Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አቤት አባታችን እስከዛሬ ይሄን የመሳሰሉ ስብከቶች እስከ ዛሬ አላማየቴ አሁንም ግን አረፈደም እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ያኑርልን ለእኛም የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን አሜን
❤❤❤
እንደው እሰከዛሬ ሳላቅዋት መኖሬ በጣም አዝናለሁ አሁንም እግዜአብሄር ይመስገን ስላወኩወት አባቴ በጣም የማይጠገቡ አንደበተ ርቱዑ ነወት እግዜአብሄር እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ አባቴ ነፍሴን ያረሰረሶት ተመስገን አምላኬ ለዜህ ስአትና ጌዜ አድረሰህ ይህንን እንደማር የሜጣፍጥ ትህምረት ላሰማህኝ አምላክ ።
ጌታ ሆይ በቅዱስ ቃልህ በወዳጆችህ ላይ አድረህ የምታስተምረኝ የምትግስጸኝ የምታበረታኝ ክብረ ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ጸሎታችሁ ትረዳንጌታ ሆይ በጎ አምልኮትህን በህሊናችንአንተን መፈራት በልባችን ጨምር ለንስሀ አብቃን
እሰይ፡እሰይ፡ደግ፡ብለሻል።💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖
አሜን አሜን አሜን
Alem Araya Amen(3)
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
የቅዱሳን አምላክ የሐዋርያት አምላክ የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ማለዳ አድስ ነው ቃአሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን 💚💛❤🌾 አሜን አሜን አሜን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አምላክ ሁሉ ከእጁ ሁሉ ከደጁ የሆነ የድንግል ልጅ ክርስቶስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁት ማለዳ ማለዳ አድስ ነው ቃሉ ሰማይን አቁሞ ምድርን የዘረጋ አጋዚት አለማት ቅድስት ሥላሴ ቅዱስ እግዚአብሔር ነው ተመስገን አባቴና አምላከ ተመስገን የሰንበት ሕግ በህይወታችን ይቢራ አሜን አባቶቻችን አምላክ የቅዱሳን ባለቤት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አምላክ አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን
"የእመቤታችን መሆን መታደል ነው!" አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
በእውነት ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማን ያሰማልን ያሰማን
በእውነት ከእመቤታችን ጋር መሆን ምነኛ የታደልን ነው። አባታችን ቃለሕይወት ያሰማዎት አሜን።።።
የተዋህዶ እንቁ አባታችን ገብረ ኪዳን እግዚአብሔር አምላክ እድሜወትን እንደ ማቱሰላ ያርዝምልን አቤት እኔማ ብሰማወት ብሰማወት አልጠግብም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን መልካሙን ስራ ሰርተን መንግስቱን እንደ ውርስ በቸርነቱ ብዛት ይርዳን እናታችን ወላድተ አምላክ በምልጃዋ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
ሽሽሽሽሽ አመት ኑሩልን የእግዚአብሔር ቃል እንዴት ይጣፍጣል ከጣፋጭም ጣፋጭ ነው የማይሰለች የማይጠገብ በአለምላይ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው ና ስ የተመሰገነ ይሁን አሜን።።።።።።።።።።።።።።።
አጥንት የሚአለመልም ትምህርት በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አባታችን እንደርሶ ያሉትን ያብዛልን በእውነት እድሜና ጤናውን ያድልልን ቃለ ሂወትን ያሠማልን
ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ አባታችን።እረዥም እድሜና ጤና ያስጥልን
ብሰማው በሰማው በሰማው በማልጠግቡ አባት ጣፋጭ ት/ም በእወነት አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ ይድረሰኝ ከማለት ምን እላለሁ እመብርሀን በለረጇ ፊት ግርማ ሞገስ ዋስ ጠበቃ ትሁነዎት። ትሁነን ለኝም ከቅዱሳን ጋር ልጇ ወዳጇ ይደምረን ቀሪ እድሜዎትን አምላከ ቅዱሳን ይባርክ በፀሎታችሁ አሥቡን ስደተኛ ልጆቻችሂን ለንስሀ ለስጋወ ደሙ እዱያበቃን
Amen Amen Amen lAbatachin kalehiwetin yasemalin yesmanewun yasadirbin Amen Amen bedime betena yitebikilin
በእወነት! ለመናገር ቃላት ያጥረኛል! የእመቤቴን ትምህርት ስሰማ ልቤ ከመጠን በላይ ይደሰታል ። ኣምላከ ቅዱሳን በኣባታችን ኣድሮ ያስተማረን የገሰጸገን የጠገነን ክብር! ምስጋና ከድንግል ወላዲቱ ይድረሰው!!! ለኣባታችን እድሜና ጸጋ ኣብዝቶ ይስጣቸው ከኔ ከማይረባው እድሜየ ቀንሶ ይስጣቸው!
አባ ገብረኪዳን ግሪማ እግዚአብሔር እዲመና ጠና ይስጥት።
Hbb
አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትን በህሊናችን ጨምር እመቤታችን አማላጅነትሽ አይለየን አሜን!!!!
አባ እኔ እየረሰው እንቢ አለኝ ስውር ይልብኛል በፅሎትዋ ያስቡኝ እግዚአብሔር በርሰዋ አድሮ ያስተማሩን የመከሩን የገስፁን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን እድሜውን ጤንነቱን እብዝቶ ይስጥዎት እንደ እስዎ ያሉትን አባትችን ያኑርልን እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ይክበር እንዲህ ባሉ አባት ቃልን ግሳፄህን ሰለሰጠኸን የሰማነውን ሁሉ በልቦናችን ሰሌዳ ላይ አኑርልን አሜን
Birhane Wetere Amen Amen
አህ እንዴት ይጠገባል እሄ ት.ት ልዩ ነው አባታችን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜዎትን ያርዝምልን
ABA kale hewer yesamalen medemia besiga yetbeklen amen
እባካችሁ ቀፀለ ማርያም ብላችሁ ጸልዪ
አባታችን ቃለ እይወት ያሰማልን የመከረን የገሰፀን ያስተማረን ልሁል እግዚሐብኤር የተመሰገነ ይሁን እስካሁን ያልሰማውት ትምእርቶት ይቆጨኛል
አሜን አሜን አሜን በውነትቃለህይወትያሠማልን አባታችን የማቱሳላን እድሜይስጥልን
እግዚአብሔር ይስጥልን:: ቃለህይወትን ያሰማልን:: አባታችንይፍቱን ይባርኩን:: ከተማርኩትትምህርት ተነስቼ ለራሴ ቃል ገባሁኝ በየእለቱ የሰባቱን እለታት ውዳሴዋን የእመቤታችንን ልደግም በጣም እሚያስጨንቀኝን ጉዳይ እንድነግራት ደግሞም አምናለሁ እኔም በመርከቡ ከአምላኬ ጋር እንደምሆን!!!
እነዚህ አባትን ስውዳቸው ትምህርታቸው ግልፀነው እግዚአብሔር እድሜናጢናውን ይስጥልን ከኔ ከሐጢያተኛዋ እድሜ ቀንሱ ለርሶይጭምሩለት ቃለሂውት ያስማልን አባታችን ፁሎታችሁ አይለየን
እውነት ነው አሜን
በጣም እንጂ🙏🙏
@@serkalemmihiretu 1
@@serkalemmihiretu 0
አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን እውነት የቅዱሣን አምላክ ይክቀር ይመስገን ይህን ጣፋጭ ቃሉን እንድንሰማ የፈቀ አምላክ ቃሉን በልባችን ይፆፍልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ያሉ አባቶች የሰጠን። አባ እድሜና ጤና ይስጦት ከነፀጋዎ እግዚአብሔር ይጠብቆት በእውነት በእርስዎ አንደበት መንፈስቅዱስ አስተምሮናል
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋና እድሜውን ያብዛልዎት አባታችን ቡራኬዎ ለእኛም ለሀጥያተኞቹ ይድረሰን በእውነት ፡እግዚአብሔርን መፍራት ለእኛ ለሁላችንም በልጆቻችን ልቦና ውስጥ አሳድርብን አሳድርባቸው አሜን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንዴት አይነት ምግብ የሆነ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ኣምላክ እረጅም እድሜ ይስጦት አባ የወንጌል አርበኛ በእውነት ስወዶት አባ ሲያስተምሩ እርሷ ጥያቄ እጠይቃለሁ ለእራሴ የት እንዳለሁ ሳስብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😅😅
አሜን
ቃል ህይወት ያሠማልን
ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን
እግዚአብሄር እንደነዝ አባቶች የብዘልን አሜን አሜን አሜን
ብሰማወት ብሰማወት የማይሰለቹ የወጌል ገበሬ እግዚአብሄር ይስጥልን አባታችንቃለ ህይወትን ያሰማልንየሰማነው ለፍሬ ያድርግልን የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በድሜና በፀጋ ይጠብቅልን
Amen Amen Amen
ለአባታችን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን። የአግልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን። በእድሜ በፀጋው ያኑርልን። አሜን(3)
እኒህ አባት ስወዳቸው ትምህርታቸውበጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ሂውት ይስጥልን 🙏🙏🙏
እረ ባያልቅ ትምህርቱ አባቴ ።ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልን ።
I can listen this teaching 100 * maybe the only teaching I need 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ልኡል እግዚአብሔር ዛሬም ዘውትር የተመስግነ ይሁን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋዊን ያብዛልን አባታችን እንዴት ያስደስታል ትምህርት ልኡል እግዚአብሔር ይመስግን የያቆብ የአብርሃም ለሊት ይሁንልን ሰላም ለኢትዮጵያ 👐👐👐
አባቴ እንዴት ትምህርቶት ለነፍሴ ምግብ ናት። ቃለሕይወት ያሰማልን አሜንንንን
It's a blessing to have a father like you in our life. Glory to God for everything!!!
አሜን አባቴ ጸጋ በረኸት ይብዛልዎ በእውነት አንድ የሰይጣንን ቀዳዳ የምደፍንበት ትምህርትን ተምሬአለሁ እድሜ ከጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ጌታ ይምስገን እምአምላክ ትመስገን የሰማዩ ስም ጌታ ተመስገን አሜን አሜን አሜን ጌታችን በመርከብ እዝቡ ባእይቅ ነበር ጌታችን በመርክብ እዝቡ በአይቅ ነበር ጌታችን በመርከብ እዝብ በእይቅ ነበር እግዚአብሔር ረቂቅ ግሩም ድንቅ ነው አምላክ የሰማዩ እባታችን ፈጣራችን የሚጠብቀን ቸሩ ጌታ አምላክ ብዙ ነው ሚስጥሩ አዎ ሁሉን የማከናውል ሳስበው ነፍሴ ወደ ሰማይ ይሰመጣል እርሱም ብላል ልምር የምፈልገውን እምረዋለው ቢወድም ቢጠላም የልብን አይቶነው እርሱ ይምረጥ ይውደድ ከሰዎች ጋር የማያድም ቸር አምላክ ጌታ ነው የቅዱሳኖችን በረከት ይድረሰን በቤቱ ያፆናን የንስሃ እድሜ ይስጠን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማይን ያውርሳቹሁ ያገልግሎት ዘመናቹሁን በጤና በእድሜ ያኑራቹሁ አሜን አሜን አሜን
*ለመምህሮቻችን ለአባቶቻችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእዉነት እኛም በሰማነዉ 30 60 100 ፍሬ የምናፋያ ያድርገን አባቶቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክልን በምርጦችህ ላይ አድረህ ቃልህን መግበህናልና እናመሰግንህ አለን በእዉነት እዉነት ነዉ የቃሉን ክብደትና የሚያዉቁት የተመረጡ ናቸዉና ከተመረጡት አድርገን በእዉነት*
አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን
I could never have enough of your teaching. You are a blessing to all of us. Egzabehere yakberlygn 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን!!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአባታችን እድሜና ጤና ይሰጣልን በእዉነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከታ ያሰማልን
💚💛❤💒💚💛❤በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ 🙏💚💛❤ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏💚💛❤
የነፍስ ምግብ በጣም የሚያጠግብ ነው ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን
በእውነት አባ ቃለ ህይወት ያስማልን እፁብ ድንቅ ትምህርትየስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
ጣፊጭ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በእውነት በተለይ የእመቤቴን ስም ሲያነሱ ነፍስ ያለመልማል አደበትዎ መታደል ነው እመ ክርስቶስ ሆይ ፍቅርሽን አሳድሪቢኝ አብልጭ አብልጨ ልውደድሽ ላወድሰሽ እናቴ ወላድተ ቃል😢
ላአስተማረን ለመከረን ለገሰፀን ለ ልዑል ሕግዚአብሄር ክብር ሞሰጋና ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርሰልን በነፍሰ በሰጋ ይጠብቅል አሜን አሜን አሜን!!!
አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያስማልን አባታችን በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው በድንቢ እናደምጦው ወገኖቼ የስማኖው እግዚአብሔር አምላክ በልቦናችን ስለዳ ያሳድርብን አሜን
አሜን አሜን አሜን አባቴ ቃለ ሕይወት ያሠማልን በውነት ምንም ማለት አልችልም እግዚአብሔር በሚያውቀው እሱ ይክፈልልን የሠማነው በልቦናችን እመ አምላክ ትሳልብን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ
Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen fetari erejeme edemena tena yesetelen
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እኛንም በእምነታችን ያፅናን አሜን አሜን።
ለአባታችን እረጂም እድሜና ጤና እንዲሰጥልን በፀሎት እናስባቸው
እግዚአብሔር ስራህ ግሩም ነው የእኝህን አባ ትምህርት ሰምቼ አልጠግብም ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ይህት የጣፈጠ ትምህርት ላሰሙን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን። እኛም ለራሳችን ከሰማን በኋላ ሌሎች እንዲሰሙት ሊንኩን ኮፒ አድርገን በመላክ የበረከት ተካፋይ እንሁን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባ ትምህርትዎ ቢሰሙት ቢሰሙት አይጠገብም ሁልጊዜ ያስተምሩን እባክዎ ::
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫ ትምህርታቸው ሲጣፍጥ አይጠገብ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማርና ወተት የሆነ ስብከት ነው እግዚአብሔር አምላካችን በልቦናችን ያሳድረልን አሜን አሜን አሜን 👏👏✝✝👏👏✝✝👏👏✝✝👏👏
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ምስጢሩን የገለጸልን መድሃኒ ዓለም በአባታችን አድሮ ይክበር ይመስገን አሜን
Goitom Alem Amennn
ኣሜንኣሜንኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ኣሜን!
እኒህ አባት ከየት ወጡ። ብዙ ስብከት እከታተል አለሁ። የኒህን አባት ስብከት ስሰማ ግን የማላቀው ስሜትነው የተሰማኝ የእውነት የእግዚአብሔር መልክተኛ ናቸው ያሉበትን ንገሩኝ
የሀዲስ መምህር ናቸው ጎንደር ኢየሱስ ገዳም
amen amen amen fetarichn yabatachn edmie yarzmln.....yagelglote zemen yarzmln
እግዚአብሔር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚያስተምሯቸው የአባታችን ትምህርቶች ይደንቁኛል
Lucky to have such great wisdom in our churches! 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በድሜ በጸጋ ያቆይልን
እግዚአብሔር እድሜናጢናውን ይስጥልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በረከቶት ይደርብን
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን እውነት ነው እግዚአብሔር ማሰተዋል ያድለን
እግዚአብሕር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድመና በጤና የድግል ማርያም ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን እድሜና ጤናውን አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያቆይልን
የኔ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን አሜን ♥️💒🇪🇹 😢😢
ቃለ ህይወት. ያሰማል በእውነት አባታችን ገና ዛሬ ነው. የሰማሆት ግን ትምህርታችሁ በጣም ደስስስስ ይላል. የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን. አሜን፫
ቃለ ህይውት ያሰማልን በእውነት ልብን የሚያድስ ትምርህር ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 👏👏🌺
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የሚያስተውል ሌቡና ይስጠን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።እርስት መንግስተ ሰማይ ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።የሰማነውም ብልቦናችን ያሳድርልን
በእውነት ለአባታችን የህይወት ቃልን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ያድልልን በእውነት
ግሩም የሆነ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማዎ!
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!ለኛም ለሰማነው የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን!
በእውነት አባታችን ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን እግዝአብሔር ይሰጥልን
አባታችንን ክፉ አይንካብን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የህይወትን ቃል ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜንእግዚአብሔር ይመስግንበውነት አባታችን ቃለህይወትን ያስማልንእርዥም እድሜና ጤናን ይስትልን!!!!!!!!
አባታችን ቃለ ህወት ያሰማል የምንወዳቹት መምህራችን ።ፈጣሪ የሰማነው በልቦናችን ሰሌዳ ይጻፍልን ለፍሬ ያርግልን።🙏🙏🤲🏼🤲🏼❣️❣️❣️አሜን!
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን በእውነትእግዚያብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የሰማሁትን ለ ህይወት የ አድርግልኝ እመቤቴ ፍቅሩ ወን በረከት ዋን ታደለን ለ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ት ስጥልኝ!!!!
Amen Amen Amen bwunet abatachin kale hiywet yasemalin brketachewu yidrbin Ema amelak Bremen btsna yitsbkelin Amen Amen Amen ⛪⛪⛪👐👐👐❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን መግሥተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ አምላክ ያቆይልንእኛም የወንጌሉን ቃለ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
ጌታ ሆይ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤልልብን ስጠኝ ማስተዋልን አድለኛ አባታችንእግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን
ድንቅ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን ያስተላለፋችሁልን ሰማያዊ ዋጋን ያሰጥልን። እግዚአብሔር አባቶቻችንን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን እባታችን ቃለ ህይውትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እምላካችን
በእውነት ህይወት የሚያድስ ትምሕርት ነው ቅቃለ ሕይወትን መንግስትን ያውርስልን !!!
አባታችን እድሜንና ጤናንብርታትን ይሥቶትፀጋዉን ያብዛሎት ፀላኤ ሠናያትን ከእግሮዎ በታች ለዘላለም ይጣልሎት በፀሎቶዎ ያሥቡኝ።
ላባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን
መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ የሰማነዉን በልባችን ያሳድር እልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አምላክቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን በፀሎት ይስጥልን
አቤት አባታችን እስከዛሬ ይሄን የመሳሰሉ ስብከቶች እስከ ዛሬ አላማየቴ አሁንም ግን አረፈደም እግዚአብሔር ይመስገን
በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ያኑርልን
ለእኛም የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን አሜን
❤❤❤
እንደው እሰከዛሬ ሳላቅዋት መኖሬ በጣም አዝናለሁ አሁንም እግዜአብሄር ይመስገን ስላወኩወት አባቴ በጣም የማይጠገቡ አንደበተ ርቱዑ ነወት እግዜአብሄር እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ አባቴ ነፍሴን ያረሰረሶት ተመስገን አምላኬ ለዜህ ስአትና ጌዜ አድረሰህ ይህንን እንደማር የሜጣፍጥ ትህምረት ላሰማህኝ አምላክ ።
ጌታ ሆይ በቅዱስ ቃልህ በወዳጆችህ ላይ አድረህ የምታስተምረኝ የምትግስጸኝ የምታበረታኝ ክብረ ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ጸሎታችሁ ትረዳን
ጌታ ሆይ በጎ አምልኮትህን በህሊናችን
አንተን መፈራት በልባችን ጨምር ለንስሀ አብቃን
እሰይ፡እሰይ፡ደግ፡ብለሻል።💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖
አሜን አሜን አሜን
Alem Araya Amen(3)
አሜን አሜን አሜን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
የቅዱሳን አምላክ የሐዋርያት አምላክ የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ማለዳ አድስ ነው ቃአሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን 💚💛❤🌾 አሜን አሜን አሜን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አምላክ ሁሉ ከእጁ ሁሉ ከደጁ የሆነ የድንግል ልጅ ክርስቶስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁት ማለዳ ማለዳ አድስ ነው ቃሉ ሰማይን አቁሞ ምድርን የዘረጋ አጋዚት አለማት ቅድስት ሥላሴ ቅዱስ እግዚአብሔር ነው ተመስገን አባቴና አምላከ ተመስገን የሰንበት ሕግ በህይወታችን ይቢራ አሜን አባቶቻችን አምላክ የቅዱሳን ባለቤት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አምላክ አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን
"የእመቤታችን መሆን መታደል ነው!" አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
በእውነት ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማ
ን ያሰማልን ያሰማን
በእውነት ከእመቤታችን ጋር መሆን ምነኛ የታደልን ነው። አባታችን ቃለሕይወት ያሰማዎት አሜን።።።
የተዋህዶ እንቁ አባታችን ገብረ ኪዳን እግዚአብሔር አምላክ እድሜወትን እንደ ማቱሰላ ያርዝምልን አቤት እኔማ ብሰማወት ብሰማወት አልጠግብም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን መልካሙን ስራ ሰርተን መንግስቱን እንደ ውርስ በቸርነቱ ብዛት ይርዳን እናታችን ወላድተ አምላክ በምልጃዋ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
ሽሽሽሽሽ አመት ኑሩልን የእግዚአብሔር ቃል እንዴት ይጣፍጣል ከጣፋጭም ጣፋጭ ነው የማይሰለች የማይጠገብ በአለምላይ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው ና ስ የተመሰገነ ይሁን አሜን።።።።።።።።።።።።።።።
አጥንት የሚአለመልም ትምህርት በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አባታችን እንደርሶ ያሉትን ያብዛልን በእውነት እድሜና ጤናውን ያድልልን ቃለ ሂወትን ያሠማልን
ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ አባታችን።እረዥም እድሜና ጤና ያስጥልን
ብሰማው በሰማው በሰማው በማልጠግቡ አባት ጣፋጭ ት/ም በእወነት አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ ይድረሰኝ ከማለት ምን እላለሁ እመብርሀን በለረጇ ፊት ግርማ ሞገስ ዋስ ጠበቃ ትሁነዎት። ትሁነን ለኝም ከቅዱሳን ጋር ልጇ ወዳጇ ይደምረን ቀሪ እድሜዎትን አምላከ ቅዱሳን ይባርክ በፀሎታችሁ አሥቡን ስደተኛ ልጆቻችሂን ለንስሀ ለስጋወ ደሙ እዱያበቃን
Amen Amen Amen lAbatachin kalehiwetin yasemalin yesmanewun yasadirbin Amen Amen bedime betena yitebikilin
በእወነት! ለመናገር ቃላት ያጥረኛል! የእመቤቴን ትምህርት ስሰማ ልቤ ከመጠን በላይ ይደሰታል ። ኣምላከ ቅዱሳን በኣባታችን ኣድሮ ያስተማረን የገሰጸገን የጠገነን ክብር! ምስጋና ከድንግል ወላዲቱ ይድረሰው!!!
ለኣባታችን እድሜና ጸጋ ኣብዝቶ ይስጣቸው ከኔ ከማይረባው እድሜየ ቀንሶ ይስጣቸው!
አባ ገብረኪዳን ግሪማ እግዚአብሔር እዲመና ጠና ይስጥት።
Hbb
አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትን በህሊናችን ጨምር እመቤታችን አማላጅነትሽ አይለየን አሜን!!!!
አባ እኔ እየረሰው እንቢ አለኝ ስውር ይልብኛል በፅሎትዋ ያስቡኝ እግዚአብሔር በርሰዋ አድሮ ያስተማሩን የመከሩን የገስፁን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን እድሜውን ጤንነቱን እብዝቶ ይስጥዎት እንደ እስዎ ያሉትን አባትችን ያኑርልን እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ይክበር እንዲህ ባሉ አባት ቃልን ግሳፄህን ሰለሰጠኸን የሰማነውን ሁሉ በልቦናችን ሰሌዳ ላይ አኑርልን አሜን
Birhane Wetere Amen Amen
አህ እንዴት ይጠገባል እሄ ት.ት ልዩ ነው አባታችን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜዎትን ያርዝምልን
ABA kale hewer yesamalen medemia besiga yetbeklen amen
እባካችሁ ቀፀለ ማርያም ብላችሁ ጸልዪ
አባታችን ቃለ እይወት ያሰማልን የመከረን የገሰፀን ያስተማረን ልሁል እግዚሐብኤር የተመሰገነ ይሁን እስካሁን ያልሰማውት ትምእርቶት ይቆጨኛል
አሜን አሜን አሜን
በውነትቃለህይወትያሠማልን አባታችን የማቱሳላን እድሜይስጥልን
እግዚአብሔር ይስጥልን:: ቃለህይወትን ያሰማልን:: አባታችንይፍቱን ይባርኩን:: ከተማርኩትትምህርት ተነስቼ ለራሴ ቃል ገባሁኝ በየእለቱ የሰባቱን እለታት ውዳሴዋን የእመቤታችንን ልደግም በጣም እሚያስጨንቀኝን ጉዳይ እንድነግራት ደግሞም አምናለሁ እኔም በመርከቡ ከአምላኬ ጋር እንደምሆን!!!
እነዚህ አባትን ስውዳቸው ትምህርታቸው ግልፀነው እግዚአብሔር እድሜናጢናውን ይስጥልን ከኔ ከሐጢያተኛዋ እድሜ ቀንሱ ለርሶይጭምሩለት ቃለሂውት ያስማልን አባታችን ፁሎታችሁ አይለየን
እውነት ነው አሜን
በጣም እንጂ🙏🙏
@@serkalemmihiretu 1
@@serkalemmihiretu 0
አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን እውነት የቅዱሣን አምላክ ይክቀር ይመስገን ይህን ጣፋጭ ቃሉን እንድንሰማ የፈቀ አምላክ ቃሉን በልባችን ይፆፍልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ያሉ አባቶች የሰጠን። አባ እድሜና ጤና ይስጦት ከነፀጋዎ እግዚአብሔር ይጠብቆት በእውነት በእርስዎ አንደበት መንፈስቅዱስ አስተምሮናል
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋና እድሜውን ያብዛልዎት አባታችን ቡራኬዎ ለእኛም ለሀጥያተኞቹ ይድረሰን በእውነት ፡እግዚአብሔርን መፍራት ለእኛ ለሁላችንም በልጆቻችን ልቦና ውስጥ አሳድርብን አሳድርባቸው አሜን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንዴት አይነት ምግብ የሆነ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ኣምላክ እረጅም እድሜ ይስጦት አባ የወንጌል አርበኛ በእውነት ስወዶት አባ ሲያስተምሩ እርሷ ጥያቄ እጠይቃለሁ ለእራሴ የት እንዳለሁ ሳስብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😅😅
አሜን
ቃል ህይወት ያሠማልን
ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን
እግዚአብሄር እንደነዝ አባቶች የብዘልን አሜን አሜን አሜን
ብሰማወት ብሰማወት የማይሰለቹ የወጌል ገበሬ እግዚአብሄር ይስጥልን አባታችን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
የሰማነው ለፍሬ ያድርግልን የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በድሜና በፀጋ ይጠብቅልን
Amen Amen Amen
ለአባታችን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን። የአግልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን። በእድሜ በፀጋው ያኑርልን። አሜን(3)
እኒህ አባት ስወዳቸው ትምህርታቸው
በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ሂውት ይስጥልን 🙏🙏🙏
እረ ባያልቅ ትምህርቱ አባቴ ።
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልን ።
I can listen this teaching 100 * maybe the only teaching I need 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ልኡል እግዚአብሔር ዛሬም ዘውትር የተመስግነ ይሁን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋዊን ያብዛልን አባታችን እንዴት ያስደስታል ትምህርት
ልኡል እግዚአብሔር ይመስግን የያቆብ የአብርሃም ለሊት ይሁንልን ሰላም ለኢትዮጵያ 👐👐👐
አባቴ እንዴት ትምህርቶት ለነፍሴ ምግብ ናት። ቃለሕይወት ያሰማልን አሜንንንን
It's a blessing to have a father like you in our life. Glory to God for everything!!!
አሜን አባቴ ጸጋ በረኸት ይብዛልዎ በእውነት አንድ የሰይጣንን ቀዳዳ የምደፍንበት ትምህርትን ተምሬአለሁ እድሜ ከጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ጌታ ይምስገን እምአምላክ ትመስገን የሰማዩ ስም ጌታ ተመስገን አሜን አሜን አሜን ጌታችን በመርከብ እዝቡ ባእይቅ ነበር ጌታችን በመርክብ እዝቡ በአይቅ ነበር ጌታችን በመርከብ እዝብ በእይቅ ነበር እግዚአብሔር ረቂቅ ግሩም ድንቅ ነው አምላክ የሰማዩ እባታችን ፈጣራችን የሚጠብቀን ቸሩ ጌታ አምላክ ብዙ ነው ሚስጥሩ አዎ ሁሉን የማከናውል ሳስበው ነፍሴ ወደ ሰማይ ይሰመጣል እርሱም ብላል ልምር የምፈልገውን እምረዋለው ቢወድም ቢጠላም የልብን አይቶነው እርሱ ይምረጥ ይውደድ ከሰዎች ጋር የማያድም ቸር አምላክ ጌታ ነው የቅዱሳኖችን በረከት ይድረሰን በቤቱ ያፆናን የንስሃ እድሜ ይስጠን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማይን ያውርሳቹሁ ያገልግሎት ዘመናቹሁን በጤና በእድሜ ያኑራቹሁ አሜን አሜን አሜን
*ለመምህሮቻችን ለአባቶቻችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእዉነት እኛም በሰማነዉ 30 60 100 ፍሬ የምናፋያ ያድርገን አባቶቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክልን በምርጦችህ ላይ አድረህ ቃልህን መግበህናልና እናመሰግንህ አለን በእዉነት እዉነት ነዉ የቃሉን ክብደትና የሚያዉቁት የተመረጡ ናቸዉና ከተመረጡት አድርገን በእዉነት*
አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን
I could never have enough of your teaching. You are a blessing to all of us. Egzabehere yakberlygn 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን!!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአባታችን እድሜና ጤና ይሰጣልን በእዉነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከታ ያሰማልን
💚💛❤💒💚💛❤በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ 🙏💚💛❤ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏💚💛❤
የነፍስ ምግብ በጣም የሚያጠግብ ነው ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን
በእውነት አባ ቃለ ህይወት ያስማልን እፁብ ድንቅ ትምህርት
የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
ጣፊጭ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በእውነት በተለይ የእመቤቴን ስም ሲያነሱ ነፍስ ያለመልማል አደበትዎ መታደል ነው እመ ክርስቶስ ሆይ ፍቅርሽን አሳድሪቢኝ አብልጭ አብልጨ ልውደድሽ ላወድሰሽ እናቴ ወላድተ ቃል😢
ላአስተማረን ለመከረን ለገሰፀን ለ ልዑል ሕግዚአብሄር ክብር ሞሰጋና ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርሰልን በነፍሰ በሰጋ ይጠብቅል አሜን አሜን አሜን!!!
አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያስማልን አባታችን በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው በድንቢ እናደምጦው ወገኖቼ የስማኖው እግዚአብሔር አምላክ በልቦናችን ስለዳ ያሳድርብን አሜን
አሜን አሜን አሜን አባቴ ቃለ ሕይወት ያሠማልን በውነት ምንም ማለት አልችልም እግዚአብሔር በሚያውቀው እሱ ይክፈልልን የሠማነው በልቦናችን እመ አምላክ ትሳልብን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ
Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen fetari erejeme edemena tena yesetelen
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እኛንም በእምነታችን ያፅናን አሜን አሜን።
ለአባታችን እረጂም እድሜና ጤና እንዲሰጥልን በፀሎት እናስባቸው
እግዚአብሔር ስራህ ግሩም ነው
የእኝህን አባ ትምህርት ሰምቼ አልጠግብም
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ይህት የጣፈጠ ትምህርት ላሰሙን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን። እኛም ለራሳችን ከሰማን በኋላ ሌሎች እንዲሰሙት ሊንኩን ኮፒ አድርገን በመላክ የበረከት ተካፋይ እንሁን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባ ትምህርትዎ ቢሰሙት ቢሰሙት አይጠገብም ሁልጊዜ ያስተምሩን እባክዎ ::
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫ ትምህርታቸው ሲጣፍጥ አይጠገብ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማርና ወተት የሆነ ስብከት ነው እግዚአብሔር አምላካችን በልቦናችን ያሳድረልን አሜን አሜን አሜን 👏👏✝✝👏👏✝✝👏👏✝✝👏👏
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ምስጢሩን የገለጸልን መድሃኒ ዓለም በአባታችን አድሮ ይክበር ይመስገን አሜን
Goitom Alem Amennn
ኣሜን
ኣሜን
ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
ኣሜን!
እኒህ አባት ከየት ወጡ። ብዙ ስብከት እከታተል አለሁ። የኒህን አባት ስብከት ስሰማ ግን የማላቀው ስሜትነው የተሰማኝ የእውነት የእግዚአብሔር መልክተኛ ናቸው ያሉበትን ንገሩኝ
የሀዲስ መምህር ናቸው ጎንደር ኢየሱስ ገዳም
amen amen amen fetarichn yabatachn edmie yarzmln.....yagelglote zemen yarzmln
እግዚአብሔር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚያስተምሯቸው የአባታችን ትምህርቶች ይደንቁኛል
Lucky to have such great wisdom in our churches! 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በድሜ በጸጋ ያቆይልን
እግዚአብሔር እድሜናጢናውን ይስጥልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በረከቶት ይደርብን
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን እውነት ነው እግዚአብሔር ማሰተዋል ያድለን
እግዚአብሕር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድመና በጤና የድግል ማርያም ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን እድሜና ጤናውን አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያቆይልን
የኔ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን አሜን ♥️💒🇪🇹 😢😢
ቃለ ህይወት. ያሰማል በእውነት አባታችን ገና ዛሬ ነው. የሰማሆት ግን ትምህርታችሁ በጣም ደስስስስ ይላል. የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን. አሜን፫
ቃለ ህይውት ያሰማልን በእውነት ልብን የሚያድስ ትምርህር ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 👏👏🌺
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የሚያስተውል ሌቡና ይስጠን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
እርስት መንግስተ ሰማይ ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
የሰማነውም ብልቦናችን ያሳድርልን
በእውነት ለአባታችን የህይወት ቃልን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ያድልልን በእውነት
ግሩም የሆነ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማዎ!
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!ለኛም ለሰማነው የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን!
በእውነት አባታችን ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን እግዝአብሔር ይሰጥልን
አባታችንን ክፉ አይንካብን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የህይወትን ቃል ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስግን
በውነት አባታችን ቃለህይወትን ያስማልን
እርዥም እድሜና ጤናን ይስትልን!!!!!!!!
አባታችን ቃለ ህወት ያሰማል የምንወዳቹት መምህራችን ።
ፈጣሪ የሰማነው በልቦናችን ሰሌዳ ይጻፍልን ለፍሬ ያርግልን።🙏🙏🤲🏼🤲🏼❣️❣️❣️አሜን!
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን በእውነትእግዚያብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የሰማሁትን ለ ህይወት የ አድርግልኝ እመቤቴ ፍቅሩ ወን በረከት ዋን ታደለን ለ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ት ስጥልኝ!!!!
Amen Amen Amen bwunet abatachin kale hiywet yasemalin brketachewu yidrbin Ema amelak Bremen btsna yitsbkelin Amen Amen Amen ⛪⛪⛪👐👐👐❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን መግሥተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ አምላክ ያቆይልን
እኛም የወንጌሉን ቃለ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
ጌታ ሆይ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል
ልብን ስጠኝ ማስተዋልን አድለኛ አባታችን
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን
ድንቅ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን ያስተላለፋችሁልን ሰማያዊ ዋጋን ያሰጥልን። እግዚአብሔር አባቶቻችንን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን እባታችን ቃለ ህይውትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እምላካችን
በእውነት ህይወት የሚያድስ ትምሕርት ነው ቅቃለ ሕይወትን መንግስትን ያውርስልን !!!
አባታችን እድሜንና ጤናንብርታትን ይሥቶት
ፀጋዉን ያብዛሎት ፀላኤ ሠናያትን ከእግሮዎ በታች ለዘላለም ይጣልሎት በፀሎቶዎ ያሥቡኝ።
ላባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን
መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ የሰማነዉን በልባችን ያሳድር እልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አምላክ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን በፀሎት ይስጥልን