This show is nothing without Netsi. As much as I admire Eshetu, Netsanet is perfect fit for this show. He creates jokes right there and then from the participants. Eshetu is more of a motivational speaker.
I am eri & eth born in eri grew in A A MY FRIST WAS & STILL MY FRIEND MESFIN GEMECHU THE WHOLE YE CHEREKOS SEWOCH SSSeLaMmmm & I.wish u.the best with.ur family 0
ለመላው እስልምና ተከታይ እህትና ወንድሞቸ እንኮን ለታላቁ ረመዳን ወር አደረሰን እረመዳን ከሪም ♥♥
Maryam Almhari amen ekwan abero adrsan tetkame ydergn yarp
Maryam Almhari። እንኮን አብሮ አድርስን
እንኳን አብሮ አደረሰን
Hayfa Endris እኮንብሮአደረሰን
እንኮን አብሮ አደረሰን ውዶች
ለመላው የእሥልምላ ተከታዮች በሙ እንኮን ለ 14 ,39 ኛው አመተ ሂጅራ በሠላም አደረሠን እድሁም በሙሉ ለቤተሠቦቸ እንኮን አደረሣችሁ ትላለች ከሣውድ ፎዚ መልካም ረመዳን ይሁንላችሁ
እንካን አብሮ አደረሠን አሚን
እንካን አብሮ አድርስን
60ኛ፡ነኝ፡በማርያም፡ላይክ፡አርጉኝ፡ድክም፡ብሎኛል፡ማበረታቻ
ለሞላው፡የእስልምና፡እምነት፡ተከታዮች፡በሙሉ፡እሮመዳን፡ከሪም።እድሁም፡ለከዳማወች፡ፈጣሪ፡ያበርታችሁ
ትግስቱን፡አብዝቶ፡ይስጣችሁ።
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። እንኳን አብሮ አደረሰን ሁቢ
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። አሜን አሜኔ አሜን
Ayzwesh berch.
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። አረ ማር በማይጠቅምሽ ነገር የእመቤታችን ስም መጥራት ምን አስፈለገ ሆሆ የፉልሙ አልበቃ ብሎ በዉሸት ማርያምን ገብርኤልን ምናምን እያሉ የሚያቃጥሉኝ አልበቃ ብሎ ሆሆ
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። እናመሰግናለን.ማር
ነፂ የኔ ፍልቅልቅ ስወድክ
ነፂን የምትወዱ 👍👍😍😍😍😍
እንኳን ደናመጣህ ነፂዬ ስወድክ እስኪ እንደኔ ምትወዱት👍👍👍ተጫኑ😃😃
ለመላዉ የእሥልምና እምነት ተከታዮች ረመዳን ከሪም ነፃነት እድሜክን ያቆይልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁሌ እንደሣኩኝ ነዉ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ረመዳን ከሪም
የራህመትና የእዝነት የሆነውን #ረመዳንን በሰላም ፆመን የምንጨርስ ያድርገን እህት ወንድሞቼ በድጋሜ #ረመዳን ሙባረክ @ll
አሚን
ውድ በቅንት ሰብስክይ አሪጊኝ
ኣቦ በ ናጺ ነው የቤተሰብ ጨወታ የሚያምረው 👉💯/💯❤
I,m eritrean just first give me like
Who cares
ኡፍፍ እንኳን መጣህልኝ የረመዳን ስራ ያለባች አይዞችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ ሁሉም ያልፍል ያገሪ ልጆች 😍😍
Amen yhuna አሚን
❤
የኔ ተናፋቂ ፕሮግራም well
ሙስሊሞች መልካም ፆም ይሁንላችሁ ይሁንልን
እኳን ደና መጣህ ነፂየ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ እኳን ለረመዳን ወር አደረሳችሁ መልካም የሮመዳን ወር ይሁንላችሁ
yeshi weloyewu ♥♥♥
ነፃነት እኔ እንዴት እንደምወድህ መናገር አልችልም እውነት የት ባገኘውህ በጣም ደስ ነው የምትለው በተለይ ምልክቱ ላይ እንዲያገኙት የምታረገው ጥረት መልካምነትህን ያሳያል ከነሱ አንተ እንዴት እንደምትደሰት ሳይ እንዴት ደስ እንደምትለኝ እግዚአብሔር ዘመንህን ከንቤተሰብህ ይባርክልህ ወላዲተ አምላክ አትለይህ ትጠብቅህ መልካሙን እመኝልሀለሁ ወንድሜ
ውድ የሙስሊም ህዝብ ሆይ እንክዋን ለታላቁ ረመዳን በስላም አደረስን አደረሳችሁ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ ረመዳን ከሪም
ነፃነት ወርቅነህ በጣም ይመችሁ ደብሮኚ ነበር እና በጣም አዝናና ኧኚ እግዚአብሔር ካተ ጋር ይሁን
አይ ነፃነት ሳቅ አያልቅብህ ዘና ልበል የዛሬን ነገማ መሯሯጥ ነው ለነገሩ ዋናው ነር ጤና ነው አይዟችሁ ብርታቱን ይስጠን
አይ ነፃነት አነፈርከኝ😂😂😂😂😂❤👍
ውድ የሂስላም ልጆች እረመዳን ከሪም
Zufan zufan እኳኝ አብሮ አደረሰን
♥♥♥
ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ ruclips.net/video/9UvqNzYOyEU/видео.html subscribe please...........
ነፅዬ ባባዬ ይሄ የቤተሰብ ጨዋታ ባየውባየው የማይሰለቸኝ ነፅዬ ስወድህ እኮ
የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቼ እረመዳን ከሪም ፆማቹን ዱአ አላህ ይቀበልላቹ መልካም የጾም ጊዜ
😂😂 ነፅዬ ውስጤ እኮ ነክ ጥሩ ወርቅ የኔ አድክም ደስ ስትለኝ ናፍቃኝ ነበር😁
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለረመዳን ከራም አደረሳችሁ ሸቃላወች ብርታት ይስጠን
እንኳን አብሮ አደረሰን አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ስራው ያቅልልን
❤❤
amennn
ረመዳን ከሪው የኔ ውድ የእሥልምና እምነት ተከታዮች ወገኖቼ እወዳችሀለው ሠላማቹ ይብዛ😘😘😘
ኢትዮጵያዊነት ረቂቅ ሚስጥር ነው
እኛም እንወድሻለን ፍጣሬ አብዝቶ ይዉደድሽ
እናመሰግናለን ሰላምሽ ይዛ
እንካን አብሮ አደረሰን በጣም እናመሠግናለን ሁላቹም
جميلة حسين amen mamay መልካም ፆም
Seada Kassaw አሜን ሣዲ መልካም ፆም
ነፂ በብሄር አነጋገር ዘይቤ ላይ ቀልዶ ሰው ለማሳቅ ሞክሮ አይቸው አላውቅም አንዳንድ ኮሜዲናዎች ከሱ ቢማሩ አሪፍ ነው እራስን ሆኖ ማሳቅ ይቻላል እና ብዙ ደቡብ አክሰንቶች በዙ ዘንድሮ አረ ኡኡኡኡኡኡኡ ሰለቸን
ትውስታ መሆኑ ነው ነፂዬ😉
ጓደኞቼ ረመዳን ከሪም💖
ውድ በቅንነት ሰብስክረዪ አሪጊኝ
እግድህ አትልቀቁብን ፆማችንን በፅሞና እንፁምበት ውድና የተከበራችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን ለ1439 አመት ሂጂራ ረመዳን በሰላም አደረሳችሁ😘😘😘😘😘😘
ወሎየ ያውም የመርሳ ልጂ Gfd ❤
ኡነትም ነጻነት እድሜ ይስጥህ ክክክክክክክ
bemelaw alem yemetegegnu wed ye Islam lijoch Ramedan mubarek 🌙🌙🌙🌙🌹🌹
ሙሥሊም ወገኖቻችን ረመዳን ከከሪም ብለናል
ድንግል፡ማርያም፡እናቴ እየሱስ፡ክርሥቶሥ፡አባቴ፡ Ramadan muBaraK new Allah karim
አንኳን አብሮ አደረሰን
💝
እንኳን አብሮ አዶረሰን
ድንግል፡ማርያም፡እናቴ እየሱስ፡ክርሥቶሥ፡አባቴ፡ swet😍😍😍😍😍
ክክክክክክክ እረ ነፂ በሳቅ ሁዴን አመመኛ. ይመችህ የኛ የስደት አዝናኛችን
❤💕👍😃 ayi netsi konjo feta yaliki neki filikilik nurilign
ነፂ እኮን ሰላም መጣክ በላህ እህት ወንድሞቼ ላህላ ብላቹ ዱሀ አድርጉልኝ በጣም አሞኛል በሰዉ አገር እመም በጣም ይከብዳል በማልቀስ አይኔ ልጠፋ ነዉ በተረፈ መልካም የረመዳን ወር ይሁንልን መልካም ስራ መልካም ግዜ እወዳቸዋለሁ ያገር ልጆች 😘😘💋💋💔💓💔💔
አላህ ይድረስልሽ እህቴ ለምን አገር አገቢም የት ነው ያለሽው
እናት አለሚቱ ማሬ ወተቲቱ አሚን ማሬ ሰዉዲ ነዉ ያለሁት ዉዴ
የናሀቴ ናፋቂ ነኝ ጂ ይ ስደተኛዋ ከርታታዋ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ አይዞን እህት
የናሀቴ ናፋቂ ነኝ ጂ ይ ስደተኛዋ ከርታታዋ iyezoshe egzabher yemareshe
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እህት
ውድ የእስልምና እንነት ተከታይወች እረመዳን ከሪም
ውቤ የጅሩ ልጅ ውቤ የጅሩ ልጅ ♥♥♥
Netsi betam nw feta mtadrgen arif programoch neberu 👍
ጀግና ነህ ነፂፂ
ነፃነት እያለ ሰይፉ የሚባለው ሰይፍ ይገዘግዘናል ያዝገናል: አቦ ይመችህ ነፂ ፕሮግራምህ አዝናኝ እና አስተማሪ ነው በርታ።
This show is nothing without Netsi. As much as I admire Eshetu, Netsanet is perfect fit for this show. He creates jokes right there and then from the participants. Eshetu is more of a motivational speaker.
፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፦፧፧፧፧፧፧፧፦
ነፂየ የኔ ፈንዲሻ ስወድህ እኮ በስደት ሀገረ ደስ ብሎኛ የማየው እና የሚያዝናናኝ ይሄ ፕሮግራም ነው ።
miss u bro ! I was enjoy every thing specially ur funny interview and reactions.
ምርጥ አዝናኝና አስተማሪ ፕሮግራም
እንኳን ደህና መጣህ ነፂ ደህና ነን
ከኮመንትና ከላይክ ሱሰኞች ፈጣሪ ይጠብቀ😂😜😜😜 አንዷ✋👈
ግን ተወዳድሬ መኪና ለመሸለም ያለኝ ጉጉት አይወራም ያድርግልሽ በሉኝ እስኪ😌😎
😉😉😃😃😃አይ ነፂ ስወድህ በባእድ ሀገረ ፈታ ታደረገናለህ
Ramadan Mubarak too all Muslims
ዋው ድምፁ ሀመጨርእሻው👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የርመዳን ፆማችሁ በሰላም አደርሳችሁ በፀሎታችሁ ለሀገራችን ሰላም እና ፍቅር እንዲወርድ ፀልዩ በጣም የነፂ አድናቂ ነኝ
ምንም በደጋግመው እማይሰለቸኝ ነፂዬ እረጅም እድሜ ተመኘሁልህ
ነፂ መፅናኛዬ ነክ እኮ የአንተን ፖሮግራም ሳይ ድካሜ ሁሉ ይለቀኛል ዛሬ ደም በይበልጥ ፈታ አረከኝ እረመዳን ከሪም ብያለው ለሙስልም ወንድም እህቶቴ am ክርስቲያን ፍቅር ያሸንፋል
እንዃን ለረመዳ ፆም በሰላም አደረሳቹ ዉዶች እኔ ግን ኦሮቶዶክስ ነኝ ደግሞ ዛሬ 36 ነኝ በሞቴ ላይክ ግጩኝ ጠይቄ አላዉቅም ማሮቼ እንዳታሳፍሩኝ ስወዳቹ ከልቤ ነዉ
በጣም የሚገርም ስብእና ነው በጣም ደስ ይላል
😂 ነፂ ጥሩ ወርቅ ናፈቀችኝ 😂እና እነ ቤዛ ቤተሰብ 😂😂 ነፂዬ ውድድ እንደ ስምክ ነፃ ሆነክ እኮ ነው ምትጫወተው 💝
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞች እንኳን ለተከበረው ወር ረመዳን በሰላም አደረሳቹህ ነፄ አንተ ላወራህ እኔን ይደክመኛል ክክክክክክክክክ
ዊል ነጺዩ የእኔ ናፍቆት በፍቅር ነው የምወድህ እውነት እፍፍፍፍ ሚሲልም እህት ወንድሞች ሮማዳን ከሪም መልካም እሮማዳን ይሁንላችሁ ለእኛ ለከዳማዎችም ብርታትን ይስጠን
😃 አዝናኝ ፕሮግራም ቀልድ አያልቅበት ነፂዬ 😃😃
ሀይ እንደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች የእስልምና እምነት ተከተዮች መልካም ፆም ይሁንላችሁ
netsi Wow hule yemayiselchign sew
ዋው በጣም የሚያዝናናኝ ፕሮግራም ነው
ነፂ የሳቅ ምንጭ ዊል ሰላም የሰደት ጉአደኞቸ እንደት ናችዉ እኔ አለዉላችዉ ግን ትዉስታ ነዉ አድስ አይደለም
ነፂ ማኛ😂😂😂😂
ወይኔዛሬ እረ እያረፉን ብንስቅ ይሻላል ባደ ሁለንም ክክክክክክ
Love you so much ነፂ♥😘
ውድ ሞስሊሞች እሮመዳን ከሪም
ሲከፋህ አልወድም ♥♥♥
ረመዳን ሙባረክ።
tigist koyas ❤
ድጋሜ አይደል እዴ አዲስ መስሎኝ ስፍ ብየ ስገባ
Wud yagere lijoch yemisilmina imnet teketay ramadan karim biyalew
Nasey batme nawe yasekge ❤❤❤❤
#Netsi aba ere ymechh mud alew betammm yetm Yaltaye program new !!
ነፂ እድሜና ጤና ይስጥህ መቼም አትለየን
አረ ነፂ አነፈርከኝ እኮ🤣😂 pls come back @EBS
ሞስሊሞች እረመዳን ከሪም
ዛሬ you tube መሰናበቻ ነው አደል ጓዶቼ
አያርሴ ገነና አያርሴ 7 ቤት እናመሰግናለን
ጥሩ ወርቅ ናፈቀችኝ የኔ የዋህ ውድድድድድ
Neti memezgeb felekugn alchalkum benath mnladrg!!!!!
I am eri & eth born in eri grew in A A MY FRIST WAS & STILL MY FRIEND MESFIN GEMECHU THE WHOLE YE CHEREKOS SEWOCH SSSeLaMmmm & I.wish u.the best with.ur family 0
ነፅዬ ስወድህ የት ላግኝክ ወይ የሰው አገር መሆኔ ቆጨኝ
WOW NESTE ABO WEDE EBS NALENE EGNA ANTEN NEW MENEFELEGEW
ነፅዬ ❤ አትጠገብ
ነፂዬ እድሜ ይስጥህ አንተ ባትኖር በማን እንዝናና ነበር
ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ ruclips.net/video/9UvqNzYOyEU/видео.html subscribe please............
Hhhhhhh weye anete gefegna besaki gedelkgni
U are amazing 😉 Ntse
ሁሉነም በሳኣቱ ባይም ዛሬ ግን ከጅምሩ እስከ ጭረሱ በሳቅ ከከከከ
ለመላው እስልምና ተከታዮች እኳን 1439 አመተ ሂጅራ ለሮመዳን አደረሳችሁ ሮመዳን ከሪም
እጀን ተስበርኩ ማሮቸየ ይማርሽ በሉኝ ያው ህመሙው ይገባቹሁል በተለይ በስደት
zu sweet ፈጣሪ ይማርሽ አይዞሽ ማር
Weyyyy nexy egzaber edme na tena ysth kkkkkkkkkkkkkkkkk sakhn aytfa chewatahin aytfa
እንኳን አብሮ አደረሰን
መልካምረመዳንውድሙሥሊምእህትናወድሞቸ
Siham Kassaw ❤
😂😂😂Sibago lemin yagelegilale lemetaneki 😜
ኣንድ ቀን በ TV ሳልታይማ ኣልሞትም መጣሁ ነጺ
ደብሮኝ ነበር ፍፆ እንካን ደና መጣክ ብሮግራምክ ፋካ ያረገኛል
የእውነትለመሳቅ ስፈልግ ነው የማየው
😍😍😍😂😂😂
ዌል ነፅየ እስቲ ትንሽ ልሳቅ ዛሬ ተሳክቶልኛል 67ተኛ ሁኛለው ይምጡ ይሸለሙ የሮመዳንን ስራ ሽልማቱ ፎቅ እና ታች መመላለስ እና እቅልፍ አለመተኛት ነው እዚችው ዱባይ ላይ
ወይይይይይይ ነጺ ሆዴ ቆሰለ ክክክክክክ
ክክክክክክ
Ene mistu endet new abraw yemtnorew endih eyasakat
ymechi fitsa ante banor Bemni eski neber adera keylbet eskezelalem
Gioco di famiglia ..../Jokari di Familiy/ yebeteseb chewata
እረ በሳቅ ሆደን አመመኝ ነፂ ኑርልን
ዶ/ር አብይና እርቲስት ነፃነት ጭብጨባ ሲወዱ ሯ ምን ጉድ ነው
wyyy Zare Betam new dedi yemileeu
Waw Betam des metel Nestanrt haha Tadelehe