Lualawi ሉዓላዊ-መፈንቅለ መንግስት የሚዶልቱት “አባቶች’’/ጠቅላይ ሚኒሥትር አብይ አህመድ በፓርላም /ዕርቅ እና 3 ክላሽ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 256

  • @kassimadem1581
    @kassimadem1581 6 дней назад +37

    ያንተ አይነቱን ያብዛልን ወንድሜ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 5 дней назад +8

    ኢትዮጵያችን ጀግና መንግስት አላት ጀግና አገር ወዳድ እንቅልፍ አልባ አለም ያደነቀዉ መሪ አላት ጀግና የመከላከያ ሰራዊት አላት ከሁሉ በላይ የሚረዳት ፈጣሪ አላት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @KemalShemsu-qy1fo
    @KemalShemsu-qy1fo 6 дней назад +22

    ሚዛናዊ የሆነ ነገር ስለምታሰማን እናመሰግናለን ።

  • @asmamawmijena3043
    @asmamawmijena3043 6 дней назад +17

    ሲስ በእውቀት በንፁህ ኢትዮጲያዊነት ስለምትናገር ክብር ይገባሃል ዝም ያልን መሪያችን የኢትዮጵያ ለኢትዮጵያ የተሰጠን እንቁአችን መሆኑን የምን ረዳ ብዙዎች አለን ኢትዮጲያችን ለዘላለም ትኑር

    • @ardi4.6million28
      @ardi4.6million28 4 дня назад

      ሲሱ ጌኛ

    • @YohaTse
      @YohaTse 2 дня назад

      @@asmamawmijena3043 ግን የት ነው የምትኖሩት ከበሻሻ የመቀለ የኢትዮጵያ እርግማን የሆነ እውር ዘረኛ መሪ ደጋፊዎች በመሆናችሁ ልታፍሩ ይገባችኋል ከአንድ እንጀራ በላይ አትበሉ ብትበሉስ ዘላለም አትበሉ

  • @adonayforsido5718
    @adonayforsido5718 6 дней назад +60

    ከእግዚአብሔር ለኢትዮጵያውያን የተሰጥህ ልዩ ሰው ሲሳይ አጌና! እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!

    • @rebka5068
      @rebka5068 5 дней назад +3

      አሚን አሚን አሚን

    • @YohaTse
      @YohaTse 2 дня назад

      @@rebka5068 አሜን ስትል አታፍርም የትኛዋ ኢትዬጲያ ናት እናንተ የምትደግፉት ማለቴ የምትደገፉት መንግስት ወደ ስልጣን ከመጣ በኋላ አገሪቱን እሬሳ በሬሳ አድርጓታል አኬልዳማ እናንተም ድርብ አንጀቶች የደም ገንዘብ እየበላችሁ በርባን ይፈታ ትላላችሁ ። ዘላለም ብትኖሩ ይቆጨኝ ነበር

  • @oumerhamid3469
    @oumerhamid3469 6 дней назад +35

    Welcome ወንድም ሲሳይ

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12 6 дней назад +19

    እሰይ እንዲህ አየውህ በርታ አንተ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ ለእውነት የቆክ

  • @user-dh2xd9sk1z
    @user-dh2xd9sk1z 5 дней назад +4

    ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን ።ድንቅ መሪያችን ክብር ጠቅላይ ሚስተር ለመከላከያ ፣ለመምህራንና ለአርሶ አደሮች ለሰጡት ምስጋና እናመሠግናለን ።

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 6 дней назад +21

    ጀግናችን ሰላም ይብዛልህ በርታልን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 6 дней назад +26

    ሰላም ሰላም ወንድማችን ሲስነት እናከብርሃለን ጀግናችን ነህ ከነቤተስቦችህ ሰላምህ ይብዛልህ ባለህበት ምርጫችን ምንግዜም ሉአላዊ ሉአላዊዊዊ ሚዲያ ነው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @JohnD70
    @JohnD70 6 дней назад +11

    Thank you appreciate you are the true Ethiopian .Today a lot of people did not talked about Ethiopia even to many journalists .

  • @muktarsheikali
    @muktarsheikali 6 дней назад +18

    ❤❤❤❤❤❤ sis love you ❤❤❤❤❤ bertalin

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 6 дней назад +34

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 6 дней назад +19

    Selam selam selam sisay ambesa ❤❤❤❤❤❤

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 6 дней назад +8

    Tank you for avery ting fast information true news appreciate for true judgment ⚖️ God bless all ethiopians 🎉

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 6 дней назад +40

    አገሬ በእውነት መሪ አላት የሚያበለፅግ ከፍታዋን የሚመጥን እናመሠግናለን ❤❤

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 6 дней назад +8

    Thanks Sis❤🎉❤🎉❤

  • @Lynn.Avery.
    @Lynn.Avery. 6 дней назад +17

    አንበሳው ሲሳይ በርታልን 💪🏽❤️

  • @user-wz8or3xq9j
    @user-wz8or3xq9j 6 дней назад +17

    ጀግናው ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 6 дней назад +12

    ሰላም ለሁሉም ሰላም በሁሉም፥ ኢትዮጵያ እየመከረች ታሸንፋለች ፥ ጽንታ ወደ ብልጽግና ከፍታ ጉዞ ትቀጥላለች ።

  • @gebeyaneshbeneberu2442
    @gebeyaneshbeneberu2442 6 дней назад +36

    ኢትዮጵያ እንደዚህ እውቀት ያለውና አገሩን የሚወድ መሪ ስላላት እግዚአብሄርን በጣም አመሰግናለሁ። PM Abiy, እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ። 🙏🙏♥️

    • @alexbalay4918
      @alexbalay4918 5 дней назад

      እረ ሲሳይ በጣም አለቅላቂ ነህ

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 5 дней назад +1

      @@alexbalay4918 When my friend gets nervous,he feels trapped in the toilet.

    • @debewhailu7085
      @debewhailu7085 5 дней назад

      ​@@alexbalay4918ያንተን ካልደገፈ

    • @emabianalyst120
      @emabianalyst120 4 дня назад

      what, the most incompetent, backstabber and killer Ethiopian leader in history is Abi

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 6 дней назад +17

    ሲስዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 6 дней назад +16

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋

  • @emmy1365
    @emmy1365 5 дней назад +6

    አቤት ትንታኔ ሲሳይ አጌና ብቻ ይትንትን❗Mama Ethiopia forever❗🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤🙏

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 6 дней назад +14

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 6 дней назад +9

    Fano will never come to anything my prayer is Fano to come to their senses and stop the suffering of Amhara people. They are the ones who are paying a great price just like the Tigray people. There is no winner in war the only solution is to negotiate and bring peace for Amhara people.

  • @user-qs1fw6qi1z
    @user-qs1fw6qi1z 6 дней назад +7

    ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ የፈለገውን ያህል ቢገፋ ዘረኝነት አይጢመኝም ወጊዱ እያለ ነው በመሆኑም ልክ እንደትላንትናው እየታጋባ ነው። በየግለሰብ ጭንቅላት ውስጥ የቸነከረውን መንቀል አይቻልም በመረጃና በማስረጃ ያልተደገፈ ተቃውሞ ለበጥ ከመሆን አያመልጢም ጠ/ሚ ያነሱአቸው ጉዳዮች ግልጽ ነው የኢትዮጵያ ህዝብም እንደሚረዳቸው አልጠራጠርም።

  • @robairess4147
    @robairess4147 6 дней назад +7

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 6 дней назад +12

    እዉነት ነዉ ኢት/በዕዲገት ናት::

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 5 дней назад +2

    ክብርና ምስጋና ለጀግናዉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @helenmanna4743
    @helenmanna4743 6 дней назад +19

    ድንቅ ጋዜጠኛ

  • @EyobedTera
    @EyobedTera 6 дней назад +13

    ❤❤❤

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 6 дней назад +9

    በየቀኑ የሲሳይን ዜና የመከታተል ሱሲ ይዞኛል።

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367 6 дней назад +18

    Yes our hero dr abiy ❤

  • @user-ko6oe5rb2j
    @user-ko6oe5rb2j 6 дней назад +18

    ወንድማችን ሲሳይ ዕድሜህን ያርዝመው በጣም ግሩም ወቅታዊ ትንታኔ ነው

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 6 дней назад +26

    አስተውዩ አርቆ አሳቢ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ሲስዬ ለምልምልን

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 6 дней назад +6

    We are praying for our country and our leaders. We know they are not perfect only God is perfect, but they are trying their best God sees this and will help them. We will not stop asking God Almighty to help us. No one will take power by force, God will not allow this to happen only those God puts in power will lead Ethiopia.

    • @abdi6588
      @abdi6588 6 дней назад

      @@mulumebetconte5813 አሜን! ንጉሡን ደርግን መለስን የገላገለን አንድየ በመገላገያው ይገላግለናል።

    • @geze.burayu2946
      @geze.burayu2946 5 дней назад

      aaAmen !

    • @hirutdamtew8552
      @hirutdamtew8552 3 дня назад

      Amen ​@@geze.burayu2946

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 6 дней назад +9

    🙏🙏🙏

  • @gondar7472
    @gondar7472 5 дней назад +1

    Thank you Sisay. Keep up the good work for those allergic to the truth.

  • @AlmazeBiftu
    @AlmazeBiftu 5 дней назад +1

    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር እውነትና እውነትን የሚደግፉ አሸናፊዎች ናቸው ሰላም ዕድገት ለአገራችን ሲሳይ ሚዛናዊ ጋዜጠኛ ለጥቅም ያልተገዛ በርታ

  • @tamefast1
    @tamefast1 6 дней назад +28

    ሚሊየኖች እናልቃለን እንጂ, አሁን ባለችው ኢትዮጵያ በመፈንቅለ መንግስት ስልጣን እይዛለሁ ማለት እብደት ነው.
    እብዶቹ ሁሌም መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ ሴሪ ከመሸረብ እና ከመሞከር ሰንፈዉ አያውቅም.
    የእብዶቹን ቅዠት ለማሳካት ደፋቀና የሚሉ የእዉር ድንብር ተላላኪዎች አምሮዋቸው ጤነኛ ከሆነ ቆም ብለው ቢያስተዉሉ መልካም ነዉ።

    • @abjebar5864
      @abjebar5864 6 дней назад +3

      Ewnte belhale beabzagaw yemngsten akyahade waga eyasatu yaschgerut betleyayu yetachgaw mewaker lay yalew englt new

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 6 дней назад +10

    ውር ውር እውነትም ውርውር::😂😂

  • @teramajgunji1336
    @teramajgunji1336 6 дней назад +8

    Like

  • @Somer7719
    @Somer7719 4 дня назад +1

    God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @FiruRrr
    @FiruRrr 3 дня назад

    Sisay Really I respect you the way how you see Ethiopian politics. keep working for Ethiopia.

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 6 дней назад +6

    The way to 4killo is through the parliment!!! Any other way to 4killo is illegal and violation of rules and law.

  • @Theagainh
    @Theagainh 6 дней назад +25

    ሲሳይ ጅግና ነህ!

  • @Bahadnsani
    @Bahadnsani 5 дней назад

    ትኩረት ለራያ ህዝብ ማንነታችንን ራይነታችን ይከበርልን

  • @MrYesuf
    @MrYesuf День назад

    Dear sisay, Thanks for sharing the truth about our beloved country Ethiopia 🇪🇹

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 6 дней назад +3

    ሲሳያችን እንዳንተ አይነትን እውነትን ይዞ የሚያገለግል ጋዜጠኛ ያብዛልን :: አይሞቅህ አይበርድህ አንድ አይነት አቋም ያለህ ወንድማችን::
    ነብይ መኮንን ስራህ ሁሌምበልባችንአለ ጎበዝ ነበርክ :: ነፍስህን በገነት ያኑረው::
    አብያችን ድንቁ እና የማትጠገበው ባለ ዕራዩ መሪያችን እግዚአብሔር ከስርህም ከጎንህም ከውስጥም ከውጭም ያሉትን የሀገር ጠንቅች የኢትዮጵያ ጠላቶች እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ድንጋይ ያድርጋቸው: እመብርሃን ከቅፏ አታውርድህ ::
    🤲✝️☪️🤲

  • @KiendeDemisse-ju2hc
    @KiendeDemisse-ju2hc 6 дней назад +3

    You are great

  • @TAYE-db4vp
    @TAYE-db4vp 6 дней назад +12

    ሲሳያችን

  • @helenmamo3862
    @helenmamo3862 6 дней назад +8

    Hi

  • @derejetsegaye9797
    @derejetsegaye9797 5 дней назад +2

    እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ሰው ግን አያስተውልም ። ።ብሔርተኞች መቼ ነው ግን እንደ ሰው ማሰብ የሚጀምሩት

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 6 дней назад +5

    👍👍👍

  • @Ibrahim-lp4kt
    @Ibrahim-lp4kt 6 дней назад +8

    ሲሳይ ዝህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Penial-bo3kj
    @Penial-bo3kj 6 дней назад +4

    ሲሳይ የእዉነት ሰዉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @MerryA-zl5is
    @MerryA-zl5is 6 дней назад +7

    Ye gazetegnanet wiha liku

  • @fantasennay
    @fantasennay 6 дней назад +20

    ሲሳይ በጥሩ ሁኔታ ነው ያስቀመጥከው ። ይመችህ አቦ ።

  • @fanta4575
    @fanta4575 6 дней назад +2

    Good job, sis 👏

  • @user-ry4zl9ji5o
    @user-ry4zl9ji5o 5 дней назад +3

    ሲስየ ለኢትዮጵያ የተሰጠህ ውድ ልዩ ሀቀኛ ታማኝ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ነህና ኑርልን ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sebleyimer-h4o
    @Sebleyimer-h4o 4 дня назад

    my time leader thank u

  • @MubarekMusleha
    @MubarekMusleha 6 дней назад +4

    Selam Sisay

  • @AlmsgedAdugna
    @AlmsgedAdugna 3 часа назад +1

    Yes

  • @geze.burayu2946
    @geze.burayu2946 5 дней назад +1

    ጠ/ሚ ዶ/ር አቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ አልማዝ እንቁ መሪ ነህ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ እታዝሀለሁ እፀልይልሀለሁ በርታ ፅና አያሌ ሚሊዮኖች ኢትዮጵያዉያን ካንተ ጋር ነን ።

  • @menberemegersa6730
    @menberemegersa6730 5 дней назад

    ድንቅ ተንታኝ ነህ ሰለእውነት ቆመሀል በርታ

  • @FetuNaser
    @FetuNaser 6 дней назад +2

  • @eyasugensa
    @eyasugensa 6 дней назад +7

    አንጀት አርስ ትንታኔ

  • @cushticethiopia3133
    @cushticethiopia3133 6 дней назад +1

    ኢትዮጵያዊነት ምን ማለት እንደሆነ define ማድረግ የሚችል የለም::

  • @abebebirhanu4525
    @abebebirhanu4525 5 дней назад

    1.ክፉን በክፉ ማሸነፍ አይቻልም በመልካምነት እንጂ
    .ዘረኝነትን በዘረኝነት ማሸነፍ አይቻልም በኢትዮጲያዊነት እንጂ
    2.ዘረኝነት ጣራ በነካበትና በኢትዮጲያዊነት መደራጀት መሰረት አልባ በሚኮንበት ጊዜ መብትን ለማስከበር ምን ማድረግና እንዴት መደራጀት ይቻላል???
    ወንድም ሲሳይ ይህን paradox እንዴት ማስታረቅ እንደሚቻል ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል

  • @taafagucho8782
    @taafagucho8782 5 дней назад +1

    ልክ ነህ ሲሣይ አባቶች ጠ/ሚ ሀሰብ ከልገበቸው በቀር አንቴ እንደገለፅከው አባቶች በፖለትካ ውሰጥ አርጅተው ግን ያልተሰካለቸው ሰዎች መሆኑን ግለፅ ነው
    በመሠረቱ ሀገራችን ከለችበት ተጫበጭ ሁኔታ አንፃር መንፋቀለ መንግስት መድራግ መሰብ እውነትም ሽመግሌዎቹ አርጅተዋል ወይንም ጭንቅለታቸው ደርቀዋል ማለት ነው

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 6 дней назад +2

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-mr5kt8be3l
    @user-mr5kt8be3l 5 дней назад +1

    ሉዓላዊ ሚዲያ ስለአገራዊው ምክክር የጎላ ድርሻውን በማበርከት ልዩ ትኩረት የሚያጎላ መሆኑን የሚቀጥል ይመስለኛል።

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 5 дней назад

    በርታ❤❤❤

  • @fikir875
    @fikir875 5 дней назад +10

    ከዶክተር አብይ ጋር ብቻዬን ብቀር እንኳ አብሬው እቆማለሁ ዶክተር አብይ ለሀገሬ ብዙ የከፈለ ነው

  • @teka1528
    @teka1528 6 дней назад +3

    HADUSH! ZEMEDE! YOHANNES! ENANT, ZERAFE, YEZERAFE LIJOCH!! SINT KLASH YEZACHU NEW, 4KILO! YEBALEGE LIGOCH!!

  • @user-pr4hv2jl7z
    @user-pr4hv2jl7z 5 дней назад

    Good job

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh 5 дней назад +1

    አብቹ ጀግናችን

  • @Sebleyimer-h4o
    @Sebleyimer-h4o 4 дня назад

    my great leader

  • @user-mr5kt8be3l
    @user-mr5kt8be3l 5 дней назад +1

    ለኢትዮጵያ ሰላም አንድነት የሚሰሩ የሚዲያ ተቋማት ሊበረታቱ ሊደገፉ ይገባል ።
    ለአገር መረጋጋት እና መፅናት የሚያደርጉት አዎንታዊው አስተዋፅዖ የላቀ ነው።
    እንደ ሉዓላዊ ሚዲያ።

  • @kedrnesrujemal
    @kedrnesrujemal 4 дня назад

    sisay magnaw abuchu mrt meryachin ❤❤

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh 5 дней назад

    መከላከያችን አለኝታችን

  • @jomama151
    @jomama151 5 дней назад

    Abichu dink merinew ❤ ❤ ❤ ❤

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh 5 дней назад

    ሉዓላዊ ምርጥ ሚዲያ

  • @AmanRedi-hx4zi
    @AmanRedi-hx4zi 4 дня назад +1

    ሲሰ ጀግና ነክ

  • @user-zb8nv2zi6i
    @user-zb8nv2zi6i 6 дней назад +2

    ያሳዝናል ዘንድሮ ፓለቲካው ከዘረኝነት አልፎ ሐይማኖተኛም ሆኖ መታየቱ በጣም ያሳዝናል ቃሉን በሚያውቁ ት እግዛብሄር ምንም ይሁን ምንም ፈጣሪ ሲሾም ቤሄር ጠይቆ አይደለም እነደስው ሐሳብ ቢሆን ጠ/ሚኒስትሩ በመፈንቅለ መንግስትም በጥይትም ተሞክሮባቸዋል ግን ያስቀመጠው አምላክ ግን ምክንያት ስላለው አንግሶታል መፃፋን ገልብጠው ካልሆነ እሱ የሾመውን ፈጣሪ ብቻ ነው ሚያወርደው።

    • @abdi6588
      @abdi6588 6 дней назад +1

      አሜን! ንጉሡን ደርግን መለስን የገላገለን አንድየ በመገላገያው ይገላግለናል።

  • @user-ud5bz8ky6c
    @user-ud5bz8ky6c 5 дней назад

    Berta sis

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 6 дней назад +4

    🫶

  • @kurabachewdesta6031
    @kurabachewdesta6031 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @emebetgramy7377
    @emebetgramy7377 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa1067 5 дней назад +1

    ሉዓላዊ የእውነተኛ ሚዲያ ተምሣሌት ።ኢትዮጲያዊነት ከአብቹ ጋር ወደፊት።

  • @wondimuabichu1489
    @wondimuabichu1489 5 дней назад

    Sis our hiro

  • @assegidmengistu2268
    @assegidmengistu2268 5 дней назад

    Yes, military government can not be removed by military cop. But by public uprising.

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 5 дней назад

    በፓርላማው ውሎ በዓመቱ ስለ ተከናወነው አገራዊ ሥራ ለሕዝብ በይፋ መገለጡ ብዙ አሳውቆናል። እውነት ለሚመሠክር ማንም ሰው በአሁኑ አገራዊ መንግሥት ብርቱ ጥረትና አመራር የአርሶ አደሩና የአርብቶ አደሩን አሠራርና አኗኗር ለመለወጥ የተደረገው ተጨባጭ ዕመርታ እጅግ ግሩም ነው። የችግኝ ተከላ ጥረቱም በጣ አበረታች ነው። ከሁሉም በላይ በኦሮሚያ ክልል!
    ይሁን እንጂ በትግራይ እና በዐማራ ክልላዊ መስተዳድሮች በጦርነቶችና ግጭቶች ትላልቅ እና አነስተኛ ኢንዱስትሪዎች የወደሙ ሁነው፤ በትግራይ ክልል ከነበሩት ስድስት ሺህ ኢንዱስትሪዎች መካከል ሁለት መቶ ሠላሣ ሰባቱ ብቻ አገግመው ሥራ ስለ ጀመሩ የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት አድጓል ተብሎ የቀረበው ዘገባ (ሪፖርት) ትርጉም አልባ ነው። ሥራ እና ትምህርት በተቋረጠበት ዕድገት የለም። እንጂማ እንደ ቀረበው ሪፖርት አገሪሪቱ ብታድግ ደስ የማይሰኝ ዜጋ አይኖርም። ሌላው ቁምነገር ደግሞ የብር የመግዛት ዋጋ ስለወረደ ቀድሞ የአንድ ኩንታል ጤፍ ዋጋ ብር 5000 የነበረው ዛሬ ወደ ብር 15000 ስላሻቀበ የገበሬው ኑሮ ተለወጠ፣ የአገሪቱ ምጣኔ ሀብት ጨመረ ማለት ተደርጎ በዚያ ዓመት ምሕረት ዓመታዊ ገቢያችን .... ነበረ ዘንድሮ ..... ደርሷል ተብሎ የሚነገረው ዕድገት ባዶ አደንዛዥ ወሬ ነው። የትምህርት ቤት ነፃ ምገባ፣ በዓመት በዓል ለድሆች በዓል መዋያ እርዳታ መለገስ ወዘተርፈ ኹሉ እኮ የሚያመላክተው በአገሪቱ የድሃነት ኑሮ ማሻቀቡን ነው። ሲጀመር በትምህርት ቤት ተመጋቢነት ለታዳጊዎች የወደፊት ሞራል አሳፋሪ ነው የሚሆንባቸው። ባልወለዱኝ ያስብላል እንጂ አያስደስትም። ለወደፊት ለመምህራንም ደመወዝ ላለመጨመር ከተማሪዎቻቸው ጋር ምሣ በነፃ እንዲመገቡ እየታሰበ ያለው ለራሳቸውና ልጆቻቸው ሞራል እጅግ ጎጂ ነውና ባይተገበር ይሻላል። ደመወዛቸው ይስተካከል።
    የብልጽግና መንግሥት በአለቃው አንደበት ያስነገረው አሁንም ስለ በትረ ሥልጣኑ ነው። መፈንቅለ መንግሥት መፈንቅለ መንግሥት አይቻልም ነው። የአገር መከላከያ ጀኔራሎችን ከተለያዩ ብሔሮች መርጠን ስላዋቀርነው እርስ በርሳቸው በዐይነ ቁራኛ ስለሚጠባበቁ ሴራ ማካሄድ አይቻልም ብለው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተናገሩ 5 ዓመት አልፏል። ሕዝብም እኮ መፈንቅለ መንግሥት መፍትሔ ይሆናል አይልም። መፍትሔው አገርን በሕግና ሥርዓት ማስተዳደር መቻል ነው። የተመረጠ መንግሥት ጊዜውን ሳይጨርስ አይወርድም ማለት ግን በዲሞክራሲያዊ አሠራር አለማመን ነው። የተሰጠውን አገራዊ ሃላፊነት ካልተወጣ ይወገዳል እንጂ! የአውሮፓ አገሮችን የቅርብ ጊዜ ኹኔታወች ማስታወስ አደብ ያስይዛል።
    ከፓርላማ አባላቱ እንደ ክቡር አቶ አበባው ጥቂቶች ደፍረው ስለ ወከላቸው ሕዝብ ድምፅ አስተያየትና ጥያቄ በማቅረባቸው የተሰጣቸው "ምላሽና ማሸማቀቅ" በእጅጉ አሳፋሪ እና ንቀት የተሞላበት ነው። የአማራው ማሕበረሰብ እንደ ሙሶሊኒ ሠራዊት የአገሪቱ ሠራዊት እና አየር ኃይል በምድርና በሰማይ እየገደለው ባለበት ኹኔታ ሕዝቡ እንደ መረጠን ኹሉ አሁንም ይወደናል እንጂ አመኔታው ከኛ ጋር ነው ማለት ተራ መበሻሸቅ ይመስላል። ገዳዩን፣ በዳዩን የሚወድ ሰው ቀርቶ እንስሳም አይገኝ። ሌላው ደግሞ መብታችን ተረግጧል በማለት ወደ ትግል የገቡትን የአገር ልጆች በጣም መናቅ ከተማረና በጎልማሶች ከተዋቀረ መንግሥት አንደበት ተጠባቂ አልነበረም።
    በመጨረሻም የዓለም ሕዝብ ኹኔታዎች በፈጠነ ኹኔታ እየተለወጠ ነውና አብረን እንጓዝ በማለት ከጠቅላይ ሚኒስትር የተሰጠውን ማሳሰቢያ አትኩሮት ልንሰጠው ይገባል፤ ዕውነት ነውና።🙏

  • @Black-2024
    @Black-2024 3 дня назад

    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗
    🇪🇹👑▫️🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ▪️👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @BMC_Ethiopian
    @BMC_Ethiopian 5 дней назад +1

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @rebka5068
    @rebka5068 5 дней назад

    በውነት እንዲህ የተረጋጋ ጋዚጠኛ ሲሳይ አጊና ምርጥ ስው ኢትዮጵያ ሀገሪ ስላላት በጣም እኮራለሁ

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 6 дней назад +3

    ምነው አሜሪካን የተባለች ቅንቅንና ! ዕድሜ ልካቸውን ለሰልጣን ጥቅም የሚዳክሩ ያበዱና ህሊናቸውን የሸጡና የጠነዙ ደንቆሮ ሸማግሌዎች ዕብደታቸውን ዕፍረት ጌጣቸው አድርገውና አገርንና ህዝብን ንቀው በጉልበት ሰልጣን 🤮🤮🤮🤮🤮

  • @rebka5068
    @rebka5068 5 дней назад

    ታምርኛው ጠቅላያችን አይተን የማናውቀውን ስነስረአት በአንተ ዘመን አየን የትኛው ዘመን ነው ህዝብን ስብስቦ ሁሉን ነገር ተንትኖ ስለ ሀገሪቱ የሚነግረን እኛ ነን ያልገባን ገና ዘር እንቆጥራለን አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ እውቀት ስለሊለን ትንሽ ተምረናል ባዬች ያታሉናል

  • @AyshaRak
    @AyshaRak 6 дней назад +2

    Abrooyisxkin gashi sisay