60 ነፋሳትና 1000 ዓመት የሚኖሩ ሰዎች በብሔረ ብፁዓን ምስጢር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025
  • ስለተመለከታችሁ በጣም እናመሰግናለን። ቪዲዮውን ሼር በማድረግና ዕውቀት የሚተላለፍበትን ይህን የRUclips Channel ሌሎች ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በመጋበዝ ቤተሰባችን እንዲሆኑ ያድርጉ።
    ይህን በዶክተር ሮዳስ ታደሰ የሚተላለፍ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
    Copyright ©Dr Rodas Tadese (Andromeda)
    💥💥💥
    Thanks for watching

Комментарии • 213

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 4 года назад +7

    ዶክተር ሮዳስ እንዴት አንተ በእኛ መካከል ተገኘህ !? በጣም አደንቃለሁ ከሊቁ አባት ጋር የነበረህ ቆይታ ልብህ ምን ያህል ከልባቸው ጋር እንደተዋደደ ከገጽህ ላይ ይታየኝ ነበር ። ይኸውልህ እኛ በዚህ በሚያልፈው ከንቱ አለም ፈቃድ ደስ ያለን ሲመስለን እናንተ ግን ጥበብ መንፈሳዊት ጠቅሳችሁ ገጻችሁ በራች። ደስታህን መግለጽ አቃተኝ በእዉነት ።

  • @mekdes9155
    @mekdes9155 4 года назад +1

    አባታችን ልኡል እግዚአብሔር እድሜውን ጥበቡን እልፍ እልፍ አድርጎ ያድልልን። የኢትዮጵያዊያን አባቶቻችን ጥበብ እጹብ ድንቅ ነው ስለእናንተ ብሎ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን።
    መምህር ሮዳስ ስለ ብሄሙት እና ሌዋታን እንዲሁ ስለ ብሄረ ህያዋን ሰፋ ያለ ትምህርት እንደምታቀርብን ተስፋ አለኝ ልኡል እግዚአብሔር ልቡናህን በእውቀትን ብርሀን ይሙላው።

  • @mosebmedia
    @mosebmedia 4 года назад +15

    ልጠግባቸው አሎቻልኩም እድሜዎትን ያርዝምልን ለእኛ ሲል

  • @ቤተሰብቲዩብ-ቨ3በ
    @ቤተሰብቲዩብ-ቨ3በ 4 года назад +10

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
    ዶ/ር ተባረክ ዘመንህ ይባርክ

  • @adrontube3361
    @adrontube3361 4 года назад +14

    አንተ የኢትዬጲያ ብርቅ ሰው ነህ ኑርልን ወንድማችን ዶ/ር ሮዳስ ኢትዬጲያ ስመጣ ማግኘት እፈልጋለሁ ባለቤቴም ብዙ ካንተ መማር የሚፈልገው ነገር አለ ተባረክ አቦ🙏

  • @tibelchnigussie2449
    @tibelchnigussie2449 4 года назад +1

    መጋቢ ሐዲስ ዶ/ሮ ሮዳስ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ። እግዚአብሔር ያለው ሁሉ አለውና ኑርልን ለእምዬ ኢትዮጵያ ።
    እመ አምላክ ለእነ አባጽጌ ድንግል ምስጢር እና ጥበብ ለእርስዋም ጸጋውን ታብዛ።
    አባታችን ሲጣፍጡ እድሜ ይስጥልን

  • @emudani3282
    @emudani3282 4 года назад +7

    አቤት እንዴት መታደል ነው እንደዚያሉ አባቶች ይብዙልን መምህር እባክህ ት/ቤት ክፈትና ልጆቻችን እንዲማሩ ፈጣሪ ዘመንህን ሁሉ ይባርክህ

  • @ቡሩክገብረየስ
    @ቡሩክገብረየስ 4 года назад +9

    የኢትዮጵያ ድንቅ ሀብት ! እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንዎን ይባርክ።

  • @dagimmengesha1251
    @dagimmengesha1251 4 года назад +23

    ሰላም ዶክተር በጣም ስጠብቅዎት ነበር እናመሰገናለን
    አባታችን ጤና ያቆይዎ እመቤቴ ትባርክዎ 😚😚😚

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 4 года назад +2

      ሰላም እንዴት ናችሁ?እንኳን ለዚህ ቀን በሰላም አደረሳችሁ! ይህን ቀን ያላዩ ስንቸቶች አሉና መድሀኒዓለም ሀገራችንን በምህረቱ ያስብል፤ አሜን!!🙏 ቤተሰብ ሁኑ!!! ruclips.net/video/YJBrA2EYcsI/видео.html

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 2 года назад

    እግዚአብሔር እንደዚህ ጠያቂና ተጠያቂ ሲያገናኝ ደስ የመንፈስ ደስታን ይሰጣል! ላባታችንም ለእርስዎም ለዶክተር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን! ዶክተር ፍጹም ትህትናዎን ከዚህ ተረድቻለሁ አጀብርዎታለሁ እወድዎታለሁ አደንቅዎታለሁ! እግዚአብሔር ያክብርዎት! በመልካም ሥራዎ እግዘዚአብሔር ያበርታዎት ያጽናዎት!!!

  • @kiyapromis9250
    @kiyapromis9250 4 года назад +1

    አቤ መታደል የኛ ስለሆኑ እድሜዎትን ያርዝምልን አባ ኢትዮጽያ የቅዱሳን የጠቢባን ሃገር። መምህር ሮዳስ ፈጣሪ እድሜዎትን ያርዝምልን ብዙ ጠቃሚ ትምህርት እያስተማሩን ነው።

  • @mahir9599
    @mahir9599 4 года назад +4

    Dr . Rodas i am Muslim i really appreciate what you have done. Allah, egeziyabeher edmeken yarzemew

    • @TheMerahi
      @TheMerahi 4 года назад +2

      Antenm egziabher behiwotih hulu yirdah wendime. Fitsum fikirunm yigiletilih!

  • @firyetube891
    @firyetube891 4 года назад +18

    እባክዎትን መምህር ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ በባለ ዓገሩ ቲቪ ቢቀርብ አባቶቻችንን እንዲህ ያሉ አባቶቻችን ብዙ አሉ እድሜ ጤናን አብዝቶ ይስጥልን።

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 3 года назад

    በእውነት ይህ እፁብ ድንቅ የሆነ መረጃ ነው የእውቀት ባለፀጋ አባታችንንም አቅራቢውን ድንቅየ ተረካቢውን ዶ/ር ሮዳስን እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርከው የዓብ ፀጋ የወልድ ቸርነት የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለያችሁ። እንዲህ ያለ ጥበብ እና ሊቃውንት የነበሩባት ሃገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አሁንም በምሕረቱ በቸርነቱ የደነደነውን የተጨፈነውን የልጆቿን ዓይነ ልቦና ይግለጥልን ወደልቦናችን ይመልሰን። ትንሳኤዋን ያሳየን ኢትዮጵያ እንደ ኤሳው ሳይሆን እንደ ያዕቆብ እነድናስብ ይርዳን

  • @Etegea
    @Etegea 4 года назад +7

    ወንድሜ እግዛብሔር እድሜ ጤና ከበረከት ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ። ግሩም እውቀት የተሞላበት አጠያየቅና ለአባታችን ደግሞ በፅሞናና በትእግስ እውቀታቸውን እንዲያካፍሉን ያለምንም ማቋረጥ ልቅቅ አድርገህ እድሉን መስጠት...... በጣም አድንቄሀለሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @meaialmu2447
    @meaialmu2447 4 года назад +1

    ስላም ለእናት ይሆን ውድ እንቁ መምህራችን እንዴት አድሮ አባታችን ብሩኬ ይድርስኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዶክተር መጋቤ አዲስ ሮዳስ ታድስ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንደው ምን እናድርግ በቃ ልዩ ስው ነክህ እንቁ አባታችን መካሪያችን እመ ብዙሃን ትጠብቅህ ከክፎ ነገር ሁሉ

  • @guzguzbelachew9154
    @guzguzbelachew9154 4 года назад +14

    እድሜ ይስጥልን እባታችን!!! የራሳችንን እውቀት ወስዶ ፈረንጅ ሲነግረን ነው ስልጣኔ የሚመሰለን ? አይ እኛ መቸ ይሆን የአባቶቻችን እውቀት ጥልቅ እንደሆነ የሚገባን? የኛ እባቶች ላይ ነው የአለም ቁልፍ ያለው!!!! እናመሰግናለን መምህር🙏🙏🙏

  • @مولواحمد-م4ش
    @مولواحمد-م4ش 4 года назад

    ዶክተር እሮዳሥ ያምላክሥጦታ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከቴቬ እስከ ዮቴብ ትምህርትቤት ያላገኘሁትን በአንቱ ፖሮግራም ብዙ እውቀት ያገኘሁት

  • @mosebmedia
    @mosebmedia 4 года назад +11

    እንደዚህ አይነት አባቶቻችን ሳያረጁብን ያስተምሩን እንዲያው መምህር በእመቤቴ ብዙ አስተምሩን ልጆቻችሁ ባዷችንን ነን።

  • @TekleweldAdamu-rv4yb
    @TekleweldAdamu-rv4yb 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ

    አባታችን በረከቶህ ይድረሰን ረዥም ዕድሜ ይሰጠወት በእውነት ማን እደ ድሮው አባቶቻችን የሚያቅ የለም አሁንሰ የድሮው ዘመን ነው የናፈቀኝ በእውነት ፨
    መምህር መጋቢ ሐድሰ ሮዳሰ ታደሰ በእውነት ደህና ትምህርት ነው እዚህ አባቶች ጋር ነው መወያየት ጥሩ ትምህርት ነው ግን አንድ ግን ሰለ ፨60ዎቹ ነፋሳት አሰረዳን። ኢትዮጵያዊያን ሰመችሁ አባታችን ያለው ነገ አለ እውነታቸውን ነው የውጭ ሀገር ያልታዘዘውን በመብላት ኢትዮጵያዊያን ደሞ ያልታዘዙትን በመሰራት የድሮው ዘመን አጠፉት ።

  • @አለምአለም-ነ7ገ
    @አለምአለም-ነ7ገ 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ዶክተር ሮዳስ. ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ያርዝምልህ

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 7 месяцев назад

    ይገርማል የአባታችን እውቀት እፁብ ነው ምናልባት እንደናንተ አይነት አባቶች ቢበዙልን😢😢😢😢😢😢 ዶክተር እናመሰግናለን

  • @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
    @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 4 года назад

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት መምህር ሮዳስ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mimifitsum9250
    @mimifitsum9250 4 года назад +1

    እንዴት ደስ የሚል ነገር ነው የሚነግሩን አባታችን፣ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏 ዶክር ሮዳስ ክብረት ይስጥልን🙏

  • @wo6119
    @wo6119 4 года назад +1

    ዶክተር የአገልግሎት ዘመንሆን ይባርክልን እረጅ እድሜከጤና ጋር ይስጥልን የተዋህዶ ሐይማኖትታቸ ጽናታችን ናት።

  • @tigstasefaa8635
    @tigstasefaa8635 4 года назад +1

    በረከታቸው ይድረሰን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር

  • @nakuragrimay4085
    @nakuragrimay4085 4 года назад +1

    Amen amen amen kale hiwet yasmaln abatachin !!!

  • @woinshetwondimu1679
    @woinshetwondimu1679 4 года назад +4

    ከአምና ጀምሮ የምታስተላልፈው መልእክት እከታተላለሁ እ ና አ ሁን ካለው ነባራዊ ሁኔታ ጋር ነገሮችን እንድመለከት አድርጎኛል አመሰግናለሁ

  • @mahidermarkos1243
    @mahidermarkos1243 3 года назад

    አቤት እዉቀት እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታችሁ ይደርብን

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 4 года назад +2

    እንኳን በሰላም መጣችሁ አባታችን አጥናፉ ደመቀ እና፣ዶ/ር መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ።

  • @enoch2425
    @enoch2425 4 года назад

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @ሶልያናድንግልሶልያና-ቀ2በ

    በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ይልሰማልን በረከታችሁ ትድረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @mesfinamdebrhan5814
    @mesfinamdebrhan5814 4 года назад +1

    መምህር ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሁሌም ያድሎት ኑሩልን!!

  • @AsneAlex
    @AsneAlex Год назад

    በእዉነት መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 4 года назад

    መምህር ዶ ር ሮዳስ
    እናመሰግናለን
    ኑርልን
    😍😍😍😍😍

  • @MenaBalkew
    @MenaBalkew 4 года назад

    ተባረክ ዶክተር ደስ ስትሉ አባታችን በእድሜና በጤና ያቆይልን ፈጣሪ

  • @fasikafunworld5658
    @fasikafunworld5658 4 года назад +1

    አባታችን በረከቶ ይደርብን መምህር ዘመንህ ይባረክ

  • @zedzwachecha3879
    @zedzwachecha3879 4 года назад +51

    እንደው መች ይሆን ሊቃውንቶቻችን በራሳችን አገር የራሳችንን እውቀት በቲቪ ሚያበሉን⁉️ እኛም ደነዘዝን ልጆቻችንም ደነዘዙ ኑሩልን እንቁዎቻችን ክብሬ ላቅ ያለ ነው🙏🙏🙏

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 4 года назад +2

      ሰላም እንዴት ናችሁ?እንኳን ለዚህ ቀን በሰላም አደረሳችሁ! ይህን ቀን ያላዩ ስንቸቶች አሉና መድሀኒዓለም ሀገራችንን በምህረቱ ያስብል፤ አሜን!!🙏 ቤተሰብ ሁኑ!!! ruclips.net/video/YJBrA2EYcsI/видео.html

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 4 года назад

      Egiziabihar Edima yisitilini Abatachini

  • @tsehaykassa2980
    @tsehaykassa2980 4 года назад

    ዶ.ር ብዙ መንፈሳዊ ዕውቀቶችን ስለመገቡን እናመሰግናለን!!!እባክዎትን የሐኪም አበበችን ስልክና አድራሻ ይላኩኝ አመሰግናለሁ

  • @ራያራዩማቲዬብ
    @ራያራዩማቲዬብ 3 года назад

    ይገርማል በእውነት ትምህርት ስማር እሳቱ ሠ፣ንጉሱ ሰ ሲባል የነበረው አሁን ገብቶኛል እናመሰግናለን ።

  • @etemama9255
    @etemama9255 4 года назад +1

    አባ እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅ መምህር እናመሰግናለን🙏

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ እንቁ አባታችን በረከቶ ይደርብን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተቀድቶ የማያልቅ ሚስጥራት እና አባቶች አላት በደንብ አልተጠቀምንባቸውም እንጂ ልቦና ይስጠን ዶ/ር ሮዳስ ተባረክ ድንቅ አባት እና ጥበብ ያላቸውን አባት ስላቀረብክልን አሜን ተባረኩ

  • @digitechcell9187
    @digitechcell9187 4 года назад +1

    ሰላሞት ይብዛ አባታችን ሕንድዑም መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ባርኩን አባታችን 💚💛❤️አውቀአላቸው አባትችም

  • @sfloveandpeace47
    @sfloveandpeace47 4 года назад

    መምህር ክብረቱ ይስጥልን 🙏🙏🙏 ፀጋው ያብዛሎት ❤🙏

  • @MeaziTube
    @MeaziTube 4 года назад

    አባታችት በረከትዎ ይድረሰን። ፈጣሪ በጤና ያቆይልን።
    ዶክተር ሮዳስ በጣም እናመሠግናለን። በሰፊው ለማዳመጥ ተዘጋጅቼ አጠረብኝ እንጂ...የነገ ሠው ይበለን።

  • @saraabebe7321
    @saraabebe7321 4 года назад

    አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ብዙ ጥበብ እና እውቀት እውነት እርሰዎ ጋር ስላለ እባክዎትን ለትውልድ በፅሁፍ ያስቀምጡልን ♥

  • @ኤልሻዳይአስራት
    @ኤልሻዳይአስራት 4 года назад +1

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው 4 года назад

    አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያኑርልን ያባታችን በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @atlabachewtsegaye108
    @atlabachewtsegaye108 4 года назад +1

    እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥልኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ውበቴነሽማርያምሰላምእናቷ

    እናመሰግናለን ውዱ መምህራችን እሺ ክፍል ሦስት እንጠብቃለን

  • @daviddada548
    @daviddada548 4 года назад +31

    Orthodox is the only way, Blessed to be Orthodox Tewahedo Egeziabhair yemesgen 🙏🙏🙏

  • @mekdesmesafint5986
    @mekdesmesafint5986 4 года назад

    አምላካችን ቅዱሳን አባቶቻችንን በጤና ይጠብቅልን እድሜያቸውን እረጅም ያድርግልን።

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 4 года назад +1

    እጅግ በጣም ግሩም ድንቅ ነው!በረከታችሁ ይድረሰን❤

  • @akdlch3003
    @akdlch3003 4 года назад +2

    በጣም ግሩም ነዉ አባታችን እድሜ ይስጥልን

  • @asytube6410
    @asytube6410 4 года назад

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን ፈጣሪ እርጅም እድሜ ይጥወት
    መምህር ዘመንህን ይባርክልህ

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 2 года назад

    እግዚአብሔር ይሰጥልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን !!የቅዱሳን በረከት ይድርሰን አሜን አሜን

  • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
    @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 года назад +13

    በእውነት ሃገራችን ኢትዮጲያ ብዙ ላቀውን አሉት ግን ዓለም ደብቃችው አለች

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 4 года назад

    በረከታቸው ይደርብንና አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመስገን ይሁንን እንደ እረሶ አይነት አባቶቻችንን የሰጣን።ሮዳስ ወንድ መችን መምህራን ችን ቃለህይትን የሰማል።💓💘ን

  • @ሀናየበዛልጂ
    @ሀናየበዛልጂ 4 года назад

    ስለ እመቤታችን ሲያወሩ በተለይ አንደበታቼው ማር ማር ይላል ለኛ ሲል በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ethiopia1711
    @ethiopia1711 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን🙏

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen 4 года назад +5

    መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏
    አባታችን በረከትዎት ይደርብን 🙏
    ኢትዮጵያየ ትፈርሻለሽ የሚሉሽ ሁሉ ይፈርሳሉ !!!
    ኢትዮጵያ ሚስጢር ነች 💒💚💛❤💒👈🙏🙏🙏

  • @sbelemelake3899
    @sbelemelake3899 4 года назад +2

    አባታችንን በእድሜ በጽጋ ያኑርልን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @adrontube3361
    @adrontube3361 4 года назад

    አባታችን እድሜ ይስጥልን እንደናንተ ያሉ አባቶችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የእድሜ ብቻ ሳይሆን የጥበብ የእውቀት ባለፀጋ ኖት ያኑርልን🙏

  • @sitotatube2010
    @sitotatube2010 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን እድሜ ጤናና ፀጋውን ያብዛሎዎ አባታችን

  • @sfloveandpeace47
    @sfloveandpeace47 4 года назад

    ለአባታች ሊቃውንት፣ ክብረቱ ይስጥልን 🙏❤ ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን ,ፀጋው ያብዛሎት 🙏🙏🙏🙏

  • @eyoboffice3564
    @eyoboffice3564 4 года назад +2

    ምንም ሳናቅ እኛ ብዙ እናወራለን እውቀት ሞልቶ የሚፈሳቸው አባቶቻችን ግን ተጠይቀው እንኳ ቁጥብ ናቸው በረከታቸው ይደርብን ። ቃለህይወት ያሰማልኝ

  • @SaraSara-mi6bp
    @SaraSara-mi6bp 4 года назад

    በእዉነት ወንድማችን እግዚያብሄር ይስጥልን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ።

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw 4 года назад +5

    ዶክተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አባታችንን በጉጉት ነበር ስጠብቃቸው የነበረው እውቀታቸው እንደ ሰማይ የሰፍ ነው እረጅም እድሜ ይስጣቸው
    መፃሃፍቸውን የት ማግኘት እንችላለን?

  • @yordiamare1590
    @yordiamare1590 4 года назад

    Kalhiwet yasmaln abatachin brakewot ydresen bedme btsga egziabher amlak yanurln ❤doctor rodas tgawen ybzalh tlk lik abat slakrbkln ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 4 года назад +1

    Wonderful
    Keep it up Dr. Thank you for sharing

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 4 года назад +1

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን💚💛♥️💚💛♥️

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንዲሁም መምህራችን

  • @haregfiseha3508
    @haregfiseha3508 4 года назад +6

    እንዲህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን

  • @berhe4910
    @berhe4910 4 года назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ፡ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፡ ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ።

  • @ሀናየበዛልጂ
    @ሀናየበዛልጂ 4 года назад

    አምላከ አብርሀም አባቶቻችንን ና ሊቃውንቶቻችንን ይጠብቅልን እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁናቼው
    እሄን የሚያህል እውቀት እና ፀጋ ይዘው አይዟችሁ ባይ ያጡ ቡዙዎች ናቼው

  • @የተክልዬልጂእህተገብረኤል

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባቶቼ🙏🙏🙏💚💛❤

  • @seblegebreegziabher3241
    @seblegebreegziabher3241 4 года назад +1

    ተመስገን።

  • @zerafiychrenate7401
    @zerafiychrenate7401 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sintayehugashu7248
    @sintayehugashu7248 4 года назад

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ። በዚህ እድሜ የቤተክርስቲያን እውቀት እንደ ፏፏቴ ሲፈስ ። ሀገር ታላላቅ አባቶችን አታከብርም ። ከዚህ በላይ እውቀት ምን ትፈልጋለህ ? አባታችን እድሜ ይስጥልን ። 💚💛❤ ።

  • @እናትኢትዮጲያየደፈረሽይው

    እናመሰግናለል እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @ጌችቤተአምሓራ
    @ጌችቤተአምሓራ 4 года назад +1

    እንኳን ደህና መጡ

  • @senayamelake7483
    @senayamelake7483 4 года назад

    ቃል ሕይወት ያሰማል ተስፋ መንግሰተ ሰማያት ያውርስል

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ 2 года назад

    ደጋግመው ብዙ ቢጠይቋቸው ወደአባታቸው ሣይሄዱ እድሜ ያድልልኝ

  • @ራያራዩማቲዬብ
    @ራያራዩማቲዬብ 3 года назад

    ደቡብ ደቡብ ደቡብ አልታወቅሽም
    ይገርማል በእውነት እግዚአብሔር ይህህን እድሰማ የረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱሳን አባቶቼ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እምዬ ኢትዮጵያን ሰላምን ያምጣልን። አወን በደቡብ ናት ዳንኤል በትቢቱ ም(1⃣2⃣ ..1⃣ )የቅዱስ ሚካኤል ጽላት ያለበት አካባቢ እደሆነ አምናለሁ።በተረፈ ሂደው ቢያሳዩን እንሻለን።

  • @elsabeyane5063
    @elsabeyane5063 2 года назад

    እግዚአብሔር ብርክ ያድርግልን አሜን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    መጋቢ ተባረክ እናመሰግናለን

  • @haliz7466
    @haliz7466 4 года назад

    God bless .Thank you.

  • @tinayona2546
    @tinayona2546 4 года назад

    ቃለ-ሂወት ያሰማልን አምላካችን ይጠብቅልን

  • @Izabelasuri
    @Izabelasuri 4 года назад +2

    እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @teddyabebe2138
    @teddyabebe2138 4 года назад +9

    እባክዎን ዶክተር የኚህን ትልቅ አባት ቅኔና ዕውቀት ለኛ አንተ እንደምትነግረን ስላልገባን ትንሽ ማብራሪያ ጨምርልን ።

  • @መሲየማርያምልጅ-ዸ6ኸ
    @መሲየማርያምልጅ-ዸ6ኸ 4 года назад +1

    አባታችን እድሜና ያድልልን በእውነት እሚገርም እኮ ነው የኢትዮጵያ ሊቃውንት እኮ ልዩ ናቸው

  • @tensaedebbas8568
    @tensaedebbas8568 4 года назад +1

    ዶክተር በየቀኑ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን ግን አሳነስከው በጠም ልብ አንጠልጣይ ነው እባኮ ባጭር እንዳይጨርሱት ፡ መፅሐፋቸው የሚገዛ ከሆነ እባኮ ይርዱን እንድናገኘው ፡ (እግዚአብሔር ከህይወት ውሃ ሁሉ ያጠ ጣህ !!! I dont have any other word to say )

  • @ጌችቤተአምሓራ
    @ጌችቤተአምሓራ 4 года назад

    በሀሳብ ሄድኩ መምህር ታማኝ ሰው ስለማያገኙ ነው በጣም በሰፊው የማያብራሩት እናም መምህር ለልጃቸውም ቢሆን ታማኝ ሚስጢረኛ ካልሆነ በስተቀር ዝምብለው አይዘሩም እና በደምብ በመርዳት ቡዙ በሀገር የሚጠቅም እውቀት ስላላቸው ለመቅሰም እግዚአብሔር ይርዳዎት

  • @yeabsirabeno873
    @yeabsirabeno873 4 года назад +1

    መምህር ኑርልን

  • @konjitethiopiawittube7128
    @konjitethiopiawittube7128 4 года назад +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ኑሩልን

  • @fikadutakele7025
    @fikadutakele7025 4 года назад

    ፀጋውን ያብዛላችሁ ።

  • @Haregi849
    @Haregi849 3 года назад

    የሚገርም እውቀት እኛ ብንጠይቅ እኮ እውቀት ;ጥበብ ;ትህትና ;የተላበሱ ድንቅ አባቶች ሊቃውንቶች አሉን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @achashbiadglign2552
    @achashbiadglign2552 4 года назад

    መጋቤ ሃዲስ መምህር ሮዳስ ስለሆሉም ነገር እግዚያብሄር ይስጥልን።ግን አባታችን ሲያስተምሩ ማብራሪያው ላይ ብዙ አይሰማም ይቅርታ ይደረግልኝና ሦስቱንም በአንድ ላይ አድርገው እርስዎ ቢያብራሩልን የፀሃይቱንም ነገር አብረው ።