ሰርኘራይዝ አረኳቸው ፡ ትልቁን ስጦታ ሰጠዋቸው በምርቃት ገደሉኝ 🎁❤️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ ፡፡
    / @alazaralaka
    / @alazaralaka1692
    ለበለጠ መረጃ ፦ 0916768667 ይደውሉ ፡፡
    EDITOR $ 🎥 @FEYE_GRAPHY

Комментарии • 771

  • @BirukTube-
    @BirukTube- Месяц назад +516

    ወንድሜ አመሰግናለው ለ እናቶቻችን ማይረሳ ስጦታ ነው የሰጠክልኝ🙏🥰🥰🥰

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 Месяц назад

      አዉ በጣም ምርጥ ሰዉ ነዉ ❤❤❤❤

    • @EilifEil
      @EilifEil Месяц назад

      ❤❤❤እምወዳችሁ

    • @birhanidebele1947
      @birhanidebele1947 Месяц назад

      ❤❤❤ burk jeng💪❤❤❤❤

    • @lubabaluvab3339
      @lubabaluvab3339 Месяц назад

      ደስ ሲል ❤❤❤❤

    • @AaA-kb8zt
      @AaA-kb8zt Месяц назад

      የናቱ አፍቃሪ ቡራችን😢😢😢

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 Месяц назад +177

    አላዛር ምርጥ ሰዉ ነዉ አላህ ሂደያ ይስጥህ እኛ ምስሊምች የምንወደዉን ሰዉ ሂደያ ነዉ የምንመኛዉ ከስጣታዉ ሁሉ የበለጠ ስጣታ ቁረአን ነዉ ማሸአላ

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e Месяц назад +110

    ከስጦታዎች በላጩ ቁርዓን ነው አላዘር አላህ ያክብርህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TfFg-f2o
      @TfFg-f2o Месяц назад

      አረ ማሻ አለህ❤❤❤❤

    • @AddisRaya-b3d
      @AddisRaya-b3d Месяц назад

      ጂል ሌላዉስ

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e Месяц назад

      @@AddisRaya-b3d ከእምነታችን በላጩ ቁርዓን ነው ለሌላው እምነት አላቅም ምን ያሳድብሻል መቼም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነሽ መሰለኝ

    • @mimit-h2418
      @mimit-h2418 Месяц назад

      Aybalem! You have to respect others belief system too. Don’t be disrespectful! You’re a separatist.

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh Месяц назад +55

    የቡራ ሸጋ እናት የሙባ ሸጋናት አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፈያጋ አላዛር ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ

  • @hawaabebawu
    @hawaabebawu Месяц назад +26

    ማሻአሏህ ከስጦታ ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ቁርአን ነው ክበርልን🎉🎉🎉❤❤❤

    • @zeanalkhh1114
      @zeanalkhh1114 Месяц назад

      ኧረ ሌላውስ ምድነው

    • @hawaabebawu
      @hawaabebawu Месяц назад

      @@zeanalkhh1114 ምነው ሌላውን ከአላህ ቃል የሚያሥበልጥ ካለ አላቅም እኔ ግን ቅድሚያ የአላህን ቃል ነው የማሥቀድመው

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e Месяц назад +51

    ዋለይኩም አላዘር 😂አላህ እረጅም እድሜ ለእናቶች ይስጥልን እነዚህን ልጆች የምትዎዱ ላይክ

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z Месяц назад +31

    የሙቢ ሸጋ እናት የቡራ ሸጋናት ነፍ አመት ኑሩልኝ አላዘር መልካም ሠዉ ነህ አሏህ ይጠብቅህ 🌹

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel Месяц назад

      እህቴስብስክራይብአድርጊኝበቅን

  • @EyuoFs-mz2vo
    @EyuoFs-mz2vo Месяц назад +66

    አላዛርየ ሀይሚና ቡራን እንድታቀርብልን እንዳትረሳ አደራክን❤❤

    • @ekramekram4625
      @ekramekram4625 Месяц назад

      ምን ሊባባሉ ነዉ😂😂😂😂

    • @Tighndngdh
      @Tighndngdh Месяц назад

      አው አቅርብልን❤❤

    • @tabiagfddd
      @tabiagfddd Месяц назад

      😂😂😂😂😂ትክክል መቼ ያገኙበትንክርኮነው​@@ekramekram4625

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk Месяц назад +17

    አላህ ሂዳያውን ይስጥህ ለወደደው ይሰጣል እናይስጥህ ከእናትህ ጋር

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee Месяц назад +22

    አተ ልዩ ልጅ መልካምንትክ ፈጣሪ አምላክ አይወስደብክ ምርጥ የሚዲያ ሰው ነክ

  • @saeedalderei541
    @saeedalderei541 Месяц назад +1

    ማሻአላህ የሙቤ እናት ስጦታው አላዛር አላህ ይጠብቅህ ሰው አክባሪ ነህ

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 Месяц назад +14

    ዋዉ የቡራየ እናት ስወዳት ደርባባ ሽ አመት ትኑርላችሁ የሙቤ እናት ሽ አመት ትኑርላቸሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w Месяц назад +25

    አላዛር ምርጥ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Месяц назад +15

    ከስጣታ ሁሉ ስጣታ መፅሀፊ ቅድስ አላዛርየ ክበርልን😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍

  • @AshenafiadinoAdinogatiso-tv1px
    @AshenafiadinoAdinogatiso-tv1px Месяц назад +15

    የምረ አልአዛር ምርጥ ሰው ነው ቀና ልቤ ያለ ሰው ነው የምትሉት እስኪ በላይ ካዩልኝ❤❤

  • @አልፍያ135
    @አልፍያ135 Месяц назад +15

    ከስጦታዉች ሁሉ በለጩ የአለህ ቃል ነው አለዘር አለህ የክብርህ በጠም ደስብሎኘል

  • @salima44-z8w
    @salima44-z8w Месяц назад +9

    አላዜር መልካም ሰው ዋው እግዚአብሔር ያክብረህ❤❤ ከሰጣሀቸው ስጦታው ሁሉ ትልቅ ስጦታ የእግዚአብሔር ቃል መፅሐፍ ቅዱስ ነው🙏🙏🙏💙💒💙💒💙💒❤❤❤

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ

    እናቶቸችን ስማርቁት አለቀስኩኝ ዱዓቻውን አላህ ሰምቶ መልካም ነገር ሁሉ ይስጥክ

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ Месяц назад +11

    #አቦ እሄንን አላዘር አላህ ይሂደው ምርጥ አሳቢ ትሁት የሆነ ልጂ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ‏‪2:42‬‏

    • @zde-t6q
      @zde-t6q Месяц назад

      እንሻ ኣላህ

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube Месяц назад +1

    ከስጦታዎች ሁሉ ስጦታ የአላህ ቃል ነው❤አላዘር ትለያለህ👍🎉🎉🎉🎉

  • @AdcGfd
    @AdcGfd Месяц назад +11

    አላዘር ምርጥ ወዲማችን አሏህ ያሠብከው ሁሉ ያሠካልህ❤👍ከሥጦተወቹ ሁሉ በላጩ የአሏህ ቃል ነው አሏህ ያክብርህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Месяц назад +7

    የሙቢ እናት ልዩ እኮናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልክ❤

    • @በድርያበሽር
      @በድርያበሽር Месяц назад

      አላዘር 1ኛ በወጣ ይተካህ ከስጦታወች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ቁርአን ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ጀግና ነህ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Месяц назад +22

    የሸጋ ብሬኬ እናትና የሸጋ ሙቤ እናት እድሜና ጤና ይስጣችሁ🎉❤

  • @ኡሙሙህሲናህ
    @ኡሙሙህሲናህ Месяц назад +13

    ማሻ አሏህ አላዛር ጎበዝ አዛኝ ሰው ነህ እኔኮ ወንድሜን ነው የምተመስለኝ አንተን የሚመሰል ወንድም አለኝ አልሀምዱሊላህ አሏህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራህ ያረብ ሙስሊም መሆን መታደል ነው።ላይክ አድርጉልኝ

    • @DJos-m1q
      @DJos-m1q Месяц назад +1

      ለኔደሞአበቴ❤

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q Месяц назад +19

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲🥹🙏

  • @hihihihi8372
    @hihihihi8372 Месяц назад +5

    ፈጣሪ ሆይ ወድጀው ልሞትነው ❤❤❤❤የምር ቃል የለኝም ፈጣሪ ባወጣኸው ይተካልህ👆👆👆🙏🙏🙏❤❤❤

  • @አያፋ
    @አያፋ Месяц назад +29

    አላዘን ሀይሚ ሳታገኛት አዲሳ አበባ እዳቴድ ነገ ሀይሚ አግኛት👍👍👍👍👍

  • @samriiTube-hm3kc
    @samriiTube-hm3kc 29 дней назад

    የኔ እናት ቃል ከባድ ነው እሱም ለመውለድ ያብቃው አንቺንና ብሩኬንም የአበ ልጂ ተቀባይ ያድርጋችሁ🙏🙏🙏🙏🙏ደሥ ሢል ፈጣሪ ጨርሶ የማራችሁ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +3

    ውላሄ አላዛር ትለያለህ ጅግና ብርታጠክር ምርጥ ስው ትልቅ ቤታ ድርስህ አላህ ያሳየን የኔውድም መድና የናፍቀችው ላይክ❤❤❤

  • @አያፋ
    @አያፋ Месяц назад +14

    አላዘር 150k እናስገባው ምርጥ ሰው ነው👍👍👍👍👍👍👍❤

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 Месяц назад +4

    ወይ ከስጦታው ሁሉ ስጦታ ቁረአንሰ ነው አላዛር አላህ ያክብርህ አላህ ህድያውን ይለግስህ

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @faisalfsail9561
    @faisalfsail9561 Месяц назад

    እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ በእውነት ትልቅ ስጦታ ነው❤❤❤❤❤❤መፅሀፍ ቅዱስ ከስጦታ በላይ ትልቁ ስጦታ❤❤❤❤❤ ተባረክ

  • @kamaryadalmolokamaryadalmo4347
    @kamaryadalmolokamaryadalmo4347 Месяц назад +10

    አላዛር ምርጥ ሰው እበክ እበክ አንድ ነጋር ልላምንክ አባቦቼን እርግቦቼን ሰታቃርብልን አትሂድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እበክ

  • @ShefikaShefika-gj8mn
    @ShefikaShefika-gj8mn Месяц назад +3

    ዋአለኩም አላዘርዬ በጣም ደግ እና መልካም ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ

  • @MohammadHossaijነፄዩቱብ
    @MohammadHossaijነፄዩቱብ Месяц назад +3

    የኔ አባት አላዛር ፈጣር ይጠብቅህ በሰላም ወጥተህ በሰላም ግባ የናቶች ምርቃት ይድረስህ አባቴ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Месяц назад +5

    የኔ ዉድ እናት ተሽሎሽ ስላየሁኝ በጣም ደስ ብሎኛል ድነሽ ለማየት ያብቃን

  • @Tube-cr9st
    @Tube-cr9st Месяц назад

    ከስጦታዎች ሁሉ በላጩ መፅሐፍ ቅዱስ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ አላዛር❤

  • @ryrtfyrt5888
    @ryrtfyrt5888 Месяц назад +5

    አላዛር የምር ምርጥ ስው ነህ እነ ማዘር እድሜ እና ጤና ይሥጣቹህ❤❤❤❤❤

  • @NihanSaid-v9r
    @NihanSaid-v9r Месяц назад +4

    በጣም አላህ ይባርክህ ልጅ ነህ ሰው ታስደስታለህና አንተንም ፈጣሪ ያስደስትህ

  • @zde-t6q
    @zde-t6q Месяц назад

    ኡሙ ሙበረክ ኣላህ ድሜሽን የረዝመው ደግሞም እርፍት የለው እንጄረ ርዝቅ ይስጥሽ መምዬ ለሙቤም ርዝቅህን የስፈልህ ለዱአሽ ኣምን አለዘር ኣላህ ህደየ ይስጥ ምርጥ ሰው ኣላህ ለሸለት ይመረወል ቀጥተኘውን መገድ ይምረቹ አሚን❤❤❤❤❤

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid Месяц назад +3

    ማሻ አለህ አለዛርዬ ምርጥ ወንድመችን እናቶቸችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አለዛር በወጠ ይተከ❤

  • @zaza-p4k
    @zaza-p4k Месяц назад

    አላዘር አሰላም አለይኩም ስትል በጣምም ደንግጫለው ደስም ብሎኛል በጣም ነው እሚያምርብህ ሰላምታው እጅግ በጣም እሞድህ እና እማከብርህ ሰው ነህ ለሚወዱትና ለማሚያከብሩት ሰው እምቶዱትን ነገር ተመኙ ስጡ ይባላል እኔ ላንተ እጅግ ውድና ተወዳጅ የሆነው ነገር ተመኘውል አላህ ኢዳያን ይወፍቅ ከእድለኞቹ ባሮች ያድርግህ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Месяц назад

    ዋውአላዛር:እግዛብሐሠር:ከፍያርግህ:ማርያምን:እናቶችንማስደሰት:መባረክነው

  • @VipVip-le1ry
    @VipVip-le1ry Месяц назад

    አላዘር ምርጥ ሰዉ ነህ ለምርጥ ሠዎቺን የምመኝላቸዉ እስልምናን ነዉ አላህ ሂዲያዉን ይስጥህ ያረብ

  • @ኤዱ
    @ኤዱ Месяц назад

    በጣም ደሥብሎኛል ሥጦታ ሥለሠጠሀቸው አላዛር የቡራየ እናት እግዛብሔር ይማረሽ❤❤❤❤

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw Месяц назад

    በእውነት ምርጥ ሰው ነህ አላዛር የእናቶች ምርቃት ከልብ ነው ፈጣሪ ይባርክህ ደስ ይላል 👍🥰🥰🥰

  • @RabiaA-x7v
    @RabiaA-x7v Месяц назад +4

    አይ አለዘር😂😂😂😂አሰላሙ አለይኩም እዝጋቤር ይመሥገን አላለም ምርጥ ሰው እናቶቻችን እድማያችን ያብዝልን አብራ እናት አለህ አፊያ ያርግሽ❤

  • @EnatEth
    @EnatEth Месяц назад +3

    በጣም በጣም ደስ የሚል ስጦታ ነወ የሰጠካቸው ጌታ እየሱስ ይባርክክ ተባረከ

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ Месяц назад +2

    አላዛር ለስጦታህ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ቅን ልጅ ነህ ከእሼ ቤት ካገኘሁህ የሁልጊዜ ተከታይህ ነኝ
    ነገር ግን እቅርታ አድርግልኝና ቁርዐን አይደለም አንተ የሌላ እምነት ተከታይ ይቅርና ለሙስሊሙ እንኳን ያለውዱዕ አይያዝም አይነካም ለሌላም ጊዜ ማወቅ ስላለብህ ነው የምነግርህ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Месяц назад +2

    አላዘር ምርጥ ልጅ አላህ ይጨምርልህ የልብህን መሻት ይሙላልህ ቡታጅራ ተመችቶሀል ቆይ ትንሽ እዛው አባ ❤❤❤❤ የቡራ እናት አላህ ያሽርሽ የሙቢ እናት ማሚዬዬ

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب Месяц назад +4

    ኣላዛር ምርጥ ሰው ኩፋ ኣይንካህ ኣባቴ ለናታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Месяц назад

    ትለያለህ አላዛር በጣም ትልቅ ስጦታ ነው ያበረከትክላቸው እግዚያብሔር ያክብርህ ❤❤❤

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 Месяц назад +12

    አላዘር እኮ የልጂ አዋቂ ነዉ ክበርልን አልየ

  • @SidraEthio
    @SidraEthio Месяц назад

    አላዘር ምርጥ ሰው ሀገራችን ስለመጣህ ደስ ብሎናል 😊😊😊😊

  • @በድርያበሽር
    @በድርያበሽር Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላዛር አንደኛ ነህ በወጣ ይተካህ ትልቁ ስጦታ ሰጥተሀል ቁርአን የልብ መዳኒት❤❤❤❤❤

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 Месяц назад

    አለዘር ምርጥ ሰው አላህ ይስጥ የእናቶች ዱአ በሄድከበት ይጠብቅክ የቡራ እናት አላህ አፊያ የርግሽ ❤❤❤የሙቤ እናት አላህ ይጠብቅሽ❤❤

  • @Semira12u5
    @Semira12u5 Месяц назад +1

    አላዛር ወላሂ አተን ሳላደቁ መለፍ አይችልም ባባየ አላህ ከዚህ የበለጠ ይሰጥህ 🥰🥰👌👌👌

  • @nebanebati4742
    @nebanebati4742 Месяц назад +1

    አላዛር ፈጣሪ ከፈ ያርግህ ያንተንም እናት እድሜና ጤና ይስጥልህ

  • @አለውያ
    @አለውያ Месяц назад +5

    ❤❤❤አላዘር❤❤ምርጥስጦታነው፡የሰጠሀቸው፡ከስጦታውሁሉ፡ትልቁ፡ስጦታ፡የአላህቃል፡ቁረአንነው❤❤

  • @TesafnshGetachw
    @TesafnshGetachw Месяц назад

    ለሰዉ ልጅ የሚያስፈልገዉ ነገር ዬመጀመርዉ ነገር ዬእግዚሃብሄር ቀል የለበት ነዉ በጣም ደስ ዬሚል ስጦታ እግዚሃቢሄር ይስጥክ ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @TdgTdy
    @TdgTdy Месяц назад +3

    ማሻአላህ አህይጨምርል ተቁረአን በላይ ሥጦታ የለም

  • @አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ
    @አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ Месяц назад +3

    አላዘርየ ትለያለህ እኮ ❤❤❤❤❤❤አሚን አሚን አሚን እናቶቻችን እርሜና ጤና ይሥጥልን እናም ብራየንና ሀይሚየን አቅርብልን❤❤❤❤

  • @حسبنااللهونعملوكيل-ط6ث

    አላዘርየ ምርጥ ሠውነህ ወላሂ የሰው ደስታ ያስደስታሀልና አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gghj-ls6kf
    @Gghj-ls6kf Месяц назад

    አላዘር ጡሩ ሠው ነህ አላህ ሂድያ ይስጥህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራህ

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Месяц назад +3

    አላዛር በጣም የምገር ስጦታዎች ናቸው ትልቅ ስጦታ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏መልካም ጉዞ ❤❤❤

  • @Haymi02
    @Haymi02 Месяц назад +3

    አላዛር የምር አንተ ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ያክብርህ ❤🙏

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Месяц назад

    አላዛር መልም ሰዉ ማርያምን በጣም ምርጥ ስጦታ ነዉ እግዚአብሄር ይስጥህ የኔ እናቶች እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤💐

  • @Asa121-e1e
    @Asa121-e1e Месяц назад +7

    አሜን አሜን አሜን የኔ እናት💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💘💘💘💔💔💔💝💝👌👌👌👌👌👌👌👌🙏

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras Месяц назад

    አላዘር መልካም ሰው አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስክ ያሰብከው ሁሉ ይሙላልክ ወላሂ በጣም ጥሩ ሰው ነክ የጓደኝነት ጥግ አላህ አይለያቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @jshsuwu5558
    @jshsuwu5558 Месяц назад +3

    አላዘር ምርጥ ሠው ሥወደው❤❤ ከሥጦታወቹ ሁሉ በላጭ ቁረአን ነው

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese Месяц назад

    አግዚአብሔር. ይልትስቤ ደስታ ይስተህ አለ. መርጥ ሰው ነክ ፍጥር ይብርከህ ነክ አይቅይርበህ የኔ አብቴ ♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ Месяц назад +1

    አሚን አሚን አሚን የሙቤ እነት ደአወ ቢስምለይ አለሁመ አሚንንንንን እነቱቹ አለህ ይጠብቀቸዉ አለዘረ ሚረጥ ዋጋነችን አለህ ይጠብቀክ አለህ የሰክልክ ሀሰብክ በሰለማ ለሀገረክ የቢቀክ አሚንንንንን

  • @Saada-w4e
    @Saada-w4e Месяц назад

    ዋዉ አላዘር እግዚአብሄር ያክብርህለሠዉ ያለህ ክብር ይለያል ስራህን ይባረክ❤❤❤

  • @ስሃምሙሐመድሙሐመድ
    @ስሃምሙሐመድሙሐመድ Месяц назад

    አለዛር አለመድነቅ አይቻልም አለሆ ጨምሮ ጨመምር ይሰጠክ ወንድማችን ለሁለትም እነቶች በያ እመነተቻዉ ሰጣቻዉ በወጣ አለህ ይተከልክ ያረቢ

  • @CharaMai
    @CharaMai Месяц назад +1

    ወድማችን አላዘር በጣም ጎበዝ ልጅ ነው የምትሉ እደኔ የምትወዶቸው❤❤❤👍👍👌

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Месяц назад

    አላአዛር የተባረክ ነክ❤❤❤❤❤
    የሁለቱም እናቶች ፍቅር ናቸው❤❤እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸው

  • @salamasalama3342
    @salamasalama3342 Месяц назад

    የእናቶቺ ምርቃት ይድርስል ወንድሜቺን እውነት ታባረክህ ድስ ይለል ❤❤አንድኝ ነህ 🎉

  • @DfhhFghhy
    @DfhhFghhy Месяц назад +4

    አላዛር ምርጥ ልጅ እግዘብሔር ያክብርህ ግን ቀጣይ ሀይሚና ቡራን እንድታቀርብልን

  • @thottirajan2896
    @thottirajan2896 Месяц назад +2

    ማሻ አላህ አላዘር እኮ የልጂ አዋቂ ነው አላህ ያክብርህ❤❤

  • @MBaba-ik1nf
    @MBaba-ik1nf Месяц назад +1

    መዳኔ ማሻአላህ ወድምየው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር Месяц назад +2

    አላዛር ከምር አንተ ከልብህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ ❤❤❤❤

  • @SennafHasan
    @SennafHasan Месяц назад +8

    አላዛር ምርጥ ሠዉ

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 Месяц назад +2

    እዳሜ እና ጤነ ለነቶች እነቶችን ሰይ ደስ ይለኝል❤🎉🎉🎉ሺ አመት ኑሩልን

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 Месяц назад

    ማርያምን ደስ የሚል ስጦታ ከዚህ በላይ ምን ስጦታ አለ ❤❤❤❤

  • @zebenaybayu6346
    @zebenaybayu6346 Месяц назад

    አላዛር ምርጥ ሰው ተባረክ ግን ሙቢ ምርቃት ለምን አሜን አትልም ምርቃት ከባድ እኮ ነው እኔ አሜን ብያለው አሜን በል

  • @mbet1840
    @mbet1840 Месяц назад +11

    የአላዛር እናት የናፈቀችው እደኔ ማነው ?❤❤

  • @የሸወዋብጥስ
    @የሸወዋብጥስ 26 дней назад

    አላዛር ፈጣሪ ይጠብቅህ ትልቅ ስጦታ ነዉ❤የቡራዬ እናት እመቤቴ ማሪያም ጨርሳ ትማርሺ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሙቢዬ እናት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልህ❤❤❤❤❤

  • @MhretMhret-dy5ym
    @MhretMhret-dy5ym Месяц назад

    ወይኔ ቡራና ሙቤ ታድላችሁ እናቶቻችሁ አጠገባችሁ ናቸዉ ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ ሺ አመት ይኑሩላችሁ❤❤❤❤❤❤❤አላዛር ደሞ ፈጣሪ ይባርክህ ትርጉም ያለዉ ስጦታ ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ

    አሚሚሚሚሚሚሚሚሚንንንንንን እነቶቸቾነ ረጅም እድሜ ከጤነ የቡረ እነት አለህ አፍየ የድርግሽ የኔ የወህ እነቶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hemarnat-tz2yu
    @Hemarnat-tz2yu Месяц назад +2

    በሰመአብ ደስ ሲል ፈጣሪ ይባርክህ ትልቅ ስጦታ ነዉ ❤❤❤❤❤

  • @SmJefdah-mh3cv
    @SmJefdah-mh3cv Месяц назад +3

    ወይኔ ይሔ ልጅ አሠላም አሊኩም እግዚአብሔር ይመሥገን አላለም

  • @ቅድስትሙሀመደ
    @ቅድስትሙሀመደ Месяц назад +2

    አላዘር ምርጥሰዉ❤️ትልቅ ስጦታነዉ👍

  • @mulubelete9336
    @mulubelete9336 Месяц назад

    አላዛርየ የኔ ምርጥ❤አንተ ለዩ ሰው ነህ አላዛርየ ያንተ እናት ደግሞ የምር ናፍቃኛለች እንድታሳየኝ❤❤❤❤

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo Месяц назад

    በወጣ የትካ ኣልኣዛርየ የኔ ምርጥ ወንድም በሰላም ግባ በሀድካበት ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @fatuma-qd8ss
    @fatuma-qd8ss Месяц назад +4

    አላዘርየ ወአሊኩም 😅 ሠላም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ አሚን

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Месяц назад +6

    የኔ እናት ፈጣሪ ይማሮት አይዞት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alain-o5o
    @Alain-o5o Месяц назад +5

    ትለያለህ በዉነት አላህያክብርህወድሜ

  • @AmeenaAmenna
    @AmeenaAmenna Месяц назад

    አላዛርየ ከስጦታዉ ሁሉ ስጦታ ከምንምና ከማንም በላይ የአላህ ቃል ቁረአን ነዉ አላህ ይስጥክ ወዲም አለም

  • @AmuoriMd-hu2ip
    @AmuoriMd-hu2ip Месяц назад

    ከስጦታወች ሁሉ ትልቁ ስጦታ ቁራዓን ነው

  • @زهرهمحمد-ذ1ر
    @زهرهمحمد-ذ1ر Месяц назад

    አላዛር ምርጥ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ካተጋ ይሁን የናቶቻችን ዱአ ይከተልህ❤❤❤❤❤