ከጨጓራ ህመም ለመገላገል የሚያስችሉ 10 ፍቱን መፍትሄዎች Peptic Ulcer Causes, Signs and Natural Treatments.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 42

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl Год назад +1

    ❤ እረ ልሞትነው ቁስለቱ ከበደ ነው ተጨንቄልሞትነው ዶክር እናመሰግናለን

  • @sameerasami800
    @sameerasami800 Год назад +2

    Dt enamesegenalen

  • @እረቂቅ-ሙሉ
    @እረቂቅ-ሙሉ Год назад +1

    እባክህ ወድሜ ስልክህን አስቀምጥልኝ በስደት ነዉ ያለዉ በጣም ያመኛል

  • @TigstTolcha
    @TigstTolcha Год назад +1

    ጨጓራ የተበሳ ከሆነእና ወደ አንጀት አሲድ የሚረጭ ምን ማድረግ አለበት

  • @RadehHh
    @RadehHh 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @RadehHh
      @RadehHh 6 месяцев назад +1

  • @halimased3589
    @halimased3589 Год назад +3

    እፍፍፍ የጨጓራ ባክቴሪያ አሰቃየኝ አኪም ቤት ሄጃ ሊሻለኝ አልቻለም

  • @umsaleh896
    @umsaleh896 5 месяцев назад

    ዶክተር ጤና ይስጥልኝ እኔ አዲስ ነኝ ለቻናልህ በአጋጣሚ ነው ያገኘሁህ
    እባክህን ዶክተር ልጄ ሆድዋን ያማታል ጨጓራዋ አካባቢ ነው ምግብ መብላት ስትጀምር የመጀመርያ ጉርሻ እንደበላች ወድያውኑ ሀይለኛ ቁርጠት አለባት
    ውጭ ነው እምንኖረው ህክምና ወስድናት ምንም ነገር የላትም ነው እሚሉን በጣም ተጨነቅን ትንሽም ናት እስዋ በህመሙ ከመሳቀቅ የተነሳ ጥዋት ጥዋት ቁርስ ሳትበላ ነው ትምህርትቤት እምትሄደው እባክህን ከአላህ በታች መፈትሄ ካለህ እባክን
    ከተቻለ በዋትስአፕ ብናገኝህ ጥሩ ነው ግን ቁጥርህ የለንም 🙏🙏🙏🙏

  • @martaayela6763
    @martaayela6763 Год назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @Tadele-h3w
    @Tadele-h3w Месяц назад +1

    ደኩተር እክምነዉን እንዴት ማግኝት ይቻላን

  • @sofiasofia5810
    @sofiasofia5810 16 дней назад +1

    እር ጨጓራየ ተሰቃየው

  • @MrAbdallah-oq8hh
    @MrAbdallah-oq8hh Год назад +2

    Birvo barta doctore ❤❤

  • @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ

    ሰላም እስኪ ልስማው ጨጎራ ያመኛል ምግብ በርበሬ ስበላ ያመኛል ይከብደኛል

  • @sisiniyosjovani6395
    @sisiniyosjovani6395 Год назад +3

    እረ ዶክተር ምክርክን እፈልጋለዉ ሁስፒታል ሄጄ ምንም ቁስለትም ቫይረስም የለብሺም ብለዉኛል ግን ሀሲድ ከሚፈልገዉ በላይ ያመነጫል ብለዉኛል እስቲ መፍትሄዉ? መልስ እፈልጋለዉ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Год назад

      መፍትሄዎች ቪዲዬው ላይ አሉ ደጋግመሽ እሳቸው እህት

  • @endrismohammed1214
    @endrismohammed1214 Год назад +2

    Thanks

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 Год назад +3

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር እንኳን ሰላም መጣሕ ጥሩ መፍትሄ እና ትምህርት ነው ያካፈልከን ክበርልን ሺ አመት ኑርልን

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Год назад

      tnx fikir

    • @MrAbdallah-oq8hh
      @MrAbdallah-oq8hh Год назад

      ​@@TenayenMedia doctore yemitisaxi agaligiloti baxami amasaginallow ina wondime woha shinte sishana red collar now iski mindinow apatite iski

  • @ኡሚሁሌምኑረልኝ
    @ኡሚሁሌምኑረልኝ Год назад +3

    ቀጥለበት ወዲማቺን እኔ እያሰቀየየኝ ያለወ ጨጎራ ህመም ነወ የት አለ የቴሌግራም አደረሻህ????🇪🇹💜

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Год назад +1

      እሽ አስቀምጣለሁ እህት

  • @helihelicho4727
    @helihelicho4727 Год назад +1

    ጨጓራ ውስጥ እግርን ያቃጥላል እንዴ ዶክተር

  • @حياةمحمد-ل6س
    @حياةمحمد-ل6س Год назад +3

    ኤረ ዶክተር ጉሮሮየላይ ይላወሥብኛል ምግብአልበላም ያቅለሸልሸኛል ባፌ ደምይወጣል ትንሽትንሽ ሀኪም ብዙቦታታከምኩ ግን ለውጥየለኝም ባክቴሪያነው እሚሉኝ ወገቤን እብርቴበላይ ይጎትተኛል በጣም ጉልበቴን ዲክም በጣል ከአቅምበላይ የሆነ እና መዳኒት ካለክ እባክህ ልቤ ቆሥሎል ሥነካው እራሡ እሚላወሠው መዳኒት 1 ወር ወሥጄ አቆመ አሁን እማግዲነገር አመጣብኝ ጭንቅ ይለኛል አትለፈኝ ላላህብለህ

    • @حياةمحمد-ل6س
      @حياةمحمد-ل6س Год назад +1

      በጣም ያጠለለ ውሀ የመሠለ የተፈጨምግብጋ እደማግሣት እያደረገ ይወጣኛል በብዛት እደዘይትያለ እና ልሞትነው እሚመሥለኝ ምትለኛለክ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Год назад

      ይህ የጨጓራ ችግር ስለሚሆን ታከሚ

    • @حياةمحمد-ل6س
      @حياةمحمد-ل6س Год назад

      @@TenayenMedia እሽ ዶክተርየ ሌላ ካልሆነብኝ እኔ የፈራሁት ሌላነገር እደሁብየነው ምክሮችክን እየሠማሁ ትንሽ ለውጥ ነበረኝ ግን እሠዋገር እምፈልገውን አላገኝ አሥቸገረኝ እራን እራብ ይለኛል ካልበላሁ ሞትኩ በሠአቱ እና በጣምነው እማመሠግነው ወዲሜ እዲሜክ ይርዘም

    • @yewollowakonjo
      @yewollowakonjo Год назад

      @@TenayenMedia ሠላም ዶክተርዬ በተፈጥሮ ቀጭን የሆነ ሠዉ እንደት ነዉ መወፈር የሚችለዉ በምታምነዉ አምላክ መልስልኝ

    • @endrisyimer2535
      @endrisyimer2535 Год назад

      ሰላም ዶክተር እኔ እሚያመኝ ከምብርቴ በላይ ልክ እደቁስል ይመነዝገኛል

  • @-Ele
    @-Ele Год назад +4

    ጠቃሚ ዉቀት ፈላጊ ብቻ ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩእናመሰግናለን በላይክ🌹

  • @mubrokaabdullah9215
    @mubrokaabdullah9215 Год назад +2

    🥰🥰🥰🥰

  • @thankgodforeverything6361
    @thankgodforeverything6361 Год назад +2

    ዶክተርየ በዋትስአብ ጥያቄ ልከልህ ነበር

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 Год назад +1

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ! ስለ ጤና ምክርክ 💗 እናመስግናለን 🙏👍 ጥሩ ትምህርት ነው የምትስጠን በርታልን

  • @tigistm1128
    @tigistm1128 Год назад +2

    ዋንዲመ እባክ ነ ዋስሃፕ አዉርኒ ህይ ቢከካሎ ቆየ ከ ዱባኢ ነው ይሚልክ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Год назад +1

      እሽ እንደገና ላኪልኝ እገባለሁ እመልሳለሁ ቲጅ

    • @tigistm1128
      @tigistm1128 Год назад

      @@TenayenMedia እሽ አመስጊናሎ ዋንዲመ

    • @yewollowakonjo
      @yewollowakonjo Год назад

      @@TenayenMedia እንደት ነዉ መወፈር የሚቻለዉ የተፈጦሮ ቅጥነት ምንድነዉ መፍትሔዉ ዶክተርዬ በማሪያም ንገረኝ

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 Год назад

      ​@@yewollowakonjo ያችስ ከፋ😅😅

  • @eliaselu5634
    @eliaselu5634 Год назад +1

    🔥🔥🔥😍👍