የ ዘጠነኛ ክፍል 3ተኛ ዓመት ተማሪ ነኝ መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት
HTML-код
- Опубликовано: 18 окт 2024
- SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED - Развлечения
እግዚአብሔር እንደኔ የሚወደዉ ሰዉ የለም አንድም ቀን እናቴን አስከፍቼ አላቅም ከቀን ቀን ምን አድርጌ ላስደስታት ከሚል ሀሳብ ዉጪ እግዚአብሔር ቢረዳኝና ብዙ ነገር ባደርግላት ደስ ይለኝ ነበር ዮኒዬዬዬ አተን የወለደች እናት ትባረክ❤❤❤❤
🙏❤️ betan nesh yimechish
እግዚአብሔር ይባርክህ። ይህ አይወሰድብህ። ጌታ ይባርክህ።
የልብሽን መሻት ጌታ ይስጥሽ❤
Uuuuuffffuuuuuu mamaye anche edene neshe
Emeye sisitenete
Eyeywuate tinafiqegale ye sefere sawu enikane yegremale meneme aderge yedergulate ayimeslege
Adi sate esuwane kaleyewu yamagle ke temrete bete simete bare Laye kome eteretelewo bete Laye kaleleechi tafereterne bere Laye betige felege zorelewo sigerimate ede tegeleche ene yehone negre behone eze bete ategebi ayedele telegealeche edeze atibeye eletelwo edeme Le sedete 5 amate emeyene salyete nafekote legeleyinewo situne legre EGZBHERE hoye
እኔም እንዳቺው ❤
ሁሌም የሚገርመኝ የኢትዮጵያ እናቶች ትእግስት አቤቱ አስበን
ንግግራቾን በእንባ ነበረ የሰሁት በመጨሻ
ግን አሳዛኑኝ አይዞሃችሁ እህቶቼ ከዚህ በኃላ መልካም ሁኑ ተለወጡ ዮኒ በአንተ ጌታ እናቶችን እየሰራ ነው ጸጋ ይብዛልህ ኑርልኝ ረዥም እድሜ
እህቶቼ እንኳን ወደ ቤቱ ተመለሣቹው ጌታ ኢየሡሥ በቤቱ ያፅናቹ ዩንዬ አነትን የሠጠን ጌታ ኢየሡሥ ሥሙ ይባረክ አንተ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ነህ ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎት ቤተሠብህ ይባርክ እንፀልይልሀለን በደሙ ተሸፈን እንወድሀለንንንንንንንንንንንንን
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም 🥰🙏
እኔ ግን በስግደት ሀገር እናቴን አጥቻለሁ እናቴ እናቴ ያለቸው እናታቸውን አቲስ ክፉ
የኒዮ አንተ የተወለዱ አባቴ ነህ ተባረክ በብዙ ፀጋ ❤❤❤
ወንጌል ይለወጣል ❤❤
እግ/ር እሰከመጨረሻው ለውጣችሁን ያፅና በቤቱ በአለቱ በእየሱሰ ተተከሉ በወንጌሉ በቃሉ ተተከሉ ለውጣችሁን ፍሬአችሁን ያሳየን ዮኒዬ አንተን ለማመሰገን ቃላት ያጥረኛል ዘመንህ ዘር ትውልድህን ጌታ እየሱሰ ይባርክ የትውልድ አባት የጠፉትን ወደ ቤቱ የሚሰበሰብ ተባርከህ ለበረከት ሁን
አቤቱ ቸሩ መድሀኔለም ምህረት ያስገርማል እንዚ የሚምሩ ወጣትች ሰለፈረሰክላቸዉ ተባረክ እንኮን ተወለድክ ዬኔ
ከዘጠኝ ወደ 12 አልፊያለው part እና ትምህርት ጨርሻለሁ አገሪቷንም ጥዬ እሄዳለሁ 😂😂ልጆቹ ግን ይመሳሰላሉ የምር።
አይዞን አይዞን ዋናው ከዛ ከጅል ሱስ ማምለጣችሁ ነው ።ጌታ ሁሉን ማድረግ ይችላል ❤ተባረኩ
አንዴ እየሳኩ 😂 አንዴ እያለቀስኩ😢 ነው የሰማሁችሁ አይዞአችሁ እግዚአብሔር ደርሶላችኃል ዳግም ወደዛ ሕይወት አትመለሱ ለውጣችሁ ፍጽም ይሁን
ኢየሱሴ አባቴ ሰምህ ይባረክ
❤ዮኒዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤ዘመንህ❤ይለምልም❤❤
Pastor yoni u are the only one who changed my life by video thanks God bless your health and ur children
ታርክ ቀያር ኢየሱሰ አይዞችው በበቱ ያፅናችው 😭😭
Gadegnaye tenkar nesh hulum alfoal be egziyabher yemayichal yelem zemnesh yibark
Enkaen geta derselachew keber le Egezabeher yehuen ye Egezabeher sewe yoniya Egzabeher yebarkhe zemeneh yebarek
May God bless❤ our beloved bro yoni
ጌታሆይ አንተን ደስ አሰኝቼ የምኖርበት ፀጋ ስጠኝ ያለም ነገር እንዳያታልለኝ
እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ❤❤
እህቶቼ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳችሁ ለውጣችሁ በኢየሱስ ስም ይፅና 🥰
ክብር ለእናቶቻችን እየተቃጠሉ እጀራ እየሸጡ ላሳደጉን አቤት እጀራ እየተሸጠ ያደገው ወጣት የሰይጣን መጫወቻ ሲሆን ማየት በጣም ያማል ስረው ይፍረስ
ከዘንድሮ መልካም ወጣት የገረመኝ ብር ከየት ታገኛላች ሲባሉ እኔንጃ ግን ብር አላቸው ይገረማል ድኖ መቅረት ይሁንላችሁጌታ ይርዳችሁ እናቶቻችሁን ለማገልገል እግዚአብሔር ልባችሁን ይጠብቅላችሁ ጌታ ይርዳችሁ ተባረኩ
በጣምነው ያዝናናችሁኝኝ 🤣🤣🤣🤣 ኑርልንንንን ዮንዬዬዬ
እግዚአብሔር ጌታ ሆይ🙏🙇🙋
እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው ትውልድ እያመለጠ ነው ስሙ ይክበር
ዮን ከበድ ናው ማቼም ጠጭ ብር አያጠም
❤እግዚአብሔር ደግ ነው
እግዞ እግዞ ቤተክርስቲያን ጌታ ምርኮሽን ሰብስቢ ልጆችሽ ወደ ልባቸው ተመለሱ
ወጣት ሆይ ዘመኑ አልቋልና ከጌታ ጋር ሁኑ
😮😮😮😮 እንዲ የሚል ሰው ነበር ስፈልግ የነበረው❤
እግዚአብሔር ሰው ይለወጣል💕💞😊
የ9ኛ ክፍል 3ኛ አመት ..... ወይ እግዚአብሔር ደግነትህ🙏🏽
Ayizosh egzaber yithanachuw
Ayzuwachu igzyabher yedegena amlakinew
Yoniyachen zemenachu yelemelem ❤❤❤❤
Amen ❤❤❤❤
tEBRK.YONY❤❤❤🙏🙏🙏🙏
TebAreki
Amen amen Amen amen Amen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ወይ ጉድ ሱስ የለብንም አሁን ደሞ ገበና ሽፋኝ ብየሃሎሁ* የተኛው ስም ይሆን የሚመጥንህ ብቻ ይክበር ስምህ*🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ኢየሱስ ለዘለዓለም ይባረክ
ምን እንለዋለን ማምለጫ ነው
First💪
ሱስ የለብንም ያስቃል: እና የ9ኛ ክፍል 3ኛ አመት ተማሪ ነኝ 😂😂😂
ሰልፊ ለመነሳት ከርቀት መምጣት????
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻😢😢😢😢
Amen amen,
🙇🏻🙇🏻🤦🤦🤲🤲
ara balo😢😢😢😂😂😂❤❤
ወገን እንግዲህ መዘባረቅ እንዲህ ነው ከክርስቲያን ቤተሰብ ነው የተወለድኩት አለች ከዛ ወንድሜ ኪቦርድ ይጫወታል አለች እሺ ከዛ ስሟት ግን ኦርቶዶክስ አይደለችም ክር አንገቷ ላይ አስራለች እንዴት ከፕሮስታንት መሆና ሆኖ ኦርቶዶክስ ሆነች ስሙ ብቻ አስተሉ ወገን ሃሰት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
አንቺድምፀሽ ያምራአል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂አሰክኝ ዮን
😅😅😅 ho ho ho
😂😂😂😂😂 የዘጠነኛ ክፍል የ3 እኛ አመት ተማሪ ነኝ😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤