የፍል ውሃና አካባቢው የልማት ተነሺዎች ለ13 ዓመታት ሲያነሱት የነበረው የይዞታ ማረጋገጫ ጥያቄ ምላሽ ማግኘቱ ተገለፀ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 12

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ6ቸ

    አላህምዱሊላሀ እንኳን ደስ ያለንህ
    የሰፈሬ ልጆችህ ቤተሰቦቼ

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 5 лет назад +2

    እሰይ እንኳን ደስ አላቹ. ህጋዊ. ህብረተሰብ ማፍራት. እንዲህ. ነው. ህገወጥ ቤት ሲፈርስ ህጋዊ. ሰው ዘላለም ይኖራር. ለአገሩ. ልማት ያልጨቀነው. ይኼ ህዝብ ክብር ይገባዋል

  • @kidisttessema4500
    @kidisttessema4500 5 лет назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቼ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 5 лет назад

    Justus will deserve for this poor citizens. We need this kind off responsible leaders. Not the one damper. Thanks the one taking care off his own people. Maria from 🇺🇸

  • @የአብስራ-ሐ4ቐ
    @የአብስራ-ሐ4ቐ 5 лет назад +1

    እንኮን ደስ አላችሁ

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 5 лет назад

    እድሜ ለዶክተር አቢይ በሉ
    እድሜ ለኢንጅነር ታከለ ኡማ በሉ

  • @genetkassahun821
    @genetkassahun821 5 лет назад

    Enkuwan des alachu yeha Takele emibal sew derom kelba wedotala edema yeseteh bereta kegoneh nen

  • @كوكبابيارو
    @كوكبابيارو 5 лет назад

    🇪🇹💋🇪🇹💋🇪🇹💋🇪🇹💋💋💋💋💪💋💪💋💪💋💪💋💋

  • @abm1344
    @abm1344 5 лет назад

    የለመኑትና ያለቀሱበትን መልስ የሚሰጥ አምላክ ነው ያለን ያውም እናቶችን ቀን በቀን ከቤተክርስትያን የማትቀሩ ።አሁንም አይለየን

  • @Lobo-Lobo
    @Lobo-Lobo 5 лет назад +1

    *ደጋፊዎችን የማስፈር ዘመቻ ነው*
    ታዛቢዎች, ከመጨፈር ለምን ብላችሁ ጠይቁ... ሚደረገው ነገር ሁሉ በካልኩሌሽን ነው....
    *ጥያቄ: እንዴት የራሱ መሬት የሌለው ሰው የቦታ ይዞታ ይሰጠዋል? እንደሚመስለኝ, በነዚህ ሰዎች ሰበብ 'ከሌላ ስፍራ'ኢምፖርት ተደርገው ለመጡት ደጋፊዎቻቸው ቦታ ለመስጠት እንዲመቻቸው ይመስላል! ለ 1300 ሰዎች እንሰጣለም ብለው, ታያላችሁ ለ 10ሺ ሰዎች ቦታዎች ካላደሉ! ምን አለ በሉኝ, ያለልማት ቀርተው የተወረሱት ቦታዎች ሁሉ አዲስ ለሚገቡት ዘመድ አዝማዶቻቸው ካልተከፋፈለ ! አሁን ማን ሚከታተል አካል አለ እንደዚህ እየተደረገ ከሆነ? ማንም የለም!*
    ወያኔም ሲገባም ሚደግፋቸውን ብዙ አምጥተው አስፍረው ነበር በተለይ በምርጫ ግዜ, ይሄም ያው ነው... ደጋፊን የማስፈር ዘመቻ ነው....