ቄስ አስፋው በተናገሩት ላይ የተሰጠ አስተያየት | Apostolic Church of Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024

Комментарии • 14

  • @natilove-wc4oh
    @natilove-wc4oh 2 месяца назад

    ተባረኩ🙏

  • @DanielMelese-mz4dt
    @DanielMelese-mz4dt 4 месяца назад +1

    በምትወያዩት ውይይት ሁሉ ትምህርት እያገኘን ነው እኔ የሐዋርያት(ነን) ባዮች አባል ነበርኩኝ በ1997 ዓ ም ነበር ተቃውመን የወጣነው ነገር ግን ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ በሚለው ትምህርት ተለይተን ወተናል ምክንያቱም አብ ወልድ ወልድ አብ ሊሆን መቼም አይችልም እንዲህ ካልን እውነተኛውን ትምህርት እንስታለን

    • @ExposingOJ
      @ExposingOJ  4 месяца назад

      እንኳን ጌታ ረዳህ ውድ ወንድማችን!

  • @jesusislifetube2717
    @jesusislifetube2717 6 месяцев назад +7

    (የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 5)
    17፤ ኢየሱስ ግን። አባቴ እስከ ዛሬ ይሠራል እኔም ደግሞ እሠራለሁ ብሎ መለሰላቸው።
    18፤ እንግዲህ ሰንበትን ስለ ሻረ ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ደግሞ ራሱን ከእግዚአብሔር ጋር አስተካክሎ። እግዚአብሔር አባቴ ነው ስላለ፥ ስለዚህ አይሁድ ሊገድሉት አብዝተው ይፈልጉት ነበር።

  • @user-of9dn5ox1z
    @user-of9dn5ox1z 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረውን እውነት ተቀብለው እንዲያርፉ ብዙ ደክመናል። አሁን ግን ዘመን መጣ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @haymanotdebella6329
    @haymanotdebella6329 6 месяцев назад +3

    Be blessed!

  • @user-tn6zi1by3g
    @user-tn6zi1by3g 5 месяцев назад +1

    Jesus is the Son of God!

  • @Tameis4Christ
    @Tameis4Christ 6 месяцев назад +1

    ጸሎታችን መልስ እያገኘ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @desalegnbelete1050
    @desalegnbelete1050 6 месяцев назад +3

    ሁሉም የየራሳቸው ዶክትሪን አላየው። ቤታቸው የተዘበራረቀ ነው።

  • @zinabumeskelu6866
    @zinabumeskelu6866 5 месяцев назад +1

    የንብ ድምጽ እንደዚህ ያለ የመንፈስ ቅዱስ ልምምድ በሀዋርያት ዘንድ አልነበረም የአጋንንት ልምምድ ነው

  • @RamaRama19772
    @RamaRama19772 6 месяцев назад +2

    ለእውነት የቆሙ

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 6 месяцев назад +3

    ዐይን ያወጣ የስህተት ትምህርት ነው ኢየሱስ አብም ወልድም መንፈስ ቅድስም ነው የሚል ትምህርት

  • @AgeredechAlemu
    @AgeredechAlemu 2 месяца назад

    የበግ ለምድ ለብሰው ይመጣሉ