Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቀንዲል ሚዲያ ተባረኩ እንኳን ለህፃናት ለአዋቂዎችም የሚያነቃቃ ፕሮግራም እናመሰግናለን ፡፡
በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልንግን እነሱ መልስ ሲመልሱ የተሳሳቱትን ወንድማችን አንተ ብትመልስልን መልካም ነው
እውነት ለመናገር ጎበዞች ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ያሳድ በክብርና በመጎስ ያሳድጋቸው አንተንም ወንድማችን ቅዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃል ህይወት ያሰማልን በፀጋ በዕድሜ ያቆየልን አገልግሎት ዘመኑን የስረዝምልን እኛን እኛንም ይሄን መፈተን አለብን ህጻናቶች ጎበዞች ናቸው❤❤❤
እኔም አብሬ ከልጆቹ ጥያቄ ጋር እመልሳለሁ ማርክ የሚሰጠኝ ቢኖር 😂 አሸናፊ ነበርኩ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያበርታችሁ ቀንዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት ❤
እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ በተባረከ ጉባኤ ላይ ተሳትፈው የእህቴን ልጆች በማየቴና ናታን ተዋበ በማሸነፉ እንዲሁም አቤዝ ተዋበም ተሳታፊ በመሆናቸው ደስ ብሎኛል ሁሉንም ታዳጊዎች አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቤቱ በግርማና በሞገስ ያሳድጋቸው ይሄን ውድድር ያዘጋጁትንም በርቱ ለማለት እወዳለሁ
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቀዳሚፀጋ❤❤❤❤❤❤❤
AmenAmenAmen💒🤲🤲🤲 hunt bant izaberi zagahun hinbizachu❤❤❤❤❤👏👏👏🌿🕊 Qaliyoot asamalen
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ወንድማችን ቀዳሜጸጋ እግዚአብሔር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እንደናተ ያሉ ህፃናትን ያብዛልን በቤቱ ያፅናልን ያሳድግልን አሜን፫🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አመሰግናለው❤❤❤🙏
በደጁ የጥናቹ ቃልዮት ያሰመልን አሜን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ትላለችሁ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለሁላችሁም ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ህፃናቱን ያሳድግልን ቀዲል እደግልን ወደ ሳተላይት ነይልን በእውነት የገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንበት ትምህርት ቤት በጣም ጎበዞች ናቸው በተምሮ ማስተማሩም በደንብ እያሰሩ ያሉ ናቸው ቀደሚት ከሚባሉትም ናቸው በእድሜ ሰንበት ትምህርት ቤታችንንን ያምሰፍልን #የyou tube ስማቸውን ብትጽፉልን
እንኳን ደህና መጣችሁልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን ህጻናቱንም እግዚአብሔር ያሳድግልን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር አምላክ ያሳድጋችሁ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ።❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር መስገን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርልን ህፃናት እግዚአብሔር ይባርካችሁ የምትጠይቁት ጥያቴ ለእኔም አስተማሪ እና አስቤው የማላውቀው ነበር ተባረኩቀንዲል ሚዲያ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ቃለሕወትን ያሰማልን❤
እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ቀዳመ ጸጋ ብእድመ በጥና ይጠብቅልንግን የጌታችን ትንሳኤ ለመጀመርያ ያየቹ ማርያም መግደላዊት አደለችም እመቤታችን ናት ቅዱስ ያሬድም ገልፀዋል ብትዉፊትም አቦቶቻችን ድንግል ማርያም እንደ ሆነች ይናገራሉ ካዛ ቀጥሎ ብመፅሐፍ ቅድስ ያለ ማርያም መግደላዊት ይቅጥላል በተረፈ ብእድመ በጠና ይጠብቅልን❤
ቃለህ ህይወት ያሰማልን
ግሩም ነው በጣም ደስ ይላል ህፃናቱ ብልህ ናቸው በርቱ 🥰🥰🥰
በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ ትልቅ ቦታ ድረሱልን ቀንዲል ሚዲያ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
❤❤❤ batem dasiyleli bahunet kalhiywot yasmlen wandimachen na ehetachin ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤✝️🙏
ኮከበ ልዳ ❤ፍጡነ ረድኤት እንዴት ደስ እደምትሉ እኛንም እያስቀናችሁን እና እራሳችን እየፈተሽን ነው እናተግን በጣም ጎበዞች ናችሁ በቤቱ ያኑራችሁ ስታድጉ ይህን ስታዮ ምን ይሰማችሁ ይሆን ቀንዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት❤ ፕሮግራማችሁን ወደነዋል በርቱ
እግዚአብሔር ይመስገን በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድድድድድድድ አረጋችኋለሁ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
ፀጋውን ያብዛላችሁ ዲያቆን ህፃናቱ ሲያነቡ ብትከታተላቸው ጥሩ ነው ምሳሌ መዝ 34 ምሳሌ ሳይሆን ምላሴ ጽድቅህን ይናገራል
ለሁላችሁም በጥበቡ ያሳድጋችሁ የኔ ውዶች ጎበዞች ናቸው በእውነት 😊😊
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የዛሬዎቹ ደሞ ደስ ይላሉ በጣም ልጆች ናቸው ፈጣሪ ያሳድጋቹ❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርቱ ፀጋውን ያብዛላችሁ
❤❤❤🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤እንዴት ደሥ እንደሚሉ
እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወድማችን ❤❤❤❤
Ewnet kale hywet yasemaln betam ygermal iwnet
የዛሬ ጥያቄ 1&2&4& በጣም ይለያል ለሁላችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱልን ❤❤❤
ጎበዞች እድግ በሉ ሁላችሁም አንደኛ❤❤❤
ጎብዞች እመብርሃን በቤቱ ታሳድጋችሁ
ጎበዞች በሚለው እናስተካክለው ይቅርታ 🎉🎉🎉🎉
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😭👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልእግዚአብሄር በ ቤቱያፅናችሁ ❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ወድማችን❤❤❤
❤❤❤🎉
ቀንዲል ሚዲያ ከእንቅልፌ ቀስቅሶኛል እራሴን በዙ ነገር እየጠየኩት ነው😢 የስም ኦርቶዶክስ ነኝ 😢
Hunken ba selam mexu
ተወዳጆች እንክዋን ሰላም መጣቹልን ሰላም ለእናንተ ለሁላችን ይሁን
የዛሬው ጥያቄ እስኪመለስ ጓጓሁ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ❤
እንኳን ሰላም መጣችሁ
እንኳን ደህና መጣችሁ🎉 የኔ ወንድም የስንበት ተማሪ ነበር ድቁናንም ተቀብሏል አሁን ግን በሰላም ምክንያት ቤተሰብ ተፋናቀለ እሱም ድቁናውን ትቶ የቀን ስራ እየሰራ እራሱን እያገዘ ነው እንዳው ቀንዲል ሚድያ ወንድሜን በድቁናው እንዲቀጥል ብትረዱኝ ሁለት ሀገራት ሄዱ ሁለቱም ቦታ ጦርነት ሆነበት
እሺ እንጠብቃለን 8ደቂቃ ቀረን🎉🎉🎉🎉
ሆ ! የህጻናቱ ጥያቄ
የህፃናቱ ጥያቄ ግን ፐ ልጅ ለመውለድ ቅድሚ መማር አለብን ማለትነው😂😂 ቀድመው የሄዱ አይመስላችሁም ወይስ ራሴ ሰነፍ ስለሆንኩነው ቆይ ጎበዝ መሆንማ አለብኝ😅❤
ገና አልጀመረምደ
❤❤❤❤❤
ቀንዲል ሚዲያ ተባረኩ እንኳን ለህፃናት ለአዋቂዎችም የሚያነቃቃ ፕሮግራም እናመሰግናለን ፡፡
በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን
ግን እነሱ መልስ ሲመልሱ የተሳሳቱትን ወንድማችን አንተ ብትመልስልን መልካም ነው
እውነት ለመናገር ጎበዞች ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ያሳድ በክብርና በመጎስ ያሳድጋቸው አንተንም ወንድማችን ቅዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃል ህይወት ያሰማልን በፀጋ በዕድሜ ያቆየልን አገልግሎት ዘመኑን የስረዝምልን እኛን እኛንም ይሄን መፈተን አለብን ህጻናቶች ጎበዞች ናቸው❤❤❤
እኔም አብሬ ከልጆቹ ጥያቄ ጋር እመልሳለሁ ማርክ የሚሰጠኝ ቢኖር 😂 አሸናፊ ነበርኩ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያበርታችሁ ቀንዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት ❤
እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ በተባረከ ጉባኤ ላይ ተሳትፈው የእህቴን ልጆች በማየቴና ናታን ተዋበ በማሸነፉ እንዲሁም አቤዝ ተዋበም ተሳታፊ በመሆናቸው ደስ ብሎኛል ሁሉንም ታዳጊዎች አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቤቱ በግርማና በሞገስ ያሳድጋቸው ይሄን ውድድር ያዘጋጁትንም በርቱ ለማለት እወዳለሁ
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቀዳሚፀጋ❤❤❤❤❤❤❤
Amen
Amen
Amen
💒🤲🤲🤲 hunt bant izaberi zagahun hinbizachu❤❤❤❤❤👏👏👏🌿🕊 Qaliyoot asamalen
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ወንድማችን ቀዳሜጸጋ እግዚአብሔር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እንደናተ ያሉ ህፃናትን ያብዛልን በቤቱ ያፅናልን ያሳድግልን አሜን፫🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አመሰግናለው❤❤❤🙏
በደጁ የጥናቹ ቃልዮት ያሰመልን አሜን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ትላለችሁ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለሁላችሁም ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ህፃናቱን ያሳድግልን ቀዲል እደግልን ወደ ሳተላይት ነይልን በእውነት የገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንበት ትምህርት ቤት በጣም ጎበዞች ናቸው በተምሮ ማስተማሩም በደንብ እያሰሩ ያሉ ናቸው ቀደሚት ከሚባሉትም ናቸው በእድሜ ሰንበት ትምህርት ቤታችንንን ያምሰፍልን
#የyou tube ስማቸውን ብትጽፉልን
እንኳን ደህና መጣችሁልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን ህጻናቱንም እግዚአብሔር ያሳድግልን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር አምላክ ያሳድጋችሁ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ።❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር መስገን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርልን ህፃናት እግዚአብሔር ይባርካችሁ የምትጠይቁት ጥያቴ ለእኔም አስተማሪ እና አስቤው የማላውቀው ነበር ተባረኩ
ቀንዲል ሚዲያ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ቃለሕወትን ያሰማልን❤
እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ቀዳመ ጸጋ ብእድመ በጥና ይጠብቅልን
ግን የጌታችን ትንሳኤ ለመጀመርያ ያየቹ ማርያም መግደላዊት አደለችም እመቤታችን ናት ቅዱስ ያሬድም ገልፀዋል ብትዉፊትም አቦቶቻችን ድንግል ማርያም እንደ ሆነች ይናገራሉ ካዛ ቀጥሎ ብመፅሐፍ ቅድስ ያለ ማርያም መግደላዊት ይቅጥላል
በተረፈ ብእድመ በጠና ይጠብቅልን❤
ቃለህ ህይወት ያሰማልን
ግሩም ነው በጣም ደስ ይላል ህፃናቱ ብልህ ናቸው በርቱ 🥰🥰🥰
በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ ትልቅ ቦታ ድረሱልን ቀንዲል ሚዲያ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
❤❤❤ batem dasiyleli bahunet kalhiywot yasmlen wandimachen na ehetachin ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤✝️🙏
ኮከበ ልዳ ❤ፍጡነ ረድኤት እንዴት ደስ እደምትሉ እኛንም እያስቀናችሁን እና እራሳችን እየፈተሽን ነው እናተግን በጣም ጎበዞች ናችሁ በቤቱ ያኑራችሁ ስታድጉ ይህን ስታዮ ምን ይሰማችሁ ይሆን ቀንዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት❤ ፕሮግራማችሁን ወደነዋል በርቱ
እግዚአብሔር ይመስገን በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድድድድድድድ አረጋችኋለሁ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
ፀጋውን ያብዛላችሁ ዲያቆን ህፃናቱ ሲያነቡ ብትከታተላቸው ጥሩ ነው ምሳሌ መዝ 34 ምሳሌ ሳይሆን ምላሴ ጽድቅህን ይናገራል
ለሁላችሁም በጥበቡ ያሳድጋችሁ የኔ ውዶች ጎበዞች ናቸው በእውነት 😊😊
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የዛሬዎቹ ደሞ ደስ ይላሉ በጣም ልጆች ናቸው ፈጣሪ ያሳድጋቹ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርቱ ፀጋውን ያብዛላችሁ
❤❤❤🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤እንዴት ደሥ እንደሚሉ
እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወድማችን ❤❤❤❤
Ewnet kale hywet yasemaln betam ygermal iwnet
የዛሬ ጥያቄ 1&2&4& በጣም ይለያል ለሁላችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱልን ❤❤❤
ጎበዞች እድግ በሉ ሁላችሁም አንደኛ❤❤❤
ጎብዞች እመብርሃን በቤቱ ታሳድጋችሁ
ጎበዞች በሚለው እናስተካክለው ይቅርታ 🎉🎉🎉🎉
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😭👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ል
እግዚአብሄር በ ቤቱያፅናችሁ ❤❤❤❤❤
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤