ለጉሮሮ መቁሰል፣ ለቫሪኮስ ቬን፣ ንስር ለማቆም. ለፊንጢጣ ኪንታሮት፣ ለሳንባ ነቀርሳ ወዘተ የሚያድነው ቅጠል /healthy herbal tea/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 220

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj 9 месяцев назад +34

    በጣም አመሰግናለሁ በትንሹ ለሶስት ጥያቄ መለስ አገኘሁ ለድካም ለቫይታሚን C ለዲቶክስ እግዚአብሔር ለእኛ ሲል እውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ

  • @Abriham-dh8qb
    @Abriham-dh8qb 9 дней назад

    የምትለቃቸው ትምህርታዊ ቪዲዮች በጣም ጠቃሚዎች ናቸዉ እኔ ተጠቅሜአለሁ ላመሰግንህ እወዳለሁ ተባረክ።

  • @ThadayDanaka
    @ThadayDanaka 9 месяцев назад +3

    ዶክተር በጣም ቅን ሰው ነክ እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 9 месяцев назад +3

    ወንድሜ ከሁሉም በላይ ይህን ሁሉ ለሰጠን ለቅዱስ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው አሜን። ሲቀጥል ለአንተም ክብርን ይስጥህ እናመሰግናለን ።

  • @tizetatilhun-zd2do
    @tizetatilhun-zd2do 2 месяца назад +2

    እንደኔ ግን የሚያደንቅህ አለ❤

  • @jesusislove978mars2
    @jesusislove978mars2 9 месяцев назад +12

    ሁሌ ምታስተምረን ትምርት የምገርሙና ድንቅ ናቸው ዘመንህ ይባረክ ይብዛልህ በጣም እናመሰግናለን❤🙏

  • @BettyKunu-pe8pf
    @BettyKunu-pe8pf 9 месяцев назад +4

    ጌታ ዘመንህን ሁል ይባርክዉ ቤትህ ልጆችህ ያንተ የሆነው ሁሉ የተባረክ በክርስቶስ ኢየሱስ የተጠበቀ ይሁን ምን አይነት ሰዉ ነህ አንተግን ክርስቶስን ለመምሰል እራስግን አስለምድ የሚለውን ቃል የፈፀምክ የተባረክ ሰዉ ያወከዉን ከማሳወቅ አንድም ቀን የማይታክት ሰው እግዚያብሄር አንተን በመፍጠሩ የማይፀፀትብ ሰዉ በአጠቃላይ እግዚያብሄርን ሰለሀንተ አመሰግናለሁ ተባረክ ❤

  • @HafsaMohammed-f1f
    @HafsaMohammed-f1f Месяц назад

    እንዳንተ አይነት ያሉ የተባረኩ ሰዎችን ያብዛልን እድሜህን ያርዝመዉ ከ ጤና ጋ

  • @HafsaMohammed-f1f
    @HafsaMohammed-f1f Месяц назад

    እንዳንተ አይነት ሰወችን ያብዛልን❤❤❤❤❤

  • @MimiTadele
    @MimiTadele 9 месяцев назад +4

    ሰላምህ በእጥፉ ይብዛ የኔ ወንድም በጣም በጎሮሮ ህመም ስሰቃይ ነው ይሄን መልዕክት የሰጠሄን ዘመንህ ይባረክ ከዚህም በላይ እውቀትህን ይጨምርልህ ብሩክ ሁን❤❤❤

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ 9 месяцев назад +3

    መምህር ታሚ ለመልካም ሥራህ አድናቂህ ነኝ❤

  • @irebektutube2561
    @irebektutube2561 2 месяца назад +1

    ለኤዎች ወተት ክልክል ነው የወተት አስተዋፆ ለሚሳሌ ቺዞችን ፡ቅቤ መጠቀምስ ይቻል ይሆነ አሳውቁኝ ቅቤ በጣም ነው ምጠቀመው

  • @aziebtadesse3411
    @aziebtadesse3411 9 месяцев назад +1

    ታሜ የዘመናችን ድንቅ ሰው እግዝኣቢሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክልን።

  • @Kalkidan944
    @Kalkidan944 9 месяцев назад

    አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ ብዙ ተጠቅመናል ❤

  • @ZnashAbatie
    @ZnashAbatie 19 дней назад

    እናመሠግናለንወንድማች

  • @akwo220
    @akwo220 9 месяцев назад +5

    ትሜ ለልጆች ይሆናል

  • @haderaabdella8148
    @haderaabdella8148 9 месяцев назад

    ታሜ እንኳን ዩቱብ ላይ በደህና መጣህልን እናመሰግናለን

  • @fenetworku4026
    @fenetworku4026 5 месяцев назад

    በእዉነት አንተ መልካም ሰዉ ነህ እናመስግናለን

  • @fenetworku4026
    @fenetworku4026 8 месяцев назад

    ጠፍተህብኝ ነበር እግዛብሄር ዉቀት ከጤናና እድሜ ይጨምርልህ

  • @demissewhailu3941
    @demissewhailu3941 9 месяцев назад +1

    ታሜ በየግዜው በምታቀርባቸው ለጤና ጠቃሚ የሆኑ ከእፅዋትና የተፈጥሮ ተክሎች ከሚገኙ የፈውስ ጥቅም ላይ የምትሰጠው ትምህርትና ምክር ጠቃሚ በመሆናቸው በጣም እናመሰግናለን ከተከታታዮችህ እንዱ መሆኔንም ለመግለጽ እወዳለሁ:: አንድ ጥይቄ አለኝ እሱም ስለ ግራዋ የጤና ቅጠል ጥቅምና ጉዳት የምታውቀውን ብትገልጽልን ለማወቅ እፈልጋለሁ:: በእንግሊዘኛም ስሙን ብታሳውቀን በአክብሮት እጠይቃለሁ::
    ገብረሥላሴ

  • @mulugetatamirat846
    @mulugetatamirat846 2 месяца назад

    በትምህርት በጣም ተበርከለሁ በጣም ቀጥልበት ስለነርቭ አንድ በለኝ አመሠግናለሁ ።

  • @tarikuatamirat894
    @tarikuatamirat894 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜደ ይስጥኸ።

  • @watcher6397
    @watcher6397 9 месяцев назад +1

    ወንድም አለም እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ 🎉🎉

  • @maranatha391
    @maranatha391 2 месяца назад

    tilante new yayehu bezu videowchen ayehu betam tekami new

  • @yeablij567
    @yeablij567 9 месяцев назад +1

    ሰላም ለአንተ ሓኪም ታሜ ተባረክ እና መሰግናለን እህትህ ዓለም

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 9 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ቃለ ሕይወት ያሰማን
    በእውነት በጣም መልካም ሰው ነው በጣም ለረጅም እከታተልሃለሁ
    በጣም ጥሩ ሰው ነህ
    እውነተኛ ሰው የሆንክ እርቀትትህን በመልካም ለሰዎች የምታካፍል ሰው ❤❤❤❤❤

  • @fevenshemsu279
    @fevenshemsu279 9 месяцев назад +1

    ታሜ እኳን ደህና መጣህ

  • @KahsayAbreha-n9k
    @KahsayAbreha-n9k 9 месяцев назад +3

    ወንደሜ አናመሰግናለን ከምግብ በፊት ነው ሚ ወሰድ አመሰግናለሁ

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 8 месяцев назад

    ታሜ አንተ የጤና አባት!!! ጒበዝ በርታ እግዚአብሔር አምላክህ ይጠብቅህ ይርዳህ 💐💐💐

    • @muluneshkassaye4268
      @muluneshkassaye4268 6 месяцев назад

      ታሜ እባክህን እሁን ነው ጆይን ያረኩህ እና ስልክህን ላክልኝ ጥያቄ ሰላለኝ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @Aynalem-j6t
    @Aynalem-j6t 9 месяцев назад

    ተባረክ ትምህርትህ እጅግ በጣም የሚጠቅም ነው እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @dirshayeyirga7645
    @dirshayeyirga7645 9 месяцев назад +3

    ወድማችን ታሜ አኳን ደህናመጣህልን 🙏🙏🙏

  • @KhalidJemal-j6d
    @KhalidJemal-j6d 9 месяцев назад +2

    የደም እይነቴ O- ነዉ የአንተ ትምህርት ተግባራዊ በማድረግ ከብዙ ነገር ተለያይቻለው ለምሳሌ የምወደዉን ቡና፣ወተት፣የስንዴ ዘሮች፣አቦካዶ፣ሀባብ፣…ወዘተ ከምነግርክ በላይ በሰዉነቴ ላይ ብዙ ለዉጥ አምጥቻለው የሰውነት እንቅስቃሴም አደርጋለዉ ሰዉነቴ በጣም ቀነሷል ለእኔ በጣም ለዉጥ አለው ላመሰግንክ እወዳለዉ🙏🙏🙏

  • @Raheema-f9x
    @Raheema-f9x 3 месяца назад

    Inamasaginalane

  • @bettybongerandreash433
    @bettybongerandreash433 9 месяцев назад +1

    እንካ ደና መጣክ ታሜ ሰላም ነክ ሰላም ዎነልን ባለሀበት እናመሰግናለን🙏🏾

  • @binyamasseged2066
    @binyamasseged2066 9 месяцев назад +2

    ወንድሜ ታምራት የት ጠፍተህብኝ ነበር እንኳን ደህና መጣህልኝ

  • @meseretlema8467
    @meseretlema8467 4 месяца назад

    አመሰግናለሁ እድሜ ከጤና ይስጥሽ

  • @elsa1127
    @elsa1127 9 месяцев назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ከጥበብ ጥበብየጨምርልህ እናመሰግናለን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር በጤና በሰላም ይጠብቅህ ከነመላው ቤተሰብህ

  • @yalem2598
    @yalem2598 9 месяцев назад +1

    እንኳን ደና መጣክ ወንድማችን 🙏

  • @destawagnebachew5056
    @destawagnebachew5056 8 месяцев назад

    ታሜየ ምርጥ ሰውነህ

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 9 месяцев назад

    ለአንተም እድሜና ጤና ከሀብት ጋር ፈጣር፣አብዝቶ ይስጥህ።

  • @smertasefa4179
    @smertasefa4179 Месяц назад

    ለስኳር ታማሚዐይሆናል እባክህአባቴ ስኳር ናደምግፊት አለበት በጣም ደከመኝ ይላል

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 9 месяцев назад

    ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ

  • @workechalla7505
    @workechalla7505 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @TigistYoseph
    @TigistYoseph 5 месяцев назад

    ኑርልን

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 4 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ያድልልን

  • @mesertmeret2696
    @mesertmeret2696 3 месяца назад

    እናመሰግናለን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ ።ግን ለሁሉም የደም አይነቶች ይሆናል ወይ ?

  • @jamilasalah2298
    @jamilasalah2298 9 месяцев назад +1

    mashallah ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @lubabakemal2446
    @lubabakemal2446 9 месяцев назад

    ምርጥ ሰው በጣም አመሰግናለው ❤

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 3 месяца назад

    ድንቅ ንው!!!!

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 9 месяцев назад

    ሁሌም አመሰግሀለሁ ተባረክልን 🙏

  • @directeroffice
    @directeroffice 9 месяцев назад

    ሁሌ ምታስተምረን ትምርት የሚገርሙና ድንቅ ናቸው ዘመንህ ይባረክ ❤🙏🙏

  • @mihretyonatan9497
    @mihretyonatan9497 9 месяцев назад

    Amesegnalew Geta abzto yibarekih Tebarek.

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 4 месяца назад

    Bless you dr,chi vediamo 26/6/24

  • @meskerem6106
    @meskerem6106 2 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @meseretgenene6531
    @meseretgenene6531 9 месяцев назад

    ተባረክ ታምዬ አሪፍ ሰዓት ነው የደረስክልኝ

  • @cherinetmolbiko6375
    @cherinetmolbiko6375 9 месяцев назад

    ተባረክ ጠቃሚ ትምህሮት ነው

  • @bikilazewdu1711
    @bikilazewdu1711 Месяц назад

    yehen ewket keyet awekew

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 9 месяцев назад +2

    አመሰግናለሁ

  • @tigsthabteweld5914
    @tigsthabteweld5914 9 месяцев назад +2

    ተባረክ

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏

  • @tizetatilhun-zd2do
    @tizetatilhun-zd2do 2 месяца назад

    አድርቀን አስቀምጠን ብንጠቀመውስ ይሰራል

  • @workwuhaberehanu9826
    @workwuhaberehanu9826 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @mbsalon2906
    @mbsalon2906 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @zahrayuesuf6430
    @zahrayuesuf6430 9 месяцев назад

    ታሜ ተባረክ ለምትሰጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን

  • @genetejersa4913
    @genetejersa4913 9 месяцев назад

    በጣም እናመስግናለን

  • @kitchenhiwot2793
    @kitchenhiwot2793 8 месяцев назад

    Tebarek

  • @ejigayehufayera3904
    @ejigayehufayera3904 9 месяцев назад

    geta eyesus yibrkh

  • @mahadereshenkute4136
    @mahadereshenkute4136 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን ታምዬ ተብረክልኝ❤

  • @debrituhmariam3386
    @debrituhmariam3386 9 месяцев назад

    በእውነት ተባረክ ሁሌም የምትነግር ትምህርት እሚገርም ነው ማብራርይው ሁሌ እሚገርመኝ ነው

  • @DD-lj5zb
    @DD-lj5zb 9 месяцев назад

    Betam tru tmrtochin yemtseten melkam wedmachin egzabher edmena tena yisth 🙏

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail6498 9 месяцев назад

    ተባረክ ወንድሜ ።💚💛❤

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 9 месяцев назад +1

    በጣም ተቸግሪያለሁ በጎሮሮ ህመም ይመላለስብኛል

  • @tigistyilmaamdemicael5229
    @tigistyilmaamdemicael5229 9 месяцев назад

    እናመሠግናለን በምን ሰአት እንደሚወሰድ አልገለጽክልንም

  • @DD77731
    @DD77731 7 месяцев назад

    ሌላ ደግሞ የh.pylori ባህላዊ መድሀንት ነገረን

  • @Senaif-xz3ob
    @Senaif-xz3ob 9 месяцев назад

    ለተቸገርኩበት ህክምና ነው የነገርከኝ ይኸውም ቫሪኮስ ሂምህሪድ ችግር ስላለኝ ከአሁኑ መጠቀም እጀምራለሁ።ተባረክ።

  • @tsigewoldeyohannes9178
    @tsigewoldeyohannes9178 7 месяцев назад +2

    ቴሌግራም አለህ? ባይበር አለህ
    ወ/ በቀጥታ ለመደወል ስልክህን ብትሰጠን

  • @DD77731
    @DD77731 7 месяцев назад

    እባክን Dr የ gout ባይላዊ መዳንት ንገረን pls??

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 9 месяцев назад

    Thank you My brother good night

  • @TemesgenKassa-s3f
    @TemesgenKassa-s3f 4 месяца назад

    Good

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507 9 месяцев назад +1

    በጣም እናመሰግናለን!!!

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 9 месяцев назад

    ታሜ በጣም አምስግኒሀለሁ

  • @ወልድያለውህይወትአለው
    @ወልድያለውህይወትአለው 3 месяца назад

    በመሰጠት እና በርጋታ ስለምታስተምር ለመረዳት ይመቻል እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @alemalem9350
    @alemalem9350 9 месяцев назад

    ሠላም ታሜ ጌታ ይባርክህ

  • @Betyabel
    @Betyabel Месяц назад

    Ebakh wondema enata kentarot yasekayatal

  • @maranatha391
    @maranatha391 2 месяца назад +1

    የአናናሱን ቅጠል ጭንቅላቱን ቆርጦ ሰፋ ባለ ዕቃ ውስጥ ውሀ አድርጎ ማስቀመጥ እየለመለመ ይሄዳል ስርም እያወጣ ይሄዳል እያደገም ቅጠሉም እየለመለመ ይህን ስለማይና ስለማውቅ ነው በስራ ቦታዬ እንደዛ እያደረጉ መጨረሻ ላይ መሬት ላይ ይተክሉታል

  • @eshetedejene-le7sc
    @eshetedejene-le7sc 9 месяцев назад +2

    የአይረን መድሃት የሚወስድ መጠጣት ይችላል

  • @MisrakHaile-x6k
    @MisrakHaile-x6k 9 месяцев назад

    ታሜ እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @meseretgure515
    @meseretgure515 9 месяцев назад

    Thank you God bless you always you bring good tips

  • @AbdureZak-jy4iz
    @AbdureZak-jy4iz 8 месяцев назад

    እናመሠግናለን አናናሱስ ለምን ይጠቅማል

  • @abebatesfamichael4996
    @abebatesfamichael4996 9 месяцев назад

    Tebrki lijy hulum yemtnagren ❤❤❤❤❤

  • @tigisttefera6559
    @tigisttefera6559 9 месяцев назад

    tebarek

  • @Darkxyosff
    @Darkxyosff 7 месяцев назад

    Le eczema medhanit yihonal woy

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 9 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ስለ መረጃ የሰጠህን 🙏

  • @mimiderebe5046
    @mimiderebe5046 9 месяцев назад

    ❤❤❤አመስግናለው

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 9 месяцев назад

    ❤እንኳንደህናመጣህ❤ ታሜ ❤

  • @TigistLema-l2s
    @TigistLema-l2s 4 дня назад

    Thank you

  • @ruth4961
    @ruth4961 9 месяцев назад

    I will try thank you , God bless you 🙏🙏

  • @jemilaebrahim3663
    @jemilaebrahim3663 9 месяцев назад

    አመሰገናለሁ