🛑 ጉድና ጅራት ከዋላ ነው ያልተጠበቀ ነገር || seifu on Ebs

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 95

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Год назад +20

    አሜሪካ የሚኖር ትልቅ ልጅ አላት ብጽአት የአሜሪካን ኔቪ ነው የእሱ አባት ሊሆን ይችላል።

  • @Aradawiyan
    @Aradawiyan Год назад +9

    በግድ ካልታጠብሽ ብሎ ገንዘብ ይዣለሁ ተብሎ የሰውን ክብር መድፈር በፍጹም ልክ አይደለም

  • @metsnanatbefetari8723
    @metsnanatbefetari8723 Год назад +9

    ጸሎትና ድአ አርጉ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 Год назад +6

    ታጠበች አልታጠበች ።ልክ ሆነች አልሆነች አቋሟን ማክበር ነበረበት ።ክብር የለውም ለልጅቷ

  • @lulafares8305
    @lulafares8305 Год назад +2

    ውድ ኢትዮጵያዊን ምግብ በቱ እውነት ከሆነ መልካም ነዉ ያድርግልን

  • @MeseretAschalew-r6e
    @MeseretAschalew-r6e 10 месяцев назад

    አዎ ለቤተሰቦቻቸው የሚለፉ በየቤቱ ብዙእና አሪፍ ሚስቶች አሉ ቤንጃ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Год назад

    ይገርማል የስውየው መልክ ብበጣም ገና ሲታይ ዱሮ በጣም እንደሚያምር ይመስክርለታል መቼም በኢትዬ እንደዚህ አይንትንገር የተለመደ ንውአሁን ብፀአት ሃብታም ሆና ኑሮዋ አምሮላት ህዝብ የሚፍርደው ከዚህ ውሽት ንው ሊል ይችላል መቼም የምንፍርደው በልብስና በቁሳቁስ ንው እና ትልቅ ልጅ አላትውጭ አባቱ እሱ ሊሆን ይችላል ብታደርሱላት ጡሩ ንበር

  • @LISHANlT7156
    @LISHANlT7156 Год назад +1

    ይሄ ሴቶች ብዙ ያወራሉ የተባለበወ ጥናት
    እስቲ ከቻልክ ወንዶቹ ሥራ በዛብን ብለው የሄዱበትን አድራሻ ጠይቅልኝ ለምን ወጪ አውርቶ ጨርሶ ይመጣል 😢
    በርታ አሪፍ ነው ይመችህ
    ያለመደብህን መጥፋት አታብዛ.ሰመር ነው ግድ ይላል በየመንገዱ.ነው ላይክ ያስደረኩልህ

  • @YoditWoldegabrel
    @YoditWoldegabrel Год назад +6

    ቤንጃ ያንተ ሚስት ቁርሰ አትሰራም? ዉጭ አገር የምንኖር ሴቶች አንሰራም ምክንያቱም እኛም ከወንዶች በላይ ነዉ ሰርተን ገቢ የምናመጣዉ ሰለዚህ ደቼ ብሉ አንሰራም❤

    • @shalom744
      @shalom744 Год назад

      Deche bilu...😂😂😂😂

    • @dmulugeta
      @dmulugeta Год назад +2

      አይባልም

  • @sofiarufael9444
    @sofiarufael9444 Год назад +2

    Welcome back Bejuey ......was wondering.....next time you should let us know.....atasebu emetalhu yebalal eko for family lol 😂💕🙏

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад

    አዎ ሴቶች ውጪ ሀገር እንኳን መጥተን የቤተሰቡን የምግብ ማብሰል ሀላፊነት ሴቷ ላይ ነው ጫና ያለው በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ወንዶች ማብሰል አይፈልጉም ይሄ እውነት ነው አንዳንድ ወንዶች አሉ ጎበዞች ሌላው የምግቡ አንድላይ ሲበሉ በጣም ተመችቶኛል

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Год назад +7

    ሰውዬው አሁን ቢጎሳቆልም ጥሩ ፊዚካል እንደነበረው ያስታውቃል እውነቱን ሊሆን ይችላል ጊዜ ነው ዳኛው

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Год назад

    የዛሬው ይለያል በጣም ነው የማመሰግንህ ተባረክ

  • @yonasalemshet3658
    @yonasalemshet3658 Год назад +4

    ቆይ ሲባል የጠፋ መቼስ በዛ ሰአት መቼስ ፍሔኔ ወንድነት አሸንፎት ነዋ ።።።አይ ወንድ ልጅ በቃ ሲያልፍ ነው ሚማረው ።።።።እንግዲ ልጅ ፍለጋ ከመጣግ የአባትነት ግዴታህን እንዴት ነበር ቢልክ ምን ልትለው ነው ?

  • @usr66696
    @usr66696 Год назад +3

    ሳትናገር ጠፋህ እንዳይደገም
    #የኔ ባለቤት ከምንም በላይ ናት እኔም እንደዛው የልጆቼን እናት አከብራታለው

  • @saddamohammed8696
    @saddamohammed8696 Год назад +2

    እንኮንደህናመጣህአላህሀገራችንንስላምያርግልን

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 Год назад +1

    አጭር ሰው የለው በትክክል ምላሳቸው አያድርስ😂😂😂😂

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 Год назад

    Selam selam bro thanks for sharing berta

  • @robs5120
    @robs5120 Год назад +2

    Welcome back Benja

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Год назад +1

    ቤንጃ ጠጣልኝ አጃ እንዲሉ ፤ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ፤ ቪዲዮዎቹ ተመችተውኛል ፤ የገፀ ቅቡ ትዕይንት ፈገግታን ጭሮብኛል ወንድሜ 😅

  • @yonasalemshet3658
    @yonasalemshet3658 Год назад +2

    ይሔ ጀዝባ በግድ ታጠቢ ይላል እንዴ ።ለምን ብሩን ከፈለገ ቂጡን አይታጠብም።

  • @solmany2659
    @solmany2659 Год назад

    His son is a US navy in Virginia based on TAMAGN MEDIA interview of BISHAT

  • @sintayhuketama6992
    @sintayhuketama6992 Год назад +1

    ቤንጃ ሠላምህ ይብዛ አትጥፋ ቶሎ ቶሎ ናልን 😍🤘❤😇

  • @ericasimms
    @ericasimms Год назад

    ክክክክክ በጉ ወንድ ከሆነ እንዴት ይቾመሳል ከወሬው ይልቅ ልጁ ያስቃል

  • @Semiraahmed-zf2rz
    @Semiraahmed-zf2rz Месяц назад

    Awo

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እኔ እውነት ነው ብዬ አስባለሁ ለምን አንድወንድ ልጅ አላት አንድ ዘፈን ዘፍናለች አደራ ልጄ የሚለው ዘፈን የተዘፍነው ለዚህ ልጅ ነው የመጀመሪያ ልጁ ነው

  • @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ

    ቤንጃ ኧረ ተው ድምጽህን ገደለኝ 😅 በዛላይ እርጋታው ተው አንተልጅ ሌላው ሴት አሁንም ሴትልጅ ለቤቷ አሁንም እንዲህናአት አሉ ሴቶች

  • @comceil3290
    @comceil3290 Год назад +1

    በጣም ነው ማከብርህ ድምፅህ ትረካ ለመተረክ የሰጠ ነው አስብበት❤

  • @lijgirum9253
    @lijgirum9253 Год назад +1

    Welcome bro
    ጠፍተሀል

  • @freedomseeker9301
    @freedomseeker9301 Год назад +1

    ሙስሊም ሆነው ውሻ አለን አልከኝ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Год назад +1

    ድሮማ በግ 20 ብር ነበር ቆዳዉ 7 ብር ነበር።

  • @selamawitadugna5671
    @selamawitadugna5671 Год назад

    Hi Benja, some people do not

  • @kidstfikad1190
    @kidstfikad1190 Год назад

    Selam benjay wedim selamh bizit yebel arfi sibesb nw abit comitatroche kkkk leju feta argegne kk k

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 Год назад

    ባረገው

  • @Ade-kd6bt
    @Ade-kd6bt Год назад +1

    Benja ፕሮግራሞችህ ሁሉ ቆንጆና አስተማሪዎች ናቸው፡ በተለይ እሙ ማጀትን ሳየው.......ቃላቶች ያጥሩኛል፡ ኢትዮጵያችንን ወደዚህ ጊዜ ለማምጣት አሁንም ይቻላል የሚያስፈልገው 3 ነገር ብቻ ---

  • @nadernegash827
    @nadernegash827 Год назад

    እኔብሆን በአጃክስም ቢሆን ነበር እምታጠበው 😅😅😅😅😅

  • @wakandaforever8568
    @wakandaforever8568 Год назад

    21:44 yechen leje gen batamataben des yelanale pls

  • @H3LP-
    @H3LP- Год назад

    ይህ ሰው ግዜ ጥሎት እንጂ ታዋቂ የሳይክል ተወዳዳሪ ነበር ሀገር ወክሎ ሳይክል ተወዳድሯል እና ከብፅሐት ልጅ ሊኖረው ይችላል ።

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Год назад

    የአሁን ዘመን ሴት ብትፈልግ ብላ ስትፈልግ ወደ ስራ ህ ሂድ አይደል እንጂ ነው የምባለዉ ከ20 አመት ትዳር በኋላ ነው

  • @jemilsharif9750
    @jemilsharif9750 Год назад +1

    Welcome bro🎉

  • @tinaabebe2781
    @tinaabebe2781 Год назад

    መከራው አይታ ያሳደገችው ልጅ አሁን ምን ይፈጠር

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Год назад

    እስከዛሬ የት ነበረ

  • @GenetNigussie-c1u
    @GenetNigussie-c1u Год назад

    ሰለአብዛኛዋ ሴት ባላውቅም እኔ ግን እንደዚህ ዓይነት ነኝ ባሌ ምስክር ነው የገባው ወይም የተረዳው ግን በተጋባን በ10 ዓመታትን ነው

  • @ararssotadesse
    @ararssotadesse Год назад +1

    welcome bro 💪💪💪

    • @guenetgebre1584
      @guenetgebre1584 Год назад

      Mindnew mammy der so e aye atlum yemin daddy loser

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 Год назад

    እውነቱን ለማወቅ ዋሸሁ እንዴ የሚለው ፕሮግራም ላይ አቅርበው የኸን ከብፅአት ወልጃለሁ የሚለውን ሰው

  • @melkamelak9882
    @melkamelak9882 Год назад

    በውስጥ የሚስቀው ስው ድምፅ በጣም ዘጊ ደባሪ ነው:

  • @HawaMoussa-px2cn
    @HawaMoussa-px2cn Год назад

    Wandime desyilal.....

  • @kibretsimret77
    @kibretsimret77 Год назад

    Wow this is crazy women no confident no just for money have your confident by your nature

  • @celinesamira2109
    @celinesamira2109 Год назад +1

    በሰላም ነዉ የጠፋከዉ ??😊😊

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Год назад

    ዬኒ እህል ሲበላ ነው ሳር ሲያመነዥግ የታየው?😂😂😂😂😂 የታቹ ከንፈር ሸርተት ሸርተት አይኑን ቅልስልስ ቅልስልስ የኔ ድሃ የዛሬን አያድርገውና 😂😂😂😮

  • @emmy1365
    @emmy1365 Год назад

    እረ እናንተ ዝም ብላችሁ የሰው ስም አታጥፉ እብድ ሁሉ በተናገረ አይታመንም!!! በዛን ዘመን ብፃት ከነአላሙዲን ጋር ነበር እምትወጣው!!!

  • @someone8809
    @someone8809 Год назад

    የየትኛዋን ዘመን ሴት ይሆን የገለፀው ??? አይነፋም፡፡

  • @purplestars029
    @purplestars029 Год назад

    It's beautiful thing, it's really Amazing to get to know people, and also lovely to eat together 🎉

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 Год назад

    Ke balebetwa gar ke asnake gar new yalkew? Werada 😂😂😂😂😂 Abe Baltcha yibalal. Zefzef !!!!!

  • @hannaredda3061
    @hannaredda3061 Год назад

    Well as a woman there is one thing I know for sure, that is men and women are two humans that share the planet but are two distinct species to each own, you can't live with them nor can you live without them. Men are one task at a time while women can juggle multiple tasks at once. Women are the most intelligent species in this planet if they're given the chance.

  • @zemzemfaraja2953
    @zemzemfaraja2953 Год назад +2

    የኛን ቦታ ቀይሩላቸው ይዩት

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 Год назад

    Tawaki artist netch yilal. Kazantchis tera bet netch suri lebsa yemetzefn azmari alneberetchem ende? Sewyew deha slehone new? Duro men endenebere tawkaleh? Yezene bihon teyake ateyikem.

  • @addisabrham
    @addisabrham Год назад

  • @ፅናትውድነህ
    @ፅናትውድነህ Год назад

    ወንድ ነሽ የሆነ ገንዘብ የማወድ ወንድ ስለሆነ ብቻ ነው

  • @hannaredda3061
    @hannaredda3061 Год назад

    Altatebem😂😂😂😂 am from a generation makeup wasn't, well none exactly the center of life to make you loose 5,000$$ INTERESTING😅

  • @HaregeweyinFikadu-yy5sx
    @HaregeweyinFikadu-yy5sx Год назад

    Borj kelifan taklalek?

  • @loyidgirma8504
    @loyidgirma8504 Год назад

    አትጥፋ❤

  • @AbdiNasMedia
    @AbdiNasMedia Год назад

    ዩቱብ አጠፋብክ እንዴ ቪድዮውን

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 Год назад

    Bale begu degmo erasu beg new yemimeslew. 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kibranegash2339
    @kibranegash2339 Год назад

    Ene bhon mulche aderge nber ymtatebew

  • @TG-qk7kc
    @TG-qk7kc Год назад

    Btsat siyum eko kagebach 25 amet alfwatal mindnew yemiyaweraw 😡😡😡

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe Год назад

    andande yemtakerbachew malet new

  • @henokabera7028
    @henokabera7028 Год назад

    weal com back bro

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 Год назад +1

    እርሷም እኮ ከትዳር በፊት ውንድ ልጅ እንዳላት ተናግራለች ስሙም አቢት ብላ የሆነ ቃለ መጠይቅ ተናግራ ነበር ምንም ችግር የለውም እኮ እንዴሜ ለቴክኖልጅ ይጣራል

    • @fasilabebe9105
      @fasilabebe9105 Год назад

      Yeljua sem Yohannes new America new yeminorew 5 lejoche alute

  • @dmulugeta
    @dmulugeta Год назад +1

    ኋ ጠፍታብህ ነው አይደል?

  • @shalom744
    @shalom744 Год назад

    Abebe balcha not asnake

  • @woine123
    @woine123 Год назад

    ሰውየው የተናገረው አድራሻ... እውነት ይመስላል! ለማንኛውም እውነት ከሆነ ብፅአት ፈርሃ እግዚአብሔር ያላት ሰው ትመስላለች እና መፍትሄ ታረግለታለች ::

  • @S-G.19
    @S-G.19 Год назад

    እቤና ሚስቱ ተመቹኝ! የአርብ ምሳ ልዩ ነው!!!

  • @Netsi-y6s
    @Netsi-y6s Год назад

    Mnew beselam new yetefahew

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 Год назад

    እሁን ታዲያ ሲቸግርህ ነው ልጅ የፈለከው

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl Год назад +1

    የመጨረሻ ብልግና ነው ክብር ያስፈልጋታል አንተ ገንዘቡን ነው ያስበለጥከው አሳፋሪ ነህ።

  • @davodavo1654
    @davodavo1654 Год назад +2

    በመሰረቱ ሴትን እግዚአብሔር የፈጠራት ወንድን ጎምበስ ቀና ብላ እንድታገለግለው ነው። እናም ልትደነቅም ሊታዘንላትም አይገባም የተፈጥሮ ግዴታዋ እና ስጦታዋ ነው።

    • @betysweetamennn6456
      @betysweetamennn6456 Год назад +2

      እንዳንተ አይነት አጋሰስ ነዋ እንደዚህ የሚያስበው

    • @davodavo1654
      @davodavo1654 Год назад

      @@betysweetamennn6456 ምነው ተናደድሽ እንዴ እውነታውን መቀበል ነው የሚሻልሽ። ሴት ጠቃሚ ሰይጣን መሆንዋንም አትርሺ ። ለወንድ ስሜት ማብረጃ ናት። ያንቺ አይነቷ ገረድ ደግሞ ለዚያም አትፈለጊም ቁናሳም።

    • @seblegmariam9133
      @seblegmariam9133 Год назад +2

      አይ አስተሳሰብ ለመሆኑ እናት እህት አለህ በጣም ያሳዝናሉ የአንተ ቤተሠብ መሆናቸው

  • @mesfinamdetsion3532
    @mesfinamdetsion3532 Год назад

    አንተ ልጅ ግን ምታቀርበው ነገር በሙሉ በጣም ይደብራል ሸክም