130 ሺ ቤቶች በነሐሴ እንደሚተላለፉ ጠቅላይ ሚንስትሩ ይፋ አደረጉ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • subscribe, like, share, comment አድርጉ
    መሸጥ ወይም መግዛት ሲወስኑ ብቻ በ 0908282712 ይደውሉ።

Комментарии • 64

  • @senayitgetachew8551
    @senayitgetachew8551 Год назад +7

    አሺ 2005/40/60/ሙሉ የቆጠብንስ በቃ ተስፍ የለውም ውንድሜ አስኪ ሹክ በለን

  • @user-jr1cw2gv1v
    @user-jr1cw2gv1v Год назад +4

    20 80 2005 የተመዘገብን ይሰጡነል አንድ ሀምሳ ሺ የከፈልን ባለ 3 ሶስት መኝታ

  • @ZewduWorkneh
    @ZewduWorkneh 2 месяца назад

    ሰላም ነው መረጃ ፈልገን ስለ ሊዝ

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube Год назад

    እናመሰግናለን ስለመረጃው

  • @AtersawAlemu-gi6yf
    @AtersawAlemu-gi6yf 3 месяца назад

    እናመሠግናለን

  • @almazalmi4169
    @almazalmi4169 Год назад

    እናመሰግናለን ወድማን

  • @user-hf4jw5zc2y
    @user-hf4jw5zc2y Месяц назад +1

    ለአዲስ አመት 2017ሰፕራይዝ ባደረጉን

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas Год назад +1

    እውነት ከሆነ ጥሩ ነው እስኪ እናያለን እናመሰግናለን።

  • @JdCell-wq7gb
    @JdCell-wq7gb 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @AdaneWerku-dd7ye
    @AdaneWerku-dd7ye Год назад

    እናመሰግናለን

  • @seblewonge3322
    @seblewonge3322 Год назад +3

    ሳክስ ልማድ ሆኖብን እኮ ነው የኤክስፖርቱን ስንዴ እንውሰደው በእልማቸው ነው ወይም ውሀ ውስጥ ነው እኔም ጓጓው ቤቱን እስካይ አንተ ግን ስለምትሰጠን ወቅታዊ መረዳ እናመሰግናለን

  • @ganatyotifia2908
    @ganatyotifia2908 Год назад

    እሽ ወድማችን እናመሰግናለን

  • @pastor6435
    @pastor6435 16 дней назад

    የ2005ተመዝጋቢ 40/60 ከ170ነህ በላይ የቆጠቡ ዕድል አላቸው ወይ???

  • @israelsentayehu2840
    @israelsentayehu2840 Год назад

    ቸሩ መደሐኔያለም ቸር ወሬ ያሰማን

  • @mebratu680
    @mebratu680 Год назад +2

    ለምን ቪዲዮውን አታሰማንም???የቱጋ እንደተናገረ አላወቅንም.

  • @aemrobelete2395
    @aemrobelete2395 Год назад

    ደስ ይላል ካለ እናመሰግናለን

  • @TesfaGselassie
    @TesfaGselassie 2 месяца назад

    ብልጽግና እና ጠ/ሚ ማመን ፈጽሞ የውሀነት እና ሞኝነት ነው

  • @tiruworkhabtegeorgisgebreh1357

    Enamesagenalen.maye.berather❤

  • @asenakudereje-th4hi
    @asenakudereje-th4hi Год назад

    እንጠብቃለን 20/80 የሁለት ሺአምስት ተመዝጋቢ

  • @teketeldobamo
    @teketeldobamo 2 месяца назад

    ወደጄ ስለምትሰጠው መረጀ አማሰግናላሁ

  • @binalfewasmarebihonge2961
    @binalfewasmarebihonge2961 Год назад

    ሰላም ወንድሜ እናመሰግናለን ግን ኤኔ የመስበው ጠፋተዋል የተባሉ condominium ተገኝተው ቢሆንሰ እስኪ ይህንም አጣራ ወይ ቦታውላይ ገንብተውበት ከሆነ

  • @kumelmohamed3179
    @kumelmohamed3179 9 месяцев назад +1

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ሁሌም ለልማት ተነሺዎች እና በልዩ ምክንያት የሚባሉት አያልቁም እንዴ ምንድነው እየሆነ ያለው እሺ ለ15 አመት ተመዝግበው የሚጠብቁት የ1997 ተመዝጋቢዎች እና ለ11 አመት እየቆጠቡ የሚገኙትን የ2005 ተመዝጋቢዎች እጣ ፋንታቸዉ ምንድነው በማህበራት ያልቀየሩት ቆጣቢዎች

    • @selina4853
      @selina4853 9 месяцев назад +1

      እኛ እነቆጥባለን እነሱ ልዩ ለሚሏቸው እያነሱ ይሰጣሉ ሲጀመር ለነሱ ሌላ እራሱን የቻለ ግንባታ አይሰሩላቸውም የኛን ቤት እያነሱ የሚሰጡ ግፍ ነው ሰውም ደንዝዟል

    • @selina4853
      @selina4853 9 месяцев назад

      አንድ ሰው ብቻ እንኳን በልዩ ስም ስንት ቤት እንደሚሸጥ የታወቀ ነው

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw 2 месяца назад

      ​@@selina4853ተይኝ እስኪ ድሀ መጫወቻ ሆኗል! አሁንማ የገጠመን ጭራሽ ድሀ እንዳይኖር ይመስላል! መንግስት ግን ምነው ዜጎቹን እንዲህ ረሳ?

  • @NahomKetema-wx5gr
    @NahomKetema-wx5gr Год назад +1

    ባሀ 3 መኝታ ይወጣል ብዙ

  • @abrahamgirmay7400
    @abrahamgirmay7400 Год назад +1

    የሚፈርስ ነው ወይስ የሚወረር?

  • @saadabedru7440
    @saadabedru7440 Год назад +1

    70%የመክፈል አሸቅም ያለቹ አትሸወዱ 130.000 ቤት አለ የሚሉት ማዘናጊያነው ምናልባት የተመዘጋቢ ላይሠጡ ይችላሉ:

  • @betelhemgirmamaru6794
    @betelhemgirmamaru6794 Год назад

    በጣም እናመሰግነለን

  • @user-zv9ge4mf1u
    @user-zv9ge4mf1u Год назад +1

    40/60 ይሰጣል ወይ?

  • @user-zh8ol7yj7o
    @user-zh8ol7yj7o 4 месяца назад

    የሁለት ሺ አመስት አጣ ባላድ መኝታ ወቶል ወይ እባክን ጥያቄውን መልስ ብሰጡን?

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 8 месяцев назад

    ቤቶቹ በኤክስፖርት ወዴት ነው ተሽጠዋል በዶላር ማአለት ሰምቻለው

  • @user-hf4jw5zc2y
    @user-hf4jw5zc2y Месяц назад

    አይ አሁንስ

  • @ssalama4180
    @ssalama4180 Год назад

    Melekamunyasemah

  • @mamgebremicheal70
    @mamgebremicheal70 Год назад

    ባለ 3መኝታ እጣ ውስጥ ይካተታል ወይ?

  • @berhanuabera6330
    @berhanuabera6330 Год назад

    አይ ብልጽግና: ለትዝብት እስቲ እንጠብቃለን

  • @user-hf4jw5zc2y
    @user-hf4jw5zc2y Месяц назад

    የትኛው ነሀሴ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Год назад

    መቼ የተሰራ ነው። 130 ሺ ከየት መጣ ሰውስ በሚዲያ ተነግሩ ሳይመዘገቡ እንዴት ነው አሰጣጡ። አልገባኝም

  • @tigistmoges3909
    @tigistmoges3909 Год назад

    Zekitegna gebi yalachewen bemin select aderegu?

  • @TemesgeTemu
    @TemesgeTemu 5 месяцев назад

    2016 ነሀሴ ማለት አልገባኝም

  • @engdashetmamo4325
    @engdashetmamo4325 Год назад

    ኧረ እየቆጠበ ያለ የመንግስት ሰራተኛ እጣ ፈንታው ምንድን ነው ። ለማይቆጥበው ለመምህራን ሊሰጥ ነው ይባላል ?

  • @mamgebremicheal70
    @mamgebremicheal70 Год назад

    20/80 2005 ባለ 3 መኝታ እንዴት ነው

  • @maryamomar2694
    @maryamomar2694 Год назад

    በተስፋ እየጠበቅነው በተለይ በስደት ላለነው

  • @user-go4qc4zs5i
    @user-go4qc4zs5i 8 месяцев назад

    ኧረ በማርያም የመከላከያ ፋውንዴሽን 20%ከከፈልን 7አመት አለፈ ከምን እንደረሰ ዝርዝሩ በማርያም

  • @user-hm9sk8zc8z
    @user-hm9sk8zc8z 5 месяцев назад

    ያረብ አንተ ታቃለህ

  • @tigistmoges3909
    @tigistmoges3909 Год назад

    20/80 2005 bale 1&2 Tesfachen mendenew?

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 Год назад

    ቸሮ ወሬ ያሰማልን

  • @mulualemenyew7840
    @mulualemenyew7840 5 месяцев назад

    የመቸወሬነው

  • @ganatyotifia2908
    @ganatyotifia2908 Год назад

    ግን ቁጣባ መቁጠብ ይቻላል እድ

  • @TesfayeGezahegn-oz4kv
    @TesfayeGezahegn-oz4kv 3 месяца назад

    ወንድሜ ሸራ ኮሜንት ለማገኘት ቢለይ ዉሸት ማሬጀ አትቀባጥሪ፣ከየትሠምተነው።ትግስት ፈራቸ አይደለምና።

  • @hanankedir6299
    @hanankedir6299 Год назад

    97 ተመዝጋቢዎች ጉዳይ

  • @yeabseraaddis2430
    @yeabseraaddis2430 Год назад

    አይታይ መስሏት አሉ! ለሁሉም ጊዜ አለው ቀኑ ሲደርስ እንሰማዋለን! እውነትና ንጋት እያደር ይገለጣል!!

  • @mohammedyousef7d650
    @mohammedyousef7d650 Год назад

    አያት ሁለት አሳየን

  • @jerryja5948
    @jerryja5948 Год назад

    የ2005/20/80ነው የሚወጣው

  • @misganuchala4118
    @misganuchala4118 Год назад

    መርጃ አሰጣጥህ መልክም ነው። ነገር ግን እጥር ምጥን አድርገህ ብታቀርብ የተሻለ ነው። የቃላት ድግግሞሽ ባይበዛው ....

  • @woldeysusshoarega8555
    @woldeysusshoarega8555 Год назад

    ማብራሬያ አክልበት

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Год назад +1

    ድምፅህ ለምን ቀነስክ አይሰማም

  • @godisgoodallthetime42
    @godisgoodallthetime42 Год назад

    Loading....

  • @missamessele5236
    @missamessele5236 Год назад

    Bale sint new?

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 8 месяцев назад

    40/60 ባለ3መኝታ አልተሰጠም በደላር እየቆጠብ ነው የትሄደ??ብራችንን ይመልሱ በበር አንፈልግም በዶላር እንደሰጠን በዶላር ነው ቤቱከሌለ ሌባ ሁላ ሌባ ሁላ

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 7 месяцев назад

    ጅል! "ስልክ በመደወል ጠይቃችሁኛል" "እየውና አንድ ቪዲዮ ስራና ንገረኝ አለኝ" ሌላስ ምን አለህ? አብይ አህመድ ቂጥህን ይብዳህ አላለህም? አሁን እንዳው ካወራኸው ውስጥ ምን ቁም ነገር አለው? ሴታሴት!! Report!!

  • @mesayasert6703
    @mesayasert6703 Год назад

    አተ ውሸታም በ 2011 እጣ የወጣባቸው መቼ ጨርሰው ለሕዝብ አስረከቡን ሙሉ ክፍያከፍለን ውሸት ውሸታም መሪ

  • @mesayasert6703
    @mesayasert6703 Год назад

    አተ ውሸታም በ 2011 እጣ የወጣባቸው መቼ ጨርሰው ለሕዝብ አስረከቡን ሙሉ ክፍያከፍለን ውሸት ውሸታም