Lualawi ሉዓላዊ-የአዕምሮ ሳይንሥ ለሰላም -5 -የዓዕምሮ ሳይንስ ለግጭት አፈታት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 июн 2024
  • “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Комментарии • 6

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 22 дня назад +2

    መርሃባ ወንድማችን ሲስነት በጣም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ምርጫችን ምንግዜም ሉአላዊ ሉአላዊዊዊ ሚዲያ ነው blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @esayasmamo
    @esayasmamo 21 день назад +1

    በጣም ወድጅዋለው ዶ/ር ቀጥልበት እኛ ሀገር አሁን የአእምሮ ህመም በጣም እየጨመረ ሥለሆነ በድንብ መሠራት አለበት፤ ሢሥ በርታ ፈጣሪ የባረከህ ምርጥ ሠው።

  • @yacobashenafi4152
    @yacobashenafi4152 15 дней назад

    Thank you very much.
    I bought the book and start reading.
    Very helpful and simple.

  • @mekonnengebre7361
    @mekonnengebre7361 21 день назад

    የሆነ ፖለቲካ ሲ ወ ራ ና ይህ ትምህርት ሲሰጥ የተከታዩን ልዩነት ማየት ብቻ በቂ ነው ::

  • @zd820
    @zd820 21 день назад

    እና መሰግናለን ወንድማችን ሲሳይ

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv 21 день назад

    ስላም ጥሩ ነው በርቱ❤