ኢየሱስ አይመጣም! | መስመር ያለፈው የደምሳሽ ድፍረት | ማን ያስቁመው!? ከጥልቁ መሆኑን መሰከረ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • ኢየሱስ አይመጣም! | መስመር ያለፈው የደምሳሽ ድፍረት | ማን ያስቁመው!? ከጥልቁ መሆኑን መሰከረ!!

Комментарии • 99

  • @ayalnehlakew9390
    @ayalnehlakew9390 Месяц назад +15

    ጠያቂውም ተጠያቂውም የጌቶችን ጊታ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና ክርስቶስ እየሡስን የካዱ የጥልቁ የወደቀውን ዳቢሎስን አምላኪዋች ናቸው

  • @helina5990
    @helina5990 Месяц назад +10

    የቅድስት ድንግል ማርያምን ስዕል ከፕላዝማው በላይ ከፍ ብሎ ቢሰቀል (ቢለጠፍ) ብዬ እመክራለሁ

  • @chalachewkebede2318
    @chalachewkebede2318 Месяц назад +6

    ፓስተር በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ ሶፎኒያሰ የጥልቁን አሰራር እያስተዋወቀ ነው አዝናለሁ ጌታ ይርዳው

    • @miliwoldekidan
      @miliwoldekidan Месяц назад

      በትክክል እብድ ብቻ ነው ሚያቀርበው ጋጠወጥ ነው

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Месяц назад +6

    ትክክል ብለሀል በተለይ በሚድያ እንዲቀርቡ የሚጋብዟቸው ሰዎች ችግር ነው ይህ ሰው ከሰይጣን ነው

  • @DawitDafa
    @DawitDafa Месяц назад +1

    Be blessed

  • @ananiayacob8991
    @ananiayacob8991 Месяц назад +2

    በእውነት ትክክል ነህ፡፡ እንዴው ለስንቱ ደካማ መልስ እየተሰጠ ይገፋል ነው እንጂ ለእንዲህ ዓይነቱ ቀጥተኛ መልስ እና አስተማሪ ተግሣጽ ሊሰጠው ይገባል፡፡ ልቦና ይስጠው፡፡

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 Месяц назад

    አቤቱ.ማረን

  • @Darkgamer-o4b
    @Darkgamer-o4b Месяц назад +1

    ወንድሜ ይባርክ ❤❤❤

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 22 дня назад +1

    ወይዘመን የዲያብሎስ መጫወቻ ሆነዋል ብዙ ወጣቶች ያሳዝናል እግዚአብኤር ይድረሰልን አሜን

  • @AmAm-rk5dn
    @AmAm-rk5dn Месяц назад +5

    በርታልን አባታችን አኛም በአቅማችን ሰብስክራይብ አያረግን ልናግዘው ይገባናል ሰምታቹ ዝም አትበሉ

  • @user-lv4we6fe3x
    @user-lv4we6fe3x Месяц назад

    Iwunet new!

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 Месяц назад

    🙏🙏🙏

  • @EyasuDaniel-by6nn
    @EyasuDaniel-by6nn Месяц назад

    Huletum And Nachewu Paster negi bayou Le Hodu yadere newu

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት Месяц назад

    ❤❤❤❤❤በፀበሉ ልብ ካልገዛ አደጋ አለው ይህ ሰው

  • @htwy52
    @htwy52 22 дня назад

    አገራችን ስንት እብድ ተፈጠራባት።

  • @nebiyoutesfaye8594
    @nebiyoutesfaye8594 Месяц назад

    ቢልስ ምን ያመጣል። ጌታ በክብር ይመጣል። ያሾፈው በራሱ ላይ ነው በመንፈስ ቅዱስ ላይ የሚሳለቅ የዘላለም ስርየት የለውም። ጌታ ይማረው ይቅር ይበለው

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Месяц назад

    በትክክል

  • @bjw12
    @bjw12 Месяц назад +2

    ያበደ ብልፅግና ነው

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena Месяц назад

    በጣምያሳዝል ገባዡ እራሱ የአጋንንት ልጅ ነዉ መንፈስቅዱስንየሰደበ ስርየት የለዉም እዉነትነዉ ወርቃፈራዉ ምናልባት የሚከተለዉ ሊያገኝ ይችላል እናአባቶች አደብሊያስገዙት ይገባል እኛእራሳችን ምእመናን ልክልስገባዉ ይገባናል እግዚያብሔር ይፍረድበት

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 Месяц назад +2

    ሌላ አገር እኮ ህግ አለ አሁን ያለንበት አገር ማንም አይጠይቀውም:: በጣም የሚገርመው ግን ፖስተር የተባለው እንዴት ፈቀደለት :: እንዴትሰ ሕዝብ እንዲያየው አደረገ:: አስገራሚ አገር ሆነች አገራችን!!!

    • @yednekachewgeremew1886
      @yednekachewgeremew1886 Месяц назад

      ዝምብለ ወረኛ ስው የራሱ ነፃ ዓሳብ እምነት አለው

  • @alexandertedla5826
    @alexandertedla5826 29 дней назад

    ወይ ኢትዮጵያ ወይ ኢትዮጵያውያን እራሳቹ ኣዋርዳቹ እግዚኣቢሀርንም ኣዋረዳቹ።እና ምንድነው የሆናቹ😢😢😢😢

  • @ጁሐርመሐመድ
    @ጁሐርመሐመድ Месяц назад

    ወርቅዬ ወንድምነት ተባረክ

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Месяц назад

    😭😭😭😭😭

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li Месяц назад

    ጠያቂዉ እራሱ ምንም እዉቀት የሌለዉ ሰዉ ነዉ ዝም ብለዉ መድረክ ላይ መጮህ እንጂ እዉቀት አልባ ነዉ

  • @ገብርሂወት
    @ገብርሂወት Месяц назад +2

    በጣም ያሳዝናል እድዚ አይነት ክህደት በምድያ ያበደ ጎሮንሳ አምጥቴ እንተርቢ ማድርግ

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp Месяц назад +1

    ባለጌ አንድ ቀን ያ የከፈተበት አፉ ድዳ ይሆናል

  • @JerryTayelign
    @JerryTayelign 29 дней назад

    ሁለቱም ከጥልቁ ናቸው አንድ ሊባሉ ይገባል

  • @abijabishaw6371
    @abijabishaw6371 Месяц назад

    Dengay yedengay lebyezah erasn sadek adrgo mekuter ahun kalehbet medhanialm yawerdeh ygeseseh ba abate eysus krestose yamtabge fesum alwedm egzabhir ke endenante aynetu saytanwe sera yegesesen Amen

  • @btbt4487
    @btbt4487 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል Месяц назад

    በትክክል ነህ

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w Месяц назад

    ወይ ዘንድሮ

  • @abrhetgirmaye
    @abrhetgirmaye Месяц назад +4

    ጠያቂውም ተጠያቂውም እብድ እኮ ነው

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena Месяц назад

    ወርቃፈራዉ ይህንን ሰዉ ማቅረብህ በጣምትክክልነህ አሁን ጸበልነዉ የምትሉ ለሌሎች በአበደአላማቸዉን ለሚያስተላልፉ ትልቅትምህርትነዉ

  • @samreyene6682
    @samreyene6682 Месяц назад

    እሱ ማነውና ነው የእምነት አባቶች ስራ ፈተው የሚያወግዙት?ፀሎት ያድርጉለት እንጂ

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 Месяц назад

    የሄን ካለ በህዋላ ይሆን ቤተስቡ ጤንነቱ አሳስቧቸው ይሆን ሰሞኑን ስውሯ ማርያም ፅበል ነኝ ብሎ ሲናገር ሰማሁት ይሄንን ግን ሰሰማ በጣም ነው ይደንገጥቁት አይይይ ስሙ ራሱ ክባድ ነው እግዚአብሔር ይገስፅው

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 Месяц назад

    Werekeye selam naw wendme
    Please eyoha media lay yekerebechew set lejuwa yemotechebat please demetse enhunat please 🙏 please 🙏 please 🙏 egziabher yetebkeh

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Месяц назад

    ጠያቂው ጤናኛመጠራጠራ ነወ

  • @JosefBelay
    @JosefBelay Месяц назад +1

    Bezih mdr lay ende Orthodox yetenake emnet yelem ,akmachinn alaweknwum yasaznal !!!

  • @Cherry-n9c
    @Cherry-n9c Месяц назад

    ይሄ የሉስፈር ደቀመዝሙር ለእኛ እየሱስ ክርስቶስ ይመጣል እሱ ግን መዓት የሚጠርገው ይመጣለታል እንዲህ በክርስቶስ እየተሳለቁ ድራማ እየሰሩ አይቀጥልም

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Месяц назад

    ሰላም ቤተሰብ ዛሬ እኳ ይሄልጀ ፀበል ነው ያለው ደጀ ጥናት ።ለመመለሰ እራሱን ሰለታመመ ነው ። ወዶአይለም

  • @bizuneshameha8991
    @bizuneshameha8991 Месяц назад +2

    ልጁ አሁን ፀበል ገብቷል አሁን እሱን መበረታታት ነው እንጂ መውቀስ ለምን አስፈለገ ወይስ ፐሮግራሙን ቀድመህ ሰርተከው አነንተ አየር ላይ ሳታውለው እሱ ጸበል ገባብህ ? ለማንኛውም አሱን ማበረታታት ነው የሚያስፈልገው:: ከስህተቱ እየተመለስ ያለውን ሰው የሆሀላ ታሪኩን እያነሱ ወደ ቀድሞ ስህተቱ ለመግፋት ካልሆነ በስተቀ አሁን ይህን ማንሳቱ አስፈላጊ አይደለም

  • @HiwiAdane
    @HiwiAdane Месяц назад

    እንደው ምን ይሻላል!?

  • @serkalemayalkbet7823
    @serkalemayalkbet7823 Месяц назад

    Sijemir esu awko abed new teketayina zina agegnalehu bilo new mijajalew tilku sitet gin ye midya shifan misetut sewoch gar new zim silemibal ena siletesakelet new yeteleyaye ajenda miyametaw

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp Месяц назад

    ከስሙ ነው የሚጀምረው ደምሳሽ አጥፊ ነው።

  • @tsigehagosabay5198
    @tsigehagosabay5198 Месяц назад

    ካበደ ጋር ማበድ አያዋጣም

  • @tesfayeteshome4010
    @tesfayeteshome4010 Месяц назад

    ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ ከሰበክንላቹ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላቹ የተረገመ ይሁን፡፡ደግሜ እላለዉ የተረገመ ይሁን፡፡ ገላትያ ሰዎች 1 _ 8 ሃዋሪያት የሰበኩት እየሱስን ነዉ መለዓክትን አይደለም ማሪያምን አይደለም ሰማዓታትን አይደለም እየሱስን ብቻ ነዉ፡፡

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 Месяц назад

    ሚዲያዎችማ ለገንዘብ ሲሉ ነው የማይሆንና ነገር የሚያቀርቡት ወርቃፈራሁ የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያንምን ስዕል አድኖን ከፕላዝማው በላይ አድርገው ወይም ቦታ ቀይርለት !!!!!!!

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Месяц назад

    ወርቅየ አሁን ፀበል የገባ መሰለኝ እናቱ ጋ ፎቶ አይቸዋለሁ ምን አልባት አላየኸዉ ይሆን የቀደመ ቀረፃ መሰለኝ

  • @ገብርሂወት
    @ገብርሂወት Месяц назад

    ርኩስ መንፈስ የላከዎ ነው እዲዝ ድፍረት

  • @WubitudinkuHailemaeiam
    @WubitudinkuHailemaeiam Месяц назад

    Meche bednbe tetmke Gena 3 7 yekrwale esu laye yalwe menfse nwe yemywrwe

  • @liyamogessara
    @liyamogessara Месяц назад

    ግን እኮ ይህ ልጂ ሰዉርዋ ማርያም ጋር እኮ,እየተጠመቀ ነዉ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Месяц назад

    ፓስተ ሶፍ ሚባለ ያህ ደምሳአንድ ውስጣ ክፍመንፈ አንድ ስለሆ ነ ምን ሚገርመን ( ሁለቱ ጥልቁ ሃሳ ቹ የሱስክርስቶ አገልጋ ሁለሉም አጨበርባ ናቸው ትውልድ ሊያስቱ መጡት ( መንግስት ያህ ግራየተጋባ እምነት ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አማንያ ለማሳት የመጡ ናቸው መንቃ ያለብን

  • @mebrateful
    @mebrateful Месяц назад

    I mean we dont want to christia fanatic.

  • @manenet
    @manenet Месяц назад

    አሁን ለዚህ መልስ መስጠት ነበረብህ አታካብዱ ማንም ተራ ቀልድ እንደሆነ ያውቃል እራሱ ይጨነቅበት

  • @yeshiworkmolla6201
    @yeshiworkmolla6201 Месяц назад

    ዲሜንሽያ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Месяц назад

    የበተሰቦቹ ዛር ነው ሰልጥኖ የመጣው 😔

  • @zergibachewtaye7917
    @zergibachewtaye7917 Месяц назад

    አንድ ደንቆሮ አይመጣም ስላለ ይቀራል???

  • @bereketbiz
    @bereketbiz Месяц назад

    sewerwa mariam tsebel yedwal eko.

  • @memebh5054
    @memebh5054 Месяц назад

    Awzagbi.naw.endalbchaw setup.zeme
    Selmblu.endlbchaw yetflu.mastwalin.yadln.lahullchi

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Месяц назад

    ዲሜንሺያን ነው የሚባለው

  • @tsehayneshgirma8095
    @tsehayneshgirma8095 Месяц назад

    እሱ እኮ ህመምተኛ ነው አቅራቢው ነው እንጅ የሚገርመው

  • @SolomonHuluf-cd1sf
    @SolomonHuluf-cd1sf Месяц назад

    ልጁ አሁን ፀበል ገብቷል አሁን እሱን መበረታታት ነው እንጂ መውቀስ ለምን አስፈለገ ወይስ ፐሮግራሙን ቀድመህ ሰርተከው አነንተ አየር ላይ ሳታውለው እሱ ጸበል ገባብህ ? ለማንኛውም አሱን ማበረታታት ነው የሚያስፈልገው::

    • @miliwoldekidan
      @miliwoldekidan Месяц назад

      ፀበል ቢገባስ እንዲህ አይነት ድፍረት አምላካችን ላይ መዳፈር አለበት የምን ክብር ነው ለዚህ ወራዳ

  • @zergibachewtaye7917
    @zergibachewtaye7917 Месяц назад

    "አይቻለሁ ሰምቻለሁ ብሎ መድረቅ...."🤣🤣🤣

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena Месяц назад

    May God judge you in the trinity. This person is not possessed by demons, but he himself is a demon.

  • @faridgt4000
    @faridgt4000 Месяц назад

    ዲመንሺያ

  • @ruqiyanasir9812
    @ruqiyanasir9812 Месяц назад

    ደምሳሽ ትልቅ መፈስ አለበት ፌቱ እራሱ ያስፈራል

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 Месяц назад

    ወንድሜ ወርቃፈራሁ ደመንቲያ ሳይሆን ደሜንሺያ ነው የሚባለው:: ከይቅርታ ጋር:

  • @user-op9wy4nm4l
    @user-op9wy4nm4l Месяц назад

    የጠያቂውን ጤነኛነት መጠራጠር ነው የሚሻለው እንደው ድከም ብሎሀል ። ምን ፈልጎ ጠየቀው እራሱ አብሮ ተባባሪ ስለሆነ ነው የጠየቀው።

  • @meskiynataniym7115
    @meskiynataniym7115 Месяц назад +2

    ልጁ እኮ ፈጣሪ ከፈቀደና ከወደደ ወደ ትክክለኛው መንገድ እየሄደ ነው ለምንድነው አሁን እንደ አዲስ አጀንዳ እያነሳቹ ልጁን ወደበፊት ህይወት የምትመልሱት😢😢😢😢

    • @zibrikrikalebegn8901
      @zibrikrikalebegn8901 Месяц назад +1

      ያንተ ቢጤ ቁናሳም ነው አብረኸው አትቆንስ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Месяц назад

    አይ ወንድማችን ወርቅ አፈራሁ ቢከሰስ ምን ዋጋ አለው "የእምነት ተቁአም" ብሎ ስለመጣ መብቱ ነው ይሉሀል ቢከሰስ።ማስቆም የምንችል እኛ ነበርን ደንዝዘናል ሚዲያዎች እየጠሩ ነው ለዚህ ያበቁት ሚዲያዎችን ለምን እንዲህ አይነቶችን ታቀርባላችሁ? ሲባሉ "ሀሳባቸውን እንረዳ ብለን" ይላሉ የሚያሳስባቸው ገንዘብ ለቀማ ነው ሁሉም የሚጠሩት ለገንዘብ ነው ሀገር ቢቃጠል ፣ሐይማኖት ቢነካ ጉዳያቸው አይደለም። አሁን ላይ እንደሱ አይነት ሰዎች ናቸው ተቀባይነት ያላቸው የእውነት አባቶችማ ተገፍተው የት እንዳሉ እናውቃለን ።
    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Месяц назад

    ፀበል ላይ ነዉ እኮ ያየሁት መሰለኝ መንፈሱ ነዉ ተወዉ እግዚአብሔርይማረዉ ታሞ እኮ ነዉ ወሰን ጋላ እኮ ነዉ የሚያወራዉ በዛ ላይ ኢኩሚኒስት ነዉ የ666 መንፈስ አለበት ይሄ አስረዉ ፀበል ይቀመጥ ቤተሰብ ካለዉ

  • @tesfuasmare3088
    @tesfuasmare3088 Месяц назад

    አብሶ የጋበዘዉ ሰዉ ሚዲያ ላይ እንዲህ ያለ ንግግር ሲናገር ዝም ማለቱ በጣም ያሳዝናል ። አበሰሶ ሶፈንያስ እንዲህ ያለ ፖስተር የለም። ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል። በእግዚአብሐር አይዘበትበትም አየዘበትበትም አይዘበትበትም።ከሱ ፖስተር ተብየዉ ።

  • @asfawtsegaye7203
    @asfawtsegaye7203 Месяц назад

    ይሄ ሠይጣን የወረሰው ሰው ነው:ሲያልፍም የዐዕምሮ ሕመምተኛ ነው የሐኪም እርዳታ ያስፈልገዋል።

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Месяц назад

    ይ ኸ ሰው የታመመ እኮ ነው፡ የሚያውቅለት ነዉ ያጣው፡ ፀበል ገብቻለሁ ብሎ ነበር፡፡ ፡ብሶበት መጣ እንዴ

  • @tamiratfekene6115
    @tamiratfekene6115 День назад

    You are not a doctor, you are not supposed to nake a diagnosis. You better consult a physician

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Месяц назад

    መፅሐፍ ቁድስ እስካላነበቡ መንፈስ ቁድስ እስካላከበሩ እንዴት ስለ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ መኖር መምጣት ልያውቁ ይችላሉ????? 🤔ልጁ በቅርቡ ፀበል ቤተሰቡ ወስደዉት አይቼዋለሁ 🤔እብደት ልብስ ተለብሶ ሆነ እንዴ 😄😄😄😄😄🤔

  • @SaAs-rt5bq
    @SaAs-rt5bq Месяц назад

    ለምን እስከዛሬ አልተቃወምክም አሁን ወደ ራሱ ሲመለስ ለምን ትችት አስፈለገ

  • @abebezuhanaberham8432
    @abebezuhanaberham8432 Месяц назад

    እሚገርመው ግን አንተ የዚህን እብድ ሀሳብ ይዘህ ጊዜህን መግደልህ ነው !!

  • @mebrateful
    @mebrateful Месяц назад

    Let him think what ever he want to think. Hits his own opinion. U just said that he has symptom of Dementia. And according to you that disease of mental. Now you said he is not crazy. I think you are talking about two things. So pls dont tell people to be against him. Let him think what ever he want to think. Let Jisus punish him. We dont want to be fanatic of christianity. Cause we dont want to be Christians. Dont be a fanatic.

  • @yetsomgize83
    @yetsomgize83 Месяц назад

    ጸረክርስቶሶች እኮ ብዙ መልክ አላቸው። ትግሉ ግን በዚህ መልክ አይደለም ወርቅአፈራሁ። ስንቱን እብድ ከስህ ትችለዋለህ? ቁም ነገር ብለህ ከሶፎኒያስ ጋር መቀባበል ምን ፋይዳ አለው? Dementia ደግሞ ዲሜንሺያ ነው ትክክለኛው አጠራሩ። አንተ ዳያኞስቲክ ውስጥ ገብተህስ መዳከርህ ምን ይባላል?

  • @mastietamru4776
    @mastietamru4776 Месяц назад

    እውነት ከኢትዮጵያ ህዝብ ላይማ የተደፋበት አለ እንጅ እንዴት ሀይማኖቱን የሚወድ ማተቤ ከሚበጠስ አንገቴን የሚለው ወጣት ይሔን ጅል ልክ ማስገባት አቃተው እኔ ባደከቡት ሀገር ባህርዳር ከመጠን በላይ ዝናብ እና በረዶ ሲወርድ አንተ ነህ ብለው ምንም የማያቅን ባታዊ በድንጋይ እየወገሩ የሚያባርሩ ነበሩ አሁን ግን እያዩ እየሰሙ ዝም ከሀይማኖት በላይ ምን አለ እየሱስ አይመጠም ሲል በቃ አንተ ሂድ ብሎ መሸኘት ያቃታቸው

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 Месяц назад

    ይህን ቁሻሻ ድርጊት እትም እያስተዋወከው ነው ም

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 29 дней назад

    ኸረ እባክህ ኸረ እባክህ አንተ ሰውዬ? . . . ለምን ባለሙያ አትጠይቅም ሰውየው የያዘው ዲሜንሻ ነው ከምትል? ምክኒያቱም Dementia(ዲሜንሻ) ሰዎችን በአብዛኛው የሚይዘው ከ65 አመት በላይ ከሆኑ በኋላ ነው:: ከእርጅና ጋር የሚመጣ ነው:: hallucinations በሌሎች የአይምሮ በሽታወችም ይከሰታል. እስቲ delusions of grandeur, psychosis, schizophrenia አንብብ:: የሰውየውን የበሽታ አይነት ለባለሙያ ብትተወዉ ይሻላል:: በሽተኛ ይመስላል ካልክ በቂ ነው