የአርሰናል እና የቡካዮ ሳካ የውጤታማነት ዕድገት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 23

  • @genetwolde9411
    @genetwolde9411 10 дней назад +7

    ስለአርሰናል ሲወራ ግን 7ኛ ሰማይ ላይ የወጣሁ የሚመስለኝ ነገር አርስዬ ❤❤❤❤ካይን ረሳችሁት የሱም እድገት ቀላል አይደለም

  • @judikedir7955
    @judikedir7955 10 дней назад +5

    አቤ ብቻ ይተንትን ዋው ትችላለህ

  • @mezgebedemese6934
    @mezgebedemese6934 10 дней назад

    ሰላም አቤና ሳምሪ ከብዙ ፍለጋ በሗላ መስመራችሁን በማግኘቴ ደስ ብሎኛ ምርጥ ትንታኔ ነው ይመቻችሁ✅✅✅

  • @SamiGashawu
    @SamiGashawu 10 дней назад +1

    አቤና ሳምሪ ማርያምን ስወዳችሁ በዛላይ አቀራረባችሁ የአቤማ ሾርኔ ይለያል ግን ሸልሙኝ እንዴ 😢ተዋ❤ በዛላይ ስለ አርርርሰናልልል ስታቀርቡማ ዋው ይነዝረኛል ፓፓፓ❤❤❤

  • @peaceethio7623
    @peaceethio7623 10 дней назад +1

    Great presentation mashallah

  • @meronnegasi417
    @meronnegasi417 10 дней назад +2

    ኣቤ ሳምሪ በርቱ❤❤❤❤

  • @MesganaTekalegn
    @MesganaTekalegn 10 дней назад +1

    በየትኛውም ፕላት ፎርም እንገናኛለን ሁሌም አብረን ነን ምስጋና ነኝ ከጀሞ

  • @alemaeyhualaro-xh5mx
    @alemaeyhualaro-xh5mx 10 дней назад

    Aba babo yimachike ❤❤❤

  • @MuheHule
    @MuheHule 10 дней назад

    Abe btm timachagnalek❤. samirim🥰. gin beka Abe yichelal

  • @peaceethio7623
    @peaceethio7623 10 дней назад

    Great MashAllah

  • @nilusol9594
    @nilusol9594 10 дней назад +1

    አቤና ሳምሪ እኔም ታላቁን እሩጫ መሮጥ እፈልጋለሁ ሸልሙኝ ህይወት ነኝ።

  • @kasilas498
    @kasilas498 10 дней назад +1

    Abe ena samri endet nachu..city arsenaln kashenefe 2 amet woym 4 chewata alfual ...Liverpoolm endezaw ..yh tlk lewt new arsenal quality team new yekerew wancha bcha new

  • @KelemaDagafa
    @KelemaDagafa 9 дней назад +1

    በዚ ሰአት አበበ ግዴ የሚያክል ጋዜጤኛ የለም በቃ ይችላል

  • @MesganaTekalegn
    @MesganaTekalegn 10 дней назад +1

    ቲሸርት ቲሸርት ቲሸርት

  • @AwwalAwwal-v3v
    @AwwalAwwal-v3v 10 дней назад

    Selam abe I'm from Saudi Arabia shager sport wiste naw abe ina samri

  • @assefabekele-gp4kd
    @assefabekele-gp4kd 10 дней назад

    አቤ ሳምሪ በሬዴዮ (ሸገር) ቋሚ አድማጭ ስሆን አሁን በዚህ ተከስቻለሁ የዩቱዩብ ጥቅሙ ማምለጫ የላችሁም ማለት ነው ገቢቶ

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @JuharMusema
    @JuharMusema 9 дней назад

    አቤ ትችላለህ ኣገላለፅ

  • @backeyoromo4452
    @backeyoromo4452 10 дней назад

    አቤ ምነው " ከዓይን " ያውጣህ ሳትለው :: በነገርህ ላይ ሣምሪ ልክ ናት ዝም ብሎ የሚጨምረው እድሜ ነው በተለይ ከ40 ቦሃላ ::

  • @ahmedomer9282
    @ahmedomer9282 10 дней назад +1

    አቤ በቃ አንተ ፉት በል ተንታኝ ነህ በቃ