የዋሃን: በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ገብረ ኪዳን ግርማ Aba Gebre Kidan Gebrekidan Sibket Ethiopian Orthodox Tewahe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 51

  • @elfuamenamenamenethio4534
    @elfuamenamenamenethio4534 4 года назад +13

    አባቴ የእርሶ ትምህር ባዳመጥኩኝ ቁጥር የሚሠማኝን ና የሚያረገኝን አላቅም በውነት ክፋቴን ሳይ ይጨንቀኛል ሰማያዊው ሳስብ ሁሉ ለመጣል ያነሣሣኛል ግን ሁለቱን ለመለየት አልቻልኩም ወገኖቼ በፀሎታቹ አስቡኝ አስካለ ማረፊያ አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን የሰማነውን እመ አምላክ በልቡናችን ትሳልብን አሜን

  • @hayatututu255
    @hayatututu255 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @uggfggg8078
    @uggfggg8078 3 года назад

    ቃለሕይወት ያስማልን መንግስትን ስማያትን ያዋርስልን የአገልግሎት እድሜዎን ያብዛዎለት አባታቺን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን።።።።

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 4 года назад +1

    Amen kal hiwet yasemaln

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አንደበተዎ ጣፋጭ በመንፈስ ቅዱስ የተቀመመ ስለሁሉም ነገር የቃሉ ባለቤት እግዛብሔር ይመስገን

  • @ኤርራታወለተሐናየድንግልባ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    በእዉነት አባታችን እንዴት የሚደንቁ አባት ነዎት እድሜ ለዲያቆን ዮርዳኖስ በእሱ ምክንያት አወኩዎት እስከዛሬ የት ነበርኩ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @sintenega319
    @sintenega319 4 года назад

    Amen amen amen
    Kale heywet yasemaln

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ

    Amen Amen Amen

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ጎልሃገርሰብ
    @ጎልሃገርሰብ 4 года назад

    ቃለሂወት ያሰማልን ለኣባታችን ፀጋው ያብዛልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @filmonafewerki7884
    @filmonafewerki7884 4 года назад +1

    ቃለ ሕይወት የስምዓልና
    እግዚአብሔር ኣብ ኣገልግሎትኩም የጽንዕኩም
    ወላዲት አምላኽ ቅድስት ድንግል ማርያም ምስ ኩሎም ቅዱሳን ብጸሎታ ትራድኣና

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 4 года назад

    የምንወዳቹት ኣባታችን ገብረ ኪዳን በእናንተ ኣድሮ ለመከረን ላስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን የህወት ቃል ያስማልን።

  • @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ

    Amen amen amen kale hiwte yasemaln abatachn egziabher ystln

  • @Butu07
    @Butu07 4 года назад +1

    Kale hiwot yasemalen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያዉረስልን

  • @hirutdesta3001
    @hirutdesta3001 4 года назад +2

    ልዑል እግዚአብሔር አባታችንን ቃለ
    ሕይወት ያሰማልን።

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 года назад +4

    Amen kale hiwote yasmalen abatachin ye agelgote zemnoten yasrazamelen yesamanew balebonachin yasdrben Amen ❤❤❤

  • @ጎይቶኦምበርሀ
    @ጎይቶኦምበርሀ 4 года назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @hdjdjxn8361
    @hdjdjxn8361 4 года назад +3

    ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን መምህራችን ቃሉ ይለውጥን

  • @mihretayalew520
    @mihretayalew520 4 года назад +1

    AMEN , AMEN , AMEN Le Abatachene Kale Hiwot Yasemalene Mengeste Semyatene Yawerselene.
    Yageleglowotene Zemene Yabezalene
    AMEN
    AMEN
    AMEN

  • @orthodoxtewahedoyoutube4629
    @orthodoxtewahedoyoutube4629 4 года назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @fthawiokubay4399
    @fthawiokubay4399 4 года назад +2

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ኣባታችን

  • @ወለተሥላሴመብራት
    @ወለተሥላሴመብራት 4 года назад +1

    በውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን አሜን፫

  • @ሶስናተሸሞ
    @ሶስናተሸሞ 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @adhanom301
    @adhanom301 4 года назад +2

    Kalhiwet yasemalen abatachin

  • @tigestnew6164
    @tigestnew6164 4 года назад +2

    Amenamenamen amen

  • @alemayehutadese6486
    @alemayehutadese6486 4 года назад

    amen kale hiwot yasemalen

  • @brzaflove3373
    @brzaflove3373 4 года назад +2

    ኣሜንኣሜን፡ቃለሂወትያስማልን

  • @debrid2478
    @debrid2478 4 года назад +2

    Igzabeher yimesigan Amen yimesigan Amen yimesigan Amen qal hiwat yasemale tsagawin yabizalachu ine dekam lijachihun betselot asibuny

  • @ልብውልቅ
    @ልብውልቅ 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @iyarusiyarus493
    @iyarusiyarus493 4 года назад +1

    kalyot Yasmaln AMEN

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 4 года назад +2

    amen

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 4 года назад +1

    Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln🙏🙏🙏

  • @zuzuzuzu1300
    @zuzuzuzu1300 4 года назад +1

    Eliiii iiiiEgzabhrrt yimesgnnn Amen Amen Amen

  • @alemneshalemnesh5237
    @alemneshalemnesh5237 4 года назад

    Qal hiwet yasemalen bedme bestega yqoyelen yagelgelot zemanoten yarzemelen edme kexena gar egzihaber amelk yesxelen

  • @ተምሳሌትYouTube
    @ተምሳሌትYouTube 4 года назад +4

    ሠላመ ክርስቶስ ከናተጋር ይሁን
    የ {RUclips} ቤተሰብ ያልሆናችሁ ሰብስክሪያብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ይሁኑ የምለቃቸውንመዝሙር መንፈሳዊ ትምህርቶች ይከታተሉ::

  • @ይበቃል16
    @ይበቃል16 4 года назад +8

    እባክህን ባክ ግራውንዱን ቅይረው ልማድመጥ ሀሳብ ይሰርቃል ይቅርታ የቤትሰብ አስተያየት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሰላሙን ያብዛልን አሜን

    • @orthodoxZemaa
      @orthodoxZemaa  4 года назад +3

      እሽ የሚቀጥሉት ላይ እናስተካክላለን። እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ

    ቃለህዎት ያሰማልን

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን !!!

  • @malkammalkam5282
    @malkammalkam5282 4 года назад +1

    አባቴ ቃለሒወት ያሰማልን

  • @wogenkefelegn3235
    @wogenkefelegn3235 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 3 года назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ሐናየማርያምልጅልጅድንግል

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖዎን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @abiyottesfaye3512
    @abiyottesfaye3512 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @adagh9660
    @adagh9660 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን