🛑የሚሸጥ ኮንደሚኒየም ቤት እንዳያልፍጩህ || JUHARO TUBE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #ዩቱዩብ #Ethiopia #EthiopianRUclipsr
    🔔ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ : / @yusuftube1400
    __☑️ያለፋችሁን ውሳኝ መረጃ__
    ☑️ የጭቃ ቤት ዋጋ እና ለመስራት ስንት ብር እንደሚፈጅ ትክክለኛ መረጃ ያግኙ
    👉 • የጭቃ ቤት ዋጋ እና ለመስራት ስንት...
    ☑️ አያቴን ፕራንክ አደረካት አዝናኝ ፕራንክ😂 Praankii Ajaa'ibaa akoo tiyaa godhe
    👉 • Video
    ☑️ SERIJO እና FUADE ቀረፃ ላይ እያልን ተጣሉ😬
    👉 • Video
    ☑️ 😭እውነቱን ማወቅ አለባችሁ እኔ ዘረኛ አይደለሁም ከሁሉም ብሄር የተፈጠርኩ ❤ እውነቱን
    👉 • 😭እውነቱን ማወቅ አለባችሁ እኔ ዘረ...
    ☑️ የሚሸጥየሚሸጥ ኮንደሚኒየም በት እንዳያልፍጩህ
    👉 • 🛑የሚሸጥ ኮንደሚኒየም ቤት እንዳያል...
    #ዩቱዩብ #Ethiopia #EthiopianRUclipsr
    🔽🔽🔽☑️FOLLOW ME 🔽🔽🔽
    Facebook: / juharo.tube.7
    Twitter: Ju...

Комментарии • 293

  • @user-it5qr3kf7i
    @user-it5qr3kf7i 3 года назад +20

    አህሜ አረተው ቦታና ቤት ዘወር ዘወር እያልክ አሳየን እኛ ኮዶሚኒየም ቤት ለገጠር ሰው አይሆንም ልጅ ወልደን ቤተሰብ መስርተን መኖር እንፈልጋለን ይሄ ለላጤዎች ነው የሚሆነው

    • @AsAd-eu9yz
      @AsAd-eu9yz 3 года назад

      አህመድ በሠኞ አካባቢ አሳየኝ

    • @bmherthebezatfiteheekomale621
      @bmherthebezatfiteheekomale621 3 года назад

      ጎበዞች ተባረኩ ከሚሴ በጣም እርካሽ ነዉ አገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h 3 года назад +28

    ኬሚሴ ረካሽ ነው ቤት ማሻ አላህ
    እስኪ ኮቦልቻ እና ዴሴ አቅርብልን

    • @alexwolloo6227
      @alexwolloo6227 3 года назад

      Konbolocha bota yemishet sew alle eski tequmign higawiii bota

    • @user-ke2xy8pl2v
      @user-ke2xy8pl2v Месяц назад

      አሰላሙአለይም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ የመቼ ነው እኔ እፈልጋለሁ ኬሚሴ ከሆነ

    • @sof-bq8tk
      @sof-bq8tk 8 дней назад

      ከዛስ ባይቀርብ ይሻላል ዉዲነዉ😢

  • @user-uc3ow4fl1k
    @user-uc3ow4fl1k 3 года назад +12

    ሊፍት ከሌለው አስቸጋሪ ነው እኛ አንችልም ብሩንም ፎቅ መውረድ መውጣቱንም አንችልም. ጉልበታችን አብቅቶል

  • @user-ke2hz7lw5w
    @user-ke2hz7lw5w 3 года назад +3

    ስለመረጃው በዕጅጉ እናመሰግናለን። ቆንጆ ስራ ነው! በርታልን አባቴ!!!

  • @user-ze4vx4ur3k
    @user-ze4vx4ur3k 3 года назад +11

    ኧረ ምን በወጣኝ አዲስ አበባ ቤት ምገዛው አለጭቀት ወጣ ብዬ አልኖርም ኦኦኦ

    • @user-zc7qj3rk7l
      @user-zc7qj3rk7l 3 года назад +1

      ትክክል አዲሣባ በነፃምቢሠጡኝ አልቀበል ሀቂቃ

  • @user-fp4gf9bv3z
    @user-fp4gf9bv3z 3 года назад +3

    እእእእእ እደዉ ይህን ቤት ስጠላዉ እኔም ገዝቸ ነበር አዲት ቀን ሳልቀመጥበት ሁለት አመት አከራይቸ በጥፍ አትርፌ ሸጥኩት አሁን ዝንጥ ያለ ቤት በቡልኬት ሰርቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ተገላግያለሁ በጣም ይደብራን ኮንዲሚኒየም ቤት አትግዙ ዉደቸ ቤተሰብ ላለዉ ሰዉ አይሆንም ለላጤ ነዉ ቢሆን 😌😌😌

  • @sofianu5122
    @sofianu5122 3 года назад +20

    እውነት ከሆነ አሪፍ ነው በትንሹ ተብቃቅቶ መኖር ነው የምን ጭንቅ ቤታችን አኬራ ነው

    • @azizaali446
      @azizaali446 3 года назад

      ሰህህ

    • @ekramibrahim2793
      @ekramibrahim2793 3 года назад

      ወላሂ ግዙ ቤት እንስራ ብትሉ አድ ሚሌየን አይበቃልም

  • @asmaahmad5404
    @asmaahmad5404 3 года назад +6

    ማሻአላህ ነው የጪቃ ቤት ከመሰራት ይሻላል

  • @user-ef9bv8rv9u
    @user-ef9bv8rv9u 3 года назад +5

    ጥሎብኝ ኮዶማኔየም ቤት አሎድም አሎድም ቢሥም ቦታ ገዚቶ እሚሠራ ቤት ደሥ ይለኝል ግቢው አትክልት መትከል ደሥ ይላል

  • @zinettiyob5697
    @zinettiyob5697 3 года назад +7

    ይመችህ የምፈልገዉን ነው ያቀረብክልኝ

    • @yeshidige7256
      @yeshidige7256 3 года назад

      እሺ ዉነዲሚ የት አካበነዉ እናሰ ዋገዉን በትነገሪን ደሰ የለንለ

    • @fauziaibrahim9134
      @fauziaibrahim9134 3 года назад

      ቦታውን ሰታሰተዋውቅ የትእንድሆን መናገር አዲሰ አበባከሆነ አዲሰአበባ ማለት ክፈለሀገር ከሆነ እሰከአገሩ ሰም መናገር

  • @user-tn2os1se5n
    @user-tn2os1se5n 3 года назад +2

    ይቺ እኔ የማቃት ኬሚሴ ወየው ተተኩሳለች እና የምር እንደዚህ ሆና ስላየሆት ደስብሎኛል

  • @user-fu9yk5fm3y
    @user-fu9yk5fm3y 3 года назад +1

    እደትመግዛት ይቻላልበምን መኩእምናገኘዉ

  • @meryemtube3873
    @meryemtube3873 3 года назад +2

    ማሻአላህ ነው አህማ እስኪ ሸገር ጠይቅማ ኮንዶምኒያም please

  • @sabbontuuwallookamisee6317
    @sabbontuuwallookamisee6317 3 года назад +2

    እናታለም ሀገሬ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ

  • @user-xs1dl7db2k
    @user-xs1dl7db2k 3 года назад +8

    ዘቢባ ሙስሊም ከሆንሽ አለባበስሽ አስተካክዬ

  • @qwqw2105
    @qwqw2105 3 года назад +2

    እምፈልገው ነበር ሺ አመት ኑርልን

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u 3 года назад +2

    የት ነው ቦታው አሁን በዚህ ዋጋ ይገኛል?

  • @amenas7455
    @amenas7455 3 года назад +1

    ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ወድም ደሴ ጠይቅልን

  • @user-xo9sh2rn4i
    @user-xo9sh2rn4i 3 года назад +1

    ከሚሴ
    ቤት ረካሺ ነው ማሻ አላህ ምን ይድረጋል ቤት ልሰራ. ነው ዱአ አረጊልኚ በአላህ. ኮበልቻ እፍፍፍፍፍ ጣጣው መብዛቱ

  • @benthassentube6525
    @benthassentube6525 3 года назад +3

    አህሜ በናትህ ኮቻ እና ደሴ አሳየን ኮዶምኔየም ክሚሴ ለኔ ይርቀኛል

  • @titv4952
    @titv4952 4 месяца назад

    ቱሪናፋ ብቻ ሲጀምር ቤቱ በጣም ያስጠላል አውቀዋለሁ ሲቀጥል ዋጋው አይደለም

  • @Ms-wz2km
    @Ms-wz2km 3 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ በርታ አህመድ

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 3 года назад +1

    ወይኔ፣ዘይባ፣ምንአክላለይ፣ከከከከከከ፣በደብነዉየማቃት

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 3 года назад +2

    በጣም ያምራል ግን ምንዋጋ አለው ማፊ ፍሉስ

    • @smiratube4231
      @smiratube4231 3 года назад

      ጡሩበርተ👍👌

    • @smiratube4231
      @smiratube4231 3 года назад

      ሼርሼርአዱርጉ👍👌

    • @user-ld1vc3co4e
      @user-ld1vc3co4e 3 года назад

      ኮንዸሚኖየም የክራይ ቤት ማለት ነው ይከብዳል እንደ እኔ ሳሰበው

    • @sofia________bintislam8509
      @sofia________bintislam8509 3 года назад

      @@user-ld1vc3co4e በጣም ኢትዮ ኑሮው ሀይል አውጥቷል🤔

  • @rome2089
    @rome2089 3 года назад +1

    ስላምነው እባክህ ምርጥ ባል ፍልግና. ቤቱን አድላይ እንገዛለን እኛስ ምንአለን አሁንስአበዛችሁት ሴቶች እበወጣችሁ
    🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗💃💃💃💃🌹🌹🌹🌹

  • @lubie31
    @lubie31 3 года назад

    Wondime betam tru sira new, bertulin, kechalk, woldiya hedeh endezih video siralin, alah yibarkachihu 🙏

  • @sirajoo_
    @sirajoo_ 3 года назад +4

    AHMA❤️

  • @gjvchji8648
    @gjvchji8648 Год назад

    ማሻአላህአሪፍነው,ኮቦልቻሥየኮንዴሚኒየምዋጋብታሣውቀንየበፊቱአየርማረፊያታለህ

  • @wolloChafaTube
    @wolloChafaTube 3 года назад +1

    ጥሩ ነዉ አህማ። ቦታ በሥንት ይገኛል

  • @user-zp7gc9cu8m
    @user-zp7gc9cu8m 3 года назад +7

    ደሴ እና ኮቦልቻ ጠይቅል በአላህ

    • @salamethiopia430
      @salamethiopia430 3 года назад

      ኤሄ። የት። አካባቢ ነዉ።

    • @user-zp7gc9cu8m
      @user-zp7gc9cu8m 3 года назад

      @@salamethiopia430 ኬሚሴ ነው

    • @salamethiopia430
      @salamethiopia430 3 года назад +2

      እሺ። አመሰግናለዉ። ምናለ። አዲስ። አበባ። በሆነ ደሴ አካባቢ ብሩ በጣም ደህና ነዉ

    • @user-lc8lp2tg7c
      @user-lc8lp2tg7c 3 года назад

      እስኪ ስልኩን ስጦኝ

  • @alain7202
    @alain7202 3 года назад +2

    ርእሱን አስተካክለው ኧረ ነው አማርኛ አትችልም

  • @bruktit4480
    @bruktit4480 3 года назад +1

    የት ሀገር ነው የት ሰፈር

  • @user-qv9iy4ze8z
    @user-qv9iy4ze8z 3 года назад +1

    ሀሪፍ ነው ዋጋው ግን ብዙ ግዜ ኮንዱምኔም ቤቶች አዲስ እንደሆኑ አይቆዩም አካባቢያቸው ቆሻሻ ነው

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 3 года назад +1

    ወይኔ፣ዠይባ፣ምናክላለይ፣ወፈራ፣በደብነዉየማቃት፣ከከከከ

  • @umukawlettube3788
    @umukawlettube3788 3 года назад +1

    Masha alah iski botaa feligiliny kemise dar bihonim be 3 metoshiii

  • @SAs-rw6yr
    @SAs-rw6yr Год назад

    አህመድ ሰላምነህ ስማ ቁጥርህን ፈልጌውነው አብሮ አደጌ

  • @kikahumed2392
    @kikahumed2392 3 года назад +1

    የት ነዉ ሀገሩ

  • @sssoomssso1912
    @sssoomssso1912 3 года назад +1

    እርዉዲ።።በጣምአራፍ።በርታ።

  • @user-tx5xy2bx2i
    @user-tx5xy2bx2i 3 года назад

    በርታልን ወድም ጀዛካላህ

  • @bilenyemaryamlijyemaryamli2144
    @bilenyemaryamlijyemaryamli2144 3 года назад +1

    Ahamay wondim alem bewnt Betam desi yilal wagawum arfnew gin ene mifelgew adiss abeba new begeta wondime kechalk AA layi felgiln beteref berta

  • @saadaahmed313
    @saadaahmed313 3 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ,, ወበረካትሁ

  • @fatumaseid5005
    @fatumaseid5005 3 года назад +1

    እስኪ በደሴ ጠይቅልን ወንድም

  • @saraglrma4814
    @saraglrma4814 3 года назад

    እውነት ነው ግን አረ ስልክ አስቀምጡልኝ

  • @user-xs1dl7db2k
    @user-xs1dl7db2k 3 года назад +1

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 года назад

    እኔ ወድጀው ነበር ግን ከፈረሰ ፈረሰ ነው አሉኝ

  • @user-ld1vc3co4e
    @user-ld1vc3co4e 3 года назад +1

    በርታ ብሮ

  • @sabbontuuwallookamisee6317
    @sabbontuuwallookamisee6317 3 года назад +1

    አይ ይከ ኮደሚኔም ሲሰራ ወላሂ እላውላይ እየወጣን እንጫወትበት ነበር አይ ትዝታ

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 3 года назад

    ዋው፤በጣም፤አሪፍ፤ነው፤መንድማችን፤አስቲ፤ደብረብረሀን፤ስንት፤አንደሆነ፤አሳውቀን

  • @user-xu4oe6gs5v
    @user-xu4oe6gs5v Год назад

    ሀይቅና. ድሴ ኮበልቻ. አሳየን

  • @HdjdhHfjdg
    @HdjdhHfjdg 3 года назад +1

    ደሴ ሀይቅ ነዉ የምፈልገዉ ይቅረብኝ ከሜሴስ

  • @easterdemena8946
    @easterdemena8946 2 года назад

    ዬት ሳፈር ነው

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 4 месяца назад

    የት ነው

  • @emujemal5066
    @emujemal5066 3 года назад +3

    አህማ ቤቱን ሣይሆን እኔ አተን ነው የወደዲኩህ 😘🤲

    • @hauuhauu5524
      @hauuhauu5524 3 года назад +4

      ድመት ምን ትመስላለች ቲሽ ወዴድኩህ ጅኒ ጃካ አይነፋም ሊገባ ነው ጀሪካ ሆድ ምን ትመስላለች የሴት ጅኒ ቅሌታም እፎይ አሞለጭኩሽ ስረአት ይኑራችሁ ሴት አሰዳቢ።

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n 3 года назад +3

      @@hauuhauu5524 ትክክል እራሳችሁን አታዋርዱ ዴቶች ቁጥብ ሁኑ የሚመኙሽ የማያገኙሽ መሆን አለብሽ

    • @seadatube596
      @seadatube596 3 года назад +1

      ታዳምንችግርአለው ካለ በረኪና ጠጭያበርድልሻል ፍቱን መላ በነፃ

  • @tinajesus17
    @tinajesus17 3 года назад

    Wow dese yilale. getan erkash nowi gin yete now ????

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 3 года назад

    በሄወት ዘመኔ እደዛሪ ደስ ብሎኚ አያቅም እባየን መቆጣጠር አቃተኚ ያለችኚ 400 ሽህ ብር ብቻ ናት ግን እስከ አራት መቶ ሀምሳ ሽህ አለ ስትለኚ ከትክሻየ ላይ ቅልል አለኚ እኔም እደሰው ገዝች ምንም ትሁን ብቻ ኩሽናም ትሁን እህህህህህ መቸ ይሆን የምገዛው

    • @yusuftube1400
      @yusuftube1400  3 года назад +1

      Enem yanchi desta new mefelgew

    • @hcgsv5582
      @hcgsv5582 3 года назад

      @@yusuftube1400 አመሰግናለሁ የኔ ወድም

    • @faridafaryatube6582
      @faridafaryatube6582 3 года назад

      @@hcgsv5582 የት አካባቢ ነዉ እህት

    • @user-ut9si4yq4n
      @user-ut9si4yq4n 2 года назад

      @@yusuftube1400 3ምኝታ ሥትነው

  • @amooam1320
    @amooam1320 Год назад

    ወይየምሰሩትሁሉትልልቅብቻነው እኔ እፈልጋልሁ ግን ሰርቢስ ቤት አንድ

  • @mozymozy4973
    @mozymozy4973 3 года назад

    wendimee wustuu girgidaw betam koshishowal betam yastelal gegezaa saw mastakakel yochilal?

  • @crazylife5917
    @crazylife5917 3 года назад +1

    እደ ገና ደረጁን ሳያው ያስጠላል እጭ

  • @user-lf2bu3il7n
    @user-lf2bu3il7n 2 года назад

    አረ። እኔመግዛት። እፈልግአለሁ። አድራሻችሁን። አሰቀምጡ

  • @berhanemeskeldegu238
    @berhanemeskeldegu238 Год назад

    ሔት አካባቢ ነው?

  • @matterplayz4691
    @matterplayz4691 3 года назад +1

    ጫጫታ የለውም😂😂😂

    • @user-xc7tl5tr4g
      @user-xc7tl5tr4g 3 года назад

      አዎ ጫጫታ ዬለው ፀጥ የለ ቦታ ነው

  • @user-mm6vm1mr1x
    @user-mm6vm1mr1x 3 года назад

    ምነው በሥምት መቶ ግቢ ያለው አልሠራም አዲሥ አበባ ያም የኔ ያም የኔ መን አመጣብኝ

  • @aminabenateumor4408
    @aminabenateumor4408 3 года назад

    እባክህ ደሴና ኮ.ቻ አሳየን የሚሸጥ ኮዶሚኒየም

  • @user-uc3ow4fl1k
    @user-uc3ow4fl1k 3 года назад +2

    ግን ኮተቱ ከስር ስሩ ኬሻው ሸራው ከተማውን አበላሽቶታል

  • @rabiaawel6868
    @rabiaawel6868 Год назад

    የመቼነዉ

  • @user-re6zo8jc9h
    @user-re6zo8jc9h 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @user-pn8ui9uz4u
    @user-pn8ui9uz4u 5 месяцев назад

    ወአለይኩም ሰላም ወድሜ አማራ ክልል ቢቻ ነዉ ምሰራዉ

  • @azizaassen2427
    @azizaassen2427 3 года назад +1

    ለምንደሴ አታሳየንም

  • @emujemal5066
    @emujemal5066 3 года назад +2

    አህማ በጣም ነው የወደዲኩህ

  • @selamselam3520
    @selamselam3520 2 года назад

    500ሺ ካለ ኮንዶሚኔም እኔ እፈልጋለው ወይ ባዶ ቦታ ካለ 400 እፈልጋለው ኣ.ኣ ኣለምገና ሰፈር ካለ

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 3 года назад

    እኔ ኮቻ ባለአንድ ገዝቸ ነበረ ግን ደስ አላለኝም ተጨናንቆ መኖር

  • @sofiyaeshete7368
    @sofiyaeshete7368 3 года назад

    አህለን ዛሬ ተሣክቶልኝ ሁለተኛ ነኝኝኝ

  • @user-xu4oe6gs5v
    @user-xu4oe6gs5v Год назад

    ማሻአላህ. እረካሽነውየምር

  • @shaikmohammad160
    @shaikmohammad160 3 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም

  • @user-eh3fi6eu4p
    @user-eh3fi6eu4p 3 года назад +1

    የት ሀገር ነው

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 2 года назад

    ወላሂ እርክሺ ነዉ ከሚሴ ምናለ ደሴና አድስ አበባ እድህ ቢሆን

  • @aminatmohammed8231
    @aminatmohammed8231 3 года назад +1

    ኮንደሚኒየም ደሴ ብታሳየን

  • @muluzerefu7480
    @muluzerefu7480 3 года назад +2

    አካባቢውን ንገረን

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 3 года назад +2

    ኦሮምያ ክልል ካሎነ እኔ መግዛት እፈልጋለው ይእን ያልኴችሁ ምክንያት ሥላለኝ ነው ምክንያቱም ይእኦሮሞ ሠው አርዶ ሥለሚበላ ነው ወገን

  • @user-fd9ec1lm5p
    @user-fd9ec1lm5p 3 года назад

    አህማ እደት ነህ ደህናነህ አደለ እሲ በአላሂ ገርቢ ሂድ እና የቤት ዋጋ ነገረኝ ለመገዛት ፈልጊ ነዉ በአላሂ ገርቢ እመሲመር ደሪ ከለ ኒገረኝ እፈልገአለሁ በአላሂ እደረሳኝ?????

  • @enatmulu6095
    @enatmulu6095 2 года назад

    ባለ 3 መንታ ካለ እስከ ዋጋው ንገረኝ

  • @zahramohamed8296
    @zahramohamed8296 2 года назад

    ኪራይ አለህ

  • @iyesusjirenyakoo2145
    @iyesusjirenyakoo2145 Год назад

    Asala wust faligilign pls

  • @medinaevryalley2246
    @medinaevryalley2246 3 месяца назад

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ

  • @saneitwodajo4261
    @saneitwodajo4261 3 года назад

    የት አከባብ ነው

  • @user-xs1dl7db2k
    @user-xs1dl7db2k 3 года назад +2

    አዲስ አበባስ

  • @ahmedmake5507
    @ahmedmake5507 Год назад

    አዲስ አበባ ዙሩያ ፈልግልን

  • @user-lz7nt3fw1r
    @user-lz7nt3fw1r 3 года назад +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድም ጥያቄ አትመልስም ለምን? ወይም ቁጥርህን አስቀምጥልን

  • @user-jq9rq8ci5w
    @user-jq9rq8ci5w Год назад

    😳😳😳😳የመቼ ዋጋ ነው ይሄ የትስ ነው

  • @vvpp2845
    @vvpp2845 Год назад

    ከሜሴ።ያህዩቹ።የጋላወቹአገርነው

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 3 года назад

    የክፍ ለሀገር ኮንዶሚኒየም በጣም ያስጠላል ከውስጥ እስከ ውጭ ንፅህና 0 ነው 🤮🤮

  • @vvpp2845
    @vvpp2845 Год назад

    የመቸነው

  • @mahubetube6317
    @mahubetube6317 3 года назад +1

    አሪፍነዉ

  • @amenas7455
    @amenas7455 3 года назад +1

    አህለን የምፈልገዉ ነዉ ይሣካልሽ በሉኝ

  • @hewanakale6538
    @hewanakale6538 3 года назад

    የት አካባቢ ነው

  • @rabiaoumer6895
    @rabiaoumer6895 3 года назад

    YA.allah kemisse bexaaam tekeyruwal yarbi beselm la agre akbag

  • @ajmankarama1372
    @ajmankarama1372 2 года назад

    የትነው

  • @emutube818
    @emutube818 3 года назад

    ቁጥርህን ቶሎ ላክልኝ

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam 2 года назад

    የት ነው ቦታ ብራዘር