Ethiopia:ሰበር ቪዲዮ ዶ/ር አብይ በሌለበት ተሰርቆ ወጣ|ዶ/ር አብይ በአደባባይ የደፈረችው ሴት መጨረሻ|ዶ/ር ደሳለኝ ዛሬም ዘረራቸው እንደዛሬ አልሞቱም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 29

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt День назад +6

    የፖርላማ አባሎች እነደ ከብት ሃሃሃሃ ይላሉ ይድፋችሁ ምደረ ሆድ አደሮች ዶ/ር ለሕዝብ የቆመ ለሆዱ ሳይሆን።

  • @marthawoudneshzewede3314
    @marthawoudneshzewede3314 19 часов назад +1

    ጎሽ ልጄ በርቺ!! አቺንም አምላክ ይጠብቅሽ

  • @tigestgirma5089
    @tigestgirma5089 22 часа назад +1

    ጎበዝ

  • @Thominas
    @Thominas 17 часов назад +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ተኝቶ ያያል ? አረ ንቃ ከኬንያ ተማር

  • @Minewshewa-p8y
    @Minewshewa-p8y 7 часов назад

    ከምር ሁለቱ የተከበሩ የም/ቤት አባላት ዶክተሮች የሰጡት ሀሳብ በጣም ጥሩ ነው ። ከህዝብ ተወካይ የሚጠበቀውም እንዳህ የህዝብን ችግር አንስቶ መወያየት ነው። ዝም ብሎ በህዝብ ተወካይነት ስም ተቀምጦ ሲረገሙም ሲመረቁም አሜን ማለት ግን ተገቢ አይደለም።

  • @marthawoudneshzewede3314
    @marthawoudneshzewede3314 19 часов назад

    ዶክተር አምላክ ይጠብቅህ ! አንተ
    ብቻ ነህ ለጭኩኑ
    ሕዝብ ድምጽ!!
    ሆነህ የቆምከው
    ተባረክ!!

  • @TtGgh-z3j
    @TtGgh-z3j День назад +3

    መድርኩ ባዶ ቀር ታሰሩ ወገኖች

  • @samuelberhanu-ot2ot
    @samuelberhanu-ot2ot 15 часов назад +1

    የሴት ጀግና

  • @kinfufantahun2240
    @kinfufantahun2240 2 часа назад

    ሰው በራሱ ጭንቅላት ማሰብ እና ራሱ አንደበት መናገር ሲጀምር የሚሰጠው አስተያየት ይህንን ይመስላል ። ቀሪው አባል ከዚህ መማር አለበት

  • @nebyuelias6410
    @nebyuelias6410 8 часов назад

    ለመቶ ሃያ ሚሊየን ሕዝብ ተወካይ ፪ ብቻ

  • @SenaterfeAlemu-yy7lr
    @SenaterfeAlemu-yy7lr 7 часов назад

    ዶክተሩ የጠየቀው ጥያቄ ትክክል ነው

  • @HgftGhr
    @HgftGhr 15 часов назад +1

    ለዳሃ ያኮቆማ ጃግና ዶክታ ዳሳላኝ ፋጣሪ ይርዳህ

  • @turabaza795
    @turabaza795 День назад +2

    I think the government body's are not living in Ethiopia or those are not Ethiopian

  • @bogalechasfaw3148
    @bogalechasfaw3148 Час назад

    ምንነው ወንበሩ ባዶ ሆነብኝ እረፍት ወጥተው ነው?

  • @የኋንስመኮንንነጋሽ
    @የኋንስመኮንንነጋሽ 20 часов назад

    በዛሬው ፓርላሜ ኮራሁ እንደዝህ ነው መወከል

  • @negestqueen
    @negestqueen 4 часа назад

    አስተያየት ለሚሰጡ የፖርላማ አባላቶች ለሕዝብ ሲቆሙ እስይ ,እስይ እያልን እናመሠግናቸዋለን😢 ግን ምንም ነገር ለዉጥ አያመጡም !!!
    እኛ ኢትዮጲያኖች ቁጭ ብለን ከሰዉ ከመጠበቅ , የእራሳችንን እድል ፋንታ መጠበቅ እና ማሰከበር አለብን!!!
    መፈንቅለ መንግስት !!!!!!!
    ይሄን እርኩሰ ዓብይ አህመድን ከነ አሽከሮቹ መደምሰሰ አለብን!!!!

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 23 часа назад +1

    ሁሎነገር ገቢን ባማከለ ቢሆንጥሩነው በግምት ትቶ

  • @የኋንስመኮንንነጋሽ
    @የኋንስመኮንንነጋሽ 20 часов назад

    በቃ ጀግና ነህ የህዝብ ተቆርቋሪ ነህ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @TeferaKassaye-r5e
    @TeferaKassaye-r5e День назад +1

    ፓርላማው በ30 ሰውነውድ የሚመራው ?????

    • @EthioMerejaNow
      @EthioMerejaNow  День назад

      ባለጊዜዎች ይቀያየሩበት እንጂ ማን ይነካቸዋል💛

  • @tgestbekele
    @tgestbekele 16 часов назад +1

    Temesegen este teyekolen hezeboma gera gebetonal

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 21 час назад

    ሰውዬው. ሲኖር አጨብጫቢዎቹ ይሞላሉ አጃቢዎቹ የሉም እሱ የለማ