Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Wow betam yameral des yilal ❤❤❤
Love ❤️ ,thank you for sharing 🇪🇹☝️
ዋው የኔ ጉራጌ😊😊😊
ጋር❤
አቤት ጉራጌ የኢትዮጵያ ኩራት
❤❤❤
አረ በአሉን ከሆድ ጋር ብቻ አታያይዙት
እናቴን ኢንተርቪው ያደረግሻት ልጅ በቁም ነገር እፈልግሻለሁ
😮😮😮😮
የሴቶች ቀን ተብሎ እሚሰሩት እራሳቸው ሴቶቹ ናቸው 😳 እኔ ጥያቄ አለኝ የዚህን ቀን እንኳን ለምን ወንድ የሚሰራው ምግብ አይሆንም ሴቷ አረፍ ብላ ሳታስብ በልታ ጠጥታ የምትጫወትበት ቀን ቢሆን ?.... በእውነት የኢትዮጵያ የውዷ አገራችን አመት ባህሉ ሁሉ በገጠር በከተማው ለሴቶች ሸክምና አድካሚ ናቸውና ይቀየርልን ምነው ....😂😂😂….ሴቶችዬ ቮት አድርጉ .... አትቀየሙኝ ይቅርታ ይደረግልኝ 🙏
ይሄ የሴቶች ድካም ነው በእውነት ሁሉንም የሚሰሩት እነሱ ከእንሰት ዝግጅት ጀመሮ:: ግቢው ግን እንዴት ያምራል በስመ አብ ሌላ ነው ስፋቱ የጎጆ ቤቶቹ ማማር:: የሚሰሩ ሴቶች መሀል ሊፕስቲክ መቀባት ምን ይባላል?