Habesha blind date | ዳዊት (ዴቭ ሳክስ) እና ሊዲያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 мар 2021
  • በዚህ ፕሮግራም ለይ መሳተፍ የምትፈልጉ ይህንን ፎርም ሙሉ
    forms.gle/h1iBTzkffitsq7y6A
    Dava tube: / @adey906

Комментарии • 644

  • @adabaryentertainment5073
    @adabaryentertainment5073  3 года назад +66

    በዚህ ፕሮግራም ለይ መሳተፍ የምትፈልጉ ይህንን ፎርም ሙሉ
    forms.gle/h1iBTzkffitsq7y6A

    • @martatamertamt1980
      @martatamertamt1980 3 года назад

      Agerebate semeta emolalew

    • @Helu460
      @Helu460 3 года назад +6

      ቅምቀማውን በሌላ ነገር ብትቀይሩት ብዙ ተሳታፊ ይኖራችሗል 😀

    • @lilinegesse2791
      @lilinegesse2791 3 года назад

      @@Helu460 😁😁😂😂😂😂😂😂

    • @mekiyamehammed9924
      @mekiyamehammed9924 3 года назад

      Pl1`po00ppppp90pppp0000

    • @gobig6531
      @gobig6531 3 года назад

      Bro please...setoch kawendoch ekule endithatu atarigu yasazinalu single laset double lawenid bihone Arife nw...

  • @franwern519
    @franwern519 3 года назад +95

    How did I get here? I am a Ghanaian and seeing the comment section, I am proud and amazed to see a unique African language with own letters even when I don't understand anything. And this lady is so beautiful also. Wishing you all blessings

    • @Sport24h1221
      @Sport24h1221 3 года назад +2

      It's Amharic language from Ethiopia

    • @hilinayifred2270
      @hilinayifred2270 3 года назад +2

      And the letters are Geez originated from Tigray

    • @alemaywld6120
      @alemaywld6120 2 года назад

      Thanks for positive comments and as Africans it's your language too not only for Ethiopoa. As africans we need to learn it and own it pride it. It contains more than 200 characters but easy to use it

    • @paulos5318
      @paulos5318 2 года назад

      @@hilinayifred2270 originally from unknown it is very old.....how did u know that more than 2000 years old

    • @abebebesobela4591
      @abebebesobela4591 Год назад

      @@hilinayifred2270 tigriyna and amharic both originated from geez they basically are the same languages and geez came from southern part of yemen......what i dont get is why are we debating over this

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 3 года назад +161

    ማነው እንደኔ ሲያየውገና የሚሥቅአይ
    ዴቫ ጭንቀት ነው የምታጠፋ ቆንጆ ኢትዮጵያዊትነች እዳትለቃት😁😁

    • @user-cx2ql7so9i
      @user-cx2ql7so9i 3 года назад

      ክክክክክክክክክክክክክ.እረኔም

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 3 года назад

      እኔ እራሱ ገና ከመግባቴ ነው ምስቀው 😃😃

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 3 года назад

      @@user-cx2ql7so9i ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን ሌሎች እንዲጠቀሙበት ይተባበሩ

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 3 года назад

      @@asdpeh3842 ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን ሌሎች እንዲጠቀሙበት ይተባበሩ

    • @smeraahmed7739
      @smeraahmed7739 2 года назад

      እኔ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም

  • @zeydhahuchannel7173
    @zeydhahuchannel7173 3 года назад +237

    ዪቱበሮች በጣም ነው ምትገርሙኝ ግን አረብ ሀገር ያሉት ባይከታታሉዋቹህ ዪቱባችሁን እንዳ ሚዘጉ እርግጠኛ ነኝ ክብር ለአረብ ሀገር ላሉት ኢትዮጲያውያን

    • @raditube791
      @raditube791 3 года назад +4

      አፌ ቁርጥ ይበልልሺ

    • @sss1w143
      @sss1w143 3 года назад +1

      እውነት ነው ውድ

    • @user-ud2zs8qm7m
      @user-ud2zs8qm7m 3 года назад +2

      አፌን ቁርጥ ልበል ክኬክክኬኬኬ እኮ

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u 3 года назад +1

      ዝምጨአትይውም ነቀዝ

    • @UserUser-vo1js
      @UserUser-vo1js 3 года назад +1

      ንገርልን እውነት ነው

  • @madesign21
    @madesign21 3 года назад +66

    3:35😄😃😄
    ልጅቷ ግን እርጋተዎ እና ስርዓቷ ደስ ይላል .. ዴቫ የቸኮሌት ገንፎ 😃

  • @user-zf3wo6iz3v
    @user-zf3wo6iz3v 3 года назад +50

    ዴቭ እኛ ኢትዮጵያዊያን አረብ ሀገር የምንኖር ሴቶች 1ኛ ነኝ እኛ ነኝ እኮ ቡዙ ጊዜ ተመልከቾች እኛ ባይኖር ቡዙ ተመልከቾች አይኖርም ነበር RUclips

    • @user-vo2tn5qp7k
      @user-vo2tn5qp7k 3 года назад +1

      እዉነት ማር

    • @user-ph8bu7ch7g
      @user-ph8bu7ch7g 3 года назад +1

      lekenesh wude lezamake shshdebe new

    • @alemtube8790
      @alemtube8790 3 года назад

      ትክክል

    • @user-bg2hh3wz2s
      @user-bg2hh3wz2s 3 года назад

      ለነሱ አስባችሁ ሳይሆን ራሳችሁን ለማዝናናት ነው የምታዩት እነሱ ባይኖሩ ይደብራችሁ ነበር

    • @zeusapollo1622
      @zeusapollo1622 3 года назад

      ደረቆች

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 3 года назад +31

    ባርች የቆዳ ቀለምሽ ያምራል 😍 እና ጓድ ዳዊት 🙏🏾👍🏾 እናመሰግናለን !

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 года назад +66

    የልጅቱ የመልክ ከለር ዋዉ አለባበስ ዋዉ ከስከዛሬወቹ አንደኛ ናት ስርአትዋ አነጋገርዋ💘💘💘🌹🌹

    • @markt340
      @markt340 3 года назад +2

      አለባበሷ menu new des ymelew ye esat adega serategna mesla

    • @user-ng1wf2tl6h
      @user-ng1wf2tl6h 3 года назад

      @@markt340 ሀሀሀሀሀ እዉነትም የሳት አደጋ አሳቅሽኝ

  • @sintayehu8933
    @sintayehu8933 3 года назад +47

    ዴቫ ልጅቷ ጎን
    የቸኮሌት ገፎ ናት ዋው

    • @alesales5715
      @alesales5715 3 года назад +1

      እውነት የቾኮሌት ገንፎ ናት፣ትክክል

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 3 года назад

      ክክክክክ ኧረ ጉድ የቸኮሌት ገንፎ አለደ ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @tglave5656
    @tglave5656 3 года назад +203

    ግን ብዙ ጊዜ ተመልካቾች አረብ ሀገር ያሉ ናቸው ደቭ ግን ታዘብኩህ

  • @user-nw8lc2br8j
    @user-nw8lc2br8j 3 года назад +73

    ዴቩ ተስላና ተፈጥራ ነው የተባለችውን ቺክ አገኘህ 😂😂

    • @alesales5715
      @alesales5715 3 года назад

      ታሰለ ታፋጥራ ነው፣የተበለሸውን ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

  • @ruth2649
    @ruth2649 3 года назад +25

    Her color is so beautiful

  • @user-lt9ef6qh9b
    @user-lt9ef6qh9b 3 года назад +102

    ዴቫ ቆንጆ ነች ዝም ብለህ እፍስ!!!

    • @alesales5715
      @alesales5715 3 года назад +1

      ዘዊ ታብሎ ይታፋሰል እንዴ ቅቅቅቅቅቅቅቅ ዝም ብለህ አፍሰ ሀሀሀሀሀሀሀ

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 3 года назад

      @@alesales5715 ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን ሌሎች እንዲጠቀሙበት ይተባበሩ

  • @user-cd8ho1zf8d
    @user-cd8ho1zf8d 3 года назад +57

    ልጅቷ ደስትል አለባበሷ ፀጉሯ ሽፍን ጭዋ❤❤❤ ብልጦች😂😂😂😂

    • @tregeicell2596
      @tregeicell2596 3 года назад

      ክክክክክክክ

    • @user-cd8ho1zf8d
      @user-cd8ho1zf8d 3 года назад +2

      @@tregeicell2596 ምን ላርግ ብለሽነው እራቁታቸውን እየመጡ አስጠልተውኝ እኮነው😂😂😂😂😂😂

  • @user-ew5mj5ec6o
    @user-ew5mj5ec6o 3 года назад +35

    ዴቫችን አረ እንዳትፋታት 😍😍😍

  • @user-rc2yr4un4j
    @user-rc2yr4un4j 3 года назад +10

    ዋውውው ደስ ሲል እውነት በጣም ነው ልጅታን የወደድካት አለባበሳ ምናምን ሁሉ ነገራ ይመችሽ

    • @alimetalemu8377
      @alimetalemu8377 2 года назад +1

      ፅድት ያለ ስረአት ፅጉሯ እራሱ የኔ ፍላጎት ነው

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 3 года назад +82

    እኛም ኮመንታተሮች በዚሁ አጋጣሚ እንጠባበስ እኛስ ማን አለን 😜

    • @surafeltilahun7404
      @surafeltilahun7404 3 года назад +2

      hahaha Devan lkenilishal, hulachum yesu potential mist nachu

    • @abirayakobo4723
      @abirayakobo4723 3 года назад

      @Mesi Efrem ዎዮ 🙆‍♀️ መሲ የት ነው የማጣሽ ተዋረድኩኝ 😆😍

    • @2Kmt
      @2Kmt 3 года назад +1

      ስልክሽን ፖስት አርጊያ መጣበስ ከፈለግሽ

    • @haymilal8085
      @haymilal8085 3 года назад

      በይ እሺ አይን አይኔን እይኚ

    • @hawi3131
      @hawi3131 3 года назад +1

      ኪኪኪኪ እሽ ማምየ

  • @misskren6720
    @misskren6720 3 года назад +1

    በጣም ታምራላቹ በእውነት ታስቀናላቹ ፍቅራቹ እስከመቃብር ይሁን በጣም እወዳቹሀለው

  • @iloveyouema2301
    @iloveyouema2301 3 года назад +8

    እኛው የመዳም ቅመሞች ዩቱብ አሳድገንልክ 3,ደረጃ አሰቀመጥከን ዴቭ ቆይ ጠብቅ

  • @getanie6591
    @getanie6591 3 года назад +11

    ዴቮ አጥቅ እዳታመልጥህ የጥቁር ቆንጆ ናት አተ ሲቢሮ ደሞ አረብ ሀገራት ያሉ ናቸው የሚከታተሉት

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 года назад +4

    ስታምሩ ሁለታችሁም ቆንጅዬ ነሽ ይመቻችሁ ቆንጆ ጨዋታ ነው አዝናኝ ነው🙏👍👍

  • @user-hz8zq4uu5d
    @user-hz8zq4uu5d 3 года назад

    ወንዱዬው ደስስስ ነው ያስባለኝ በተሰጠው ነገር ሁሉ ደስስስ ብሎት እግዚአብሔር የሚያመሰግን ሰው ደስስስ ይለኛል

  • @egrhyyrhghe2728
    @egrhyyrhghe2728 3 года назад +54

    ሁለታችሁም ቆንጆ ናችሁ

  • @user-to3fm7ki9g
    @user-to3fm7ki9g 3 года назад +3

    አመዳሞች እድሜ ላረብ ሀገር ሴትና ውዶች በሎ ሰው የሆናቹት በነሱ ነው

  • @user-lu4cp5zs7l
    @user-lu4cp5zs7l 3 года назад +7

    ቀጣይ ምን ላይ እንደደረሱ ይነገርን በፖሮግራማቹ ልትጨምሩት ሚገባው እዚ ተጣብሰው የቀጣ ያሉበትን ሁኔታ ድጋሜ ብጠይቋቸው ሰውም ቢያውቅ ጥሩ ነው ባይ ነኝ🙏❤🇪🇹👈

  • @yosiwolde4647
    @yosiwolde4647 3 года назад +13

    she is so beautiful great smile "melke Melkam"
    and she looks very polite and good luck in life.

  • @temetad4218
    @temetad4218 3 года назад +32

    Her smile is killing me! She is so beautiful.

  • @yasintube4390
    @yasintube4390 3 года назад +6

    ዴቫ ምንም አትልም ቆንጆ ነች አግባት!

  • @daveneg1838
    @daveneg1838 3 года назад +7

    በጣም ቆንጆ ልጅ ናት!! በርቺ፡፡ ወደሚዲያው እና ፋሽን ብትመጪ ስኬታማ ትሆኛለሽ፡፡ እራስሽን ጠብቂ !!

  • @user-jo9ob6ge9w
    @user-jo9ob6ge9w 3 года назад +2

    ተባረክ ፈጣሪ በሰጠህ ምታመሰግን

  • @bettgugsa1320
    @bettgugsa1320 3 года назад +34

    ዴቫ ለመጀመሪያ ግዜ በስራአት ሲወራ ወይኔ ደሞ አይናፍር ነህዴ

    • @user-fc6ds3jy8h
      @user-fc6ds3jy8h 3 года назад +2

      ወንዶችየ የመጀመሪያ ጊዜ አይናፋር ናቸው ክክክክክ

    • @user-pt1el6zu8w
      @user-pt1el6zu8w 3 года назад

      🤣🤣🤣🥰🥰

  • @user-ep5tl3ke8l
    @user-ep5tl3ke8l 3 года назад +14

    ግን እኮ አረብ ሀገር ያለነው ነን የምንከታልክ

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 3 года назад +56

    መታደል እዲህ ፈታ ብሎ ማዉራት 😍እኔማ አደለም ከወድ ጋር ከሴት ጋር እዲህ ማዉራት አልችልም😢

    • @sintayehu8933
      @sintayehu8933 3 года назад +1

      እኔስ ብትይ
      ኮፊደስ ቢኖረኝ ደስ ይለኛል

    • @rawanalbathali9312
      @rawanalbathali9312 3 года назад +8

      @@sintayehu8933 በጣም እህትዬ ዘመኑ እደኔና እዳቺ ላሉት አይሆንም ብቻ ፈጣሪ የልባችን አይቶ ሳናወራ የሚረዳን ይስጠን🙏

    • @adtech515
      @adtech515 3 года назад

      @@rawanalbathali9312 ke ne ga and hunenala enem salawera metredagnen new mefelgew

    • @rawanalbathali9312
      @rawanalbathali9312 3 года назад

      @@adtech515 ያርግልን ብያለሁ 😍🙏

    • @user-pl7ty9jt9i
      @user-pl7ty9jt9i 3 года назад

      እኔም ከባሌ ውጪ አንደለም ማውራት ሲጠሩኝም ወይ አልል

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 3 года назад +4

    የዘመኑ አስቂኝ ወጣት ዴቫ ♥️♥️

  • @user-qv9iy4ze8z
    @user-qv9iy4ze8z 2 года назад +1

    ልጅቷ በጣም የሚያምር ከለር ነው ያላት ማሻአሏህ አንተ ግን ታዘብንህ የአረብ ሀገር ልጆች ነን ይቶብህን የምንከታተልህ አሜሪካ ይላል እንዴ የሆንክ

  • @abrahamtamru2917
    @abrahamtamru2917 3 года назад +5

    The best one yet!

  • @user-gl7sp3it4x
    @user-gl7sp3it4x 3 года назад +2

    እሷን ጠላ ለኔ ብትሰጡኝ ክክክክክ ደሞ ስታምሩ ተጣበሱ በናታችሁ

  • @allhenwuwkela7632
    @allhenwuwkela7632 3 года назад +22

    አሜሪካ ያሉት ጊዜ ሰተው አያዩህም ወሬያም
    ማን እንደ አረብ ሀገር

    • @zolaatu165
      @zolaatu165 3 года назад

      gize silelen nw a ho

  • @sisaykasa7592
    @sisaykasa7592 3 года назад +15

    አረብ ሀገር ሰዎች ባይኑሩ በርግጠኝነት የሁሉም ዩቱፕ ቀፈይ አይኑሮም እድሜ ለአረብ ሀገር ሰዎች ዱቄት ሁሉ።

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +2

    አይይ ወዶች ደቪ አንተም ጭምር አላደረከንምያረብ ሀገር ተመልካቾችህን አላደረከንም 3 ደረጃ ይገርማል
    እኛ ያረብ ሀገር ሴቶች ለራሳችን ጀግና ነን

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 3 года назад +2

    ውይ በእናታችሁ ተጋቡ በጣም ነው ስትታዩ የምታምሩት❤ ዴቫዬ ሸበላው እንዳታመልጥህ 😂😂😂😂

  • @masrycollection5117
    @masrycollection5117 3 года назад +6

    ወንድም አለም in my view ልጅቷ ጥሩ ነች አግባት ::

    • @ethioagnogirl3768
      @ethioagnogirl3768 3 года назад

      You know she also have opinion right? She have to be willing to be in relationship

  • @zahrah1561
    @zahrah1561 3 года назад +10

    😍😍ተጣመሩ😘

  • @user-dp1dk4bw5f
    @user-dp1dk4bw5f 3 года назад +5

    በጉጉት ነው እማየው ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @zuzuk8107
    @zuzuk8107 3 года назад +47

    ወይኔ ብትጋቡ ጥሩ ጥንድ ይወጣቸኋል

    • @JoGameHouse
      @JoGameHouse 3 года назад

      mn egabalu aza honebat enj

  • @ሚሚ
    @ሚሚ 3 года назад

    She got a beautiful voice.

  • @devan8265
    @devan8265 3 года назад +8

    ኧረ ደቭ ክክክክክ

  • @user-ue1wm6rc9m
    @user-ue1wm6rc9m 3 года назад +1

    እራ እስከሁን የት ነበርኩኝ የፕሮግራሙ ደስ ይለል የመጀመሪያ ነውስ የዬሁትም የኮመትኩትም

  • @rahemt7625
    @rahemt7625 3 года назад +1

    በጣም የሚመቹኝ አሜሪካ አላለም ክርት ነህ ማን እደኢትዮጲያ

  • @LifeFoodandTravel
    @LifeFoodandTravel 3 года назад

    Does Adabary have another meaning that I don't know? If not, it is not sound good.

  • @user-wt6uo6gc5r
    @user-wt6uo6gc5r 3 года назад +4

    አደኛወቹስ እኛ አረብ ሀገር የምንኖረው ነን ሥላማታቀን እጂ

    • @user-gf7yl5mt4p
      @user-gf7yl5mt4p 3 года назад

      ዝም አትይውም እሄ በጥራቂ ነው

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k 3 года назад +6

    ታምራላችሁ 👌👍

  • @birhanuss3910
    @birhanuss3910 3 года назад +1

    I like Dave he is cool guy!!

  • @ace9758
    @ace9758 3 года назад +2

    this idea is brilliant!

  • @meseretaboneh2048
    @meseretaboneh2048 3 года назад +1

    Enen ke dave gar on a blind date gabzugn benatachu!!!!😍😍😍😍

  • @M3R0n
    @M3R0n 3 года назад +4

    Beautiful people 😍

  • @lydia7970
    @lydia7970 3 года назад +10

    These are hilarious! 😂 We need an update on these potential couples

    • @asherfekadu799
      @asherfekadu799 3 года назад +3

      I'm pretty sure she turned him down

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 года назад +1

    አሪፍ ነው ተጣበሱ ግን ጥያቄ ቀይሩ

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 3 года назад +2

    You two Match 👍

  • @asmamawsilesh3931
    @asmamawsilesh3931 2 года назад

    የኢትዮ ልጆች በምዕራባውያን ጫና በዝሙት ልምምድ ውስጥ እየሰመጡ ይመስሉኛል!

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 3 года назад +2

    በጣም ታምራላቹ 👍👍

  • @himanotkebede4641
    @himanotkebede4641 3 года назад +12

    ዴቫ እንዳትለቃት በጣም ደስ ትላለችም ቆንጅዬም ናት በዛ ላይ

  • @ekramkedir7938
    @ekramkedir7938 3 года назад +1

    i really do appreciate that you mentioned CUT

  • @ashenafizemedkun
    @ashenafizemedkun 3 года назад

    Betam temechugn.. good program

  • @funofblackpinkfromethiopia7632
    @funofblackpinkfromethiopia7632 3 года назад

    ዋውው አሪፍ ነው ደስ ትላላችሁ ብትጋቡ

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter8 3 года назад +7

    ልቷ ረጋ ያለች ነች ዴፍ ኧረ ዴፍ እኛ ነን አረብ ሀገር

  • @tirigsetew1057
    @tirigsetew1057 3 года назад +4

    betam desi yill beritow gin tolo tolo likeku

  • @user-zn9es1is2k
    @user-zn9es1is2k 3 года назад +14

    ይህን ልጂ በሜኮ ቻናል አየሁት ልበል ወይስ መሰል

  • @americalegese3917
    @americalegese3917 3 года назад

    desss yemil program new bertulun 😍🥰😍😍

  • @addistesfa1404
    @addistesfa1404 3 года назад

    Gin Time alanesem wedajoche wede 30min bitegaa des yilal ende Hasab tnxs

  • @yonasteka4177
    @yonasteka4177 3 года назад

    she is adorable

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 3 года назад +24

    አሜሪካ አላለም በሁሉም አለም ያለ youtuber ብዙ ሚመለከታቸው አረብ ሀገር ያሉት ናቸው

    • @mikomikeeha9150
      @mikomikeeha9150 3 года назад

      Lesu bilew new ende yemiyayut tadia

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 3 года назад

      @@mikomikeeha9150 ሀበሻ ምስጋና አያውቅ እነርሱ በሚያዩት መሰለኝ እሱ ብር ሚሰበስብው የሱን ቪድዮ ስላዩ ሚጠቀሙት ነገር የለም ለትንሽ ደቂቃ ይደበርበታል እንጂ

    • @mikomikeeha9150
      @mikomikeeha9150 3 года назад

      @@zemassefa1397 ena esu genzeb endiyagegn bil new yemiyayut or lemeznanat new ante video yemitayew sewyew genzeb endiyagegn lemagez new weyis ya video sletemecheh new

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 3 года назад

      @@mikomikeeha9150 አይ ቪድዮው ተመችቶኝ ሳይሆን አዝኜለትነው

    • @mikomikeeha9150
      @mikomikeeha9150 3 года назад

      @@zemassefa1397 ዎውውውውውው

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 года назад

    አሪፍ ጥንዶች ይወጣላችሀል ደቢ ጠበቅ አድርጋት

  • @ethioewket8854
    @ethioewket8854 3 года назад

    I have seen most of your program but liduu is the best one!

  • @bizuneshabera2930
    @bizuneshabera2930 3 года назад +4

    ኧረ BRO &SIS 😷😷ማስክ እና ርቀት የለም ኡኡኡኡኡ!!!

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b 3 года назад

    ቆንጆ ናችሁ አሪፍ ጥንድ ይወጣችሁዓል

  • @ter2065
    @ter2065 3 года назад

    ወይ ዘንድሮ አረብ አገር የምንሠራዉ ቅመሞች እኮነን ወገኛ ያረግናችሁ

  • @rediatemoltot7389
    @rediatemoltot7389 3 года назад

    His voice is good

  • @zuzu-ri1vl
    @zuzu-ri1vl 3 года назад +1

    ብትጋቡ ስታምሩ

  • @semutub7343
    @semutub7343 3 года назад +5

    አሜሪካ የሚኖሩ አያዩም አረብ ሀገር ነዉ የሚመለከተዉ

  • @tdf4142
    @tdf4142 3 года назад +1

    i need her Skinnnnnnnnnn routine now

  • @betitube12
    @betitube12 3 года назад +4

    የችኮሊት ገንፎ
    deva

  • @alesales5715
    @alesales5715 3 года назад +1

    ዴቮ አርፍ ቃልደኛ ነህ ቱርነፈ ሁሉ አርፍነው አቦ

  • @zedzedneima4761
    @zedzedneima4761 3 года назад

    የኔ ቆንጆ ሁሉን ያደለሽ ነሽ ኡፍፍፍ እንዴት ደስስ እንደምትሌ ሴቶች ከሷ ስነስረአትን ተማሩ

  • @ahiytemuhimdmuhimd6592
    @ahiytemuhimdmuhimd6592 2 года назад

    ልጁ ወሬ አበዛ ወንዲ ልጂ ወሬ ሢበዛ ዝቅ ይላል ከወንዲነቱ ቆስጠን ሢል ነው

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 3 года назад +2

    ደስ ይላል ኘሮገግራሙ ጠጅ አና ጠላው ቢቀር እባካቹ ቀይሩት ያዝጋል በተረፈ 👍👍👍

  • @allinonepkg
    @allinonepkg 3 года назад

    super beautiful caples

  • @kidusyoseph1414
    @kidusyoseph1414 3 года назад +1

    Bro ke tik tok behula ወዝሽ መጣ

  • @betelhemamare8139
    @betelhemamare8139 3 года назад

    Yemr nw ende programu

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 года назад

    ውይ ግን በጣም ያሳፍራል እኮ☺☺😅😅

  • @Hemon_Keya9
    @Hemon_Keya9 3 года назад +1

    ወይኔ ጉዴ ልጅቷ እንዴት ነው ደሰ ምትለው አባካችሁን የፕሮግራሙ አዘጋቾች ተባበሩኝ

  • @leykunakalu7797
    @leykunakalu7797 3 года назад +3

    አረቄ ይጨመርልን ✊✊✊

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +2

    በሉ ተጣበሱ

  • @aklilutesfaye4605
    @aklilutesfaye4605 3 года назад +1

    ማንኛውም ሴት ለኔ potential ሚስቴ ነች😂😂😂

  • @user-re6zp8ij7u
    @user-re6zp8ij7u 3 года назад

    Best match !

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 3 года назад +1

    ዴቭዬ እሺ እንዴት ሆንክ ከቀረጻ በሆላ ተሳካልህ? ሊዲያ say yes pls lol

  • @african8846
    @african8846 3 года назад +5

    እኔ ብሆን ባቀውም ጥያቄውን አልመልስም ነበር ጠጄን በምክንያቱ መጨፍጨፍ

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 3 года назад

    የአልጋው ጉዳይ ያስቃል ከምር 🤔🤣🤣🤣🤣

  • @user-bd9tb2cp5v
    @user-bd9tb2cp5v 3 года назад +2

    አረብ ሃገር ባይኖር ምን ያይቸዋል ግን ልጅትዋ ታምራልሽ ለኔየ ብትሆን አልኩት

  • @user-fs9wm1fz2o
    @user-fs9wm1fz2o 3 года назад +3

    አይይይይ አደኛ አረባገር ብትል ይሻልህነበር