Andromeda አንድሮሜዳ: የዓመተ ዓለሟ ኢትዮጵያ በብላቴናው አንደበት ቆይታ | ከቅዱስ እንቁባህሪ - ክፍል 1 | S03E01

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 55

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 года назад +12

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ 🙏😔ኢትዮጵያ ተስፋ አላት 💚💛❤️።

  • @yetewahdolji4577
    @yetewahdolji4577 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኢትዮጵያ ምን አልባትም በእናተ የበለጠ ታድጋለች 🥰

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 2 года назад +7

    ቅዱሥየ የነገዋ ኢትዮጲያ ተሥፋ ናችሁ አንተ እና መሠሎችህ ፈጣሪ ከጎናችሁ ይሁን በርቱልን

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    ዶክተር ጌትነት በጣም ነው የምድውድህ እመቤቴ እርጀም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።

  • @ኢትዮጵያ.2017
    @ኢትዮጵያ.2017 2 года назад +3

    ድንቅ ልጅ ሌላ ቃል የለኝም (ኢትዮጵያ )🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @muleKibiru
    @muleKibiru 2 месяца назад

    እግዚያብሄር፡አምላክ፡እረጅም፡እድሜ፡እና፡ጤና፡ይስጥህ፡የእውቀት፡አድማስህን፡ያስፋልህ።

  • @kalkidandereje5976
    @kalkidandereje5976 2 года назад +2

    ተባረክ እ/ረ ይባርክህ !

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 2 года назад +4

    Good job Kidus God bless you !!
    You are Gold for Ethiopia new generation ::

  • @belayenshegebera6072
    @belayenshegebera6072 2 года назад +2

    ቅዱስ የኔ ጎበዝ ልጅ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እወድሀለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    እግዚአብር ያሳድግህ የኔ ውድ

  • @Hana-zo4kd
    @Hana-zo4kd 2 года назад +2

    ይሄን ልጅ እንዴት እንደምወደው፣ እንደማደንቀው 😘😘

  • @tinsuamsalu-hy4uk
    @tinsuamsalu-hy4uk Год назад +1

    Good👍

  • @yayatube4875
    @yayatube4875 2 года назад +3

    ታዳጊ ተመራማሪ ቅዱስ እንቁባህሪ በርታልን! በዚሁ ከቀጠልክ ለኢትዮጵያና ለ አፍሪካ ብቻ ሳይሆን ለመላው ዓለም እጅግ ድንቅ የሆነ አስተዋፅኦ እንደምታበረክት ተስፋ አለኝ። አዘጋጆቹም መልካም ስራችሁን እንድትቀጥሉበት አደራ እያልኩ፣ እንደ ቅዱስ ያሉ ታዳጊዎች ለረዥም ጊዜ በፍጥነት ሲናገሩ እንዳይደክማቸው ትንፋሽ እየወሰዱ መናገር እንዲችሉ ብታስተምሯቸው ወይም በየመሃሉ ጥያቄ እየጠየቃችኋቸው እረፍት እንዲያደርጉ ብትረዷቸው መልካም ይመስለኛል። አመሰግናለሁ

  • @woinegetachew1356
    @woinegetachew1356 2 года назад

    ድንቅ ሎልጅ እግዚአብሔር ያሳድግ አገርህን ወገንህን እረጂ ያርግህ አቅራቢውንም እናመሰግናለን

  • @bilalulhabeshtube2583
    @bilalulhabeshtube2583 2 года назад +6

    አንደኛ መውጣት የዕውቀት መለኪያ ሳይሆን የክላስ ትምህርቱን መከታተሉን ብቻ ነው ሚያሳየው የተስማማኝ ሀሳብ ነው።አገላለፁን ወድጄዋለሁ

  • @ethiopia9431
    @ethiopia9431 2 года назад +3

    ሀገሬ ተስፋ አለሽ

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    እውነትም ቅዱስ እግዚአብሔር ያስድግህ

  • @AdissieDollebo
    @AdissieDollebo 5 месяцев назад

    ጥሩ ጠያቂ !

  • @tsegayeayele5352
    @tsegayeayele5352 2 года назад +4

    Good job

  • @abetamuwelubersuhone4620
    @abetamuwelubersuhone4620 2 года назад +4

    አይዞሕ በርታ ፈጣሪ ሁሌም ከጎንሕ ይሁን አይለይሕ መድሐኒያለም ጠቅላይ ሚኒስቱሩንም ትንሽ ያስተምረዉ እሔን ጨቅላ

  • @zigaleayalew4096
    @zigaleayalew4096 2 года назад +2

    ዶ.ር ጌትነት እግዚአብሔር ያክብርልኝ፤እምነትን ከታሪክ፤ሳይንስን ከፍልስፍና በቀናዕይ አእምሮ አጣምሮ መሄድ እንዴት ታላቅነት ነው፡፡ እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልኝ፡፡ አሁን በትክክል ከአንቀላፋንበት አዚም እየነቃን ይመስለኛል፡፡ አንድሮ ሜዳ ደግሞ የዚህን ትውልድ ዓይን መክፈቻና መዳኛ ማዕከል ነው፡፡
    ልጅ ቅዱስ እንቁ ባሕሪ እውነት ነው፡፡ አንተን መሰል ትውልዶች፤እነ ወጣት አዶኒያስ፤ሳይንቲስት ሮቤል፤ዳዊት፤ኢሳያስና ሌሎችም ጠያቂ ትውልዶች ሳይ ነፍሴ ሀሴትን ታደርጋለች፡፡ የኢትዮጵያ የወደፊት ተስፋዎች፤የኔም ተስፋዎቼ በርቱልኝ፡፡ ዘወተር በመጽሐፎቼ መታሰቢነት የማስቀምጣችሁና ሀገራችን አደራ ከምላችሁ ልጆች አንዱ ነህ፡፡ ኢትዮጵያ እንደ እናንተ ንጹህ ሆነው ሳይበከሉ ያደጉ ትውልዶች ስታገኝ…….ከችግርና ከፈተና ታመልጣለች፡፡ በርታልኝ!
    አክባሪህ ዝጋለ አያሌው

  • @marthagebrehiywot4746
    @marthagebrehiywot4746 2 года назад +1

    ዋው እኔ በኢትዮጵያውነቴ እንዲህ የኮራሁብህ እናትህ እንዴት ልትኮራብህ ነው እራስህም በራስህም ልትኮራ ይገባሀል አሁንም ከፍ በልልን

  • @yohannisisa8207
    @yohannisisa8207 2 года назад +2

    enas aferkuu bert jegnaw

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 года назад +1

    አንተ ብላቴና የኢትዮጵያ አምላክ ጠብቆ ያሳድግህ፡ ፡ በቸርነቱ ዐዕምሮህን ጨምሮ ጨምሮ ይባርክ፡፡

  • @almazngatu6153
    @almazngatu6153 2 года назад +1

    ዶፍተርዬ እረ ትንሽ ወፈሩብኝ ልበል

  • @ashenafiashenafi9113
    @ashenafiashenafi9113 2 года назад +1

    Egziyabher yasadgeh bertta

  • @AntiochSpritualProgramme
    @AntiochSpritualProgramme 2 года назад

    it is Amaizing !! enanetem beretu betam qonjo perogeram new !!

  • @zinabuyimanie7666
    @zinabuyimanie7666 2 года назад +2

    ጅነስ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @Jossyman270
    @Jossyman270 2 года назад +2

    ይገርምሀል እኔ ባንተ እድሜ ብይ ስጨዋት ጎበዝ ነበርኩኝ

  • @yonientertainment4311
    @yonientertainment4311 2 года назад +1

    Ere berta bro

  • @zsxgilobardef
    @zsxgilobardef 10 месяцев назад

    good jop👍

  • @henockhailemariam4583
    @henockhailemariam4583 2 года назад +2

    አረ ተዉ ታዳጊ እንደዚ አያወራም። ልጅነቱን ባትቀሙት, እንዲጫወት ብታደርጉት

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse Год назад

    🙏🙏🙏

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv Год назад

    ድሮ ድሮ ትልቅ ነበረች አሁን እንዴት አረገን እንደግ መፍቴሄውስ ምን ይመስላል

  • @tilayeyideg1260
    @tilayeyideg1260 Год назад

    ❤❤❤

  • @kiduseselam3411
    @kiduseselam3411 2 года назад

    ወይ ጉድ እኔ ምን ሆኜ ነው ምንም የማይገባኝ

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 2 года назад +1

    በትንሽ እድሜያቸው እኮ የዩኒቨርስቲ አስተማሪ የሆኑ እኮ አሉ። በግድ ከ1 እስከ 12 መማሩ አስፈላጊ አይሆንም። ግዜ መፍጀት እንጂ 12 መፈተን ይችላል እኮ እስከቻለ ድረስ። ክፍል እየቆጠረ እኮ ዩኒቨርሲቲ ጨርሶም የዚህን ልጅ ችሎታ እውቀት ያህል አይኖርም። ይፈተን 12 ን እና ይግባ ዩኒቨርሲቲ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад +1

    ለጊዜዉ🤔😖 ጫን ያለዉ ፈጣን ተሰጥኦ ያለዉ ሲመልስ🤔

  • @feuna11
    @feuna11 2 года назад

    ግን የ ክላስህን መቼ ነው ምታጠናው?

  • @ayalewwoldemariam4373
    @ayalewwoldemariam4373 2 года назад

    what is k2 comet

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 2 года назад

    እባካቹህ እድሜውን አትብሉት ወይም አትግደሉበት 2ተኛ ሆኖ 8ኛ ያስተማረው እኮ ሳያውቀው ሳይሆን ስለአወቀ ነው ። ስለዚህ ትንሽ አስቡ።

  • @makonnenassefa3887
    @makonnenassefa3887 2 года назад

    RUclips See sevilayzatio start from ethiopia

  • @negesukasse2585
    @negesukasse2585 2 года назад

    Nertu

  • @tomsamir5791
    @tomsamir5791 2 года назад

    8i.

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse Год назад

    ቅዱስ የተቀደሰ እራሱን ከኢትዮጵያውያነት ያልለየ ኢትዮጵያዊ ነው
    ኢትዮጵያዊ ምሁራን ?

  • @davemak7906
    @davemak7906 2 года назад

    አኸነኸአአወከከወኘጰኘሰ

  • @Nolawi1221
    @Nolawi1221 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @henockhailemariam4583
    @henockhailemariam4583 2 года назад

    አረ ተዉ ታዳጊ እንደዚ አያወራም። ልጅነቱን ባትቀሙት, እንዲጫወት ብታደርጉት

    • @aboneshworku8027
      @aboneshworku8027 2 года назад

      አውርተህ ሙተሀል የኔ ቢጤ

    • @henockhailemariam4583
      @henockhailemariam4583 2 года назад

      @@aboneshworku8027 ኮተት አቦነሽ

    • @aboneshworku8027
      @aboneshworku8027 2 года назад

      @@henockhailemariam4583 ባዶ ጭቅላት ኮተትማ መሆንህ እንደሆነ አየን እኮ ዠልጥ

    • @henockhailemariam4583
      @henockhailemariam4583 2 года назад

      @@aboneshworku8027 ስንት ከብት አለ በማርያም

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤