Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የምገርም፡መዳን፡ነው፡በኪ፡ተባረክ፡ፀጋ፡ይብዛልህ፡፡
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ቄስ ቤኪ። አይናቸው ታውረው ወደ ሞት የሚነግዱትን እንዲህ ወደ እውነት የሚመራ ሰው እጅግ ያስፈልጋል ።
ቄስ ቤኪ የኢየሱስ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ የቃሉን ብርሃን ላልበራላቸው እንደዚሁ እያበራህ ቀጥል ተባረክልን !!
Tebarek wondimachin❤😊
ስላሰ ጣኦት መሆኑን እግር በኢግር እየተከታተልክ ማጋለጥ አለብን፣ ተባረክ ዎንድም በክ
እግዚአብሄር ወልድ በስጋ መጣ ወይም የእግዚአቢሄር ልጅ በስጋ መጣ የሚል ትምህርት የስህተት ትምህርት ነዉ ፡፡ ነገር ግን እንደ ዮሃ 1፡14 መሰረት ቃልም ስጋ ሆነ በሎ እንደ 1ኛጢሞ 3፡16 መሰረት እግዚአብሄር በስጋ ተገለጠ የሚለዉ ቃል የመጽሃፍ ቀዱስ እዉነት ነዉ ፡፡ ሌላ በስጋ ያልተገለጠ ሰማይ የቀረ እግዚአብሄር የለንም እኔ እኔ እግዚአብሄር ነኝ ከእኔም ሌላ የሚያድን የለም እኔ ፊተኛ ነኝ እኔም ሁዋለኛ ነኝ ብሉዋልና/ኢሳ 43፡11/፡፡ ለዚህ ነዉ እግዚአብሄር አብ በስጋ ተገለጠ የምንለዉ ምክንያቱም በርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰዉነት ተገልጦ ይኖራልና ስለሚል/ቆላ 2፡9/፡፡
እውነትን በአደባባይ ማስተማሩ ወ/ም ቤኪን ሀሰተኛ ነው አያስብለውም አንሳት ራሳችንን እንፈትን እንመርምር::
Medebgna medebgna kelel yale amaregn😅😅😮 Awu ametu eko Geta Eyesus Libona yostachu😢
berket zare hasetegna mehonin ayitenal anten beqa.
አንዱን አምላክ ማከፋፈል የለመዳቹት እሐ የልማዳዊ ትምህርት ሆኖ ቀርቶባቸዋል እንደገና ደግሞ እኔከዝአለምአይደለውም እናንቴከዝአለምናቹ የምለውን አታኔቡም ዘላቹ ነው የምታልፊት እልክኝኔትን መንፈሰ አሰወግዳቹ በትህትና አዳምጡ
Philosoper Beki አንተን በሚመች ሚዛናዊ በሆነ ሁኔታ ለምን አታቀርብም !!!!
ሙሉውን ስሚ/ስማ