ኤች አይ ቪ ታማሚ እንደሆንኩ እያወቀ ደፈረኝ||የገዛ ጓደኛዬ በሰዎች እንድገለል ታስደርገኝ ነበር||ተጥዬ እንደተገኘው የሰፈር ሰው ሲያወራ ሰማሁኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 300

  • @eyerusalemtefera9279
    @eyerusalemtefera9279 Год назад +41

    በዚህ እድሜ ይሄ ሁሉ ፈተና 😭😭አይዞሽ የኔ ቆንጆ ከቻልሽ ፃድቃኔ ማርያም ፀበል ተጠመቂ ትድኛለሽ አይዞሽ

  • @selame3757
    @selame3757 Год назад +117

    ዬኔ እናት😢😢😢አንተ እያወክ ህይወቷን ያበላሸህዉ ፈጣሪ ይፍረድብህ አይዞሽ ዬኔ ቆንጆ ጸልይ አምነሽ ጸበል ተጠመቂ ትፈወሻለሽ ከራሴ ተሞክሮ ልንገርሽ እኔ ያች አይነት ህይወት አጋጥሞኘ ነበር እናም ለብዙ ጊዜ ህክምና ካደረኩ በሁላ ሁሉንም ነገር ትቸዉ እምዬ ድንግል ማርያም ብዬ አልቅሽ ለማምላክ ነግሪ አኮራችኘ አታሳፍርም ከዛም በቀጥታ ወደጸበል ገብቸ ብዙ ጊዜ ከቆዬዉ በሁላ እግዚአብሄር ይመስገን ብዙም ሳልቆይ ለቀቀኘ በእርግጥ አዉነት ላይመስል ይችላል ግን ካመንሽ በእግዚአብሄር ዬማይቻል ዬለም እዉነተዉ ይህ ነዉ ዬድንግል ማርያም ልጅ ክብሩ ይስፍ አሁን ላይ አረብ ሀገር መጥቸ ጤናማ ሁኘ እዬሰረዉ እዬኖርኩ ነዉ ዉድዬ ለኔ የደረሰች እማምላክ ላንችም ትርዳሽ እመኘና ጸበል ግቢ ይለቅሻል😢😢😢😢

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 Год назад +10

    የኔ ቆንጆ ተቀይረሽ ማየቴና ጤነኛ ልጅም ስላቀፍሽ ደስ ብሎኛል አይዞሽ አሁንም በሚያስፈልግሽ ነገር ከጎንሽ ነኝ

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 Год назад +13

    ቆንጆ ነሽ የወለድሻትም በጣም ቆንጆ ልጅ ምንም እንኳ በመከራ ውስጥ ያለፍሽ ቢሆንም ነገ ግን ከእግዚአብሔር ጋር መልካም ይሆናል አንቺ ለልጅሽ ስትይ ለመኖር መጓጓት አለብሽ ልጅ እኮ በራሱ ደስ የሚል አለምን ተስፋን አብሮ ይዞ ይመጣል ማንም ሰው በህይወት ይፈተናል ነገርግን ለመልካም ነው አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው

  • @hanatube5802
    @hanatube5802 Год назад +20

    ውይ የኔ እናት አይዞሽ ተግተሽ ፀልይ ፀበል ተጠመቄ ትፈወሻለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago2484 Год назад +25

    ምንም ነገር ማይሳነው አላህ ነፃ ያርግሽ

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 Год назад +18

    ኬናየ የኔ ወርቅ አንችም ልጅሽ ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርሳችሁ

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d Год назад +8

    የኔ አበባ😢😢 አንች በጣም ጎበዝ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ አይዞሽ ነገ አድስ ቀን ነው አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ ለሱ የሚሳነው ነገር የለም። ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ ከፍ ያርግልሽ እማ
    ሌላው የህግ ባለሙያዎች እንደው ለነገ ቤታችሁ ስትሉ😥 ያሳደገቻትን ሴት ከየት እንዳገኘቻት በህግ ጠይቁላት እና እውነቱን ትወቅ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Год назад +48

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @fekadudejene5109
    @fekadudejene5109 Год назад +2

    ደግሞ ጥሩ እናት ነሽ እ/ር መንገዳቹን ይስተካከል 🙏🙏🙏

  • @ይሁንለበጎነው-ቘ5ቀ
    @ይሁንለበጎነው-ቘ5ቀ Год назад +5

    የኔ ቆጆ እህት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል መድሀኒትሽን እዳታቋርጭ ምንም አትሆኝ ኖርማን እኮ ነው እኔ እህቴ ከያዛት 25 አመቷ በጣም ደህናናት እልቅስ የሚያስፈራው በሽታ ጉበት ኩላሊት ነው በአሁን ሰአት

  • @ወዮ
    @ወዮ Месяц назад +1

    አይዞሽ😢😢😢😢😢😢😢የኔእህትአላህይድረስልሽ

  • @mameabdurezak5700
    @mameabdurezak5700 Год назад +7

    ሁላችንም አጭር ህይወት ነዉ ያለን እናቴ ከፊላችን በደም ግፊት ከፊላችን በስኳር ከፊላችን በኮሌስትሮን...ከፊላችን በመኪና አደጋ አረ በስንቱ.....ዋናው ለማይቀረው ህይወት በቂ ስንቅ መያዙን ነዉ እናቴ....

  • @Kali-qk2gu
    @Kali-qk2gu Год назад +2

    ጸበል ተጠመቂ ትፍወሻላሽ ምርያም ፀበል ተጠመቂ አይዘሽ ይን ውድ

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Год назад +6

    ወርቅሽት ገብረኤል ፀበል ሂጂ

  • @mashealemu89
    @mashealemu89 Год назад +2

    እህቴ እመቤቴ ማርያምን ከያዝሽ እንኳን ኤች አይቪ አይነስውር ይበራል ።

  • @tsientertainment5107
    @tsientertainment5107 Год назад +9

    💓💖በቃላት ሰውን ማቀፍ :ሰውን መደገፍ:ሰውን መርዳት ሰውን ማበረታት :ሰውን ማዝናናት ...ይቻላል::
    እስቲ ጎራ በሉ 💖💓

  • @nejulove
    @nejulove Год назад +30

    ህይወት ስትባል ወላሂ ብዙ ነችኮ ላንዱ ርሀብ ላንዱ ጥጋብ ላንዱ ቁስል አረ ስንቱ😢😢

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Год назад +6

    የእኔ እናት እናቴ እመቤቴ ትምህሻለች ፀበል ተጠመቂ

  • @besufkad4642
    @besufkad4642 Год назад +1

    የመንፈስ ጥንካሬሽ እንዴት ደስ እንደሚል አይዞሽ በእምነትሽ ፅኚ ፈጣሪ ይምርሻል።

  • @meye1988
    @meye1988 Год назад +5

    በጣም ጀግና ልጂ ነሽ

  • @ekramzeinu5967
    @ekramzeinu5967 Год назад +7

    እኔ ሚገርመኝ በሽታው እንዳይዘን ምንም ጥንቃቄ አናደርግም ነገርግን በሽታው ያለበትን ሰው እናገላለን ከማግለል ይልቅ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ነው ያለብን አሁንላይ ወጣቱ ጋደኝነት/ትዳር እንዃ ስንጀምር ምርመራ ማድረግ እንደ ፍራነት እየተቆጠረ ነው ያለው ተመርመሩንኻ ስንባል ሙድ እንይዛለን በሌላ በኩል እኛው ተነስተን ያለምንም ጥፍታቸው የበሽታው ሰለባ የሆኑትን እናገላለን በጣም ብዙ ሰው በመዘናጋት እየተበከለነው አራዳ መሆን ጠንቃቃ መሆን ነው !!!

  • @fiyorinafiyorina5756
    @fiyorinafiyorina5756 4 месяца назад

    በጣም ግርም ትንሽ ልጅ ናት አይዞሽ ፈጣሪ ታሪክን ይቀይራል❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ysolnet
    @ysolnet Год назад +2

    እናትዬ አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ።

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j Год назад +1

    የእኔ እናት ስታምሪ እመቤቴ ማርያም ካንች ጋር ትሆን ሊላ ምን ለበል ልጄሺን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም Год назад +14

    *_የኔ እህት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ ከሆንሽ ጠበል ጠጪ ተጠመቂ እግዚአብሔር ሁሉም እንደሚችል አምነሽ ቃጥላ ማርያም ሂጂ እኔ ከአንድ አመት በፊት ኮሮና ይዞኝ ህክምና መሄድ አልችልም አረብ ሃገር ነው ያለሁት በጣም አሸነፈኝ ደከመኝ ልሞት ትንሽ ነው የቀረኝ ነገር ግን የቅዱስ ሚካኤል መልክዓ ና ድርሳን ጸለይኩና ጸሎት ያረኩለት የመዳም ውሃ ጠጥቼ ታጠብኩት የሚገርምሽ በአንዴ ነው የዳንኩት ተነስቼ ስራየን መስራት ጀመርኩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እመብርሃን ትድረስልሽ😓_*

  • @lidacall2066
    @lidacall2066 5 месяцев назад +1

    አላህ ነፃ ያድርግሽ

  • @ጊዮንዩቲዩብ
    @ጊዮንዩቲዩብ Год назад +3

    አይዛሽ እማ ተስፋ አትቁረጩ የእኛ ሰው ከባድ ነው ሁሉም ያለፋል

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይማርሽ እማ ታሬክሽን ይቀይረው አይደለም የታመመ እሬሳም የሜያስነሳው ጌታ ምንም አይሳነውም በኢየሱስ ስም የምህረት እጁ ያግኝሽ 🙏

  • @michalegg1956
    @michalegg1956 Год назад

    ቆንጆ ነሽ ያጣፍጥልሽ ህይወት መልካም ይሆናል ዋናው ትግስት ነዉ

  • @amaredessie4596
    @amaredessie4596 Год назад +1

    መልከም እነትሽን እና የደረሰብሽን ግፍ እና በደል ቁጥሮ እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ እህቴ አንችን ይመስል ቆንጆ እንደሱ ሆሽ አይደል ።🥀🥀🥀

  • @rishansolomon9726
    @rishansolomon9726 Год назад +5

    ኣይዞሽ እናቴ እኔም እህቴ ና ኣናቴ ታማሚዎች ናቸው ምንም ኣትሆኝም

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Год назад +2

    ኬናየ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ልጂሽን አንችንም እግዚአብሔር ከእዚ በሽታ ይፋውስሽ

  • @jasika499
    @jasika499 Год назад +3

    እንኳን ወለድሽ

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Год назад

    የእኔ ቆንጆ አይዞሽ ጌታ እየሱስ የሞተው ደሙን ያፈሰሰው አቺ እንድትኚ ነው አመኝው ይፈውስሻል በደሙ ደምሽን ያነፃዋል እየሱስ ያድናል

  • @fafakonjo7035
    @fafakonjo7035 Год назад +7

    በቃ ሸገር ላይ ቀረበች ተረዳች ለምሰጋና ቀረበች ቤተሰብም አገኝች ምንድነው ወዲህ ወዲያ ማለት

  • @haimanotgirma2967
    @haimanotgirma2967 Год назад +3

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሄር ዋጋሽን ይከፍልሻል፤ ልጅሽን ይባርክልሽ ያሳድግልሽ❤❤❤

  • @amaredessie4596
    @amaredessie4596 Год назад +1

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እና እግዚአብሔር በሙሉ ልብሽ አምነሽ ጸበል ሂጅ በርግጠኝነት ከአለብሽ እመም ትድኛለሽ ምክንያቱም እግዚአብሔር የልብን ንጽህና ብቻ ነው የሚያየው ።እግዚአብሔር የማይረሳ አምላክ ነው ወደ ጸበል ሂደሽ ድንግል ማርያምን አልቅሰሽ ለምኛት ከዚህ ክፉ ነገር ታድንሻለች።ምንም እንኳን ሰው ቢበድልሽም ከማንም በላይ ስቃይሽን እና በደልሽን የተመለከተልሽ አምላክ አለ።አይዞሽ እህቴ አስለቀስሽኝ ።

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Год назад +9

    እህቴ ወደፀበል ሂጂ ተፈወሻለሽ ይሄ ሰይጣን ነው እንጂ HIV የለብሽም

  • @fatumaasossa6848
    @fatumaasossa6848 Год назад +2

    እንደዉ የኔማር ደሞ ስታምር አይዞሽ የኔ እህትዋየ አላህ አለሽ

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 Год назад +3

    አይዞሽ እናት ልጅሽ ይደግልሽ!

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад +3

    በርቺ ጠንካራ ነሽ አይዞሽ

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p Год назад +4

    አላህ ይርዳሽ

  • @Mussema
    @Mussema Год назад +2

    ጌታዬ ሆይ!ምህረትህን ለግሰን፡፡ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ፡፡

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Год назад +12

    ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 Год назад +2

    አይዞሽ የኔ ልጅ ለሰው እማይቻለው ለእግዚአብሔር ይቻለዋል አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 Год назад +5

    የኔ ቆንጆ አላህ ይድረስልሽ የኔ ማር

  • @nebiatmehari8715
    @nebiatmehari8715 Год назад +1

    አይዞሽ እህቴ ልጅስ እግዛብሄር ይጠብቅልሽ መድሃኔአለም አለዉ ከጎንሽ

  • @Yohannis30
    @Yohannis30 Год назад

    አይዞሽ ዉዴ ወደ ቤተክርስቲያን ቅረቢና ጸበል ተጠመቂ ትድኛለሽ ችግርሽን ለሰዉ ብትነግሪዉ ምንም ጠብ የሚል ነገር የለም መፍትሔዉ ከእግዚአብሔር ነዉና።

  • @raheemamohamed9800
    @raheemamohamed9800 Год назад +6

    አላህ ሁሉንቻይነው እሡ ያድንሺ እህት አለም

  • @mameabdurezak5700
    @mameabdurezak5700 Год назад +2

    የኔ እናት አይዞሽ ሁሉ ነገር ቀላሉ ነው

  • @سبحانالله-ط4م5ص
    @سبحانالله-ط4م5ص 5 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ትድኛለሽ ዋናው እምነት ነው ፀበል ወንቅሸት ገብርኤል ህጂ ልጅሽም ፈጣሪ በጥበቡ,ያሳድግልሽ

  • @Dmmachinery469
    @Dmmachinery469 Год назад +4

    ለማገዝ የሚፈልጉ ስለአለን ስልኳን ብታስቀምጥ መልካም ነው?

  • @zebenayali6266
    @zebenayali6266 Год назад +6

    ፀበል ሂጂ ትድኛለሽ

  • @temutitemu2970
    @temutitemu2970 Год назад +7

    የአላህ የሰው ህይወት ምታመሰቃቅሉ ወንዶች ግን የስራቹን ይስጣቹ😐😐😐....ብቻ የተሻለና ትላንት የገፉሽ ሰዎች ህይወትሽ አምሮና ሰምሮ ሲያዩሽ ቅጥል ይበሉ አቦ😏😏😐 ውይይይይ ደሞ ስታምር 🥰

    • @taibah3242
      @taibah3242 Год назад +1

      የራሡን ህይወት አበላሸ ስሚቱ አሸንፍት

  • @wondwosenmulu4690
    @wondwosenmulu4690 Год назад

    የኒ ውድ ውብ ቆንጆ አይዞሽ ቤት የእግዝሔርነው አለማወቁነወ ታማሚውም ጤነኛውም አንድ ጉድጓድ ነው የማገባው እመብርሀን ትርዳሽ አይዞሽ ይሄም ያልፋል

  • @utube2121
    @utube2121 Год назад

    ኦ የኔ ቆንጆ በርችልኝ ከቫይረሱ ጋር ኖርሽ ማለት አንች ሃጢያተኛ ነሽ ማለት አይደለም ሰወች ስለማይገባቸው ነው ግን እንደማንኛውም ማህበረሰብ መኖር ትችያለሽ መድሃኒቶችሽን በደንብ ውሰጅ ፈጣሪ ያበርታሽ

  • @hamzyaflower6373
    @hamzyaflower6373 Год назад +5

    አላህ ይማርሽ እህቴ

  • @فوزيةسعيد-و5ح
    @فوزيةسعيد-و5ح Год назад +3

    የኔ ውድ ፈጣሪ ትግሥቱን ይሥጥሽ

  • @YoubyYouby-k4r
    @YoubyYouby-k4r Год назад +1

    ኤች አይ ቪ በሽታ ሳይሆን መንፈስ ነውና እባክሽ በጸበል ትፈወሻለሽ አይዞሽየተገፋሽ ሰው ስለሆንሽ እውነት የእግዚአብሄር ምህረቱ ይፈጥንልሻል ትፈወሻለሽ ታሪክሽን እግዚአብሄር ይቀይርልሸ

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Год назад

    የእኔ ቆጆ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የእኔ እህት አይዞሽ

  • @hiwihabeshawit397
    @hiwihabeshawit397 Год назад

    ቁጥሯን አስቀምጡልን😥🙏 ጀግና ነሽ እማ

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Год назад +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን

  • @jameelajameela7132
    @jameelajameela7132 Год назад +5

    Waalahii jireenyaa adunyaa taanaa iratii waantii araguu hin naatii toluu yaa Raabii 😭😭😭😭😭Maafii gaaruu

  • @dawitdima-se4vj
    @dawitdima-se4vj Год назад

    በጣም ቆንጆ ነሽ አይዞሽ። ስልክሽንጨካገኘሁ እረዳሻለሁ

  • @selamkonjo2721
    @selamkonjo2721 Год назад +1

    አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሁኝ

  • @aataxdatacollectionteam4014
    @aataxdatacollectionteam4014 Год назад

    አስተዋይ ነሽ እግዜአብሄር ይርዳሽ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልወ

    አሏህይገዝሺእመየአብሺርለበጓነዉእህቴዋየ

  • @dawitdima-se4vj
    @dawitdima-se4vj Год назад

    በጣም ቆንጆ ነሽ አይዞሽ። እንረዳሻለን

  • @ayuniayuni7145
    @ayuniayuni7145 Год назад +4

    ሀበሻ መቼም አይሰለጥንም የምር ምስኪን የኔ እናት

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 Год назад +3

    Ayzoshe, Emebete, Terdashe ❤️

  • @alinoor1072
    @alinoor1072 Год назад

    የኔ ቆንጆ እህት አይዞሽ ፈጣሪ አለልሽ

  • @hayatyoutub2922
    @hayatyoutub2922 3 месяца назад

    አብሺሪ አላህ ክይራሺቶልሺ ነው አላህ ነፃ የራግሺ

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Год назад +1

    የኔ ውድ ፈገግታዋ ራሱ !! ፈጣራ ፈውሱን ይስጥሽ !!

  • @zeekonjo6339
    @zeekonjo6339 8 месяцев назад

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ HIV በአሁኑ ሰአት ኖርማል ነዉ በድሮ ሰአት ነዉ ሰዉ ሳያዉቀዉ ነዉ ያለቀዉ መድሐኒትም አልነበረዉም
    ስልክ ቁጥሯን ስጠን በተቻለን መጠን እንረዳታለን አይዞሽ ማሪ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Год назад +10

    አይወንዶች እቃቹ ይቆረጥ💔

    • @aberaalemu8209
      @aberaalemu8209 Год назад

      እረ እርግማን ለምን ይቆርጣል😔

    • @alemyemodeshlijtube19
      @alemyemodeshlijtube19 Год назад +2

      @@aberaalemu8209 የዛኔ አርፈዉ ይቀመጣሉ

    • @alemayehunegash2061
      @alemayehunegash2061 Год назад +4

      Do not reflect your own issues, all men are not bad and all women are not angle either. I personally met this lady twice and I support her, so do you want mine to be cut off too.

    • @besufkadalemu42
      @besufkadalemu42 Год назад +1

      Keza sete letagebe new mejimereya amezazeye ok hulum wende weyem sete setanem melakem ayedelem

    • @abdullah12qq73
      @abdullah12qq73 Год назад

      Batim❤

  • @Edentesfaye-ii1nc
    @Edentesfaye-ii1nc 5 месяцев назад

    አይዞሽ እግዚአብሔር ያሳድገልሸ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Год назад +8

    ኢትዮ ኢንፎ ላይ አይቻታለሁ ልበል

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Год назад

    የፍቅር ነገር ሙዚቃ ይልና ታሪኩ ግን ፍቅር ኣልባ ታሪኮች ናቸው

  • @ሀያተ-ፀ6ነ
    @ሀያተ-ፀ6ነ 3 месяца назад

    ፈጣሪ ህይወትሽን እደዋትያ ይቀይርልሽ

  • @anteneh41
    @anteneh41 Год назад

    በጌታ በእየሱስ ስም ፈውስ ይሁንልሽ።

  • @zeekonjo6339
    @zeekonjo6339 8 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ ፀበል ሒጂ ትድንያለሽ የኔ ማር

  • @u8ghhoh562
    @u8ghhoh562 Год назад +4

    እግዚአብሔር ካችጋ ይሁን የሴት ልጅ ሲቃይ በዛ

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 Год назад

    ሱቅ ብትከፍች እማ አሪፌ ነው አይዞሽ የኔ እህት

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Год назад +1

    የደፈራት ሰውዬን በህግ ኣይጠየቅም

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ Год назад

    የኔ ውድ አይዞሽ አላህ ይሬዳሽ ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 Год назад +2

    አይዞሽ ❤

  • @sisayabera3804
    @sisayabera3804 Год назад

    በምንድን ነው የምናገኛት?

  • @AsAs-se5br
    @AsAs-se5br Год назад

    አላህ ያሳድግልሽ አፊያሽንም ይመልስልሽ

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 Год назад

    አላህ ይርዳሽ እህት

  • @esemaetu4226
    @esemaetu4226 6 месяцев назад +1

    አረ እችልጅ ካላገባች እኔ ላስተዳድራት አገናኙኝ

  • @zedandalme1692
    @zedandalme1692 Год назад

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት ሂወት ከባድነው

  • @ZinetTubeSulula75
    @ZinetTubeSulula75 Год назад

    የኔ ማር አይዞሽ ሂወት እንዲናት

  • @sameman9014
    @sameman9014 Год назад

    ፈጣሪ ይርዳሽ 🙏🙏🙏

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Год назад

    የኔእህትአይዞሽ፣እግዚአብሔር፣አለ፣አይዞሽ፣ፀበል፣ፃድቃነ፣ማርያም፦እጅ፣ትድኛለሽ

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 Год назад

    Yene kongo Enkwane Dese Alshe Ahuneme Medhanialeme Edmena Tage Tena Endiseteshe Yezwetre tselote Nowe Enkwane Anchine Yemtemsele Tekashe Anchi Gegena Sete Neshe Tebarki Legsheneme Medhanialeme Yetbekleshe Yasadgleshe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ

    የኔ ማር ምንብዬ ልኮምት ብቻ አላህ ይርዳሽ ያሳዝናል አይ ወንዶች

  • @zedhaji4410
    @zedhaji4410 Год назад

    እሥከዛሬ ያቆየሽ አላህ አውንም ካችጋ ነው ጠክሪ

  • @Richvftube
    @Richvftube Год назад

    Yene mar endet des endemty Wub nesh betam hulu negersh ❤❤❤❤
    Fetari lijish yasadglsh

  • @BereketLema-f7b
    @BereketLema-f7b 3 месяца назад

    አይዞሽ 1:03