👉Hazal Kaya (ፈሪሃ )ማን ናት👆🏻

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @kassimmecca1055
    ቴሌግራም ቻናሌ ይሄ ነው t.me/kassim1112
    #ቃሲም መካ Kassim Mecca
    #ቃሲምመካ#bollywoodnews#የቦሊውድመረጃበአማርኛ
    #’kasim
    የተለያዩ ነባርና አዲስ የቦሊውድ መረጃ
    የፊልሞች ሪቪው ቦሊውድ ውስጥ የተፈጠሩ
    ብዙ ክስተቶችን እያነሳን እንጨዋታለን
    እኔ አቅራቢያቹህ
    ህንድ ፊልም ተርጓሚ ቃሲም መካነኝ @kassimmecca
    Here we are Ready to make you more update more fresh more laugh you can get Bollywood movie Fresh news also Hindi movies by Amharic local languages kassim mecca With various Talented Translators
    Don't forget subscriber And share our Channel get touch link with us in all Social medias
    Thank you so much Dear Subscribers 🙏
    ale_tube,ale tube,aletube,ale tub,ethiopian youtuber aletube,ale tube ethiopia,ale tube new,ze ale tube,ale tube 2nd,ale tube extra,marta goytom,marta goitom,kolel times,ethiopia,addis ababa,ተዋናይት ማርታ ጎይተም,ማርታ ጎይተም,new ethiopian song,ጃሉድ,እሱባለው,ልጅ ሚካኤል,ብስራት,ዳግማዊት,አስቴር,ሀሊማ,የቤተሰብ ጨዋታ,lye movie,amharic tv,funny,jalud on ebs yebeteseb chewata,jalud interview,lij mic,lij michael,lij mikael,ethiopian new music,chewata,funny habesha videos,funny ethiopia,new ethiopian comedy,nebyou indris,ተዋናይት ሀና,ተዋናይ ነብዩ,atakabd show,comedy,ድምፃዊ ጃሉድ,comedian thomas,tomas new comedies,amharic comedy shows,new ethiopian comedy drama,comedy show,ኮሜድያን ቶማስ,comedian tomas,ethiopian artist,funny bewketu seyoum,ትረካ,sheger,seifu on ebs this week,seifu on ebs today,selam tesfaye,ሰላም ተስፋዬ,veronica adane,ሃናን ታሪክ,ሀናን ታሪቅ,ሄኖክ ድንቁ,henock dinku,ተዋናይት ሜላት,ተዋናይ ሄኖክ,ሜላት ነብዩ,mulualem takele,ethiopian tigrigna song,seifu fantahun,ሞዴል ኑሃሚን,ኑሃሚን,nuhamin,nio,አብሌክስ,ነቢል ኑር,rosi buteka,ሮዚ,ጊልዶ ካሳ,ላገባ ነው,goldo kassa,lageba new,በዕውቀቱ ስዩም,bewketu siyoum,ethiopian tiktok,ዳናይት መክብብ,ዳናዊት መክብብ,danayit mekbib,oromo music,habesha tiktok,saron ayelign,ሳሮን አየልኝ,jalud,yebeteseb chewata,dire tube,tikus mereja,eyoha,feta daily,jtv ethiopia,ethio info,ሳንቾ,ሳንቾ ገብሬ,sancho,ተዋናይት ማስተዋል,ማስተዋል,ማስተዋል ወንደሰን,mastewal,mastewal wondosen,ቢኑ ሰለሞን,ኮሜዲያን ስንታየው,ፍልፍሉ,በረከት በቀለ,bereket bekele,filfilu,dokile,kibebew geda,comedian filfilu,bini dana,million abebe,funny ethiopian movie,kidamen kesat ebs,ethio 360,yeneta tube,tadias addis,nati abraham,yelb weg,the betty show,entertainment,TV show,miko mikee,fana tv,ethiopian tv show,zetenegnaw shi,9gnaw shi,balageru mirt,donkey tube,fegegta react,habeshan tiktok,ehudn be ebs,babi,ባቢ,new ethiopian movie,ethiopian,teddy afro,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,hanan tarik,ህሊና ድራማ ክፍል 1 - Helina Drama Part 1,እረኛዬ ምዕራፍ 1 ክፍል 1,Eregnaye Season 1 Ep 1,ቅዳሜን ከሰአት,amharic music,new ethiopian movie 2024,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian new movie,new ethiopian film,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian new drama,ethiopian movies 2024,ethiopian new movie 2024,new ethiopian music 2024,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,seifu show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2024,seifu fantahun late night show,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week 2024,zebiba girma,ethiopian music 2024,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2024,zebiba girma music,new ethiopian song 2024,new amharic music 2024,ethiopian song 2024,ethiopian love music,ethiopian new song,ethiopian news,ethiopian films,ethiopian actress,zemen drama,ethiopian dating,ethiopian tv,ethiopia zena,ethiopian series drama,አስቂኝ ድራማ,hope music,ትንሿ ፓርላማ,#aletube,ኤደን ገነት,ethiopian music new,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian song,new eritrean music 2024,eritrean music,ethiopian music new 2024,new ethiopian comedy 2024,ethiopian comedy 2024,new ethiopian comedy tomas 2024,new ethiopian funny video,ethiopian funny video,new ethiopian,ethiopian vine,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia,ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,meskel,betoch comedy,betoch drama,betoch comedy drama,new drama,new ethiopian amharic movie,eregnaye,አይዞሽ ገለቴ,ethiopian movie 2024,የአርቲስት ቅሌት,yewendoch guday,የአርቲስቶች ቅሌት,ethiopia reaction,kana tv,የኢትዮጵያ ፊልም,new oromo music,ሀበሻ tiktok,roast reaction,donkey youtube ድንቅ ልጆች,mahikid vlogs,dallol entertainment,sayat demissie,sami dan,teddy yo,abrelo hd,90s music,The Habesha News,Zehabesha,Shukshukta,ESAT Eletawi,Tigray Media House,tigrai Media,Tigray Tv,Fikir,Ethiopia Music,Amharic movie,Ethiopia Prank,Ethiopia,Ethio 360,Abel Birhanu,Zenatube,Feta Daily,Mereja,TOP Merja,Eregnaye,Kana tv,EbS,Eritrea,Amhara,Ethio Media,Ethio Forum,asdengach,Getachew Reda,Jawar Mohammed,OMN,oromo news,Teddy Afro,Ethiopia wedding song,Ze habesha,The Habesh,new ethiopian amaharic drama,new ethiopian drama 2024,teddy afro new music,lual tiktok,hayuti,yuti nass,rakeb alemayehu,arts tv,ROPHNAN - SHEGIYE | ሮፍናን - ሸግዬ

Комментарии • 145

  • @Neju2023
    @Neju2023 Месяц назад +3

    በጣም ደስ የምትለኝ ሴት ነች አንተም አቀራረብህ ዋው አንደኛ❤❤❤👏👏👏

  • @sadam-uo3oc
    @sadam-uo3oc Месяц назад +14

    አረ ቃስሜ በቀጣይም የcagatay ulusoy ስራልን😍

  • @user-qf4xx3sk5n
    @user-qf4xx3sk5n 27 дней назад +5

    በጣም ቆጅየ ተዋናይ ናት ፈሪሀ

  • @user-hv3gj9bl7u
    @user-hv3gj9bl7u Месяц назад +10

    ለሱዋ የሚገበት❤❤ኢሚር። ነው

  • @astermichaele6239
    @astermichaele6239 Месяц назад +5

    በእውነት ከትርክ ተዋናዎች 1የሚወዳት ሃዛል ከያ ነው እግዚሄር ይሽጥልን እሳዋ ብቻ ነው የሚወደው እኔ ክበርልን ውንድም ጀግና ሴት ሃዛል ከያ🔥🔥🌟⭐🌟⭐❤❤❤❤❤❤❤

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Месяц назад

      👌በጣም አመሰግናለሁ🙌

    • @mary1475
      @mary1475 27 дней назад +1

      Ayca ayasin ደሞ አለች በጣም የምታምር ጎበዝ ተዋንያን ናት

  • @mary1475
    @mary1475 27 дней назад +3

    ፈሪሃ በጣም ምርጥ ፊልም ነበረች ግን መጨረሻ የለውም ያንዳል

  • @HaJc-in1yb
    @HaJc-in1yb Месяц назад +6

    ዋው ከኢሚር ጋ የፍቅር ግንኙነት ነበራት ማለት ነው ምነው ተጋብተው ኖሮ

  • @user-ws1sb5ww2w
    @user-ws1sb5ww2w Месяц назад +6

    የኢሜርና የፈሪሀ በጣም ይለያል እኔ 7 ጊዜ አየሁት እጂግ በጣም ይለያል ከማንም በላይነው

  • @user-hv3gj9bl7u
    @user-hv3gj9bl7u Месяц назад +5

    አሁንም የዬሁት ነው ፈሪሀ❤❤ኢሚር

  • @user-hv3gj9bl7u
    @user-hv3gj9bl7u Месяц назад +3

    የምዋደት❤❤ተዋነይ❤❤ሀዛል❤❤ከያ❤❤ያኢሚር ና የፋርያን ❤ድራማ❤❤5 ግዜ አዪቼዋለው ❤ሊጠግበው አልቸሊኩም❤❤በጠምናው የምዋደት❤❤ውድ ድራማ ❤ኢሚር እና ፋሪሃ❤❤❤

  • @zeyaduMoha
    @zeyaduMoha Месяц назад +2

    ቃሲሜ በጣም እናመሰግናለን እዲ ወጣ ያለም ስትቀላቅልን ጥሩ ነዉ ስለ ሮሚ ጅላሉዲንም ብትሰራለን ቃስሜ

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Месяц назад

      እሞክራለሁ🫡አመሰግናለሁ💫

  • @MahabubaJamaal
    @MahabubaJamaal Месяц назад +1

    Wwwwwww thanks qasmoyeee

  • @GenetTeferi-f4c
    @GenetTeferi-f4c Месяц назад +1

    በጣም ነው ምወዳት አመሰግናለው ወንድሜ❤❤❤❤

  • @iskandartahiri4099
    @iskandartahiri4099 Месяц назад +1

    የኩሩሉስ ዑስማን ፍልም ላይ ያሉ ካራክተሮች ብታቀርብ ም
    በጣም ጥሩ ይመስለኛል ❤ በርታ እሪፍ ነው

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Месяц назад

      እሞክራለሁ 👌በጣም አመሰግናለሁ🙌

  • @Almemehs
    @Almemehs Месяц назад +1

    በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @Emanmdawy
    @Emanmdawy Месяц назад +2

    እኛም ያንተ ሰላም ይብዛልን እንላለን

  • @RabiaAbduu
    @RabiaAbduu Месяц назад +1

    ሀዛል በጣም ነው እምወዳት እናመሰግናለን ቃሲም😍😍

  • @shuudire4150
    @shuudire4150 Месяц назад +2

    ቃሲም በጉጉት ልትገለን ነበር ለማንኛዉም በርታ😂❤

  • @blenabeselom
    @blenabeselom Месяц назад +2

    temesgen getan betam enamesegnalen🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @qatarrayyan3949
    @qatarrayyan3949 Месяц назад +1

    Ye kirit sonan sira lin Qasim ❤❤❤❤

  • @hlwyaawle7708
    @hlwyaawle7708 29 дней назад +1

    ቃሲም በአላህ የኛ ሰፈር ላይ የሚሰራውን የያማችን ስራልኝ

  • @alhemdulilha
    @alhemdulilha Месяц назад +1

    Wow በጣም በጣም እናመሰግናለን

  • @አሮን
    @አሮን Месяц назад +3

    ቀጣይ ስለ ቱርኩ ብራድፒት ኩዚ ስራልን ቃስሜ🥰

  • @sabita_gunners
    @sabita_gunners Месяц назад +1

    ❤❤❤ እናመሰግናለን

  • @Jemal.seed1
    @Jemal.seed1 Месяц назад +1

    እናመሰግናለን ባይ

  • @user-hv3gj9bl7u
    @user-hv3gj9bl7u Месяц назад +2

    በበሉዋ ቅሬተ አለኛ❤❤💔💔

  • @hanlove412
    @hanlove412 Месяц назад

    ❤❤❤,እናመሰግናለን 🎉

  • @Metkey
    @Metkey Месяц назад +3

    Banteh cagatay akrblne❤

  • @wubatkonjo9857
    @wubatkonjo9857 Месяц назад +1

    አንደኛ ሀልዛ ካያ❤

  • @YeewaloolijiQastiwaloo
    @YeewaloolijiQastiwaloo Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Shelmattafese
    @Shelmattafese Месяц назад +2

    Tenks kasimye

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j Месяц назад +2

    ፈሪሃ ምርጥ ተዋናይ ነች

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Месяц назад +1

    ❤❤❤ፈሪሃ እንኳን ደና መጣሽ በስንት ግዜሽ መጣሽ

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Месяц назад

      አዎ መጣች 🤣🫡አመሰግናለሁ💫

  • @melatasfawgashaw1099
    @melatasfawgashaw1099 Месяц назад +1

    Thank you kassimo

  • @mariouset142
    @mariouset142 Месяц назад +3

    አሚረን ብታገባ በጣም ደስ ይልነበር❤

  • @HgJh-q3v
    @HgJh-q3v 19 дней назад

    ❤❤❤

  • @KidistShuguts
    @KidistShuguts 18 дней назад

    Feriha ena emri wuste❤❤❤❤❤❤

  • @user-hv3gj9bl7u
    @user-hv3gj9bl7u Месяц назад +3

    ድገሚ❤❤ከኢሚር❤❤ብሰሩ❤❤ጡሩ❤❤ነበር❤❤

  • @mastewalmoges4580
    @mastewalmoges4580 Месяц назад +1

    አሁን ደግሞ የቃና አክተሮችን ታሪክ ብትሰራልን ደስ ይለናል

  • @yehaniznesro170
    @yehaniznesro170 Месяц назад +1

    Betam New mtelat

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l Месяц назад +2

    እናመስግናለን ውንድም ግን ቱርኮች ምንም እኳ ሙስሌም ቢሄኑም ግን አለባብሳቸው በጣም ነው ያስጠላል ማለቴ ገላል ማሳየት ጥሩ ነው ይገርማል😮😮😮

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Месяц назад

      🫡አመሰግናለሁ💫

    • @user-lp9lm4ep8j
      @user-lp9lm4ep8j Месяц назад +1

      መጀመሪያ እንዲህ እንዴት ሊለብሱ ቻሉ ብለሽ ጠይቀሻል

  • @user-hv3gj9bl7u
    @user-hv3gj9bl7u Месяц назад +2

    ፈሪሃ በፊልሙ❤❤ከሞተች❤❤ቦሃላ❤❤ኢሚር❤❤በጠምናው❤❤የዘና ድራማ❤❤ነው❤❤የሰረው❤❤በአረብኛ❤❤አዪቼው ነበር❤❤ኢሚር❤❤በጠም❤❤ነው❤❤የለቀሰው❤❤በለዋን አሎደውም❤❤ኢሚር። ነበር❤❤በክሺተሺ የመችሚ የበክሺተሺ ደገፊነው ቱሪክያ እኖድሸለን እግር ኳስ ❤❤❤🇹🇷🇪🇹🇮🇳

    • @mariouset142
      @mariouset142 Месяц назад +1

      @@user-hv3gj9bl7u ፈሪያ ከሞተት በኋላ በአማርኛ አልተተረጓመም እኔ በአረብኛ እስከ 190 ድረስ አይቼው አጓጊ ቦታላይ አልተለቀቀ ይሆን አላውቅም አጣሁት እበክሽ እስከመጨረሻው ከተለቀቀ ላኪልን ልየው

    • @user-hv3gj9bl7u
      @user-hv3gj9bl7u Месяц назад

      @@mariouset142 በአረብኛ አለ

  • @user-tz8zt9rn8b
    @user-tz8zt9rn8b 27 дней назад +1

    ፈሪሀ ዉስጥ ናት 🤍🦋

  • @Zinet-uo3wn
    @Zinet-uo3wn Месяц назад +1

    የሪዛንና የሀክቴልን የህወት ታሪክ ብታቀርብልን

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Месяц назад

      በስም እቃቸዋለሽ ብለሽ ነው እሞክራለሁ👌በጣም አመሰግናለሁ🙌

  • @sosodawet9545
    @sosodawet9545 Месяц назад +1

    Hazal kaya dear ❤

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx Месяц назад

    ቃሲም መነጉድነው ይህሁሉ ወንዲ ምናለ ሳርፐን ለኔብትሰጠኝ😅😅😅

  • @user-xm4ex8gj4c
    @user-xm4ex8gj4c Месяц назад +1

    ደስ ትላለች ፈሪሃ ባሏግን ወይ መልክ የለው ወይ እድሜዋ አይገናኝ ምንሆና ነው ከዛሁሉ ሰው

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Месяц назад

      መቼስ ምን ይደረግ ቆንጆ ሴቶች ባላቸው እንደዚህ ነው🤣🫡አመሰግናለሁ💫

    • @Zinet-uo3wn
      @Zinet-uo3wn Месяц назад +1

      ትዳርን በመልክና በእድሜ ሳይሆን በደግነቱ ነው የሚመረጠው ደግሞ ያን ክብ የሚጠላ መልክ የለውም ያው አብራቸው ፊልም የሰራቻቸው አክተሮች መልካቸው ውብ ስለነበር ቀልባችን እንደነሱ ውቦችን ተመኘጂ😂ግን እኔ ባለ ትዳር ነኝና ትዳር ውበትን አይቸ መግባቴ ወላሂ አልጠቀመኝም እናም ከተሞክሮየ ሳስበው ጥሩ የሚባሉ ወጣቶች በቤተሰብ ቀርበውልኝ ግን ቆንጆ አይደሉም ብየ እንቢ አልኩኝ ቆንጂየውን አይቸ አገባሁ ግን ምርጫ ልክ እንዳነበረው አሁን ነው የተረዳሁት እድሜን ቢሆን ወንድ ልጂ ትልቅ ቢሆን ችግር የለውም ብየ አስባለሁ ግን ስላልሞከርኩት በእርግጠኝነት መናገር አልችልም

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Месяц назад +1

      በርግጥ ልክነሽ በመልክ አይሆንም በእውቀት በግንዛቤ ነው ያደሞ ሀዲስም ባል ተለቅ ይበል ይላል ሚስቱን አደብ እንዲያስይዝና ቶሎ መሰላቸትን ይቀንሳል እስማማበታለሁ ግን ዋና መሰረቱ የሁለቱ ፍቅር መሆኑ ግድ ነው🙏

    • @HaJc-in1yb
      @HaJc-in1yb Месяц назад

      ​@@kassimmecca1055በትክክል ❤❤

  • @niserlyrics9574
    @niserlyrics9574 Месяц назад +1

    Ye kuzi yiseraln please he is legend in turkish

  • @NEGESSE-x3d
    @NEGESSE-x3d Месяц назад +1

    ህንድ ትቅደም የአውሮፓ ፊልሞች አይመቸኝም ቃሲሞ ከባይሊዱ ቀጥልበት ተጨልፎ ከማያልቀው

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Месяц назад +2

      ይቀርባል እውቀት ሁለገብ ሲሆን ጥሩ ነው🫡አመሰግናለሁ💫

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya7470 23 дня назад +1

    ለካ በኢሚር ይቀና የነበረው መህመት ሥለሚወዳት ነው😂😂😂

    • @toybamohammad5443
      @toybamohammad5443 22 дня назад +1

      ጁሮዋ እሰከሚመግል አጣፍሯት ጭራሽ ተፍቅርወልናል 😅😅😅😅

  • @user-tz8zt9rn8b
    @user-tz8zt9rn8b 27 дней назад +1

    ለሱዋ ምሆናዉ ኤምሪ ነው 😢

  • @user-jg7ps3ep5z
    @user-jg7ps3ep5z Месяц назад +1

    እስቲ የኛ ሰፈር ላይ ሰለሚሰራው ያማች ትንሽ በለን

  • @mekdesmasresha8456
    @mekdesmasresha8456 Месяц назад +1

    Kasim pls sile beren saat siralin ebakh

  • @RahimeÖren
    @RahimeÖren Месяц назад +1

    እኔ ቱርክ ኮንያ ነዉ የምኖረዉ ኮንያ ዉብ ከተማ ናት❤

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Месяц назад

      እእእ እደትሄዲሺ??

    • @RahimeÖren
      @RahimeÖren Месяц назад

      ከቱርክ የጉብኝት ቪዛ ላኩልኝ እና መጣሁ

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Месяц назад

      @@RahimeÖren ማሻአላህ ግን ፐሮሰስእስከስትብርይፈጃል

    • @RahimeÖren
      @RahimeÖren Месяц назад

      እኔ ምንም አልፈጀብኝም ከዚህዉ ቪዛዉ ስለተላከልኝ ለቱርክ ኤባሲ ሀያ ሺብር ብቻ ከፈልኩኝ

    • @RahimeÖren
      @RahimeÖren Месяц назад

      በደላላ ከሆነ ግን ብዙ ገንዘብ ይጠይቃሉ

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Месяц назад +1

    ሁለተኛ ልጅ አላት

  • @DeborahAlex-jt6su
    @DeborahAlex-jt6su Месяц назад +1

    Koy gn ke cagatay gar yemer ande lay nberu😊

  • @hayderhaydera1835
    @hayderhaydera1835 Месяц назад +1

    Ye Aslin akreblen

  • @ZehabuHussen-u4s
    @ZehabuHussen-u4s 13 дней назад +1

    ኢሚርናፈረሀነበርደስየሚሉት

  • @tofekeaman9733
    @tofekeaman9733 Месяц назад +1

    Kasime berta

  • @meremyeallahbariya133
    @meremyeallahbariya133 Месяц назад +1

    ሁለተኛ ልጅ ወልድለች

  • @meremyeallahbariya133
    @meremyeallahbariya133 Месяц назад +1

    ቃሲሞ ስለ ኒሃል አቅርብልን

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Месяц назад +1

    እኔ ገፇን እከታላለው ሁለተኛ ልጅ ወልዳለች

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Месяц назад

      አዎ 👌በጣም አመሰግናለሁ🙌

  • @niserlyrics9574
    @niserlyrics9574 Месяц назад +1

    Kivanc tatlitug next

  • @HemaEva
    @HemaEva Месяц назад +1

    Oyku karayeln sraln🙏

  • @user-rw6og1nk6u
    @user-rw6og1nk6u Месяц назад +1

    Handi IRR Khan akereblne

  • @MichaleDerse
    @MichaleDerse Месяц назад +1

    Kaseme indian filmochn beza arghe bteseralen bedenbe ytayelkale be trgume lekakelne please

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Месяц назад

      ኮፒራይት ሚባል ህግ አለ በሌላሰው ስራ እዚ ጭኖ ብር ሚሰራ ቻናል ይዘጋል🙏🙏

  • @OmerAgo
    @OmerAgo Месяц назад +1

    Qasime baxam Arif now

  • @user-hv3gj9bl7u
    @user-hv3gj9bl7u Месяц назад +1

    የሚገበት ከእሚር ገር ነበር

  • @YasminMohammed-ky6xq
    @YasminMohammed-ky6xq Месяц назад +1

    English atchlim interviw lay aychatalew kasime tesastehal

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Месяц назад +1

      በደንብ ትችላለች ከልጅነቷ የተማረችው ነው በቋንቋዋ የጠየቋትን አይተሽ ይሆናል እዚሁ ፈልጊው እኔ ሰምቻለሁ ጥርት ያለ ለዛውም👌በጣም አመሰግናለሁ🙌

  • @sadam-uo3oc
    @sadam-uo3oc Месяц назад +3

    ግንኮ ኣምር ማሌቴ cagaty በሰርጓ ነበር😂

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Месяц назад

      ብዙዎቹ ነበሩ ፍሬድ አደሉ እንዴ🤣🙏

    • @user-nn2fd4bf4v
      @user-nn2fd4bf4v Месяц назад

      የሰርግዋ ቪድዮ የት ላገኘው

  • @Hableelias
    @Hableelias Месяц назад +1

    ቃሲሜ ግን ሁለተኛ ሴት ልጅ አላት

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Месяц назад

      አሁን ሰማሁኝ እስክሪፕቱን የፃፈልኝ ልጅ አላካተተውም ነበረ👌በጣም አመሰግናለሁ🙌

  • @MominaSet-mu4rr
    @MominaSet-mu4rr Месяц назад

    እደዝህ እየተለጣጠፍ ከማንም ጋ እደት ይቆያሉ አፍቅረው

  • @helenmekonnen1245
    @helenmekonnen1245 Месяц назад +1

    በዚሁ ቀጥል የቱርክም እደዚህ ሰራ አንዳንዴም

  • @DawitDemelash-rx9qr
    @DawitDemelash-rx9qr Месяц назад +1

    Beketay riza

  • @EyerusalemAlem-v2h
    @EyerusalemAlem-v2h Месяц назад +1

    3 tum filmoch be kana telalfual feriha arif film neber kana benesu gize kere ena degmo ke amir ga tegenagntew yakalu yehone vido lay aychachewalew

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Месяц назад

      አዎ ህንድ ሄዳ ነበረ 🫡አመሰግናለሁ💫

  • @zeritutube
    @zeritutube Месяц назад

    ይህ ሁሉ ወድ ፍቅረኛዋ ነበሩ🙆🙆በፈጣሪ

  • @MahiLove-u3h
    @MahiLove-u3h Месяц назад

    Kojo

  • @ThhtTghi
    @ThhtTghi Месяц назад

    Sle neslihan ebhakh sra

  • @ThhtTghi
    @ThhtTghi Месяц назад

    Wedat nbr gn le Israel stdegf deberechgn lesmu muslim nat

  • @Tiba-yv9xb
    @Tiba-yv9xb Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mitubekele
    @Mitubekele Месяц назад +1

    Wubu 😂😂😂😂

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @ሰምእናወርቅ
    @ሰምእናወርቅ Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ya336
    @ya336 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fatemahhabashi6124
    @fatemahhabashi6124 Месяц назад +1

    ❤❤

  • @mousam573
    @mousam573 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤