How to make chicken briyani, the favorite of the Arabsየአረቦች ተወዳጅ የብሪአኒ በዶሮ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 55

  • @fanatube196
    @fanatube196 9 месяцев назад

    በጣም አሪፍ ቆጆ የሆነ የምግብ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ሞያ ብሎ ዝም ነው 👌👌

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 9 месяцев назад

    አዶናዬ ቆንጆ በጣም የሚጣፍጥ ምርጥ የሆነ የሩዝ አሰራር ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ የአረቦች ምግብ አሰራር ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ❤

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 9 месяцев назад

    ሰላም ሰላም አዶናዬ የኔ ባለሞያ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው የመልኩ ማማር እንዴት ነዉ የሚያምረው በጣም በቆንጆ ሁኔታ ነዉ የቀመምሽና ያዘጋጅሽው ምርጥና ተውዳጅ እሩዝ አሰራሪ እጅጆችሽ ይባርኩ

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 9 месяцев назад

    በጣም ቆንጆ ውብ የሆነ ብርያኒ ነው ሰርቱሽ ያሳየሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እጅሽን ይባርክልን❤

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 9 месяцев назад

    Waooo Adonaye እንደሁለም እጅግ በጣም ልዩ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ❤️like share

  • @adem364
    @adem364 9 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ርንኳንም ሰላም መጣሽ አዶዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የተለያዩ ቅመሞችን ተጠቅመሽ አስራራት የቅመም አይነት ዋዉ ልዬ ነው የሚሆነው ጣአሙ ተውዳጁ ምግብ

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 9 месяцев назад

    እሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ በጣም ቆንጆ ጤናማ የአረቦች ተወዳጅ የሆነው የምግብ አሰራር በጣም የሚያስጎመጅ ነው አሰርራሩን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ❤❤

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 9 месяцев назад

    አድዩ የአረብ ምግብ እንደምወድ አዉቀሸ አይሰል ምትሰሪልኝ በጣም ጎበዝ ነሸ የምትቀሚበት መንገድ ምርጥ በርያኒ ነዉ ያሳየሸን 👌😋🙏😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @HiyabAbraham
    @HiyabAbraham 9 месяцев назад

    ዋው ያሚሚሚሚሚ አዶናዬ ልዩ አሰራር ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ ምግብ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ❤❤

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 9 месяцев назад +1

    Che buono questo cibo mi piaciuto come hai preparato facile e veloce ottimo buono 😋🤤

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 9 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ አዶዩ እንኳንም ሰላም መጣሽ በጣም የሚያምር ቆንጂዬ የብሪያኒ አሰራረ ነው የአርቦቹ ተውዳጂ ምግብብ

  • @kalkidanethiopia1948
    @kalkidanethiopia1948 9 месяцев назад

    አዶናዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!
    በጣም ምስጥ እና ለዓይን ማራኪ የሆነሩዝ ነው የሰራሽዉ ሩዝ ስትሰሪ የምትጠቀሚያቸዉ ቅመሞች ይመቹኛ እናመሰግናለን ሼርስላደረግሽን

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 9 месяцев назад

    ሰላም አዶናዬ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ የእሩዝ ዶሮ አሰራር ነው የጨመርሽው ግብአቶች በተለይ ሽንኩርቱን ጠብሰሽ መጨመርሽ እሩዙ እራሱ በጣም ያምራል የኔ መልካም ሞያሽን ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @mulu-q3s
    @mulu-q3s 9 месяцев назад

    አዶኒዬ የኔ መልካም እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ ጤናማ ዶሮ በአትክልት ነው ዶሮውን መጥበስሽ ደግሞ የበለጠ ያጣፍጠዋል የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ሞያሽን ሼር ስላረግሽን❤️🙏

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 9 месяцев назад

    ሰላምሽ ብክርስቶስ ይብዛአዶናዬ😍 በጣም የሚያምር አሰራር ነው 🎉🎉🎉

  • @marmar-vh2og
    @marmar-vh2og 9 месяцев назад

    ዎውውውውውው😍😍😍😍😍👍👍👍👌👌❤🙏ደሰለል እጂሸ ይባረክ

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 9 месяцев назад

    የኔዋ እንኳን ደህና መጣሽ በግሩም ሁኔታ የተሰራ እሩዝ ብርያኔ ነው ያሳየሽን የአትክልቶቹ አከታተፍ አደራደር ሲቀጥል አጠባበሱ በቃ ሁሉም ነገሩ ልዩ ነው ስልሽ እጆችሽ ይባረኩ ከለሩ በጣም ነው የሚያምረው እሩዙ ፍርፍር ማለቱ ዋው አንደኛ ነው

  • @የአማራፋኖበጎጃም
    @የአማራፋኖበጎጃም 9 месяцев назад

    ዋው ምርጥ አሰራር አዶና

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 9 месяцев назад

    ሰላም አዶናዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆጆ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ባለሞያ

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 9 месяцев назад

    ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልሽ አዶናይዬ ዋው እጂ የሚያሰቆረጥም እንደሆነ አሰራርሽ ይናገራል አሰራርሽ ከለሩ ለመመገብ የሚያጓጓ ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው እጂሽ ይባረክ👌👍🙏

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 9 месяцев назад

    አዶናዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ውድ የኔ ባለሙያ ዛሬም እንደተለመደው የብርያኔ በዶሮ አሰራር በጣም ጤናማና ቆንጆ የሚጣፍጥ ያንቺ እጅ ነክቶት በውነት ያስታውቃል ልዩ ነው ሁሌም አትክልት እራሱ አከታተፉ ብቻ ይበቃል ፣ እጅሽን አይቆእጥመው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ።

  • @Edenኤደን-ሽፎን
    @Edenኤደን-ሽፎን 9 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንኳ ሰላም መጣሽ አዴኒዬንየኔ ባለሞያ ልጅሽን ይባርክው እንዴት ያሚጣፍጥ እሩዝ ነዉ ❤❤❤❤ እናመስግናለን

  • @jonimercy
    @jonimercy 9 месяцев назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን አዶናዬ ዋው ጤናማ ልዩ የሆነ የምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን ሽንኩርቱን አትክልቱን እና ዶሮውን በዘይት ጥብስ አድርገሽ ሰርተሽ እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ ከሩዝ ጋር የሚያስጎመጅ ምርጥ ምግብ ነው በጣም ነው የሚያምረው እጅሽን ይባርከው ❤️😋👍

  • @mulu-n7t
    @mulu-n7t 9 месяцев назад

    ሰላም አዶናይዬ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ጤናማ የዶሮ አሰራር ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ❤🙏

  • @zenakamis6774
    @zenakamis6774 9 месяцев назад

    ሠላም አዶናዬ ሰላም ብያላሁ በ like

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 9 месяцев назад

    የኔዋ በጣም ቆንጆ የሆነ ሲታይ የሚያምር ለአይን ማራኪ የሆነ የአረቦች ብሪያኔ ነው የሰራሽው ዋው አትክልቶቹ ሳህኑላይ አደራደራቸው ሲያምር አበባ ነው የሚመስለው ከዛ ደሞ በጥሩ ሁኔታ በጥንቃቄ ነው የጠበስሻቸው ጣእሙን ሳልቀምሰው በስሜት አጣጣምኩት

  • @slmgl37
    @slmgl37 9 месяцев назад

    29 beğeni benden gelsin sana 👍 eline emeğine sağlık 👍 maşallah maşallah maşallah maşallah maşallah

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 9 месяцев назад

    ሰላም ሰላም አዶናይ አህለን ውሳህለን ማሻ አላህህህ🎉🎉🎉🎉

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 9 месяцев назад

    አዶናዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ ቅመማችሁ እንዴት ደስ ይላል ሱቅ ነዉ የሚመስል ቆንጆ የሆነ የዶሮ ብርያኔ ነዉ የሰራሽዉ በቃሪያ በድንብላል ቅጠል በሽንኩርት አሳምረሽ ጥብስ አርገሽ እጅግ ተወዳጅ የሆነ ምግብ ነዉ የሰራሽዉ ሩዙም በጣም ቆንጆ ነዉ ካሮትና ቃሪያ ጥብሱ ያምራል ከላይ የሽንኩርት ጥብስ የድንብላል ቅጠል እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ወድጄዋለሁ ሸር 👍👌❤🙏

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 9 месяцев назад

    Enkuan dehna metash Adonaye leyu yehon te chicken Bryani aserar new coloru endet endemiyamir ke atkilt ena ke rice gar andegna new Betam konjo aserar ejish yebarek ❤

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 9 месяцев назад

    ሰላም ሽ ይብዛ አዶዬ በእውነት ከውጪ ሳውት ሳምር የአትክልቱ አከታተፍ ቃራ ው ሁሉም ተመሳሳይ ልዩ ነው አማረኝ ስልሽ 😂😂ሳውት እንድህ ያማረ ሲመገቡት እማ እንደት እንደሚጥም ታየኝ እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ 💚💛❤👌

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 9 месяцев назад

    ከዶናዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!
    ዛሬም አንደተለመደዉ በሚያስጎመጅ ስራሽ ነው የመጣሽዉ በጣም ቆንጆ የብሪአኒ በጀ
    ዶሮ ነው የሰራሽዉ የተጠቀምሻቸዉ ግብአቶች ቅመሞቾ ብቻ ሁሉም ልዩ የሆነ ጣዕም እንዲኖረዉ ይረዳዋል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤

  • @betidaniel2595
    @betidaniel2595 9 месяцев назад

    Adonaye Enkuan dehna metash mirt yehon ye Bryani aserar new anchima techiybetalesh yemetetkemiw kimemoch leyu nachew Betam new yemiyamrew ejish yebarek ❤

  • @medihntube
    @medihntube 9 месяцев назад

    Mamma mia che bello 😋grazie mille per aver condiviso con noi like share ❤️

  • @keterotube6914
    @keterotube6914 9 месяцев назад

    እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን አዶናይ🙋🙋🙋

  • @beletetube_
    @beletetube_ 9 месяцев назад

    ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ

  • @Sound5650
    @Sound5650 9 месяцев назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን አዶትዬ ❤❤ ዋው ሲያስጎመጅ እሩዝ በጣም ነው የምወደው ሰርቼ እስክሞክረው እንዴት እንደቸኮልኩ ❤❤❤ እጅሽ ይባረክ አዶትዬ ❤❤❤

    • @adona21adona16
      @adona21adona16  9 месяцев назад

      የኔ ውድ ሞክሪው ትወጅዋለሽ

  • @rabeyatube1882
    @rabeyatube1882 9 месяцев назад

    Salm salm wde betaa sabi ukani bslami maxashi wde wawawaaa baxami dasi yamili asarari nawu barachi ijishi yibraki👍👍👍👍❤❤

  • @fikrbesufiqad4752
    @fikrbesufiqad4752 9 месяцев назад

    Ikan dena metash gobaz neshko 🥰🥰🥰🥰👌

  • @lezzeti-sanat520
    @lezzeti-sanat520 9 месяцев назад

    Merhaba 🥰 Ellerine sağlık arkadaşım 🤌

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 9 месяцев назад

    Selame lanechi yehune Adonaye is nkuwane Dehena metashe zareme merete ye 🍚 aserare new bedenebe kememeshe Gebeatochu Hulu merete nachew be doro aderegeshe 👍Betame Enamesegenalen selakafeleshen ❤

  • @KidstGebregeyorges
    @KidstGebregeyorges 9 месяцев назад

    Adonaye Enkuwane Dehena metashe merete kelale ena fetane ye Areboche megebe new yasayeshene be chicken 🐓 Rice wow Ejeshe yebareke Enamesegenalen ❤

  • @Dasimanwarni
    @Dasimanwarni 9 месяцев назад

    😍😍❤👍 good

  • @keterotube6914
    @keterotube6914 9 месяцев назад

    👌👌👌👌👌👌👍👍👍

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 9 месяцев назад

    ሰላም አዶዬ ሰላምሽ ይብዛ
    መግሉባ ይመስላል አሰራርሽ
    የተለያዩ ቅመሞችና ወረቅ ጋር ግርፋ የድንብላል ቅጠልና የነአ ነቅጠል ያለው ይመስላል ትልልቁ ቅጠል ቀረብ አድርጌ ሳየው ዶሮ
    በቅመሙ አዋህደሽ ከዛ ካሮት ድንች የፈረንጅ ቃሪያና ኮሳውን ጠበበሽው በዘይት ዋውውው
    ሽንኩርትሽን ኩሽና ሰራሽ በኩሽናው ዘይት ዶሮሽን ጠብሽ ከላይ ኩሽና ማጅ ያሚ ያሚ ሩዝሽ ለቀቅልሽ ለብቻው የተለያዩ ግብአትን ቅጠላ ቅጠላተጠቅመሽ ማጣፋጫ ከዛ የጠበሽውን አትክልት አሰራሩ ግሩም ነው ቤቱን ግን ለነገ ገለበጥሽው በአንደዬ 😅😅 ማለቴ አስቤዛ እኔም እንደዚህ አጣፍጨ መስራት ነው ልማደ እሌላቤት ስሪልኝ ሲሉኝ ስሳቀቅ ክክክ ያለ አስቤዛ አብቃቅቶ መስራት የለም 😅
    ወደ ቁም ነገሩ እጅሽ ይባረክ ዋውውውው ነው ምግቡ

    • @adona21adona16
      @adona21adona16  9 месяцев назад

      መንበሻ አዎ ብሪአኒ በአትክልት በጣም ይጣፍጣል መግሉባ ነው የሚመስለው እዚህ ቤት ሁሉም ይወዱታል በተደጋጋሚ ነው የምሰራው

  • @KidstGebregeyorges
    @KidstGebregeyorges 9 месяцев назад

    Enkuwane Dehena metashe Adonaye Zare degemo leu ye Areboche briyani yemibale aserare new y ne balemoya Betame merete new be chicken aderegeshe sereteshe yakafeleshen Enamesegenalen ❤

  • @mekonenmamo-g8e
    @mekonenmamo-g8e 9 месяцев назад

    konjo jonjo

  • @zenakamis6774
    @zenakamis6774 9 месяцев назад

    Hi አዶና 🙏

  • @Richtube535
    @Richtube535 9 месяцев назад

    አዶየ አለሽ