ፈሪሀ ክፍል 169

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ RUclips: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official RUclips Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek

Комментарии • 955

  • @taralema6070
    @taralema6070 2 года назад +63

    ፕ የኔ ቆጆ ፈሪሀ እዲህ ነው ጠላትን ድቫቅ መምታት አብሶ ለኢሚር አባትና እናት የፅዳት ልጅ ሲሉሽ ለበሩ እንኳን የኦናል ሆቴል ተካፍይ ሆሽ👌😍💪

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 7 месяцев назад +1

      በጣም አደንቃታለሁ 💕

    • @foziy-d1s
      @foziy-d1s Месяц назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fetawitaboa-i1i
    @fetawitaboa-i1i 2 года назад +232

    ማነው ይሄን ድራማ እስከ አሁን እየደጋገመ ሚያየው😍😊

  • @ourgamalak7607
    @ourgamalak7607 5 лет назад +150

    ወይኔ ፈሪሀ ምን ላርግሽ የገባሽ ወድ እኮነሽ ሁሌም አሸናፊነሽ እኮ

  • @ዜድነኝየቤተሰቦቸናፋቂየአ

    ውይ ፈሪሀ ሀብታም በመሆንሽ ደስ ብሎኛል ደግ አደረግሻቸው

  • @zuzuyetube3312
    @zuzuyetube3312 3 года назад +170

    ወይ ሌቫንት ከሰዉ የማይጠብቅ አፍቃሪ ወንዳወንድ ልዩ ሰዉ ነዉ ❤❤❤

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 2 года назад +4

      ሌባት ቀደም አሪፍ ነበር አሁን ግን ጠለዉት ምክንያቱም ፈሪሀን ከባሏ ለይቶ ወሠዳት ይገርማል😱

    • @Yነኝነፍጠኛው
      @Yነኝነፍጠኛው 2 года назад

      አንች እምሳም ተወድሽ

    • @ፋፊወሎየዋ-ደ9ጀ
      @ፋፊወሎየዋ-ደ9ጀ 2 года назад

      @@Yነኝነፍጠኛው 😳😳😳😂😂

    • @zkiya989
      @zkiya989 2 года назад

      @@Yነኝነፍጠኛው 🤣🤣

    • @meharinetsereab8086
      @meharinetsereab8086 2 года назад

      @@naseematariq2142 lvvvvva

  • @Menbi-b3r
    @Menbi-b3r 5 месяцев назад +18

    ወይ ፈሪሀ የኔ ጀግና የፅዳት ልጅ ሲሉሽ አንቺ ግን ሀብታም ሆነሽ አብረሻቸው ሆቴል ውስጥ መስራት ጀመርሽ የኔ ጎበዝ እኮ ነሽ ፈሪሀ ኢሚር አንተ ደግሞ አናደኸኛል

  • @meronleulekal843
    @meronleulekal843 2 года назад +75

    ሁሉም ሰው ከሶስት አመት በኋላ ከየኮበለለበት እየተመለሰ ነው 😄😄😄

    • @betelove1798
      @betelove1798 Год назад +2

      ክክክክክእኮ ይገርማል 😂😂😂😂

    • @zahraz9376
      @zahraz9376 Год назад +3

      እደዚህ ኮሚት ያሳቀኝ የለም🤣🤣🤣

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Год назад

      😂😂😂😂

    • @VipVip-ii1ox
      @VipVip-ii1ox Год назад +2

      እረ በሣቅ እኔ ራሡ እያልኩነበር😂😂😂

    • @rabiaaamani6888
      @rabiaaamani6888 Год назад

      😂😂😂

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 года назад +20

    ሰርገኛወች ፈሪሀን ሲያዩ አፉቸዉን ከፍተዉ ቀሩ🤣🤣🤣ኢሜር ና ኤስ ደርቀዉ ቀሩ🤣🤣
    ፈሪሀየ የኔዉድ አዝናለሁ ያንሁሉ ስቃይ አሳልፋቹሁ እደዚህ መሆን የለባቹሁም ነበር ግን ሀብታም ሆነሽ ከነሱ እኩል በመሆንሽ በጣም ደስ ብሎኛል ግን አሸናፊ ነሽመቸምቢሆን 💔💔💔❤❤❤

    • @ተከርብቻለሁ
      @ተከርብቻለሁ 2 года назад +2

      በጣም ❤

    • @Amuki-j6e
      @Amuki-j6e Год назад

      Awo wdde tkikl nash . Dagmo farihan enna Levant siyayu hullum afachawn kaftaw qarru😅😅😅😅😅😅

  • @appuae6948
    @appuae6948 4 года назад +34

    ፈሪሀ ውዴ ችርስ አለችውኮ የኔ ቅመም ህዝቡን አፈዘዝሽው ኢሜር ስሙን። ቀለበት እያረክነው ልብህ ግን ከፈሪሀነው ክክክክክክእውነት አሳከኝ በስራህነው

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 4 года назад +195

    ከምር ይሄ ፊልም እብድ አረገኝ ስንት ጊዜ ነው ደጋግሜ የአየሁት 😍😍❤️❤️❤️

  • @HanaGerma-j7r
    @HanaGerma-j7r 5 месяцев назад +10

    ሁሉም አድ ላይ ኮበለሉ አድ ላይ ደሞ ተመለሱ ለማንኛውም ፈሪሀና ሀዴ ልዩ ናቹ❤❤❤❤❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 7 месяцев назад +4

    ፈሪሀዬ በጣም ነው የማደንቅሽ ከበፊት ጀምሬ ዛሬ እዚክ ላይ ደርሰሽ አንችን የፅዳት ሰራተኛ ልጅ እያሉ ሲያቋሽሹሽ ከነበሩት ሰዊች በልጠሽ ተለውጠሽ ስላየሁሽ ጎበዝ ህይወት እንደዚክ ነች 💕💕💕

  • @mymathermaryam812
    @mymathermaryam812 3 года назад +22

    ኣረ ረ ፈሪሃዬ የኔ ልእልት ብምኽንያት ነኝ የሚወድሽ☝💋💋💋

  • @hgygyuhh8202
    @hgygyuhh8202 5 лет назад +100

    ፈሪያ የኔማር አድናቂሽነኝ

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 лет назад +91

    ፈሪሐ ውዴ ህዝቡን አፈዘሻቸው ስወድሽ የኔ ቅመም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aminatweloyewa2882
    @aminatweloyewa2882 5 лет назад +44

    አይይይ ኢሚር በፈሪሀ ጊዜ ቤትህ ምርጥ ነበር ምግብ ሰርታ አንተን ትጠብቅ ነበር ኤይስ ግን አዝረክርካዉ ተኝታ አገኘሀት እናም አዝነህ ተመለስክ በእዉነት ያሳዝናል አይዞህ ለበጎነዉ

    • @milonmilon3481
      @milonmilon3481 4 года назад +1

      እውነት

    • @appuae6948
      @appuae6948 4 года назад

      እውነትሽን ነ ሀሀሀ

    • @appuae6948
      @appuae6948 4 года назад +1

      የኔናት ትክክልነሽ ሰርታ መጠበቅ ብቻ ሳይሆን ቁጅናዋጋር ታምራለች እግድህ በስራውነው

    • @دحوم8العنزي
      @دحوم8العنزي 2 года назад

      ሳህ ወላ😂😂

  • @almazalemu5966
    @almazalemu5966 5 лет назад +41

    ወይ አሁንሥ አዘኖኩኝ በጣም የፈሪሀና የኢማርመለያየት በጣም አስጨነቀኝ መህመትም ሚስትህበጣም ባለጌናት

  • @hshhdu5060
    @hshhdu5060 3 года назад +44

    ለፈሪሀቃላትያጥረኛል የሴቶቹአለቃ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴናፈቅሽኝልኑርተደብቃ

    እኔ ፈሪሀን ለማየት አይደለም የምገባው ኮሜንቶች በጣም ታዝናኙኝ አላችሁ ኑሩልኝ አቦ ይመቻችሁ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 года назад +16

    አይኢሜር ፈሪሀኮ በስአቱ ምሳ እራት ቁርስ አዘጋጂታነበር እምጠብቅህ 💔😭ግን ኤስ ሰክራና የበላችበትን ሳታነሳ ነዉ የተኛቺዉ🤣🤣🤣🙈🙈የፈሪሀ መጥቀምና መጉዳት አሁን ይሰማሀል ግን ላተም ሆነ ለፈሪሀ ይሄ አይገባቹሁም ነበር ብትደማመጡ እደዚህ አትሆኑም ነበር ምንዋጋ አለዉ መደማመጥ እሚባል ነገር አታቁም ብቻ ብዙትምህርት አለዉ ቀጥሉበት 💔💔❤❤❤💔😭😭😭😭

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ Год назад

      😂አች ግን የኮሜንት ሱስ አለብሺ እደእኔ

    • @FtsumGher
      @FtsumGher 8 месяцев назад +1

      Ere ante tleyalek yemr yemusemuh ymesl endale tsafkew eko

    • @ZssZss-hj3tr
      @ZssZss-hj3tr 7 месяцев назад

      እደት እደሣኩ😂😂😂

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 7 месяцев назад

      @@መሲቲቲዩብ አወ🤣

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 7 месяцев назад

      @@ZssZss-hj3tr ሳቂ🤣

  • @ZssZss-hj3tr
    @ZssZss-hj3tr 7 месяцев назад +11

    አያቺሁ እማይቀየር ነገር የለም የፅዳልይሢሎት ፈሪሀን ተቀይራ አሣየቻቸዉ ጀግና
    💪

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 7 месяцев назад

      በጣም ጀግና አይገልፃትም 👌

  • @AyonalamMhz
    @AyonalamMhz Год назад +13

    ኮመንት ሳነብ ፊልሙን ሳላይ ያልቃል መልሽ ወደኃላ መመለሰስ 😀😀😀😀😀😀

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 года назад +11

    የኔዉድ ፈሪሀየ ማር ሠራሽላቸዉ ደግ አደረግሽ💖💖💖💖❤❤❤❤😍😍😍😘😘🙏

  • @ወለላዥ
    @ወለላዥ Год назад +9

    ዋይ ፈርሀ የኔ ጅግና 💟💟💟💘💘💘ሳወድሸ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    እንደ ሌቫንት ቅመም ሰው አለ ምርጥ ነው ስወደው

  • @SameeraSaad-os3qy
    @SameeraSaad-os3qy Год назад +4

    ወይ የሀ ፍልም ስንት ግዜ እንደየሁት😮😮😮😮

  • @hjjdhndbhsh9339
    @hjjdhndbhsh9339 4 года назад +11

    ፈሪሀየየኔ ውድ አድናቂሽ ነኝ ❤🌹😘

  • @aa-kp7ls
    @aa-kp7ls 4 года назад +13

    ኡፍፍፍ ፈሪሀ ኢሚር ይታረቁ ከኢሤጋያሥጠላል ኢሚር ፈሪሀእወይ ሥወዳት 💞💞💞💋💋💋

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 лет назад +88

    ዋው ፈሪሐ ውዴ አንቺን ሲያይ ኢሚር ደርቆ ቀረ

  • @ትግስትጋሻው
    @ትግስትጋሻው 18 дней назад +2

    ፈሪሀ በጣም ነው እማደግሽ ጀግና ጠላትን እድህነው ማቃጠል ደሞ እደት እዳማረብሽ የኔቆጮ❤❤❤❤❤❤

  • @ZuzubintTesfaye
    @ZuzubintTesfaye Год назад +5

    ፈሪሀ የሴቶች በላይ አፍዘዘቻቼውኮ😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 года назад +17

    ይገርማል ኤስን ያፉዝ ሰብራይዝ አረጋት ኤሜርን ፈሪሀ ሰብራይዝ አረገችዉ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @KalkidanGrd
    @KalkidanGrd 2 месяца назад +3

    ፍርሃት በጣም አደነቁሽ በውነት ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ

  • @fuzmuhmammed3707
    @fuzmuhmammed3707 4 года назад +46

    ህወት እንደዚህ ናት ወዶች ደግሞ እሚታመነወ ከስንት አንድ ነወ አይ ፈራሀ በጣም አድናቂሽ ነኝ አንች ፍቅር እንጂ ብር አልፈለግሽም ነበር ግን እሱ

  • @aminatjemal2974
    @aminatjemal2974 5 лет назад +30

    ኤሚር ይገባሀል ፈሪሀዬ የኔ ማር አይዞሽ

    • @adelalghafri2071
      @adelalghafri2071 4 года назад

      አይገባውም ለሷ ብዙ ዋጋ ከፍሏል እናም አልጠበቀቺውም ለውሳኔው

    • @fikerteatlabacwe356
      @fikerteatlabacwe356 3 года назад +3

      ያወዛግባል፡በኔ፡በኩል፡በማንም፡ላይ፡አልፈርድም

  • @kahisuhagos4071
    @kahisuhagos4071 Год назад +5

    አስ በጣም ነኝ የምጣላሽ ግን ቀንቸ ሞሁኑ ኣለበት የቀናሀዉ በፈረሀ ስም ሞሆኑ ኣለበት 😂😂 ግን በጣም ኣዝነለዉ የእዉነት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @علمح-ص1ر
    @علمح-ص1ر 5 лет назад +79

    ፈርሃየ። ህዝቡን ኣፈዘዝሽዉ። ስወድሽ

  • @kadegahalreqa2459
    @kadegahalreqa2459 5 лет назад +66

    ውይ ፈሪሀና ኤስ ሰማይና ምድር ኤስ ዝርክርክ ናት የበላችበትንኳ አታነሳውምደ ኢሚር ደሞ ያሳዝነኛን ሞኝነቱ እደት ያጉዝን ለማሸነፍ ብሎ ትዳር ሊመሰርት ወሰነ ያለ ፍቅር ለሌላ ሰው ብሎ ሂወቱን ዝብርቅርቅ አደረገው ይሄ ፊልም የተጋነነ ነው በእውነቱ አለም እደኢሚር አይነት ሞኝ የለም

  • @ጽግውግውግውኝውኝውኝ
    @ጽግውግውግውኝውኝውኝ 3 года назад +13

    እፉፉፉፉ ፈሪሀ ምን አባቴ ላርግሽ ማኛ እኮ ነህ 💋💋 ኢሚር ሀፉዝ ድፍት ባረገህ

    • @Amuki-j6e
      @Amuki-j6e Год назад

      Ere batman naw miyassqaw😂😂😂😂

  • @aminatjemal2974
    @aminatjemal2974 5 лет назад +107

    ልእልቷ ፈሪሀ የኔ ልዩ የሁሉ በላይ

  • @zab544
    @zab544 5 лет назад +52

    ፈሪሀ የኔ ዉድ የኔ ጀግነ ነሽ ስወድሽ ከልብ ነዉ አይዞሽ

  • @ኢስላምሠላምነው
    @ኢስላምሠላምነው 5 лет назад +159

    ወይ ትልቅ ስሕተት ፈሪሀ እና ኢምር እንደምትገነኚ እርግጠኛ ነኛ እውነተኛ ፍቅር ሊታመም ይችላል እንጂ በፍፅም አይሞትም

  • @cifufuugifuguig6271
    @cifufuugifuguig6271 4 года назад +21

    አድናቂሽ ነኝ ፈሪሃ ሁሉንም ውሃ አረግሽ አይ ኢሚር መሬት መሬት አሳየችህ ወንድ ናት መሞቷ ነው የሚያበሽቀው

  • @aaa3551
    @aaa3551 Год назад +30

    አቤት ኮሜት ከፊልሙ ይልቅ ኮሜቱ ፈታ ያደርጋል😂

  • @aal4746
    @aal4746 5 лет назад +52

    ፈሪሀ የኔቀበጥ ሁሉን አስፈዘዝሻቸው እኮ

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 6 месяцев назад

      በጣም❤❤😂

  • @sarasnvn9711
    @sarasnvn9711 2 года назад +8

    ኢሚር የ የሞተ አሳ መስለ አይፍቅር እንግድህ ቻለዉ የኔ ድንጋይ ራስ

  • @medinaali1637
    @medinaali1637 5 лет назад +28

    ሊቫት አዲናቂህ ነኚ ምርጥሠዉ

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 4 года назад +18

    ፈሪሀ ጀግኒት ኢትዮጵያዊ ወኔ ነው ያለሽ አስደስተሽኛል!

  • @abbaamuraad3628
    @abbaamuraad3628 5 лет назад +22

    ፈሪሀ ሙጤ ብቅ አለይ ወይ ሊባንት ውድድድድድ ክክክክክ

  • @hadramohammed8464
    @hadramohammed8464 4 года назад +21

    ዋው ፈሪሀ ልእልት እኮ ነሽ ስወድሽ💋💋💋💋💋👈

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 года назад +6

    መብቴን ላስከብር ነዉ የመጣሁት አላለችም ሰኒም ማፈሪያ ነሽ🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈

  • @ምራኝመንጉዱን
    @ምራኝመንጉዱን Год назад +17

    ጌታየ ሆይ እንደፈሪሀ ጀግና ሴት አድርገኝ

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 5 лет назад +66

    ኢሚር ፈሪሀን ሲያይ ፈዞቀረ

    • @connexioncnx5158
      @connexioncnx5158 4 года назад +2

      ፈሪሀን ስወድሽ የኔ ማር👌👌

    • @appuae6948
      @appuae6948 4 года назад +5

      በስራው ነው እህቴ ፈዞ የቀረው

  • @saraslam6564
    @saraslam6564 5 лет назад +65

    ጎበዝ ፈሪሀ ደፈረስሽባቸዉ ይገባቸዋል

  • @samirawetloves6053
    @samirawetloves6053 5 лет назад +55

    በናታቹ የፍቅር ነገር ልቀቅሉኝ የኔየ ድንጋይ ራስ ናፊቀኛለች

    • @BfHs-h6o
      @BfHs-h6o 2 месяца назад

      እናም ናፋቃኛለች

  • @mlove4025
    @mlove4025 4 года назад +9

    ፈሪሀ የኔ ውድ 🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹😍😍❤️❤️

  • @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ
    @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ 5 лет назад +18

    እእእእእእእህህህህህህ ፈሪሀና ኤሜር በጣም የገርም አሉ ሁሌም የሜወድት ሠው መርሳት እዴህ ቀላል አደለም አድቀን አብራችሁ ትሆን አላችሁ

  • @tiztaye
    @tiztaye Год назад +2

    ሁሌም የማይሰለቸኝ ድራማ 😢❤❤❤

  • @dhdjndjs4158
    @dhdjndjs4158 4 года назад +16

    ምህመት ፈሪሀን ቢሆን ይመታት ነበር ሰሂርን ግን ዝም አላት

  • @sasasasa7154
    @sasasasa7154 5 лет назад +114

    ፈሪሀ የኔ ልዩ በጣም ዉብ እኮ ነሽ

  • @kahasitgaltigray325
    @kahasitgaltigray325 3 года назад +48

    ኣምላኬ ሆይ እንደ ሌቫንት ኣፍቃሪ ወንድ ስጠኝ
    እስኪ ኣሜን በሉኝ

    • @batelham9990
      @batelham9990 2 года назад +2

      አሚን😍😍😍

    • @zerinaibrahim6056
      @zerinaibrahim6056 Год назад

      Amin

    • @ferihayy
      @ferihayy 4 месяца назад

      በጣም የምር ለሚወዱት ሠዉ ደሥታ መኖርነዉ😂😂

    • @SasssHsddf
      @SasssHsddf 2 месяца назад

      ኣሜን በእነት❤❤❤❤

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Год назад +2

    ሁሉም ደነገጡ 😂😂😂ፈሪሀ በተለይ ሀሊል ጋር ብመጭ ጥሩ ነበር😂😂😂

  • @etusamiloveshowfromsaudiar9678
    @etusamiloveshowfromsaudiar9678 5 лет назад +151

    ስላም ውዶቼ አንድም አረፍዳችሁ የ ሀንዴ አድናቂ ነኝ ላይክ ስጡኝ

  • @zenahzenaa6404
    @zenahzenaa6404 5 лет назад +96

    ዋውውውውው ዛሬ አንደኛ ነኝ ፖሊሥ ላይክ ግጩኝ ግን መኪና ጋ ያጋጭሽ እንዳትሉኝ ሥዴተኛ ነው ሆ

    • @MaryamMaryam-cb9ov
      @MaryamMaryam-cb9ov 5 лет назад +2

      ዉይ ማር አረ ምንም አይካብን እሺዬ ላይክ አድረጌልሻለሁ ማማዬ ጥቅሙ ግን ምንድን ነው ላይክ😂😂😂

    • @mominahabdo4218
      @mominahabdo4218 5 лет назад

      @@MaryamMaryam-cb9ov የኔም ጥያቄነው ይሄ መሩየ

    • @mominahabdo4218
      @mominahabdo4218 5 лет назад +1

      ላይክ ላይክ

    • @zenahzenaa6404
      @zenahzenaa6404 5 лет назад +1

      @@MaryamMaryam-cb9ov የኔ ማር በጣም አመሠግናለሁ ለላይቁ ለጥቅሙ እኔም ሢሉ ሠምቼ ነው ማሮቼ

    • @maryamalkh410
      @maryamalkh410 5 лет назад

      P

  • @hanichoyenobelehanichoyeno8664
    @hanichoyenobelehanichoyeno8664 5 лет назад +67

    ውይ ሊቫንት ውስጤ ነክ ለፍቅር መስዋእት መክፈል የምትችል ጀግና

    • @SasssHsddf
      @SasssHsddf 2 месяца назад

      ልክ እደ እንየ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BelgieAlyu
    @BelgieAlyu 3 дня назад

    ኮሜንቶች አፅናናችሁኝ ተባረኩ ጨንቆኝ ነበር😂በቃ ቆራጥነትን አዉጃችሆል ቡምም🎉🎉🎉ሀሉም የሚገባዉን አግኝቷል 😢ባልጠበቅነዉ መልኩ ቢሆንም ግድ ነዉ በቃ ህይወት ይቺ ነች😊

  • @finecomfinecom2009
    @finecomfinecom2009 5 лет назад +49

    አቤት ሰኒም ፈሪሀና ሌቫንት እጅ ለእጅ ሲያያዙ እንደት አባቷ ተቃጠለች

  • @KalkidanTitos
    @KalkidanTitos 3 месяца назад +1

    ፈሪሀ፣ጉልሱም፣ሀንዴ፣ላራ ጀግና ናቹ ያሰባችሁትን ፈፀማችሁ❤❤❤❤❤

  • @azizaaf6603
    @azizaaf6603 3 года назад +4

    ፈሪሀዬ የኔ ውብ ውብ እኮነሽ ክክክክክ ኢሜረ ገና ሲያያት ወሀ ነው የሆነው

  • @HfhHfjk
    @HfhHfjk 4 месяца назад +1

    ፈሪሀዬ የጀግኖች መጨረሻ ♥️🥰ይስጥሽ አድናቂሽነኝ ❤የኔ ጠካራጨ♥️♥️እደዛሬ አስደስተሺኝ አታቂም 🥰🙌

    • @SasssHsddf
      @SasssHsddf 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤😂

  • @አህላምወሎየዋያዱእህት

    ፈሪሀየ የኔ ውብ አድናቂሽ ነኝ ስኒም አች ከቱ ስላሳ ወንዶችን ስታጋፊነበር ዛሬ ላይ አንዱንም አጣሽ ኢሚር ምንም ዴስተኛ አይዴል አላዝንልህም እስይ ከፈሪሀ እርቀህ መቸም ቢሆን ዴስተኛ አኮን አተ አስመሳይ

  • @rahimahm2618
    @rahimahm2618 5 лет назад +15

    የሚጠቀሙት የሙዚቃ ክላሲካ ልቤን ነው የሚያደማው ያሳዝናል በጣም ነው የምወደው

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 4 года назад +6

    welcome to l love ድራማ ፈሪሀ የኔ ቆንጆ ኢሚር ሺቢለወ ♥️♥️♥️

  • @መክያወሎይቶብ-ዸ4ቸ
    @መክያወሎይቶብ-ዸ4ቸ 5 лет назад +43

    ፈሪሀ እናሊባት አሁን አምሮባችሆል ምክንያቱም ሁለታችሁ ግልፀኞችናችሁ

    • @lailakam9946
      @lailakam9946 5 лет назад

      Meka Seid

    • @aa-kp7ls
      @aa-kp7ls 4 года назад

      ኧረ አላመረባቼዉም ሌቫት ያረጀነዉእሧእኮ ዋዉዉዉነዉነዉሥታምርሌባትንጥሎብኝአልወዴዉም

    • @rahmetahmed3635
      @rahmetahmed3635 4 года назад +1

      @@aa-kp7ls ተይጂ ሊቫትም ምርጥ ሠዉ ነው እዳዉም እርጋታዉ ደስ ይላል

    • @HaniYasin-cb5tm
      @HaniYasin-cb5tm Год назад

      @@aa-kp7ls yaraja. Min malat faligash naw levent ewanatagna afqari bigabu destayen alchilawm

  • @Sነኞየሀይቆቀበጥየአብደሬ

    ሌባንት ምረጥ ሰው ነህኮ ትለያለህ💕💕💕

  • @appuae6948
    @appuae6948 4 года назад +13

    ፈሪሀ አምሮባታን እውነት እሱግን የሞተ እሬሳ መስሏን ሀሀሀሀ ክክክክ

  • @ተከርብቻለሁ
    @ተከርብቻለሁ 2 года назад +8

    ኦናል ከዚናብ እንሸሻለን ብለን ጎርፍ ሊገጥመን ነዉ መሠል አላላም ክክክክ ኤስን ፈራት ለምደህ በፈሪሀ😂😂😂

  • @hasnamohammad7282
    @hasnamohammad7282 3 года назад +10

    ዋው ፈሪሀ ስዎድሽ ከልቤ ነው

  • @አሰናቀችየድንግልልጅ

    ከዝናብ ሰንሸሹ ገርፈው ለወስደን ነው😂😂😂

  • @layoussama7244
    @layoussama7244 4 года назад +6

    Feriha yene wudd sitamir yene suger ❤❤❤❤💘💘

  • @hccc7151
    @hccc7151 2 года назад +5

    የኔ ቆንጆ ፈረሀ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ኡሙአኖርኢንሸአላህኡሙአኖ

    ፈሪሀየኔቢጤነሺ ለስው አትመለሺም አድናቂሺነኝ ወዳወድነሺኮ ጀግና ውድድድድ

  • @Sነኞየሀይቆቀበጥየአብደሬ

    ካሱ አምሮበሻል የኔ እብዲየ💕

  • @aass8616
    @aass8616 5 лет назад +50

    ፈሪሀ የኔ ጅግና

  • @MedTi-jv2wh
    @MedTi-jv2wh 8 месяцев назад +2

    ማጨብጨቡን አቁመው ደርቀውቀሩ😅😅😅😅ፈሪሀጀግና

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 7 месяцев назад

      በጣም ጀግና ነች ፈሪሀ

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 4 года назад +21

    ሀሀሀሀ አይ ኦናል ከዝናብ እናመልጣለን ብለን ጎርፍ ሊያሶሰደን ነው አልክ ልክ ነህ ፈሪሃን የድሃ ልጅ ስለነበረች አፍ እምታሲዝ ምራት ሰጣችሁ ክክክ

  • @SenaitYallew
    @SenaitYallew Год назад +2

    Ere yimechsh yafuz👍👍👍👍👍👍

  • @የዝምታጣዕም
    @የዝምታጣዕም 4 года назад +11

    ሀንደ ዬኔ ቆንጆ አደንቅሻለሁ ዛሬስ

  • @ሚሊጓልወየንቲ
    @ሚሊጓልወየንቲ 3 года назад +7

    ፈሪሀ የኔ ውድ ስወድሽ ኮ❤❤❤

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 года назад +4

    ኦናል ሳራፎግሉ ያስቀኛልስራዉሁሉ😂😂😂😂😂አዳዴደሞ ደሜንያፈላዋል🙄🙄🙄🙄✊✊

    • @ተከርብቻለሁ
      @ተከርብቻለሁ 2 года назад

      ፎግሉ እራሱን ያጠፉል ግን ለምን😥😂

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 года назад

      @@ተከርብቻለሁ ያፉዝበጥፊሢመታዉተናዶነዉ😂😂

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Год назад

    ምቀኛን አደፈሪሀ ዝም በማለት ማሸነፍነዉ አደኛ❤❤❤❤

  • @appuae6948
    @appuae6948 4 года назад +9

    አሁን ልክክክ አተደተበቀልካት ልትበቀልህነው እሰይ ደግ አረገችህ ያይንህ ቡለት እስካሚለቅ ድረስ ፈዘህ ቀረህ እረተመቸሽኝ ፈሪሀየ ውድድድድድ አደርሽሻለሁ

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Год назад +1

    የ20አመቱ ፍቅረኛየ ትቶኛ ሄደ አለች ሰኒም😂😂😂

  • @slamahslamah2041
    @slamahslamah2041 4 года назад +7

    ኡፉፉፉፉ ፈሪሃ ማር እኮ ነሽ

  • @burthalakuliggg5432
    @burthalakuliggg5432 5 лет назад +47

    አረ ፈሪሀ ተመቸሸኝ የየኔ ውድ

  • @rrtt8189
    @rrtt8189 5 лет назад +17

    ዋውፈሪሀጀግናነሽ

  • @EkramMohammad-f9q
    @EkramMohammad-f9q Месяц назад +1

    ፕሬዚን ብሬክ አስተርጉሙልን 👍👍👍👍👍

  • @ሚሚየሥላሴባሪያ
    @ሚሚየሥላሴባሪያ 5 лет назад +63

    ፈሪሀ ውዴ ጨዋታው ተጀመረ።

  • @mdadi127
    @mdadi127 24 дня назад

    ፈሪሃ ዋውውው የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤

  • @asassasa9092
    @asassasa9092 4 года назад +4

    ፈርሀ አይዛሽ የኔማር አሸናፈነሽ ውዴ