ካናዳ ሪከርድ የሰባበረ ስጦታ እናት እና አባት ሰርፕራይዝ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 58

  • @ashruka
    @ashruka  2 дня назад +23

    እናት ደስ ይበላት ቻሌንጅ ተቀላቀሉ ቪድዮአችሁን በቴሌግራም +46 76 432 1468 ላኩልኝ አመሰግናለሁ 🙏

    • @EdenEden-n1g
      @EdenEden-n1g 2 дня назад +1

      Ashrukaye betam timechegnaleh zare subscribe aregeyalew yimechih❤❤❤

  • @Mame32119
    @Mame32119 День назад +9

    እናቴን አሞብኛል ICU ውስጥ ነው ያለችው ትዳንልኝ እና የቻልኩትን የፈለገችውን አረግላታለሁ ኢንሻ አላህ የኔ እናት አላህ ያሽርሽ ዱአ አርጉልኝ😢

  • @رقيهابراهيم-ن2ك
    @رقيهابراهيم-ن2ك 2 дня назад +7

    ሀቢባ ጀግና ማንም እስካሁን ማንም ያላረገውን ድፍረትሽ ለእውነት የቆምሽ ሀቢቢ❤❤❤🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪

  • @RfgGhg-d4i
    @RfgGhg-d4i 2 дня назад +8

    ፍትሕ ግፍ የፈለሚፈፀምባቸው ወገኖቻችን አሏህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርገው

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 2 дня назад +3

    ሀቢባ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 2 дня назад +6

    እንኳን አደረሳችሁ እንኳን አደረሰን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ክፋዎችን ያጽዳልን አሜን አሜን አሜን
    እንኳን ደህና መጣህ አሽሩካ

  • @فاطمه-سعيد-ر3ن
    @فاطمه-سعيد-ر3ن 2 дня назад +3

    አሰላም አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ ሙስሊም እህቶች ወንድሞች ኑ አብረን ቁርአን እንቅራ

  • @maekel6789
    @maekel6789 День назад +1

    እድሜና ጤና ለእናቶቻችን❤በ4ቱም ክፍለሀገር ፋኖወች ምርኮኛ ወጀለኛ ጨፍጫፊ ሰራዊት ካረሸኑ ይሰሩ አይልቀቁ ተመልሰው እየመጡ ዳግም ወረራ እህቡላይ እየፈፀሙነው ጦሩም ቶሎ መውጣት አልተቻለም ከክልሉ ምርኮኞች ይሰሩ ክርስቲያን ታደለ አላህ ይጠብቃቸው💔😢

  • @beslotmesgna4054
    @beslotmesgna4054 2 дня назад +4

    አሽሩካ የምርጦች ምርጫ እንወድሐለን አብሶ ለታዳጊ ያቤፅ ላደረከው ትብብር ዘውትር ከልብ እናመሰግንሐለን ያለምንም ጥቅማ ጥቅም በርሕራሔ ላደረግከው ነገር ብዙዎች ጋር ለምነን ጠይቀን በፍፁም ፈቃደኛ አልሆኑልንም እናመሰግንሐለን 🙏🙏🙏

  • @aseelaseel9583
    @aseelaseel9583 2 дня назад +2

    መረሳት ስሆን ለእኔ ዋጋ የከፈላልኛ ለእኔ ጌታ ኢየሱስ በቻ ነው ❤🙏🙏🙏🙏ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 дня назад +6

    አሳፋሪዎች ናችሁ በአረብ ሀገር ላይ ቁጭ ብላችሁ እንደዚህ አይነት ውንብድና ዘራፊ በመሆናችሁ ትልቁን ቅጣት ልታገኙ ይገባል የሰውን ልጅ በዚህ መልኩ ማሰቃየት ወየውላችሁ አትበሏትም እድሜያችሁ አጭር ነው ጓደኛ የምትይዙ ልጆች ከዚች ልጅ ተማሩ ብቸኝነት ጌጥ ነው

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 2 дня назад +3

    ፍርድን ስጠን አምላኬ ስቱ አራጅ በሚዝናናባት ሀገር የሰላም ታጋዮቹ በስር ቤት መረዝዉ ሊገሏቸዉ ነዉ ወየዉ ወድሞቸ😢😢😢 መብርሐን ትግብኛችሁ🙏

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 3 дня назад +5

    ፍትህ ህክምና ይሰጣቸው ሀቢባ የስደተኞች እናት ብየሻለው በጣም ጎበዝ

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 2 дня назад +8

    ሰለ አናት ቻሌንጅ ያመጣኸው ሀሳብ በጣም አሪፍ ነው ግን እናቴን በልጅነቴ ነው ያጣኋት😊😊😊

  • @ZahroCalixade
    @ZahroCalixade День назад +1

    ዛሬ ደስ ብሎኛ የኦሮሞ ወታደር ከሱማሊያ ይዉጡ ስለተባሉ አልሐምዱ ሊላህ🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @RukiaAhmed-s2w
    @RukiaAhmed-s2w День назад +1

    ዝም ያለነጃወጣ አሉ የኛውድ ነብይ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 2 дня назад +3

    አሹካ እንኮን ስላም መጣህ

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 2 дня назад +3

    Merry Christmas ashu 💖💖💖

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we 2 дня назад +3

    ድልለፍኖ ❤❤❤❤❤

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 День назад +1

    ፍትህ ለንጹሀን ወበዴ ከተማ ላይ እየዘረፈ ተረኛው ንጹሀንን በየስርቤቱ ታጉረዋል
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 3 дня назад +3

    ሰላም አሹ የምርጦች ምርጫ እንኳን ደህና መጣህ የበዐል ስጦታዉ ደስ ሲል በቤተሰብማ ቀልድ የለም

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 2 дня назад +2

    Selam Ashrukaya ❤❤❤

  • @demozsentayehi
    @demozsentayehi 2 дня назад +2

    እናት ደስ ይበላት ቻሌንጅ

  • @LinaSameson
    @LinaSameson 2 дня назад +2

    ፍትህ ለነክርስቲያን😢

  • @b.6015
    @b.6015 3 дня назад +4

    አህለን አሹ ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖ
    😢😢😢😢 ፍትህ በእስር በህመም ለሚሰቃዩት ወድሞቻችን ሰው እደት አዳይነት ህመም ይታመማል ጠበቃቸው አዳይነት ነው ህመማቸው አለ መርዘዋቸው ነው ቀስ ቀስ እያረገ የሚገል ሊሆን ይችላል እባካችሁ ሁላችሁም ድምፅ ሁኑ ፍትህ የአማራ ሙህር አደየ በግድያ አደየ በእስር አደየ በመመረዝ አደየ በሴራ አብይ በልቶ ጨረሳቸው 😢😢😢😢💔💔💔😭😭💔😭😭💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @b.6015
    @b.6015 3 дня назад +5

    💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ለማን ፍትህ እንበለው በእስር ሊሞቱብን ነው 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 дня назад +3

    ወንድ ምንም እግዚአብሔር ይባርክህ አዎ ፍትህ ለምስኪኖች ምንም ሳያረጉ ለታሰሩት በሙሉ፣

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 2 дня назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉አሹካ🎉🎉🎉🎉

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 2 дня назад +2

    ፍትህ ለክርስቲያን ና ለአቶ ቧያሌው ባስቸኳይ ይፈቱ

  • @yenezematubeR1
    @yenezematubeR1 2 дня назад +2

    አሹ ጥንቅሹ😊

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 2 дня назад +4

    ፈትህ ፍትህ

  • @yohanahaile3655
    @yohanahaile3655 2 дня назад +1

    Merry Christmas my bro❤❤❤❤❤

  • @Kiyasena96
    @Kiyasena96 2 дня назад +2

    ሰላም አንዴት ነክ ብሮ አሜንንን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 2 дня назад +1

    አሹካ❤❤❤

  • @90sETHoldmusic
    @90sETHoldmusic 2 дня назад +1

    6:09 such great idea Ashu

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 2 дня назад +3

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለታሰሩት😢😢😢

  • @zmack1830
    @zmack1830 2 дня назад +2

    Yihe kebt hizb mechereshaw......

  • @JoujouJoujou-ww1py
    @JoujouJoujou-ww1py 3 дня назад +1

    Selam ❤❤❤

  • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
    @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ День назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 дня назад +1

    ወላጆቹ የት ነው ያሉት?

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 2 дня назад +1

    ያልገባኝ ነገር ቢኖር ሲጀመር ሰትታጠብ ለምን አልዘጋችም ብሩን

    • @seadaabate-z5p
      @seadaabate-z5p 2 дня назад +1

      መጀመሪያኮነዉ እዉሥጥ የደበቁት እሧ አታቅም ከተቀረፀ በሗላ በራሧ ሥልክ ላኩላት

  • @akberethaile9072
    @akberethaile9072 2 дня назад +1

    ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @alyayasenshewmolo3632
    @alyayasenshewmolo3632 55 минут назад

    እናቴ እዋድሻለው ❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 дня назад +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞችዬ በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራሰነወ የስደት እህታችነኒ😢

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 дня назад +2

    ቦሊ ብላብላ😅😅😅😅

  • @eritopStop
    @eritopStop 9 часов назад

    😢😢😢❤❤❤

  • @Fhatuma12
    @Fhatuma12 2 дня назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mominahussien7980
    @mominahussien7980 2 дня назад +1

    Arrogant and out of our culture. They should be in jail.......