Geremegh gn mnm film sra saysera endezih mehinu gegna new benegerachn lay yhe betwfit yweral ene fatherbsiyaweragh zm blo ymeslegh never ahun new yegebagh beselam hegere lgba engi bzu yemmarew alegh ke abatoche
@@yonasfikir7200eski afachihun atekfetu sew gid endinagerachihu atargu mn ale leju teru negr endahone new yetenagerw sew Atasedibun Be Amara Sem Poetikam Atesru Bezih ethiopiweyinetn andinetn sebeku
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ክብር በጠበቀ መልኩ እንዲሁም ስርአቷን በማየታችን ደስ ብሎናል በዚሁ ቀጥሉ እንዲሁም የካሜራ ጥራት የተዋናዮች መረጣና ችሎታ በጣም ደስ ይላል ክብር ለሀዲስ አለምአየሁ🥰🥰🥰
@Yeabnews tebeda
እዉበት ነዉ ሁሌም ሰሙ ከመቃብር በላይ ይታወሳል😢
@@resurrection355 ባለጌ ቻናሌን እዩ ነው ያለው ብናለበት ብታዩትስ ወይስ ድድብናዬን ወድጃለሁ ነው
ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ይህን የመሰለ ትውፊት እና ባህል ባለቤት ለሆነችው !!
ክፍል 2 የታለ❤
የለም በኡነት በምንም ኣልኮራም አምነቴ ግን ተመስገን
@@lemlemsolomon😂😂አለ ፈልገዉ
እውነት ነው
እውነት ነው ክብር ለ ጌታችን ና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይህን ለሰጠን
አስቲ ፍቅር እስከ መቃብር የተመቸው Belike❤❤❤❤❤
ለማውረድ
ፍቅር እስከመቃብር
❤❤❤❤👌👌👌
ያልተመቸው ልቀጣ
me❤❤❤❤
እንደ ቦጋለ ያለ ባል ይስጠኝ 🥰ውዴ ❤ሲል እራሱ ድምፁ ሲያምርበት 😍🥰
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
wish but you don't see the soul
❤አሜን
በጣም❤❤❤
😂አሜን
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ይህ ፊልም በራሽኛ በእግሊዘኛ በአረበኛ ቢተረጎም የአፍሪካ ቁ1ምርጥ ፊልም ይመስለኛል እናት ሀደር ኢ/ያ ለዘላለም ትኑር
ትክክል
❤❤❤❤❤❤
100%
❤❤❤❤❤
እምነትሽን መን ጠያቀሽ አሽቀበጭ
ETV ግን ይሄን ድራማ ካቁዋረጡት ትልቅ ሀገራዊ ፀብ ነው የሚነሳው ❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂 እውነትህንነው
ትክክል 😂
48 episode new 😭😭😭😭
😂😂😂😂😂😂የኔም ሀሳብ ነው😅😅
😂😂😂.
በጌታ ስም አንዲ አይነት ፀዴ ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ አላየውም❤
እረኛዬ derama
አሜን በል ገና ብዙ ታያለህ።
@meronkeleb7047 እረኛየ ድራማ ሀይማኖት ሳይሆን እትዮጵያውያን በምል ነው ያሁኑ ሀይማኖትንም ያካትታል
ewunet new bro betam gerami sira new
ሁሉን ነገር ከሀይማኖት ጋር ማያያዝ ጥሩ አይደለም ኢትዮጵያዊነት እሰከ አግባባን ደረሰ ነዉ
የበዛብህ እናት ሆና የሰረችው ምርጥ ምንም የማይወጣላት ነች ምርጥ ትወና
ሁሉም ቦታ ጎበዝ ናት
btam jegena Nate gadaye seyarafafed film laye yalachew eko nate
ውድነሽ በጣሙን ሆና የተወነችው ጎበዝና ለእውነት የቀረበ ትወና ትተውናለች
kunjenwa rasu
መስከረም ነጋ❤
ዳይሬክተሩ ምን አይነት ችሎታ ቢኖረው ነው እንደዚህ ዓይነት እጅ በአፍ ላይ የሚያስጭን ፊልም በስጦታ የሰጠን በፈጣሪ ሰላማችሁ ይብዛ አቦ
99% እራሱ ፡ የፈጠራቸው ፡ ተዋናዮች ፡ አዲስ ፡ ፊት ፡ እንኳን ፡ ካሜራ ፡ ፊት ፡ ቀርበው ፡ ካሜራ ፡ አይተው ፡ የማያውቁ ፡ ሰዎችን ፡ በዚህ ፡ ልክ ፡ ማብቃት ፡ ትልቅ ፡ አቅም ፡ እንዳለው ፡ ያሳያል
በጣም
አሜን ፫
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት የሠጠች ክብር ነጻነት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 አቤት እሄንን ኖረዉት የሞቱ የታደሉ ናቸዉ😢😢😢😢 ማሪያምን
Ere bakeh hager nat ayebalem ....
በፍቅር እስከመቃብር ፊልም ውስጥ የተሳተፊ ተዋናዮች አብዛኛውን አይተናቸው የማናውቃቸው አዲስ ፊት መሆናቸው የመፃፊን መጨረሻ ታሪክ እያወቅን እንኳ እንደ አዲስ በጉጉት እንድንጠብቀው ሆኗል በዚህ ፊልም የሳተፋችሁ በሙሉ ክበሩልን
አብዛኞቹ ብቻ ሳይሆን ሁሉም አዳዲስ ናቸው
መፅሀፉን የት ነው ማገኘው ሁሉም ኣንብቦታል እኔ ብቻ ነኝዴ ያላነበብኩ ንገሩኝ
እኔም አላነበብኩትም
Pdf ፍቅር እሥከ መቃብር
ይህ ፊልም በኢትዮጵያ ፊልም ኢንደስትሪ የሚያስደነግጥ ለውጥ ያመጣ ፊልም ነው!!! እናመሰግናለን አንደኞች ናችሁ!!!
🥰🥰🥰🥰🥰
ፖለቲካ ነው እያሉ ዘግበውታል ጉድ ነው
ማነው እደኔ ጉዱ ካሳን ለማየት በጉጉት የሚጠብቅ 👍👍
እኔ❤❤❤❤
ene
እሱን ሆኖ የሚተዉን እስከማይ ቸኩያለዉ
Ene
እኔ
ክብር እና ምስጋና ይገባታል ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን❤🙏
Amen 🙏🏽
ማሻአላህ ናቸው ያሁኖቹ ኦርቶዶክሶች ብዙ መማር አለባችው 😊
በትክክል ዝም ብሎ ኦርቶዶክስ ነኝ ማለት አይደለም ሆኖ መገኘትነው
በእውነት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ቅድስት ሀገራችን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ እግዚአብሔር ይጠብቃት
አሜን
አሜን
አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት ከሀገርም በላይ ናት⛪🙏💚💛❤ የምትሉ በ like አሳዩ👍
እዉነት ነዉ ፈጣሪ ሰላሞን ያብዛልንን☦️☦️♥️♥️♥️
ሀይመኖት መፈክር ሳይሆን ለእውነት መኖር ነው ስለዚህ እያሱስ ነብይ እንጂ አምላክ አይደለም አመንክም አለመንክም የአሁንን ክፍለ ዘመን አጥብቆ ላነበበ ኦር ሀገር መሆኗ ቀርቶ መንደር መሆኗ ራሱ ጥያቄ ውሥጥ ከቷቷል ለአሁኑ ትውልድ መልስ ያላትም ከፊልም እና ከሆይሆይታ በለፈ
@@selam-lehegeraቅናታም ኦርቶክስ ልዩ ናት
ዋው 1001 በላይ
አውነት ነው 🥰🙏
በስላሴ እንዴት ደስ እንደሚል ዲያቆኑ ወንድማችን በዛብህ ትክክለኛ ዲያቆን በመሆንህም ድንቅ አድርገህ ሰርተሀል😢ኡፍ
በዘመኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዬጵያውስጥ ፊልም ተሰርቶ አየሁ ሰው መሆን [ሶሚክ] እድሜህን ያርዝመው ወንድማችን ❤
እኔም
ቀረጻዉ የፊልሙን ድምቀት ይዞት ወጧል wow👌ተዋህዶ ለዘላለም ጸንታ ትኑር🎉❤🎉❤
ተመልካችን የሚመጥን ትልቅ ሥራ
ክብር የሚገባው ሁሉ 🤌🏿💯
እናመሰግናለን
የበዛብህ እናት ግን 👌👌
Seble nech tebki
መስከረም ነጋ! የ"ገዳይ ሲያረፋፍድ" እንቁ ተዋናይ! ጀግኒት እንደሁልጊዜው ምርጥ አድርገሽ ተውነሽዋል ፣ተባረኪ።
@@muluworkteklu7518betam❤🤌🏽👸🏽
Abatum andiga new tewna tekeklega gebra nw ❤❤
Waw
በዛብህ ማህሌት ላይ በሊቃውንት እድል ሲሰጠው እንቢ ያለው ጠፍቶት አይደለም፣ትህትናን ለመማር፣ ከታላላቅ ሊቃውንት እና ከነባር አገልጋዬች አልበልጥም፣እውቀት ከትህትና አይበልጥም፣ለሁሉም የሃይማኖት አገልጋዮች ነን ብላችሁ ለምታስቡ ዘላን እና ነውረኞች ትምህርት ነው፣ደስ የሚለው ይህ ትህትና እና ጥበብ አሁንም ድረስ ገጠር ላይ አለ።
አንድን ነገር ያለ ስድብ ማስረዳት አይቻልም እንዴ በእመቤቴ በማርያም😢
ዬትረካዉን ዋሽንት እና መጄመሪያ መግቢያ ላይ የተራኪ ወጋዬሁን " ፍቅር እስከ መቃብር " ዬሚለዉን ድምፅ ብትጠቀሙ በጣም አሪፍ ነበር !! እናመሰግናለን ! 💚💛❤🙏
የታላቁ አማራ ሕዝብ ማንነት እና ታሪክ ፍትው አድርጎ ያሚያሳይ ድንቅ ስራ ነው
This is a fictional book lol
It’s not a book based on a true story …ንለነገሩ ሁሉ ነገራችሁ fiction ነው
ይሄን ህዝብ ነው መከራ እና ችግር ጦርነት እያሰቃየዉ ያለ። አለማዊ ትምህርት ተምሬ ለእናንተ ካልሆንኩ በአንተ ምኩራብ አድጌ አብሪቹህ ይህን ክፉ አለም ሳለይ በአረፍኩ💔💔💔
በቀን በቀን ልቀቁልን
አለቅም ሲመቸኝ ነው ምለቀው 😂
ከከከከከከ@@yohighness6167
😂@@yohighness6167
በቀን 2 ጊዜ ይመችህ እንግድያውስ
አዎ!!!!!!!!!
እስካሁን ከተሰሩት ስራዎች ሁሉ ክፍል ፬ በጣም የተመቸ ና ትክክለኛ ታሪክ የያዘ ነው። አያ ቦጋለ እና እመት ውድነሽ ምርጥ ገጸባህርያትን ከለበሱት ዋነኛው ናቸው ብል ማጋነን አይሆንም።
በጣም በዛብህም አሪፍ ነው ትንሽ ሰብለን አእምሮዬ ውስጥ የሳልኳት አልሆነችልኝም
@@amarechyemaryam2363አዎ በዛብህም ምርጥ ነው፣ ሰብለን ብዙም አልወደድኳትም ከመፅሀፉ ጋር አልሄድ አለች። ካብትሽ ግን አሪፍ ናት።
@@amarechyemaryam2363 ዘመናዊ አድርገዋት እኮ ነው የፊልሙን ውበት ቀነሰች
ይህ ለማለት ነበር ወደ ኮሜንት የገባሁት 🥰 ቀደምከኝ 🙄🥰🙏
አቤት ማስደመም ምን ቃል ይገልፀዋል ከምር በእየ ዘመኑ የሚታደስ መፀሀፍ ፍቅር እስከ መቃብር።ተዋህዶ ቅድስት ሀይማኖት የኢትዬጲያ መሰረት የአገር ውበት እንደ አገር ያላበረከትሽው ምን አለ።❤❤ኢትዬጲያ ያለ ተዋህዶ ያለ አማራ ዜሮ ናት!
ተዋንያን ፊልሙን አዘጋጆች እድሜ ይስጣችሁ ምርጦች።❤
የፊልም ተካታታይ አደልሁም እዴት ምስጥ ብዬ እዳይሁት! የምር ክብር ለተዋህዶ ቤተክርስቲያን እዲሆም ለአባቶቻችንና ለእናቶቻችን❤❤❤❤❤🙏
ዉዴ ሲላት ደስ ሲል ❤
በጣም እንዴት እንደምቀና
anch demo sint neger molto dess yemil tarik
ስሟ አይደል 😅
አንቺ እንደዛ ልበልሽ ነይ ከዚህ እና 🤣😭
@@mulatmulat1732 በዙሪያህ ሰው ካለ እነሱን በላቸው 😁😁😁
አያ ቦጋለ ግን ከሀዲስ አለማየሁ መቃብር ነፍስ ዘርቶ መቶ ነው አይደል🤔?? ይሄ ትወና አይደለም 🙆♂️🙆♂️ 👏👏👏
ፊልም ሰርቶ የማያውቅ ትክክለኛ ገበሬ ነው ❤❤❤❤❤
Geremegh gn mnm film sra saysera endezih mehinu gegna new benegerachn lay yhe betwfit yweral ene fatherbsiyaweragh zm blo ymeslegh never ahun new yegebagh beselam hegere lgba engi bzu yemmarew alegh ke abatoche
ከባድ ስሜት፥ከባድ የስሜት መውጣት እና መውረድ ፥ በጣም ከባድ የሚባል ትዝታ እየናጠኝ፥ ደጉ የአገሬ ሰው ያለበት ሁኔታ እየፈተነኝ፥ ይሄን የመሰለ ባህላችን እየከሰመነ እንደመጣ እየተሰማኝ፥ ይህን የመሰለ ጥበብ፥ይህን የመሰለ ትህትና ፍቅር የሚታፈስባት ቤተክርስቲያናችን ምንኛ እየተፈተነች እንደሆነ እያሰብኩ አየሁት።
በጣም 😢😢😢
የኔ ወርቅ ህዝብ😢❤
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት 🙏❤️❤️❤️❤️
አረ
ማነዉ እንደኔ የበዛብህን እናትና በዛብህን የሚወድ ባጠቃላይ ሁሉም አንደኛ አደራ እንዳይቋረጥብን አደራ ለትዉልዱ ይተላለፍልን ሠላም ለእናት ሀገራችን
ዋ ይሄን ድራማ ብታቋርጡ ሰልፍ ነው የምንወጣው😢
ሰልፍ ብቻ ስልኪን ነዉ የምሰብረዉ😢❤
😂😂😂
Ged new 😢enwetalen
በጣም ትቀልዳለህ ሰልፍ ኣይደለም ባሁኑ የኢቲቪ ስቲዶ ነው እኔ የምሄድላቸው ወላሂ😅 ባትከተሉኝም እኔ በግሌ እሄዳለሁ😢
@@RehimaBint-hm9bs haaaa
1996/1997 ተማሪ ሆኜ ነበር ትረካውን የሰማሁት በፊልም መምጣቱ በጣም ያስደስታል። የቀረፃው ቦታና ጥራት የተዋኒያኖቹ ትወና ድንቅ ነው በተለይ የአያ ቦጋለና ባለቤታቸው ደግሞ አስደማሚ ነው።
ሁሉም ባል ሚስቱን ውዴ ብሎ መጥራት አለበት! ደስ ሲል ...ቤብ ፣ ፍቅርየ፣ ማሬ ብሎ መጥራት ማቆም አለብን
"ውድነሽ በጣሙ " ነው ስሟ፣ለቁልምጫ የተመቸ ።
😅😅😅
ባህልና ወጉን የጠበቀ ምርጥ የአመቱ ፊልም በነገራችን ላይ ለንሰሀ አባት እናቶቻችን ያላቸዉ ክብር❤❤❤
ሲጀመር አማራ ሆነክ ስትፈጠር እራሱ ኩራት ነው። የዚህን የመሰለ ባህል ባለቤት ውይይይይ አማራዬ❤❤❤❤❤❤
ጥንብ ምነው እየመጣችሁ አታስታውኩብን ጉራ ከኛ በላይ ሰው የለም ብላችሁ የምትታበዩ በእግዜር አምሳያ የተፈጠረውን ሌላዉን ህዝብ መናቃችሁ ሁሉም ሳይሆን እንዳንተ ጠባቡ የታበያችሁ ትንሽ ቆይታችሁ የሚፀድቅ አማራ ነው እንዳትሉን ትምክተኞች ቂቂቂቂቂ
ሚዲያ ተሳስተኸል
ይሄ የ ኢትዮጵያ ቴሌቪዠን ነው
አንከር ወይ 360 እየጠጣቹ እዚህ አታቀርሹብን
@@meyekasa5478 😂🤣😂
Sew honek siletefeterk fetarihn amesgn
የበዛብህ እናት - ተዋናይት መስከረም ነጋ - ትወናዋ አጀብ የሚያሰኝ ነው ። 👌👌👌👌👌
ሰውመሆን ምን አልባት ታነበው ይሆናል መጽሐፍ አንብቤዋለሁ ካንዴ ሁለቴ እኔ ለምን እንደዚህ ሰራሀው ልል አይደለም የመጣሁት ላመሰግን ምክንያቱም መጽሐፍ እንደወረደ አይሰራም ልክ ነህ best story Telling 👏👏👏
አዎ አንዳንድ ጥሩ ያልሆነ comment የሚሰጡ ሰዎች ይሄ ስላልገባቸው ይመስለኛል እናመሰግናለን ሶሚክ🙏
respect ሰው መሆን ይስማው
ቢሆንም የሰብለ ወንጌል ፀጉር ግራ ይገባል
@@yisakmekonnen1236 አንዳንድ ሴቶች ፀጉራቸው በተፈጥሮ የተተኮሰ ይመስላል መጽሀፉ ላይ ያለችው ሰብለ ደግሞ ደራሲው ሲስላት ፀጉሯ ረጅም እና በጣም የሚያምር ነው
ሰብለ ወንጌል ግን አመለሰት ብትሆን በጣም አሳምራ ትሰራው ነበር
በህየይዎቴ ኢቢሲን አይቼ አላውቅም አሁን ግን እየጠበኪኝ ልሞትላችሁ ነው 😅😅😅😅😅😅😅ፍቅር እስከመቃብር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም😂
እኔም ከነመኖሩም አላዉ ነበር አሁነ ግን❤😍
እኔም ቀን ወጣላቸው
እኔም😢
እኔም ሱስሆነበኝ😌
ቅኔ መማሬ በዚህ ህይወት ማለፌ በጣም አስደስቶኛል:: ለካ በእጅ የያዙት ወርቅ የሚባለው ቅኔ እየዘርፍኩ አስተውየው አላቅም ነበር ::የቅኔን ብርሃን ያበራችሁልኝ መምህር ዘለዓለም ዘወረብ መምህር ጌዴዎን ዘጎንደር ምስጋናየ በያላችሁበት ይድረሳችሁ...ይህ የጉባኤ ህይወቴ ነው::
ዛሬ ይችን የመሰለች ትውልድን ቀርፃ ያሳደገች ቤቴክርስቴያን ዘምተውባት ስታይ በጣም ይበሰጫል!! ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር!!
❤እኔ ወጣት ነኝ ፍቅረ እስከ መቃብርን 6ኛ ክፍል እያለሁ ነው አማርኛ አስተማሪያችን ሁሌ ሲገባ ራድዮ ይዞ ያሰማኝ እና ያንን ጊዜ ናፊኩት መምህር አብዱ አመሰግናለሁ ይሄንን የፊልሙን ዳይሬክተር የማያመሰግን አይኖርም መቼስ እንደው አግኝቼህ ባስፈርምህ ደስ ይለኛል. . . እናመሠግናለን
ዋዉ የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ ወደፊት💪💪💪💪💪💪💪💪💪
Etve ግን ትልቅ ስህተታችሁ ቀለም በጥብጣ ፊደልን ቀርፃ የሀገርን ፍቅር ወግን ልማድ ባህልን ትውልድን እንድህ በስነ ምግባር አንጻ ለዚህ ትውልድ ያስተላለፈችዋን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤቴ_ ክርስቲያንን አለማመስገናችሁ በጣም ይደብራል ክምር 😢 ።
ክብር ለቤቴ ክርስቲያን ሊቃውንት አባቶቻችን ይሁን❤❤❤🎉 ክብር ለእናት ቤቴክርስቲያ ይሁን እናቴ ቅድስት ቤቴ ክርስቲያን አንች የሊቃውንት የጠበብት እናት ክብር ይግባሽ ❤❤❤❤❤
ክብር ለደጉ የሀገራችን ገበሬ በሰፊው አምርቶ በሰፊው ህዝብን ለሚመግብ ክብር ይሁን ።
አይ አንተ ጊዜ ወደየት ነህ 😢እባክህ ተመልሰህ ናልን ❤😊
ትንሽ አላሽቃበትሺም ምነው ቂቤ አንትሩልኝ አልሽሳ 😂
@@anisweet4130 Mnm alakabedech ewunet new yetenagerechw
የምትፅፈው ቀለምኮ የእትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቀለም በጥብጣ የቀመረችው ነው እናንተ አላቹሁ እንጂ ታርክ የላቹሁ ታርክ አታውቁ @@anisweet4130
@@anisweet4130 ይሄንንም ሀቅ ልትሸመጥጥ እንዳይሆን ሆሆሆ
ኢትቪ ምን ይበል እቢተኛው አብይ እየዘወረው ልጆቿ እየታረዱ ጭጭ የሚል ሰው በሚዲያው እንዲያመሰግናት አንጠብቅም😢
እውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፊልም በሌሎች ቋንቋዎችም ቢተረጎም እላለሁ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽን ይመልስልን
የአማራ እናት ማህፀን ይለምልም❤❤ከምር በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ለምን ተቋረጠ😢😢እምዬ ተዋህዶ ❤
ትረካ ውን ሰምቻለሁ።መጽሐፉ ን ሁለቴ አንብቤያለሁ። ፊልሙን ደሞ በጣም በተለዬ መንፈስ እያየሁት ነው።እውነት ጊዜ የማይሽረው ታላቅ ሥራ ነው።በርቱልን
ይሄ ቦጋለ የሚባል ሰው ያስደምመኛል
Betam
ኧረ ስንቱ
ዋርካ ነው
ፊልም ሚባል ነገር አይቶ ማያቅ ሰው በዚህ ልክ ሲተውን ዋው
endat endezih gin.....rase bogale be getse bahirew yalew nefise zerto endayihon
አራተኛው ክፍል ተለቀቀ ብዬ እየዘለልኩ ስመጣ ተደፍቼ ነበር 😂
😂😂😂😂😂😂😂
ያንተውስ ቀላል ነው እኔ ፊልሙን እያየሁ እራት ስበላ አፌን ስቸው ነበር
አዘሸ
😂😂@@Wegemittv
አውን አገኘሽው?😎😎@@Wegemittv
ገና ድራማዉ ሲጀምር እግዚኣብሔር እረኛዬ ነዉ እያለ ሲጀምር የተሰማኝን ደስታ የእግዚአብር ፍቅር ልገልልጸዉ አልችልም ዝም ብሎ እባዬ ሲዉርድ ግን አስታዉስ ነበር❤❤❤
አያቦጋለን ሁኜ ወዴን የመሰለች ሚስት እዲሰጠኝ ተደፍቸ እፀልያለሁ ከደራሲ እሰከ ተዋናይ እድሜ ይስጣችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ሁሉም ነገር ተስተካክሎ ቀጣይ እደሚለቀቅ ተስፋ አለኝ
ጎበዝ ከእንደወርቅ የነጠረ ባህልና ሕዝብ መሐል መፈጠሬ ፀሎታቸውና መርቃናቸው የተቀደሰ ነው:: ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ ቢሆንም የነዚህ ወርቅ ባሕል ጭማቂ ነኝ:: የመማርና የማስተማር የስራ ስልጣኔዎች ወጉ ባሕሉ ለኛ ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆንየአለም ሕዝብ እንደ አስርቱ ቃላት የሚመከርበት ነው:: ብዙ ባልኩኝ ይህ ፊልም ደሜን አቅጥኖ ነገን አሁን አሁን አለኝ::
ሶሚክን የምወደው በምክንያት ነው አስባችሁታል ሰብለን ወንጌልን ታዋቂ አርቲስ ቢተውን ሁላችንም የራሳችን ሰብለና በዛብህ አሉ ካሁን በኋላ ህነዚህ ናቸው የኛ ሰብለና በዛብህ እናመሰግናለን ሶሚክዬ#🙏🙏
Eyasebkut neber
በጣም ጥሩ እይታ ነው👍 በዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን🙏
የምራቹን ነው
የኛን ወይም ሁሉም በራሱ የሳላትን ሰብለንማ ቀሙን እኮ ይሄን እንዴት መረዳት ያቅታቹኋል
ሰብለ ወይም መጸሀፍ ላይ ያሉትን በሙሉ ሰዎች በራሳችን የሳልነው ቀሙን ይሄ ደሞ እኔ የተሻለ አውቃታለው ይች ናት ማለት ራስ ወዳድነት ነው የሚመስለኝ
እጅግበጣም ትክክል ይሄኔ ከቲክቶከር ከታዋቂ አርቲስት ቢሆን ኖሮ ፊልሙ ይቀፍ ነበር ግን ድንቅ ብቃት ሰዎቹ እና ባህርያቸው አንዳይነት የሆኑ ሰዎችን ከየት እንዳገኛቸው ራሱ ይገርማል
@@lelijoch6377እስኪ የሰብለን ፎቶ ቴሌግራም ላይ ላክልኝ😂😂😂😂
ኢትዮጵያዊነትን የምናይበት ድራማ❤ ምን አለ እግዚአብሔር ይንን ዘመን ቢመልስልን🤲 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የጥንቷን የምናይበት 😭😭😭
ኧረ እሆስ ዘመን አይመለስ በዝባዘዥ ስርአት ነው ገበሬ እንደ ሰው የማቆጠርበት ዘመን ነበር ግን ማህበረሰቡ ደስ ይላል
እባካችሁ እሄንን የመሰለ ምርጥ ስራ ሀይማኖት ስር ለመሸጎጥ አትጣጣሩ ይህ አንዱ የኢትዮጵያ መልክ ነው የሰሩት አክብረውናል እና እናመስግናቸው ለቀጣይ ስራም እናበርታቸው ሀገሬ ማንነቴ ይቺ ናት ገና ብዙም ይቀረናል
አመሰግናለው ማለት ምፈልገውን ስለአልክልኝ
ምንድነው መሾጎጥ ወንድም እኛኦርቶዶክሶች በሀይማኖታችን እንኮራለን ስለዚህ በአደባባይ በኦርቶዶክስነታችን እንደምንኮራ ነው የተናገርነው ክፉቃል እናንተን አልተናገርን ምንድነው አትርሱኝ ምትሉት እኛ እኮእናንተን ቼክ አናረጋችሁም እናንተግን ሁሌ ስለእኛ ሀይማኖት በተወራቁጥር ገብታችሁ መፈትፉት ትወዳላችሁ ኤጭ አሁንስ ሰለቻችሁኝ
watching from Jimma ❤❤❤አሁን ገና ኢትዮጵያ ፊልም ሰራች። ፀዴ ቀረፃ፣ የሚገርም acting. ገለቶማ። ወደነዋል❤❤❤
ቦቲያም ይህ ሕዝብ ነው ሁሉን አስተምሮ ከዚህ ያደረስህ
@@yonasfikir7200eski afachihun atekfetu sew gid endinagerachihu atargu mn ale leju teru negr endahone new yetenagerw sew Atasedibun Be Amara Sem Poetikam Atesru Bezih ethiopiweyinetn andinetn sebeku
@@yonasfikir7200 አሁን ስድቡን ምን አመጣዉ ፊልሙን አዳነቀ እንጂ ምን አለ? ኧረ ነዉር ነዉ::
@@yonasfikir7200የአማራ ህዝብ ስነመግባር አለው እንትን ግን አይወክልም ስድብ ምን አመጣው ጋጠ ወጥ
ጋሽ ቦጋለ ታማኝና ታታሪ ባል
መፀህፉን ሳነብ ያለቀስኩትን አረሳውም
አያ ቦጋለና ውድነሽ አንጀቴን ነው የሚበሉት😢
You are right,l couldn't control my tear while I was reading the book for the first time when I was a student at university in 2004.
እውነት ነው ፍቅር እስከ መቃብርን ሳስብ መጀመሪያ የሚታዩኝ እነሱ ናቸው😍❤
የቱላይ ነው እሚገኘው ንገሪኝ እረስቸነው
ይለያሉ ማሪያምን ሳያቸዉ ያስለቅሱኛል መዋደዳቸዉ መከባበራቸዉ❤❤❤
እንደእውነተኛ ነገር በጣም ያሳዝኑኛል።
Aya Bogale's got golden voice ... ድምፁ ይገርማል። ደሞ ተዋንያኖቹ ከየት ነው ያመጣዋቸው 🤔ሁሉም የማላውቃቸው ግን የሚያስገርሙ🥰🥰🥰🥰
ጐጃሜ ነን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ😅
Ke bichena 💪💪💪💪
@@RobelMengist-x7iብቸና ዲማ ጊዮርጊስ ❤
አባቴ ደብረ ማርቆስ ነው
❤ My gojam 💚💛❤️💪💪🙏🙏
አለን ♥️♥️♥️
እሥኪ ምጥ ላይ እንደኔ አምላኩን ያመሠገነ የሚደንቅ አምላክ ሀኪም የማያሻው ፅናት እምነት ብቻ ዋው❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ተስፋ ❤️ EBC ለኢትዮጵያ ሲኒማ አዲስ ምእራፍ ከፈተ። አፍሪካም አለምም ይህን ማየት አለበት። ሰብታይትል ቢኖረው ልካም ይመስሉኛል።
መፅሀፍን ካነበብሁት በዃላ በድራማ መልክ መቼ ተሰርቶ አየው ይሆን ብየ አስብ ነበር ....ሰውመሆን ክብር ይገባሀል👍🙏 sound, light, yesewochu getsebahryat yeleyal ewnt👏👏
ቆንጆ ነው የሰራቹህት የቤተክርስቲያን ውስጥ ሲን (የወሬው) ፓርት ባይደገም ደስ ይለኛል በተረፈ ደስተኛ ነኝ
የመፅሀፋ ወዝ ምን ሆነና?
ነገሮችን ባህል ወግ ልማድን ፖለቲካ አስተዳደርን አንድም ሳያስቀር ግልፅ አድርጎ መፃፉም አይደል።
Weregna sew yetim ale 😂
በጣም የሚያምር ባህል ትዉፊት ያላት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ሰላም አድርግልን 🙏🙏
አያ ቦጋለ እና ግሩም ኤርሚያስ አይመሳሰሉም ወገን❤ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው🎉🎉❤❤
😂እኔ እራሱ ጉሩም ኤሪሚያስ መስሎኚ ነበሪ መታ መሆን አለባቸው
@@Gggg-gl8hpኧረ አይተዋወቁም ያክስቴ ልጅ ነዉ ቦጋለ የዲማ ሰዉ ነዉ
የሆነ ሰውን ሰውን መስሎኝ ነበር አንተ ስትል መጣልኝ
ግሩም ኤርሚያስ ቢሠራው ይበላሽ ነበር።
adelem endi😳
የእውነት ይህ ለታርክ የሚቀመጥ ነው ትልቅ ሚስጥር የያዘ ነው ክብር ለሀዲስ አለምአየሁ እናንተም በዝህ ደርጃ ተጨንቃቹህ ልክ ስላሳያቹሁን ክበሩልን
ቃላት የለኝም !ይህ ባህላችን , ታሪካችን ነዉ. ሰዉመሆን በጣም እናመሰግናለን ቦጋለ አንደኛ
ግሩም ትወና ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን እንዲህ እፁብ ድንቅ አድርጋችሁ ስላቀረባችሁልን ❤🎉
አሜን አሜን አሜን
ሰው መሆን ግን ምንም ለማለት ቃላት አጣሁልህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እናመሰግናለን ማሪያምን!!!!!!!!!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የበዛብህ ወላጆች በሚገርም ሁኔታ እየተወኑት ነው። እስከመጨረሻው የሚዘልቅ ገፀ ባህሪ ተሰቷቸው ቢሆን ደስታየ ነበር።ለአብነት የጉዱ ካሣንና የእንቆጳን:
አቤት ውበት አቤት ለዛ አቤት ስረአት እምዬ ተዋህዶ
እናመሰግናለን በዚህ ሰአት ይሄንን የመሠለ ታሪክ ስላቀረባችሁልን
ምርጥ ድራማ አማራዬ የኔ ባለ ታሪክ ህዝብ ይሄም ያልፍ ይሆናል 😢
ኪኪኪኪካ የውስን ባለፀጎች የበሰዙሀን ደመሸ መጣጭ ፊውዳሎች ለሠይመለስ ተቀብሮ ተረስቶ አሀሐን....
.....
የደሀን ደም መጣጩ ስርአት ፈርሶና ኤዲሁም በውርደት ተገድሶ አሁን የዘራውን እያጨደና ገፈቱን እነቀመሳት ነው ደም ትጮሀየች አለቀ አትቀበዝበዙ አፉቹን ዝጉና ፊልምን ከላይ ከላይ እንነው
@@adanchetesfaye285 ዝጊ የግም ልጂ 😤
@@adanchetesfaye285እሰይ እንኳን ነገስታቱም ባለሀገሩም ገበሬውም ሁሉም የኛ የአማራ ህዝብ ታሪክ ነው። ስለዚህ እዚ እየመጣህ አፍህን አትክፈት። የፊውዳል ስርአት በአውሮፖ በቻይና ወዘተ የነበረ ነው አዲስ ነገር አይደለም ምድረ እንከፍ አማራን መናገር አትችሉም
@@adanchetesfaye285ተቃጠይ ዝፍጥ😡😡 አማራ የባላባት የነገስታት የገበሬ የብራና የፅሁፍ የሀይማኖት የቅኔ ባለቤት❤️❤️ ነገስታቱም ገበሬውም ሁሉም የኛ ናቸው እርር በይ አዳሜ
ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው ደስየሚል ደግሞ አካባቢውን በከፊል ሰለማውቀው መሰለኝ ቋንቋው እራሱ ሲነገር መስማት ናፍቆኝ ነበር ሀገሯችን ሰላም ያድርግልንETVከልብ እናመሰግናለን❤
ክብር በዛን ዘመን ይህንን የመሰለ ስነ ፅሁፍ ላቀረቡልን ክቡር ዶ/ር ሃዲስ አለማየሁ
አንድ ቀን እንደዚህ እንደሚሆን መፅሐፍን ሳነበው ጠብቄ ነበር መልካም ነው።
የአርት ባለሙያወች ዴርቶ ጋዳንም አስቡበት መልካም ዘመን!!❤
በምድር ላይ ሶስት ጊዜ ነብስ የዘራ ቢኖር ፍቅር እስከመቃብር ብቻ ይመስለኝል።አንደኛ በድርሰቱ ሁለተኛ በትረካው ሶስተኛው ደግሞ በፊልም
ውብ ባህል ትሁት ህዝብ ምርጥ ምርጥ ድራማ ፍቅር እስከመቃብር ❤ እናመሰግናለን
አያ ቦጋለ ምርጥ ባል ❤❤❤ እውነት ፍቅርን መከባበርን ከበዛብህ አባት እና እናት እንማር ውዴ ብሎ አጠራሩ እራሱ አንጀት ይበላል 😭😭
በጣም ግሩም የፊልሙ ማጀብያ ክላሲካል በደምብ ላዳመጠው ወደ ማታውቀው ዓለም ይዞህ ይሄዳል ። መብራት, የድምጽ ጥራት, የልብስ አመራረጥ, በኔ ዘመን እንዲህ ያለ ፊልም በሁሉም ግሩም የሆነ ስላየሁ ፈጣሪ ይመስገን "ሰው መሆን " እግዚአብሔር ይባርክህ ገና ብዙ ታሳየናለህ!!!!!!
ክፍል 4 ደግሞ ይለያል ።
ውዴ .......... ዉዴ....... ጣፋጭ አንደበት
ግሩም ትወና ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን እንዲህ እፁብ ድንቅ አድርጋችሁ ስላቀረባችሁልን
መፀሓፉን እና ትረካውን ደጋግሜ ነበር ያነበብኩት እና የሰማሁት፤ አሁን ፊልሙን ሳይ በአእምሮየ ሰርቼው የነበረው ፊልም በለጠብኝ። የማየው ሁሉ ግን የኢትዮጵያ በተለይ የሰሜኑ ባህላዊ ትምህርት ነው የሆነብኝ።
ይህንን ትልቅ ክብር ያለው መፀሓፍ ወደ ፊልም ለቀየራቹሁ ልባዊ ምስጋና እልካለሁ።
የማልወደዉ EBC በዚህ ድራማ ምክንያት Subscribe አደረኩት 😂😂🎉🎉🎉
አይዞን ብዙዎቻችን ነን😂😂😂
Enem kmer le fiker ewkemkaber sel 😂
Enem😂😂😂
😅😅😅😅 እኔስ ብትይ ጭራሽ አይቼውም አላውቅ ነበረ
እኔም 😊😂😂😂
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐገር ናት ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች 💚💛❤️🙏🏾
ማንበብ ለማይወድ ለዚህ ዘመን ትዉልድ ምርጥ ስጦታ ❤❤❤
ጋሽ ሀዲስ አለማየሁ ነፍሶዎ በሠላም ትረፍ
የኛንም ዘመን በፍቅር ገዝተውታል።
ስነ ጽሁፍ በርሰዎ ዘመን ፈገግ ብላ ነበር
ለሠጡን ሁሉ እግዜር ይስጥልን
ጋሼ ከመቃብር በላይ ነወት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@woo12341ለኛ ይሄ በቂያችን ነው
ፍቅር እከመቃብርን ሳነብ 7 ክፍል ተማሪ ነበርኩ ትረካውን ሳዳምጥ ከባሌ ጋር ፊሊሙን ደሞ በስደት ቀጥላቹ ዴርቶጋዳን ስሩልን
የሃገራችንን ጥጋብና ትእቢት ደሃን እንደ እንሰሳ ማየት ይግፍ ጥግ ሁሉን ያካተተ ድንቅና እውነተኛ መፅሃፍ😮
በጣም የሚገርም ስራ ነው መጽሃፍን በተሰራበት ባህልና ወግ ወቅት ትውፊት በዚህ መልኩ መሰራቱ ያስደስታል።የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለሃገራችን ታላቅ ባለውለታ ነች።ይህ ደግና የዋህ ህዝብም ታላቅ ባለውለታ የሃገር ዋልታ ነው። አያ ቦጋለና እመት ውድነሽ በዛብህ❤❤❤❤የስም አጠራር ክብር መስጠት በዚህ መልካም ህዝብ ይታያል" እመት አያ..."
በዛብህ ና እናቱን ሳላደንቅ አላልፍም ።ኢትዮጵያዊ ቃና ያለበት ፊልም ነው እናመሰግናለን
ፍቅር እስከመቃብር የምርጦዎች ምርጥ ተከታታይ ድራማ 💚💛❤
Set sate ena meche new ምታየው???
በሳምንት አርብ አርብ@@FitseYenatawleg
የሚገርም ካስት የሚገርም ላይት የሚገርም ኮስቹም ዳይሬክተሩ ተባረክ የኛ ትውልድ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏
አሁን ገና የኢትዮጵያን ታሪክ ፧ ባህልና ትውፊት የሚመጥን ስራ አየሁ:: እናመሰግናለን
The producer,the director and all whom participated in this amazing sitcom ❤❤❤❤
ETV ይህን የመሰለ ፀዳ ያለ ሀገራችንን የሚያኮራ ማንም ሊያየው የሚገባ ልብ አንጠልጣይ ታሪካዊ ፊልም በማቅረቡ ክብር ምስጋና ይገባዋል።❤❤❤
ክብር ለታላቁ ደራሲ ጋሽ ሀዲስ አለማዮሁ ለዚህ ድንቅ ስራ ለሰጡን ከልብ እናመሰግናለን ነብስ ይማር።
ለምርጡ ተዋናይ ለአርቲስት ጋሽ ወጋየሁ ንጋቱ ይሄን የመሰለ ድንቅ መፅሀፍ ለጆሮአችን በሚያረካ ልባችን በሚያንጠለጥል አተራረክ ማራኪ አቀራረብ ላስደመጠን ከልብ እናመሰግናለን ነብስይማር።
ለዳይሬክተር ሰውመሆን ይስማው ልክ እንደስም ሰው የሆነ ስራ ከፍ ያለ ድንቅ ስራ ከልብ እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ።
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
የእግዚአብሔር መንግሥት ብቸኛው መገኛ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን እና የህይወታችን ጌታ በማረግ ነው።
ኢየሱስ ያድናል፣ በሱ እመን አትፀፀትም። ሰላምና እሪካታ በሱ ብቻ ነው ምገኘው።
እናንተ በየሄዳችሁበት ነው አደል ኩሳችሁን የምትጥሉት እሥኪ እዚህ እንኳን ተውን እንዝናናበት! በየመንገዱ የምታደርቁን ይበቃል! መናፍቃን!
አዲስ አማኝ ጳጳስ የሆነ ይመስለዋል፡፡
አዎ። እኛ ኦርቶዶክሳዊያን በእየሱስ ክርስቶስ እናምናለን እናመልካለንም። በእየሱስ ክርስቶስ ከማመናችንም የተነሳ እርሱ የመረጣቸውን ከፍ ከፍ ያደረጋቸውንም እናምንባቸዋለን እናከብራቸዋለን አናስባቸዋለን።ፃድቃን ሳማዕታት መላዕክትንም የምናምንባቸው አምላክ ናቸው ብለን ሳይሆን በትክክለኛው መንገድ ስለመሆናቸው እና ስለመመረጣቸው ፀጋም ስለማግኘታቸው ከአምላክ በተሰጣቸውንም ፀጋ እኛን መርዳት ስለመቻላቸው ነው።
እኛ የድሮ ጴንጤ ነን ተውን።
@@habtamubelete5794አፌ ቁርጥ ይበልልህ!!!