Habesha couples date | ሀሊ እና ኖኤል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 548

  • @adabaryentertainment5073
    @adabaryentertainment5073  3 года назад +45

    በዚህ ፕሮግራም ለይ መሳተፍ የምትፈልጉ ይህንን ፎርም ሙሉ
    forms.gle/h1iBTzkffitsq7y6A

  • @alamnasir9579
    @alamnasir9579 3 года назад +21

    ደሞ ከየት ብቅ ያላቹው ቆንጅዬ ፍልቅልቅ ናቹ ዛሬ ነው የተዋወካካቹው በጣም ታምራላቹው አሁንማ አታመልጡኝም ምችት ድልት ይበላቹው በማያልቀው💕

  • @emanhamza1291
    @emanhamza1291 3 года назад +56

    በፍቅር ጏደኝነት አብሮ መኖር ስሜትን እንጅ ልብን አያሳርፍም!
    ከወደድሽው አግቢው!
    ከወደድካት አግባት!......
    ያለ ጋብቻ አብሮ መኖር ዘመናዊነት ሳይሆን ዝሙት ነው!
    _____________ በዚህ ዓይነት ግንኙነት የሚፈጠር ትውልድ መድረሻው የት ነው?!

  • @ambessashield9360
    @ambessashield9360 3 года назад +29

    This girls personality is every guys dream. Such lovely couple, wish them they best.

  • @mesrteyemr4328
    @mesrteyemr4328 3 года назад +19

    መልካም ነዉ ግን ወገኖቸ ተጠቀቁ የሃያሉን የልዑል እግዚአብሔር ስም ዝም ብላችሁ አትጥሩ በጨዋታ !!!

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 3 года назад +110

    በውሼት የእግዚአብሔርን ስም መጥራት ጥሩ አይደም በተረፈ አይለያችሁ

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 3 года назад +11

    ወላሂ አዴነኮችሁ አለመሳሳማችሁ ምክኒቱም ባህላችን ደስ ይላል

  • @ruthlemma2331
    @ruthlemma2331 3 года назад +15

    I love this! I love your outfit haleta, graceful as always and your confidence shines through. beka everything! You both have such beautiful personalities and very entertaining.

  • @techlehulu
    @techlehulu 3 года назад +38

    📢 ብዙ ሰርቻለው ግን ሳብስክራበር አለግኘሁም!
    ማነው ስራየን ለማየት ፍደኛ የሆነ
    ?
    👍 የሰራ ይከፈለው ብሎ የሚምን
    👍

    • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
      @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 3 года назад +1

      አደረኩ በርታ

    • @zehabubelay87
      @zehabubelay87 3 года назад

      በርታ ወድማችን አይዞህ

    • @zehabubelay87
      @zehabubelay87 3 года назад

      እሄው አረኩህ ሌሎችም አበራቱዋቸው እደዚ አይነት ሠዎችን ምን ይቀንስባቹዋል ምንም የሠዎች ሞራል ልክ እንደ ምግብ ነው ለመፈሳቹ

    • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
      @ጎመንበጤና-ጰ7አ 3 года назад

      አርጌሀለሁ በርታ ተስፋ እዳትቆርጥ

    • @AWET_HD
      @AWET_HD 3 года назад

      Linkun xafew

  • @Gigi10001
    @Gigi10001 3 года назад +96

    ኣንድ ውሸት ተናግረሀል ወንድ ልጅ ተፈጥሮ ኣይኑ ቆንጆ ኣይቶ ሳያስተውል ኣያልፍም ኣየህ ማለት ኣደረክ ማለት ኣደለም

  • @mdkasem947
    @mdkasem947 3 года назад +11

    እዉነት የምትፈቀር ሴት ነች መልካም ፍቅር

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 3 года назад +16

    በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ እራሱ ይቅር እማልለዉ ከኔ ሌላ ዉጪ ሄዶ ከማገጠ በፍፁም እማልቀበለዉ ነገር ቢኖር እሄን ነዉ

  • @sami8419
    @sami8419 3 года назад +3

    the boy is soo humble kind of guy, and his laughter is a killer. afeshiew ...

  • @henatube1162
    @henatube1162 3 года назад +37

    አለባበስሽን አስተካክሊ ባለትዳር ለመሆን መንገድ ላይ ያለሺ ሴትነሺ መጨማለቅ አልወድም ብሎ ራቁት መቅረብ ከባድ ነው

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 года назад +38

    ታምራላቹሕ ግን ይች እንግሊዝኛ ላይክ
    ኦር ምናምን ኤጭ ወይም ጨርሳቹሕ
    በዘውአውሩ

    • @mogesmtube8104
      @mogesmtube8104 3 года назад

      Hhh

    • @zeusapollo9938
      @zeusapollo9938 3 года назад +1

      ማህሌት ❤❤❤❤
      ተመቼሽኝ ደንባራ ነገሮች ናቸው
      በተለይ አማርኛ ተጠይቆ እንግሊዝኛ የምቀላቅል ሰው ኡፍፍፍ ስያስጠላኝ
      ስደናበሩ ያስቁኛል

    • @mloveyou7466
      @mloveyou7466 3 года назад

      ክክክክክክ

    • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
      @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 3 года назад

      ህህህህ

    • @feti6449
      @feti6449 3 года назад

      Hhhhhhh

  • @bethk598
    @bethk598 3 года назад +18

    She's so pretty 😻

  • @chuchumarge5736
    @chuchumarge5736 3 года назад +59

    ስለወደፊት ስታወሪ ፈጣሪን አስቀድሚ

  • @afeworkjonah5388
    @afeworkjonah5388 3 года назад +5

    Beautiful couple 👬👬💞💞💞

  • @LoveHub
    @LoveHub 3 года назад +49

    👆👆👆👆ፈጣሪ ትልቋን ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን ይባርክልን ይጠብቅልን!!💚💛❤🔴 ❗️

  • @semehardaniel4785
    @semehardaniel4785 3 года назад

    So far the humblest girl n she is pretty... lelochu eraschewn yakabedalu

  • @Haliloveshow
    @Haliloveshow 3 года назад +24

    Thank you invite selaregachugn. Arif koyeta neberegn 🙏

    • @adabaryentertainment5073
      @adabaryentertainment5073  3 года назад +6

      It's our pleasure ! Thank you so much 🙏🙏

    • @gechmk5156
      @gechmk5156 3 года назад +2

      😘😘😘😘😘

    • @nweed4449
      @nweed4449 3 года назад +3

      ever ymans dream girl nsh kmr lol

    • @musahm100
      @musahm100 3 года назад +1

      በጣም ቆንጆ ነሽ ...ይመቻቹ

    • @ase8005
      @ase8005 3 года назад

      ዉሸታሞች ናቹ የፈጣሪን ስም በዉሸት አይጠራም

  • @gechmk5156
    @gechmk5156 3 года назад +16

    ደስ የሚሉ ጥንዶች ኛቸው

    • @zewdneshtadese
      @zewdneshtadese 3 года назад

      ቤተሠብ እንሁን

    • @tube-zf8mm
      @tube-zf8mm 3 года назад

      @@zewdneshtadese ኑ እንደማመር እመልሳለሁ

  • @beharuz2240
    @beharuz2240 2 года назад

    Very strong foundation of love and respect in this couples 💑... God bless you both.

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 3 года назад +2

    ውይ ስታምሩ በጣም መከባበር 1ኛ 👍👍👍👍♥♥♥♥♥

  • @kokobyasus5736
    @kokobyasus5736 3 года назад +3

    She is so beautiful God bless you both

  • @demejusdeeassefa4644
    @demejusdeeassefa4644 3 года назад +3

    Here in my house, sitting back and chillin, watching this video, and thinkin, would there be any better couple one would like to see other than these two- n am like naaahhhhh!

  • @fkartie1223
    @fkartie1223 3 года назад +7

    እባክሽን እህቴ በእግዚአብሔር አለባበስሺን አስተካክይው ሁሉም ነገሺ ያምራል ይመቺሺ እህቴ

  • @yaregalbekalu
    @yaregalbekalu 2 года назад

    የዮቱብ ቻናልሽን የት አለ?

  • @ወርቅነኝየእናቴልጅ
    @ወርቅነኝየእናቴልጅ 3 года назад +13

    ለምን አምስት ልጅ አታደርጉን የአንችንም የእሱንም ፈንታ ውለዱና ሶስቱ የአንች ሁለቱ የእሱ ይሆናሉ እኔ ላስማማችሁ ክክክክክክክ እኔ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ 12 ልጆችን መውለድ እፈልጋለሁ ያድርግልሽ በሉኝ

  • @bekiinfinity7032
    @bekiinfinity7032 3 года назад +27

    i have an idea
    አንድ ጥያቄ አንመልስም ብለው ከጠጡ ቀጣዩን ግዴታ መመለስ ይኖርባቸዋል

  • @fatumaendris7632
    @fatumaendris7632 3 года назад +6

    በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ ፍቅራችሁ ለዘላለም

  • @jkiyashuruba8483
    @jkiyashuruba8483 3 года назад +11

    በጣም ደስ ይላል የኔንም ተጫኑ አመሰግናለው

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ፀ4ዀ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ፀ4ዀ 3 года назад +27

    የእግዚአብሄርን ስም በከንቱ አትጥሩ

  • @mahletalemayehu9729
    @mahletalemayehu9729 3 года назад +12

    Best chemistry

  • @diboradibora8790
    @diboradibora8790 3 года назад

    የዚህ ፓሮግራም አድራሻ እንዴት ማግኘት እፈልጋለሁ ከፍቅረኛዬ ጋ መገኘት

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 3 года назад +7

    እረ ባክህ ካንቺ ውጪ ያሉ ሴቶች ወንድ መስሎው ነው የሚታዩኝ አላለም 😂

    • @zewdneshtadese
      @zewdneshtadese 3 года назад

      ቤተሠብ እንሁን

    • @adisuabraha7992
      @adisuabraha7992 3 года назад

      @@zewdneshtadese አብሽሪ ደሞ ለሰብስክራይብ

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 3 года назад +1

    The foundation of love and co existence is ...RESPECT....

  • @Sነኝወሌየዋ
    @Sነኝወሌየዋ 3 года назад +67

    ወይኔ. ዛሬስ. የማላቀው. ባሌናፈቀኝ

    • @gechmk5156
      @gechmk5156 3 года назад +6

      እኔ ደግሞ የማማላቃት 👰👰👰 ናፈቀችኝ

    • @ሲሳይየተዋህዶልጂ
      @ሲሳይየተዋህዶልጂ 3 года назад +3

      እኔም የማላቃት ናፈቀችኝ ምልሁን

    • @najattube423
      @najattube423 3 года назад +1

      ሀሀሀሀሀ

    • @shewa1202
      @shewa1202 3 года назад +2

      እኔም እንዴት እንደናፈቀኝ 😭😭

    • @mahlets1398
      @mahlets1398 3 года назад +1

      AHAHAHAHHAHAHAHHAHAHAHHA

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 3 года назад +21

    የእግዚአብሔር ስም ቀከንቱ መጥራት ሀጢ,ያት ነው ከአስቱ ትእዛዛት አንዱ ነው እንድውም በውሼት ስሙን ስንጠራ ንሰሀ ያስፈልገናል ለምድር ኑሮ ብለን ለአም ብለን የዘላለማዊ አባታችንን በከንተ መጥራት የለብንም በዛ ላይ ፆም ነው እህቴ አለባበስሺ እና መካፒሺ በጣም ከባድ ነው አንገትንሺ ላይ ማተብ አስረሺ እሄን አለባበስ ስትለብሺ ምን ያክል ፈጣርሺኔ እንዳሳዘንሺው አታውቅም እሱ በአምሳሉ ፈጥሮሻል እሄን ሁሉ ኮተት አይፈልግም እሱ በራስሺ ብቻ ተማመኘ በመካፒ ሳይሆን ፡፡

  • @mihrtyou8043
    @mihrtyou8043 3 года назад +5

    አረ ደስ ሲሉ ጠጁ ግን ይጣፍጣል ማለት ነው😂😘😘❤❤❤❤❤❤ አረ ጥያቄ በደንብ ይጠክር ተመችቶኛል❤❤❤❤

  • @yifatentertainment6252
    @yifatentertainment6252 3 года назад +6

    ፕሮግራሙን ከመጀመራችሁ በፊት ግን አማርኛ ብታስተምሯቸው አሪፍ ነበር( በተለይ እሷን) like ያው ምን ለማለት ነው ብዙም አልወደድኳቸውም‼️

  • @abrahamzekios2666
    @abrahamzekios2666 3 года назад

    Thanks so much from your video and about marriage. Information. Keep up the good job.

  • @misskren6720
    @misskren6720 3 года назад +2

    ሣቃቹሁ ደግሞ በጣም ያምራል ሁለታቹሁ በጣም ታምራላቹሁ አንድዬ አይለያቹሁ ግን በውሸት እግዝአብሄርን አትበል በተርፈ ilove you somach

  • @hailemariamtsehay9373
    @hailemariamtsehay9373 3 года назад +1

    በነገራችን ላይ በጣም ያዝናናኝ ቻናል ነው በርቱ ሰው ከእናንተ ብዙ ሊማር ይችላል እውነት ከሆነ ሂወታቸው። ለይክ አድርጌዋለሁ ደስ የሚል ቻናል ነው።

  • @aimeyetub1782
    @aimeyetub1782 3 года назад +3

    ዎይኔ ሥታምሩ ፈጣሪ አይለያችሁ

  • @misskren6720
    @misskren6720 3 года назад +7

    ፍቅራቹ አስከመቃብር ይሁን እወዳቹሀለው ታምራላቹ

  • @madesign21
    @madesign21 3 года назад +5

    ቀሚስ ግን ተቀዷል 😊 ልጁ ግን ካንቺ ውጭ ያሉ ሴቶች ወንድ ነው የሚመስሉኝ ኡኡኡ ደስ ትላላችሁ

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 3 года назад +6

    5 አመት ቆሆይታችው ለትዳር ገና ጭማሪ ሁለት አመት ሆይ ጊዜን ማባክን ነው እዬ ለእኔ ብር እኮሆ ተጋብታችውም እየስራችው የምታገኙት ነገር ነው በመአል ምን አፕን እንደ ሚሆን አሂታወቅም

    • @alesales5715
      @alesales5715 3 года назад +1

      ትክክል፣ሰበት አማት በእጮኝናት ከበድ ነው፣እሱም አንድ ሀገር እየኖሩ የስግደት ኑሮ ነው፣እንዴ ቅቅቅቅቅቅቅ

    • @hayatkedirkedir6434
      @hayatkedirkedir6434 3 года назад

      ትክክክክል።እንዴት5አመት።በፍቅር አንድላይእየኖሩ።አይገባኝም ለምንድነው።ግዜሚያባክኑት እኛ ስደት።ላይሆንነን እንዴትእንደሚከብድ

  • @stanemare1740
    @stanemare1740 3 года назад +17

    ወንድነትህ ያሣጣህ በጌታ ስራ ሌሎች ሴቶች ወንድናቸው ትላለህ ዶዝ በቃ በጣም እወድሻለው በላት ጦጣ

    • @ferafera850
      @ferafera850 3 года назад

      Stane Mare ክክክክክክክ

    • @feruzaberhan8613
      @feruzaberhan8613 3 года назад

      @@ferafera850 ክክክ😂😂😂😂

    • @shaikhaalthani2822
      @shaikhaalthani2822 3 года назад

      ምነው እንደዚህ ፍሴ ስደል ነው አለ ሜታል

  • @birabirotube6437
    @birabirotube6437 3 года назад +2

    ዋው በጣም ታምራላችሁ ሁሌም ይመርባችሁ

  • @Sነኝወሌየዋ
    @Sነኝወሌየዋ 3 года назад +34

    በየሚድያው ጥዳችሳይ. እቀናለሁ. የማላቀውባሌናፈቀኝ. የመዳምቅሞሞች

  • @workesisay6973
    @workesisay6973 3 года назад

    በውነት በጣም ነው ደስስስ የምትሉት እደዛሬ ተመስጨ አላውቅም በተለይ ጋደኛዋ በራስ መተማመንኗ በራሷ አሳድጋለው ስትል

  • @comedy2304
    @comedy2304 3 года назад +3

    Beautiful couple 💑

  • @Youtubeacc1hdhdidijejeo
    @Youtubeacc1hdhdidijejeo 2 года назад

    Their chemistry 💕💕

  • @nattyman1399
    @nattyman1399 3 года назад +3

    I love her laugh

  • @tesfuone3675
    @tesfuone3675 3 года назад +11

    ፍቅር የሆነ ፕሮግራም

  • @አብዱኢክሩይቱብ
    @አብዱኢክሩይቱብ 3 года назад +3

    አይኔ ነው ልበል ታፍሽ ይታያል
    ትምራላችሁ እኛንም ቤትሠብ አርጉን

  • @እናትዬ4
    @እናትዬ4 3 года назад +5

    ቆይግን ያገራችን ሲቶች ባህላችውን እየሳቱነው ታፋሽን ከፍተሽ ላእለም ታሳይ እግዝኦኦኦ😥😥😥

    • @adma2032
      @adma2032 3 года назад +1

      ሴት የወንድ ልብስ አትልበስ ወንድም የሴት ልብስ አትልበስ ይሕነን የሚያደርግ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነዉ ኦ . ዘዳግም 5÷22
      እር እባካችሁ ሴቶች ጭዋ ሴቶችንም አታሰድቡ ሰዉነታችሁን ሸፍኑ

    • @እናትዬ4
      @እናትዬ4 3 года назад

      @@adma2032 ውይ አይ እህቴ ሆየ የግዚአብሔር ቃል በየቦታው ይሰብቃን ግን አንሰማም ሲትልጅ ከጉልበቷ ይዞ ከታየ ፅያፍነው ግን ብርቅ መሰላቸው

  • @ሸዊትራያዩቲዩብ
    @ሸዊትራያዩቲዩብ 3 года назад +2

    ደሰ ሲሉ የኔ ቆጆዎች

  • @tsegatadese6450
    @tsegatadese6450 3 года назад +2

    ሳምሪ የጂጂን ልጅ ውጣታለች ልበል

    • @yedingil
      @yedingil 3 года назад

      Kkkkkkkkkkkk

  • @salamalex5281
    @salamalex5281 3 года назад +2

    Wow Sitamiru wudooche Ayileyachu

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 3 года назад +6

    ምንድነው ዝንብሎ መገልፈጥ ወንድ ልጅ ቆሆፍጠን ሲሂል ነው ውበቱም ልጅቷዋ አሳሳቋዋ ያምራል ግን ልብስሽ ክስውነትሽ አልፎ ፓንትሽን ማየት ነው የቀረን ምን ነክቶሆሽ ነው ደስ ትላላችው

    • @እናትዬ4
      @እናትዬ4 3 года назад

      ያገሯን ባህል እረሳይ

    • @በፍቅርበፍቅር
      @በፍቅርበፍቅር 3 года назад

      @@እናትዬ4 መስልጠን መስሏዋቸው ተጃጃሉብን

    • @እናትዬ4
      @እናትዬ4 3 года назад +1

      የኔ እይታ እደሆነም እጃ እጅ ሴትልጅ ጉልበቷ ከታየ በጣምነው እምጠላችው ግን የኔ በዛያል ፍህራት እደሁም እጃ

    • @በፍቅርበፍቅር
      @በፍቅርበፍቅር 3 года назад

      @@እናትዬ4 ሲበዛም እኮሆ ለእኛ ሴቶሆችን ያስጠላል ጉልበት ኢሁን እሺ ግን ጭን የሚያህል ነገር እንደ እህል ማስጣት ኢደብራል

    • @እናትዬ4
      @እናትዬ4 3 года назад

      @@በፍቅርበፍቅር በጣም ያናዱሻን ይህ ስልጣኔ ሳይሆን እብደትነው ብቻ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልብይስጠን

  • @yoomtube
    @yoomtube 3 года назад +1

    really I like it

  • @adiamissac896
    @adiamissac896 3 года назад +4

    ብዙ ፕርስናሊቲ ኣለኝ ክክክክ እሄ እኮ ጤናማ ኣይደለም ክክክክክ personality disorder ybalal ክክክክ

  • @ገኒየወልደያዋ.ቀበጥ-የ7ኘ

    እግዚአብሔርን
    አላለም ዉይ ትግስቱን ስጠኝ

  • @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ
    @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ 3 года назад +6

    አኡዙቢላህ ምን ጉድ ነው ከታች ያለው ሰውነትሽ ይታያል እኮ

  • @henokemolla8204
    @henokemolla8204 3 года назад +2

    keep this program! the content is great!

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 3 года назад +2

    ደስ ስትሉ የፀይም ቆጆወች

    • @adal640
      @adal640 3 года назад

      በጠሚዳሲ

  • @belayetwale1714
    @belayetwale1714 3 года назад +2

    Very good couple !

  • @jej6404
    @jej6404 3 года назад +3

    ፈገግታሽንወደረኩት።ሁልጊዛሳቂልኝማማየ

  • @liyouworkgetu8293
    @liyouworkgetu8293 3 года назад +2

    Egzabhar fekrachewin yebarkilachew

  • @nebilmohammed2577
    @nebilmohammed2577 3 года назад +2

    አቦ ይመቻችሁ የምር ደስ ትላላችሁ ማሻ አላሀ

  • @liyakebede7242
    @liyakebede7242 3 года назад +7

    u guys are cute 🥰

  • @biniyamsolomon488
    @biniyamsolomon488 3 года назад

    she got sharp maided and great personality!

  • @ሰርካለምyoutube
    @ሰርካለምyoutube 3 года назад +5

    ደሰሰ ይላል ቀጥሉበት።ውዶችዬ

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 3 года назад +8

    መልአክ ሆናችሁ ነው የቀረባችሁት
    አስተካክሉ

  • @dawitgete1289
    @dawitgete1289 3 года назад +1

    Ehetuan tebaberugn

  • @susutube8352
    @susutube8352 3 года назад +2

    ሥታምሩ

  • @samualdanial4486
    @samualdanial4486 3 года назад +4

    በጣም ተምራችሁ አይለያችሁ

  • @arsemakdsttube2617
    @arsemakdsttube2617 3 года назад +4

    ደስ ትላላችሁ

  • @semiradem4684
    @semiradem4684 3 года назад +3

    betam arif program new 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍🔥

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 3 года назад +4

    አላህ አይለያቹ ወገኖቼ ታምሪያለሽ

  • @ሀዩየመርሳዋጩጩ.የማናፋቂ

    አምስት አመት እስተግፊረላህ ያለኒካህ ከባድነው

    • @alesales5715
      @alesales5715 3 года назад +1

      ውሸት ነው፣ሰይቃማማሱ ክክክክክክ ነጭ ውሸት አለምንም፣ዎሬ ሁለ

  • @md5wsman540
    @md5wsman540 3 года назад +1

    እንደመልኳ ጸባዪ የሚያምር ከሆነ እድለኛ ነህ

  • @workesisay6973
    @workesisay6973 3 года назад

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @romanzettube9230
    @romanzettube9230 3 года назад +2

    Wow hert

  • @abelwogayehu1826
    @abelwogayehu1826 3 года назад +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ እየደገምኩ አያችሃለሁ

  • @አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ
    @አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ 3 года назад +1

    ደሞ በውሸት እግዚአብሔር ይላል እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ

  • @johnneybadboy8454
    @johnneybadboy8454 3 года назад +12

    አንበስ ጉድህን ተመልከት

  • @ሳዶርአላዶር-በ1ዀ
    @ሳዶርአላዶር-በ1ዀ 3 года назад +3

    እግዚአብሔርን ሲል ከመቀመጫየ ተነሳሁ በድንጋጤ ይቅር ይበልክ። የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ አታሳ!!!!!!!!!!!!!

  • @abuchu5887
    @abuchu5887 3 года назад +1

    Betam arife nachu arada nachu zemnawi nachu 1gna nachu

  • @selamsol5845
    @selamsol5845 3 года назад +4

    ደስ ስትሉ😘

  • @አሸብርአስጨናቂሽብሩ
    @አሸብርአስጨናቂሽብሩ 3 года назад +16

    ወይኔ Anbasi 😭😭😭

  • @gechmk5156
    @gechmk5156 3 года назад +20

    ፕሮግራሙ የሌለ ነው የሚመቸኝ ቀጥሉበት

  • @serkalemshimelis5098
    @serkalemshimelis5098 3 года назад +2

    Wowwwwwwww sitamruuu

  • @samuelzewengel4939
    @samuelzewengel4939 3 года назад +2

    መከባበሪቹሁ ደስ ይላል

  • @arsemaenate7308
    @arsemaenate7308 3 года назад +6

    አሪፍ ነው ግን ከፈገግታ ሪያት ጋር ተመሳሳይነት አለው

  • @zelalemfessha1470
    @zelalemfessha1470 3 года назад +8

    thats a hell of weird relationship

  • @የመኖሬሚስጥርእናቴሂወቴ

    ግን ይህን የመሰለ የሚያምር ታፍሽን ማሳየት ምን አስፈለገ ያውም ፍቅረኛሽ አጠገብሽ ሁኖ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ

  • @ሱራጅአዎል
    @ሱራጅአዎል 2 года назад +1

    ለኔም ዱአ አርጉል አልሰከ ብሎኝል