ ።
Enameseginalen vitimin e betablet yalewin binitekemewus?? Betechemari le erguz betesebochu asifelag yemitilewun bitiseralin
አህለን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ሰላምህ ብዝት ይበል ሹክረን ሹክረን
እናመሰግናለን ብርከ ነህ
Btam enamsgenaln gn ande teyaki leteyeke yena feti btam sensitive nw feti btam shefeta alew tekuwakurem alew kekerebe gize wodehe nw yemetabgn degemo yasakekgnale ebakhe mefeteha kalhe amsgenalew
Lebugur tebasa mn ltekem ena letnnshiye shifeta??
Please eski ngeregn
ዋው ምርጥ ልጅ ተባረከ
ሰላም ኢትዮ ቲዩብ ለምትሰጠን አስተያየት እጅግ በጣም እናመሠግናለን !!
ስልክህን ብትሰጠኝ ልደውልልህ እፈልጋለሁ።
WOW ለዛ ነው ፊትህ የሚያምረው 😁 እግዚአብሔር ይባርክህ እስቲ ሰለ እሬት aloe vera ጥቅም ብታስረዳን ።
እሺ ብዙ ሰለምሰራ በሱም እሰራለሁ
በጣም እናመሰግናለን
ኢትዮ ፋሚሊ በጣም እናመሠግናለን ፣ እኔ መዲያት ለብዙ ዓመት አብሮኝ አለ ብዙ ነገር ተጠቅሜያለሁ ፣ ፒሊንግ ሣይቀር ተጠቅሜያለሁ ፣ ሆኖም ግን አልጠፉም ፣ እስቲ ይሄንን የአንተን ውሁድ እሞክራለሁኝ። ውጤቱን አሠውቅሃለሁኝ፣ አንድ ጥያቄ ያለኝ የመጀመሪያውን ውሁድ በሣምንት ስንት ቀን ነው መጠቀም ያለብን እባክህን ስለሱ መልስ እጠብቃለሁ ፣ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
ቱሁት ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ የኔ ፊት ደረቅ ነው ግን ምንም አልተበላሸም ምን ውህድ ልጠቀም?
አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!
Lefitachin yemnazegagewen rice metaxeb alebet?
Thank you very much this is the best , I will make and apply 🙏🏽God bless you brother.
በጠም እናመሰግናለን ለካንሰር የሚሆን መድሀኒት አለህ
ስልክህን ብደዉል ላገኝህ አልቻልኩም እንዴት ላግኘህ እባክህ
አሪፍ ትሪትመት ነው
ታሜ እዴነህ እድሜ ይስጥልኝ
በጣም ቤቴ ወድሜ 💗💗💗💗💗💗🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እነመስግነለን ጥሩ ውህድ ነው እንምክራለን ወንድማችን
shalom wendme ye vitamin E photowun lakilign please
ተባረክ እሞክረዋለሁ
ፈጣሪ ይባርክህ. ወንድሜ
አሜን አንቺም ተባረኪ
Wedme Tyake lteykh wetet endettetu bleh neber yebawuder wetet metetat ychalal?
Thanks for sharing your best knowledge!!!
እኔክተጀመረነው ያየሁትእባክህካላስችገርኩገለፃይደረግልኝ
Thank you very much😀👍🏾
Endet endewededkuh e/r ewketun setohal antem deg neh
Selam wendm ene altefam alegn ginbare lay nber letegoda lela kaleh
Thank you Brother ♥️🙏
Thanks a lot. I will try this and report back my findings.
Enamesegenalen.
የአናናስ ዘይት አናገኝም
Thank you God bless you
እኔ ፊቴ ላይ ማዳት አለበት ብዙ ነገር ሞክሬ አልጠፋም እና ወንድሜ ይህ ፕሮግራምክ ወድጄዋለው
ehtiy enym nberbege sateslch le 2 sameth yehel enyzen tetekemiy
1.erd
2.mar
3 .erat
4.erbu lomiy
kekekelsh bmatamata tekimiwu ymr yetfal
@@nkumezmuer2873 እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነዉ የኔ ቆንጆ ተባረኪ እስቲ እሞክረዋለዉ።
Ameseginalehu tebarek
Beta arif nuger nw des yelal tebark!
Tru vido and good idea new yalehi ....k vido ser content transcrb betaderg tru new bezibredahi des yelenal
Betam amesegnalehu Ethiopia weste lalenew ante yemtlewn kebat selemanagen belela yemntekabeten betnegren
ስልክህን ለማግኘት ፈልጌ ነበር ጥያቄዎች ነበሩኝ per favore
በርታ ጎበዝ
Foton asyen ye vitamin E sehelun
We will try it.thanks.
ሰላም ሰለም እንኳን ደህና መጣህ ሁለም በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ
ዋው እኔ አዲስ እንግዳነኘ እንዴት ከነቤተሰቤ እንደወደድንህ ጌታይባርክህ ዘመንህ ሀሉ ይባረክ ከነቤተሰብህ እውነተኛ የሀገር ልጅ አንደበትህ ከምግብበላይ ነው ጌታ ባንተ ደስይለዋል እዴሜ ይስጥህ
Thank you wendemachen!!
Shalom endetn berta bezu yetemarku nw thanku ledem ayent O men ayenet yougret yesmamal black seed oil derket ametbeng selsu betnegren tebarek 🙏🏻
Soya
እንመስግነለን
ቡና መጠቀም ለማንፈልግ ሰዎችስ????
Slame lanth yun btam amsgnalw sibzaa wdiyaw lwxe alwe shukern
Enamsegnalen
የብጉር ጠባሳ ማትፊያ Ethiopia ውስጥ ላለን vitamin E oil የት እናገኛለን
ለ እግር ይሆናል
Thanks wnaDem
ሠላም የሀገር ልጅ ፊቴ ላይ የምግብ ዘይት የፈላ ፈሶብኝ ህክመና አድርጌ ነበር ተደጋጋሚ የቆዳ ሀኪም ቢያየኝም የሰጡን የሚቀመም መዳህኒተት ስጠቀመው ሙሉ በመሉ ይጸዳል መዳህኒቱ ግን ሲያልቅ መልሶ ጥቁረቱ ይመጠል እባክህ መፍተሄ ካለህ አመሰግናለሁ፡፡
Hi Duketr how are you Tnx for your 👍👍👍
I Like your videos
እባክህ ስትሰራ ባታስረዝመው የኔ ወንድም ከረዘዘመ ግዜም ስሌለ ለማየት አያበረታታም
Tabarak wandma
Masha Allah thank you
Thanks my..!
Tebarek
በጣም ነው የማመስግነው ወንሚ 💖💖💕💕🙏🙏🙏💞💞💞💝💝💝
ተበዳ
ጥሩ ነው ግን ቪድዮው በጣም ይረዝማል አጠር ብታደርገው።
ለማስተካከል እሞክራለሁ አመሰግናለሁ
@@EthioFamilyTube 1¹¹ts
@@EthioFamilyTube hh
Bless you Thank you
አመሰግናለሁ ሎሚ እፈራለሁ ፊት ላይ ማድረግ ግን አንተን ስለማምንህ እሞክራለሁ ውጤቱን እጽፍለሁ
አላርጅክ ካልሆነብሽ ችግር የለውም
Mashallaa batam tikuki ne berita👍💜
?
ሎሚ ለፊት መጠቀም ይቻላል?
Egezehber yibarekehe wendeme 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን
እጅግአድርጌላመሰግንህእወዳለውበጣምነውየተመቸንኝ
እናመሰግናለን ወንድሜ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
አሜን
@@EthioFamilyTube eshe kuterken seteni
Good job!! 👏👏👏
Thank you for sharing with us!! Keep up!