how to make buffalo chicken wings(የተገነጣጠለ የዶሮ ክንፍ አሰራር )ባፍሎ ቺክን ዊንግስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 19

  • @tsigerdaberakey2381
    @tsigerdaberakey2381 3 года назад

    Nice yne konjo 😍😍

  • @ፍቅርኢየሱስነው
    @ፍቅርኢየሱስነው 4 года назад

    ስቢሊ አስጎመጀሽኝ እኮ እጅሽ ይባረክ

  • @Directormb
    @Directormb 4 года назад +1

    Very nice!

  • @michloaslove9002
    @michloaslove9002 3 года назад +1

    Ketchup...not catch up lol....miss you guys a lot

  • @አገሬኢትዪጽያ
    @አገሬኢትዪጽያ 3 года назад

    እረ ጠፍተፋልልልል

  • @ፋፊነኝየገርባዋ
    @ፋፊነኝየገርባዋ 3 года назад

    አለን ለዚህ ቤት ቤተሰብ እንሁን

  • @agazitteame5626
    @agazitteame5626 3 года назад

    Can I use air fryer instead?

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 3 года назад

    😁😁😁አረ ለብችአ አይበላም 😭😭😭መጣው mብቅኝ🦸🦸🦸🦸🦸🦸

  • @samuelgebrekristos5663
    @samuelgebrekristos5663 4 года назад

    ዋው ገና ስትጀምሪው መጎምጀት ጀመርኩኝ ከዛ አልቆ ደሞ ሳየው ምነው አጠገቡ በኖርኩኝ ኖሮ አስባለኝ ልዕልት ሠብለ ስራዋችሽ ያምራሉ በርቺ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ንግስት ሠብለ በምግብ አሠራር ተመርቀሽ ነው ወይስ ከናትሽ የተማርሽው ሞያ ነው እቴጌ ሠብለ ለነገሩ የሙሉ ሸዋ ስጋቤት ዘር አይደለሽ አይ ጥሬ ስጋውና ጥብሱ የበላው ያውቀዋል ክብርት ሠብለ በርቺ ፈጣሪ ይባርክሽ

    • @seblecookingshow6813
      @seblecookingshow6813  4 года назад

      ከ አያቴ ነው የተማርኩት አያቴ በጣም ጎበዝ ምግብ አብሳይ ናት የውጭውንም ያገራችንንም እኔ ደሞ እዚ ስመጣ ሰለብሪቲ የሆኑትን ሼፎች በደንብ አያለው ኒውትሪሽየስት የሆኑትን እየገባው አያለው አነባለው ለዛ ነው በሆዴደሞ አልቀልድም

  • @samuelgebrekristos5663
    @samuelgebrekristos5663 4 года назад

    እኮ ከአያትሽ የተማርሽ ላይ ከዘመኑ ጋር ያንቺ እስትዋነት ታክሎ ነው ምርጥ ባለሞያ የሆንሽ ልዕልት ሠብለ ታዲያ መቼ ነው እጅሽን ይምንቀምሰው ያለሽበት ሀገር ሬስቶራት ስትከፍቼ አሳውቂን ብትከፉቺ ደሞ ያወጣሻል ሙያ ስላለሽ ተመጋቢው በስራሽ ከዚህ አሁን ከሚያየው በላይ የበለጠ ሲቀምሰው ተጠቃሚ ነቱ ጥያቄ የለውም ንግስት ሠብለ ብቻ በአጠቃላይ የምግብ ስራዎችሽ ለኔ በጣም ተመችቶኛል እቴጌ ሠብለ

    • @seblecookingshow6813
      @seblecookingshow6813  4 года назад

      እውነት ነው ለኮቪዱ ቫክሲኑን ያግኙና እንከፍታለን

  • @be8cab
    @be8cab 3 года назад

    ሰብሊ ሰላም ነው ጠፋሽ ? እንዴት ነሽ አየሩ ጥሩ አይደለም ዳላስ ሁሉ ደና ብቅ በይልን።

    • @seblecookingshow6813
      @seblecookingshow6813  3 года назад

      እሺ ሁላችንም ሰላም ነን ተርፈናል እግዚአብሔር ይመስገን ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው ከች እላለው

    • @be8cab
      @be8cab 3 года назад

      @@seblecookingshow6813 እሺ ሰብልዬ ሁሎም ሰላምሽን ያሰማል። በርችልን አይዞሽ

  • @samuelgebrekristos5663
    @samuelgebrekristos5663 4 года назад

    ልዕልት ሠብለ እስከዛው በዚ እያያቹ መመገብ ራሳቹ እየሠራቹ ነው ቢሆንም እንደ አንቺ ላይጣፍጥ ይችላል እኔ ያማረኝ ያንቺን ጣት መቅምስ ማለት የምትሠሪው መብላት ክብርት ሠብለ

  • @ninafoodsandhomedecor
    @ninafoodsandhomedecor 4 года назад

    እጣት ያስቆረጥማል