Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጥሎብኝ እናቱን ያሚየስደስት ሰው በጣም እወደለው የረቢ ረጅም እድሜ ለእናቶች🤲❤❤❤❤
ምረጥሠውወላሒይኸልጅ እናቱየሚወድሠውሥወድወላሒ እኔምኑሮኝእናቴን አሤደሥቸ
እኔም
በጣም የቤተሰብውለታ ተከፍሎአያልቅም አላህ የነሱን ክፍአያሰማን
ቸሩ መህዲኒአለም በተሰብ እዳስደስትክ እግዚአብሔር የልባናክን መሻት የፈጸምልክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤🎉🎉
ምርጥ ልጅ ተባረክ እናትህን ስለምታከብራትና ስለምትወዳት❤❤❤❤
የሴት ልጅ ማሀፀኝ እንዳንተ ልጅ ይዉለድ አንተ የተባረክ ልጅ ነክ ተባረክ ❤❤❤❤
አሜን
አሜን አሜን ❤
በጣም የዋህልጅ ጨዋ ሠቷታል እናቱ❤❤❤❤
የእውነቴን ነው ምልህ አላዛርዬ የእናት የአባት ምርቃት መሬት ጠብ ሳይል ይድረስክ በዚህ ዘመን ቤተሰቤን የሚል እቁ አስተማሪ ልጅ ነክ ተባረክ❤
አላዛር ምርጥ አስተዋይ ሰው ነው የምትሉ ሁሉ ላይክ አድርጉ አሏህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራክ ያረብ👍👍
ለራስሽ አስቢ እሱስ ቀጥተኛው ሀይማኖት ነው እየተከተለ ያለው
😂😂😂😂😂ደና ሠዉ ስታዩ በቃ ታመነዝራላችሁ ቱቱቱቱ
ሆይ ጉድ እሱ ትክክለውን መንገድ ነው የያዘው የራስሽ እስቢ
አልአዛር ሁልጊዜ እናትህን ለማስደሰት የምታደርገው ሁሉ ያስደስታል እግዚአብሔር አምላክ ለወላጆችህ እድሜና ጤና ላንተ ደግሞ የልብህን በጎ ምኞት ይሙላልህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቤተሠቡን የሚያከብር ልጅ ደስ ይለኛል ታወጣከው በላይ ጨምሮ ይስጥህ
ፋቱማየ,ደምሩኝ🎉🎉🎉
ፋፉ ደምሪኝ በቅንነት
እንዳንተ የእናትን ልፋትና ዋጋ ከፈሎ ቅድሚያ ሁሉን ነገር ለልጄ ብሎ ላሳደገ ወላጅ አስተዋይ ወጣት ያብዛልን በስራህም የበለጠ ስኬታማ ሆነ ወላጆችህን የምታስደስት የርግህ ተባረከ እድሜና ጤና ይስጥ ከነቤተሰብህ
አላዛር ልብህ እኮ ለቤተሰቦችህ ነው የሚኖረው የቤተሰብ ምርቃት ይዴርሳል ትለያለህ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ቤተሠቦችህን የምታከብር ኢትይኦጵያን እናቶችን እዳከበርክነው እግዚአብሔር ይባርክህ አላዛር
በአዱኒያ እናት ስትደሰት ማየት ደስ ይላልጀነት በእናት እግር ስር ነች ይላል በኢስላም❤
በትክክክል
❤❤❤
Betkkkl
አንተ ልጅ እግዚአብሄር ይባርክህ ለእናትህ የምታሳየው ፍቅር እና ክብር የተለየ ነው እግዚአብሄር ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ።
ሰብስከራይብ,አርጊ🎉🎉
ማሻአላህ ጎበዝ ነህ በወጣትነት እዲህ እራሳቸውን ችለው ቤተሰብ ማስደሰት መታደል ነው
አንተ ልጅ አግዚአብሔር አምላክ ካስማህን ወሰንህን ያስፋልህ፡፡ በእውነት ባረክሁህ፡፡
እናቱን ያሚያስደስት ሰው በጣም እወዳለሁ፣ አልዓዛር ባወጣህበት እግዚአብሄር ይተካልህ፣ ለእናትና አባትህም ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቸው፣ረጅም ዕድሜና ጤና ለወላጆቻችን ፣ ለቤተሰቦቻችን ይስጥልን ፣ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሜን ታደለህ በጣም ደስ ይላል ይሄ መታደል ነው እናትህም ታድላለች እንክዋን ከነቤተስብህ በስላም እደረሳችሁ መልካም አዲስ ዓመት ❤️🙏🏽
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
saw saw saw
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለምሱለሏሁ አለይሂ ወሰለምሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
ሱለላዋሊሂ ወሰለም ደምሪኝ እኔም አድስነኝ
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያርሱለላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ስለላል ዋለይህ ወሰለም
Wow መርጫህ በጣም ነው ይሚአምሩው አላዛር 🥰🥰ዘምንክ የባርክ የዜህ ልጅ ሥራ የሚአስድስቷው ማነው እንደኔ
ያአላህ እህ አቤት ደስታ እናት እዲህ ተደስታ ማየት ራሱ ትልቅ ደስታ እኮ ነው አልየ ትልቅ ደርጃ ያድርስህ ከዚህ በላይ አግኝተህ ቤተሰቦችህን የምታስደስት ያድርግህ 😢😢😢😢😢😢 ምርጫህ አንደኛ በጣምምምምም ነው የሚምርው💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
❤❤❤❤❤🎉🎉
አላዛር ለቤተሰብህ ያለህ ክብር ይለያል አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በወጣው እጥፉ አላህ ይተካልህ ወንዲሜ ጎበዝ እኔም እናቴን እንደዚህ ባስደስታት ደስ ይለኝ ነበር አረብ ሀገር መቸም አያልፉ
ዎዎ ከለሩ እራሱ ሲያምር ምርጥ ልጅ እናቱን የሚወድ ክፉ አይንካህ❤
ወድሜ ለጎረቤትህም የሆነ ነገር አድርግላት ወድሜ ምርጥ ሤት ነች የምር
ደስ እሚል ሰፕራይዝ እናትናአባቱን እሚያስደስት ሰው ያሰበውን ነገር አላህ ያሳካለት ውድድድድድድ
ደምሪኝ,,ቨቅንነት🎉🎉
አላዛር ምርጥ ሰው እናትን ማስደሰት እዴት ደስ ይላል ጎበዝ በርታ ወንድሜችን 🎉🎉
እማ እደቀላል የተቀየመችህ ይመስልሀል እንጅ አትቀየምም አዉቃ የተቆጣች መስላ ታስመስላለች እናት ነኝ አቀዋለሁ ተባረክ ለእናትህ ያለህ ክብር በጣም ስንትአመታችን በስደት
ስንት ፈጅ በጣም ያምራል እኔም ለናቴ ሁሌም ነው የማስበው ታድለህ እኔንም ለዚህ ቀን ያብቃኝ የናቴን ደስታ የማይበት
የኔ ጀግና አላዘር ወንድሜ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💪💪💪👌👌👌🙏🙏
በጣም ያምራል ወንድሜ የሰጦታ ትንሸ የለውም እድግ በል ማሜ ምንም አትልህም ይቅር እንደምትልህ ነው ደግሞ እናት ሰለሰጠ ሰላልሰጠሃት አይደለም ይቅርታዋ
የልጅ አዋቂ አላዛርየ ከዚህ በበለጠ ከፍ በል የኔ ጀግና ወድም በርታልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላዛር ተባረክ በቤተሰብ መመረቅ ምንኛ መታደልነው❤❤❤ አሜን ስለኛም የተናገርከው በጣምእናመሠግናለንወንድማችን😢❤እኛን ለሀገራችን ያብቃን ቤተሰቦቻችን የምናሥደስትበት ይሁንልን❤
እዳተ አይነት ልጅ ሁለት ሁለት ይወለድ የልጅ አውራ ጨዋ አስተዋይ ልጅነክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን እንካን አብሮ አደረሰን❤🙏ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ❤🇪🇹🙏
እኔ ለቤተስቦችሁ ክብር ያለው ስው ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይስጥህ❤❤❤
ምን አይነት ገራሚ ወንድ ነው❤❤❤ተባረክ በእውነት
ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክ እናቱን እነንድህ ያደረክላት እግዚአብሔር አድሜና ጤና ይሰጥህ እናትህ እዳሰደሰትካት ጌታ ይባርክህ የእጅህን ዪሰጥህ ተባረክ ተባረክ ።
ወላሂ አበሳ ልጂ ነህ በረካ ሁን ቤተሰቡን ሚሰደሰት ልጂ ሰወድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደሞ የሶፍ ምርጫ አደኛ በጣም ቆንጆ ነዉ
ጥሎብኝ እናት እና አባቱ የሚከባከብ እና የሚያከብር ልጅ ስወድ አላዘር ምርጥ ሰው በርታልን👍🎉ከምንም እና ከማንም ቅድሚያ ለናት ለአባት ክብር ይገባቸዋል ሁሉም ነገር ከነሱ ምርቃት በሀላ ይሳካል❤❤❤ሚስጥሩ ወጣ ከመልካም ምርቃት ጋ
ወላሂባለፈዉ ሲያለቅስአልቅሸልሞት የየኔናት እንኳንደስአለህ❤❤❤❤❤
ሉባባዬ,,ደምሪኝ🎉🎉🎉በቅንነት
አ ረ በጣም መልካም ልጅ ነህ ሌላው ትናንት ላወቀው በ ሰርፕራይዝ ልክፍት ተለክፎ አንተ መደረግ ያለበትን የምታውቅ አላህ መጨረሻውን ሁሉ ይሙላልህ
ዘመን ይባረክ አባት እናት ሲደሰት ማየት መታደል ነዉ
የእውነቴን ነው ምልህ አላዛርዬ የእናት የአባት ምርቃት መሬት ጠብ ሳይል ይድረስክ በዚህ ዘመን ቤተሰቤን የሚል እቁ አስተማሪ ልጅ ነክ ተባረክ
የተባረከ ልጅ አላህ ሲሰጥ እንዲህ ነው ሂወትህ በደስታ የተምላ ይሁን አላዛር ከቃል በላይ የሆንክ ልጅ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላዘርየ. የናትና. የአባት. ምርቃት. ጠብ. አይልም. አንተም. በጥሩ. ልጆ. እምትጠቀም. አላህ. ያድርግህ
እረ አተ ጉደኛ ጎበዝ
አረ እዴት እደማከብርክ ስርአትያለህልጅ
እንዲህ አይነት ልጅ ሺ ቢወለድ ደስ ይላል ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃህ አዲሱ አመት የምትደሰትበት ያድርግልህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ወንድሜ።
ጉበዝ የልጅአዋቂ በርታ ኡሚ ከዝህበላይ ይገባታል🙏🙏
የኔ አባት ወርቅ ያርግህ ፀጋ ያልብስህ ማርያምን በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ልብ ያለህ ልጅ ነህ ወርቅ ሁን የኔ አባት❤
አንተ የተባረክ ነህ እናትህ በጣም እድለኛ ነች እግዚአብሔር ባርኩዋታል ዘመንህ ይለምልም አላዛር
ደምሪኝ,,አመልሳለሁ🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ እናቱን ያከበረ የተከበረ ይሁን ተባረክ በጎደለ መድሀኒአለም ከነናቱ ይሙሉልህ
ማሻአላህአላህ ይጨምርልህ ያርብ አላህ ሄዱያ ይሥጣችሁ ቤተስቤን ያከበር አላህ ያከብርዋል ❤❤❤በርታ መልካም ስው
አተልጅ እድሜ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ሺሺሺሺሺ አመት ኑርላቸው ለነዚሕ እንቁ አባትና እናት 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ማሻ አላህ ተባረከላ በሠላም በጤና የምኖሩበት ያርገው ጀግና ነህ ቤተሰብን ማስደሠትን የሚያህል ነገር የለም ተባረክ
ማሻ አለህ አላዛርዬ ጎቦዝ ጠነከራ ነክ መሚ ይገበታል ረጅም እድሜ ለአናቶቸችን
ደምሪኝ,ቨቅንነት🎉🎉🎉
አላዛርየ እናት እና አባትህን እዳስደሰትክ አላህ ያስደስትህ❤❤❤❤❤❤❤❤
ባለፈው ከነጆሲ ጋ ስታለቅሽ በጣም አሳዝነህኝ ነበር አሁን ደግሜ እንዴት እንዳስደሰትከኝ ማን እንደ እናት😢❤❤❤❤
ደምሪኝ🎉🎉🎉በቅንነት
ጀግናነህ ብቻ አይገልፀውም የእናትና ያባትን ደስታ እደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ
ማሻአላህ ወንድማችን ክበርልን አላህ ይጨምርህ 🎉❤❤❤🎉ለድአህ አሚን ብለናል ከቤተሰብ መራቅ ማለት አልቅሶ አይን ያማል እንጂ ምን ታረገዋለህ🎉❤
ደምሪኝኝ🎉በቅንነት
ተባረክ ዉነት ተለያለህ ጀግና ነህ👍
ምርጥ ሰዉ ይመችህ
🇻🇳👌🥰አላዛር ጎበዝ ልጅ 🎉ማሚየ ከዚህም በላይ ይገባታል❤❤❤🎉🙏🙏🌻🌻🌻🌼🌼
ልዩ ነህ የዛሬ ልጅ በአብዛኛው ቤት ሲያፈርስ ኑሮን ሲያመሳቅል ነው የሚታየው አንተን የመሳሰሉ ደግሞ በተግባር ያሳየኸውን ለሌሎች ምሳሌ በመሆንህ እግዚአብሔር ባርኮቱን ይስጥህ እባካችሁ ሌሎችም ይህን ምሳሌ በአንክሮ ተመልከቱት.
አወ ማርያም😢
ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
የልጅ ጀግናጎበዝ ልጅ ያገልግልህ ልጅ ይጡርህ አሚን በል የመዳም ቅመም ምርቃን ነው😂😂
Amen
አላዘር ደስ ስል ቤተሰብ ማስደሰት ያለው ደስታ እነሱ ስደሰቱ እኔም አብሬ ነው ፍንድቅ ያልኩት አላህ ይጠብቅልክ
ቅመሞችየ እኛም በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን ከበተሠብ ጋር አላሕ ያስደስተን ❤ ❤🎉🎉
አሚን ዉደ አልፎልን ቤተሰቦቻችንን የምናስደስተዉ መቸነዉ
አሜን ደምሪኝ እማ❤❤🎉
@@FuBi-b8kደምሪኝ እማ❤❤🎉
አሚን❤
አሜን,,ደምሪኝ🎉🎉🎉በቅንነት
አንድ ቤተሰብ አውቃለሁ እናት የወለደችው በ9 ክፍል ያለእድሜ ጋብቻ ነው ቅድሚያ ልጆችን ስለወለደች ትምህርቷን ከልጆቿ ጋር እየተማረች ስለሆነ እስከአሁን ድረስ ለ27 ዓመታት በቤት ኪራይ ነው ያለችው፡፡ ልጆቹ ተምረው ስራ ይዘዋል እናም የመጀመሪያው ልጅ ወዲያውኑ ነው ያገባው፡፡ ያች እናት የመንግስት ሠራተኛ ብትሆንም በችግር ውስጥ ነው የምትኖረው፡፡ በእውነት አንተ የተለየህ ልጅ ነህ ተባረክ እኔ ባረክሁህ፡፡
ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ወንድም ቤተሰብ ይህቪዲዮ 150k መግባት አለበት❤
አናቱን የሚወድ የተባረከ ነው ተባረከ ላንተም ለማሜ እድሜና ጤና የሰጣችሁ
አላዘርየ የምር ጎበዝ ልጂ 👍 እናት ከዚህም በላይ ይገባታል❤
የእናትን ደስታ ማየት ምን ያህል እንደሚያስደስት አትጠይቁኝ ዉይ እምዬ ሺአመት ኑሪለት እናታችን መልካም አመት ባል ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እር ተዉኝማ የኛን ነገር በጣም ከባድ ነዉ ስሜቱ እናንተን ባናይ ደግሞ ይብሳል እስኪ ተወዉ አንተ ግን ትለያለክ ማማ ደስ ስላላት ደስ ብሎኛል እናቶች ሁሌ ደስተኛ ይሆናል
እንደ እኔ ማዘር የናፈቀው ማነው አንተ ልጅ በየሄድክበት እግዚአብሔር ይጠብቅ በጣም ጉበዝ ነክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መዳኒትየ መዳኒት የሆነ ልጂ ስለሰጠሽ ፈጣሪን አመስግኝ ግን ጎበዝና ጀግና ስለሆንሽ ይገባሻል ይሄን ጎረምሳ ይቅር በይዉ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እንኳን አደረሳችሁ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ከዚህም በላይ ፈጣሪ ጨምሮ ያልታሰበ እጀራ ይስጥክ ወድሜለእኔ እዳረክ ያህልነው የተሰማኝ መልካም በአል ይሁንላችሁ
ይገባታል አላዛር ወይዞን አንደኛ ነኝ ላይኩኝ👍
ከሰው አይን ይጠብቅክክ አላዛርዬ የሀገሬ ልጅ መዳኒአለም እጥፍ አድርጎ ይስጥክ አባቴ❤❤❤❤❤
አላዘር እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቡን የሚያከብር ልጅ የተባረከ ይሁን በውጠው ይተካልህ ምርጡ ወንድማችን ❤❤❤
እኛም በጣም ነዉ የምንወዲክ ❤የቤተሰብ ናፍቆት ከባዲነዉ በሰዉ ሀገር ኢንሸአሏህ አንድ ቀን ያልፋል በሚል ተሥፋ አለን
ለእናቱ ምን ያስደስታታል ብሎ የሚያስብ ሰው በጣም ደስ ይለኛል እኔ 7 አመቴ በስደት ለእናቴ እኔነቴን ነው የምኖርላት my mom ዛሬም ነገም እወድሻለሁ ወንድሞቼ አባዬ ውድድ ነው የማረጋችሁ ከስደተኛዋ ልጃችሁ ❤
አላዘር ምርጥ ልጅ አስተዋይ ልጅ ነው ጉበዝ በርታ
ማሚየ ሳቅሽ እደትደስእደሚለኝ ስትጮሂም ደስትይኛለሽ እረጅምእድሜናጤናይስጥልህ አላዛርየ ጀግና ቤተሰብአክባሪ
አልአዛርዬ የኔ ልጅ እግዚአብሄር ይባርክህ ለቤተሰቦችህ ስለምታስብ ካወጣኸው በላይ ፈጣሪ ይስጥህ ተባረክ....😊😊😊😊😊
ማሻአላ ተባርከላ አላዛር ጎበዝ በወጣ ይተካ ወንድሜ ባድሱ አመት አድስ ደስታ ይስጥክ ማዘርክን ስላስደሰትካት እኛም ደስ ብሎናል እንወድሐለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ይሄ ልጅ በጣም በጣም ጎበዝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤❤ እናትህን በዚህ ልክ ስላስደሰትካት ደስብሎኛል ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እኔም በሰደት እናቴን አጠዋት ባል ሲደረሰ ያመኝል 😭😭😭
Ayezoshe ehate
እኔ ሠብስክራይብ ያረኩሕ ልዝናና አልነበርም ዝብየ ላግዝሕ ብየ ነበር ግን እኳንም አረኩሕ ጀግና ልጅ ቤተሠቡን የሚአከብር አላሕ ያከበረዉ ሠዉ ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Gin hadhaa ko yadee waqaa sidatanyaa tahuu ko gadee🥺🥺🥺 jiraa hatii kee wagaa kumaa si ya jirtuu❤❤❤❤❤❤
Matii nafaa tayii sanyii
OMA a moto lubbu nii argita.abshur❤
በጣም ነው የማምረው 😮😮😮ማዘርም ይቅር ትልህ አለች አይዞን ስለምርቃኑም በጣም ነውየምናመሰግ ነው አሚንንንንንን
ዋው 1ኛ ነኝ መልካም አድስ አመት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ምርጥ ልጅ ነህ
እኔ ሀገሬ ስገባ ማድረግ እምፈልገውን ነው ያደረከው የምር በጣም ደስ ይላል 🥰 እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልህ ወንድማችን❤🎉
አንተ ጀግና ልጅ
ኡፍፍፍ ተባረክ በጣም ደስ ይላል
አንተኮ ትለያለክ የምር እግዚአብሔር ይባርክክ❤
በጣም ጀግና ልጅነህ አላህ ይጨምርልህ እናት አባት መተኪያ የላቸውም ሳሉነው መጠቃቀም🎉🎉🎉
እናት አንደዚህ ደስስስ ሲላት እንደማየት ምንም ደስ ሚል ነገር የለም አግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ💕💕💕
እግዚአብሔር ይባርላችው አለሙን ለማየት ያብቃችው መታደል ነው በእናት በአባት መመረቅ እድሜህን ፈጣሪ ያርዝምልህ
ማርያምን ጀግና የሆንክ ልጅ እግዚሃብሆሄር ይበርክ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤❤
በጣም ያምራል በጣም አከብርሀለው ለናትህ ክብር ስላለህ እናትህን እድሜና ጤና የስጥልህ❤❤❤❤
ያምራል መሻአላህ🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻
ዋዉ በጣምያምራል አላዛረየ ዋ ዉ የናትህን ቤትማሳመርክ እናት እኮእንኳን ይከን አክል ትንሹ ያስደስታ ታል
እኔ ይሄ ልጅ የሚያደርገው ነገር ሁሉ በለቅሶ ነው ደስታዬን የምገልፀው እግዚአብሔር ይባርክህ
ደምረኝ🎉🎉🎉🎉
ጥሎብኝ እናቱን ያሚየስደስት ሰው በጣም እወደለው የረቢ ረጅም እድሜ ለእናቶች🤲❤❤❤❤
ምረጥሠውወላሒይኸልጅ እናቱየሚወድሠውሥወድወላሒ እኔምኑሮኝእናቴን አሤደሥቸ
እኔም
በጣም የቤተሰብውለታ ተከፍሎአያልቅም አላህ የነሱን ክፍአያሰማን
ቸሩ መህዲኒአለም በተሰብ እዳስደስትክ እግዚአብሔር የልባናክን መሻት የፈጸምልክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤🎉🎉
ምርጥ ልጅ ተባረክ እናትህን ስለምታከብራትና ስለምትወዳት❤❤❤❤
የሴት ልጅ ማሀፀኝ እንዳንተ ልጅ ይዉለድ አንተ የተባረክ ልጅ ነክ ተባረክ ❤❤❤❤
አሜን
አሜን አሜን ❤
አሜን
በጣም የዋህልጅ ጨዋ ሠቷታል እናቱ❤❤❤❤
የእውነቴን ነው ምልህ አላዛርዬ የእናት የአባት ምርቃት መሬት ጠብ ሳይል ይድረስክ በዚህ ዘመን ቤተሰቤን የሚል እቁ አስተማሪ ልጅ ነክ ተባረክ❤
አላዛር ምርጥ አስተዋይ ሰው ነው የምትሉ ሁሉ ላይክ አድርጉ አሏህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራክ ያረብ👍👍
ለራስሽ አስቢ እሱስ ቀጥተኛው ሀይማኖት ነው እየተከተለ ያለው
😂😂😂😂😂ደና ሠዉ ስታዩ በቃ ታመነዝራላችሁ ቱቱቱቱ
ሆይ ጉድ እሱ ትክክለውን መንገድ ነው የያዘው የራስሽ እስቢ
አልአዛር ሁልጊዜ እናትህን ለማስደሰት የምታደርገው ሁሉ ያስደስታል እግዚአብሔር አምላክ ለወላጆችህ እድሜና ጤና ላንተ ደግሞ የልብህን በጎ ምኞት ይሙላልህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቤተሠቡን የሚያከብር ልጅ ደስ ይለኛል ታወጣከው በላይ ጨምሮ ይስጥህ
ፋቱማየ,ደምሩኝ🎉🎉🎉
ፋፉ ደምሪኝ በቅንነት
እንዳንተ የእናትን ልፋትና ዋጋ ከፈሎ ቅድሚያ ሁሉን ነገር ለልጄ ብሎ ላሳደገ ወላጅ አስተዋይ ወጣት ያብዛልን በስራህም የበለጠ ስኬታማ ሆነ ወላጆችህን የምታስደስት የርግህ ተባረከ እድሜና ጤና ይስጥ ከነቤተሰብህ
አላዛር ልብህ እኮ ለቤተሰቦችህ ነው የሚኖረው የቤተሰብ ምርቃት ይዴርሳል ትለያለህ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ቤተሠቦችህን የምታከብር ኢትይኦጵያን እናቶችን እዳከበርክነው እግዚአብሔር ይባርክህ አላዛር
በአዱኒያ እናት ስትደሰት ማየት ደስ ይላል
ጀነት በእናት እግር ስር ነች ይላል በኢስላም❤
በትክክክል
❤❤❤
Betkkkl
አንተ ልጅ እግዚአብሄር ይባርክህ ለእናትህ የምታሳየው ፍቅር እና ክብር የተለየ ነው እግዚአብሄር ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ።
ሰብስከራይብ,አርጊ🎉🎉
ማሻአላህ ጎበዝ ነህ በወጣትነት እዲህ እራሳቸውን ችለው ቤተሰብ ማስደሰት መታደል ነው
አንተ ልጅ አግዚአብሔር አምላክ ካስማህን ወሰንህን ያስፋልህ፡፡ በእውነት ባረክሁህ፡፡
እናቱን ያሚያስደስት ሰው በጣም እወዳለሁ፣ አልዓዛር ባወጣህበት እግዚአብሄር ይተካልህ፣ ለእናትና አባትህም ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቸው፣
ረጅም ዕድሜና ጤና ለወላጆቻችን ፣ ለቤተሰቦቻችን ይስጥልን ፣ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሜን ታደለህ በጣም ደስ ይላል ይሄ መታደል ነው እናትህም ታድላለች እንክዋን ከነቤተስብህ በስላም እደረሳችሁ መልካም አዲስ ዓመት ❤️🙏🏽
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
saw saw saw
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
ሱለላዋሊሂ ወሰለም ደምሪኝ እኔም አድስነኝ
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያርሱለላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ስለላል ዋለይህ ወሰለም
Wow መርጫህ በጣም ነው ይሚአምሩው አላዛር 🥰🥰ዘምንክ የባርክ የዜህ ልጅ ሥራ የሚአስድስቷው ማነው እንደኔ
ያአላህ እህ አቤት ደስታ እናት እዲህ ተደስታ ማየት ራሱ ትልቅ ደስታ እኮ ነው አልየ ትልቅ ደርጃ ያድርስህ ከዚህ በላይ አግኝተህ ቤተሰቦችህን የምታስደስት ያድርግህ 😢😢😢😢😢😢 ምርጫህ አንደኛ በጣምምምምም ነው የሚምርው💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🤌🏻🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
❤❤❤❤❤🎉🎉
አላዛር ለቤተሰብህ ያለህ ክብር ይለያል አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በወጣው እጥፉ አላህ ይተካልህ ወንዲሜ ጎበዝ እኔም እናቴን እንደዚህ ባስደስታት ደስ ይለኝ ነበር አረብ ሀገር መቸም አያልፉ
ዎዎ ከለሩ እራሱ ሲያምር ምርጥ ልጅ እናቱን የሚወድ ክፉ አይንካህ❤
ወድሜ ለጎረቤትህም የሆነ ነገር አድርግላት ወድሜ ምርጥ ሤት ነች የምር
ደስ እሚል ሰፕራይዝ እናትናአባቱን እሚያስደስት ሰው ያሰበውን ነገር አላህ ያሳካለት ውድድድድድድ
ደምሪኝ,,ቨቅንነት🎉🎉
አላዛር ምርጥ ሰው እናትን ማስደሰት እዴት ደስ ይላል ጎበዝ በርታ ወንድሜችን 🎉🎉
እማ እደቀላል የተቀየመችህ ይመስልሀል እንጅ አትቀየምም አዉቃ የተቆጣች መስላ ታስመስላለች እናት ነኝ አቀዋለሁ ተባረክ ለእናትህ ያለህ ክብር በጣም ስንትአመታችን በስደት
ስንት ፈጅ በጣም ያምራል እኔም ለናቴ ሁሌም ነው የማስበው ታድለህ እኔንም ለዚህ ቀን ያብቃኝ የናቴን ደስታ የማይበት
የኔ ጀግና አላዘር ወንድሜ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💪💪💪👌👌👌🙏🙏
በጣም ያምራል ወንድሜ የሰጦታ ትንሸ የለውም እድግ በል ማሜ ምንም አትልህም ይቅር እንደምትልህ ነው ደግሞ እናት ሰለሰጠ ሰላልሰጠሃት አይደለም ይቅርታዋ
የልጅ አዋቂ አላዛርየ ከዚህ በበለጠ ከፍ በል የኔ ጀግና ወድም በርታልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላዛር ተባረክ በቤተሰብ መመረቅ ምንኛ መታደልነው❤❤❤ አሜን ስለኛም የተናገርከው በጣምእናመሠግናለንወንድማችን😢❤እኛን ለሀገራችን ያብቃን ቤተሰቦቻችን የምናሥደስትበት ይሁንልን❤
እዳተ አይነት ልጅ ሁለት ሁለት ይወለድ የልጅ አውራ ጨዋ አስተዋይ ልጅነክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን እንካን አብሮ አደረሰን❤🙏ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ❤🇪🇹🙏
እኔ ለቤተስቦችሁ ክብር ያለው ስው ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይስጥህ❤❤❤
ምን አይነት ገራሚ ወንድ ነው❤❤❤ተባረክ በእውነት
ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክ እናቱን እነንድህ ያደረክላት እግዚአብሔር አድሜና ጤና ይሰጥህ እናትህ እዳሰደሰትካት ጌታ ይባርክህ የእጅህን ዪሰጥህ ተባረክ ተባረክ ።
ወላሂ አበሳ ልጂ ነህ በረካ ሁን ቤተሰቡን ሚሰደሰት ልጂ ሰወድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደሞ የሶፍ ምርጫ አደኛ በጣም ቆንጆ ነዉ
ጥሎብኝ እናት እና አባቱ የሚከባከብ እና የሚያከብር ልጅ ስወድ አላዘር ምርጥ ሰው በርታልን👍🎉ከምንም እና ከማንም ቅድሚያ ለናት ለአባት ክብር ይገባቸዋል ሁሉም ነገር ከነሱ ምርቃት በሀላ ይሳካል❤❤❤ሚስጥሩ ወጣ ከመልካም ምርቃት ጋ
ወላሂባለፈዉ ሲያለቅስአልቅሸልሞት የየኔናት እንኳንደስአለህ❤❤❤❤❤
ሉባባዬ,,ደምሪኝ🎉🎉🎉በቅንነት
አ ረ በጣም መልካም ልጅ ነህ ሌላው ትናንት ላወቀው በ ሰርፕራይዝ ልክፍት
ተለክፎ አንተ መደረግ ያለበትን የምታውቅ አላህ መጨረሻውን ሁሉ ይሙላልህ
ዘመን ይባረክ አባት እናት ሲደሰት ማየት መታደል ነዉ
የእውነቴን ነው ምልህ አላዛርዬ የእናት የአባት ምርቃት መሬት ጠብ ሳይል ይድረስክ በዚህ ዘመን ቤተሰቤን የሚል እቁ አስተማሪ ልጅ ነክ ተባረክ
የተባረከ ልጅ አላህ ሲሰጥ እንዲህ ነው ሂወትህ በደስታ የተምላ ይሁን አላዛር ከቃል በላይ የሆንክ ልጅ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላዘርየ. የናትና. የአባት. ምርቃት. ጠብ. አይልም. አንተም. በጥሩ. ልጆ. እምትጠቀም. አላህ. ያድርግህ
እረ አተ ጉደኛ ጎበዝ
አረ እዴት እደማከብርክ ስርአትያለህልጅ
እንዲህ አይነት ልጅ ሺ ቢወለድ ደስ ይላል ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃህ አዲሱ አመት የምትደሰትበት ያድርግልህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ወንድሜ።
ጉበዝ የልጅአዋቂ በርታ ኡሚ ከዝህበላይ ይገባታል🙏🙏
የኔ አባት ወርቅ ያርግህ ፀጋ ያልብስህ ማርያምን በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ልብ ያለህ ልጅ ነህ ወርቅ ሁን የኔ አባት❤
አንተ የተባረክ ነህ እናትህ በጣም እድለኛ ነች እግዚአብሔር ባርኩዋታል ዘመንህ ይለምልም አላዛር
ደምሪኝ,,አመልሳለሁ🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ እናቱን ያከበረ የተከበረ ይሁን ተባረክ በጎደለ መድሀኒአለም ከነናቱ ይሙሉልህ
ማሻአላህ
አላህ ይጨምርልህ ያርብ አላህ ሄዱያ ይሥጣችሁ ቤተስቤን ያከበር አላህ ያከብርዋል ❤❤❤በርታ መልካም ስው