Alemnhe Wasse ፑቲን አዳራሹን በሳቅ አፈነዱት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии • 51

  • @solomonayahle9415
    @solomonayahle9415 3 дня назад +5

    የአለማችን ጀግና ፣ ታማኝ እና ሀቀኛ መሪ ቁጥር አንድ መሪ ቨላድሜር ቭላድሜሮቪች ፑቲን እረጁም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ፈጣሪ ።

    • @tilahunyimer25
      @tilahunyimer25 3 дня назад

      ሐቀኛማ መሪ የለም። ተመልሶ ወደስልጣን የመጣበት መንገድ እንኳ በሻጥር ነዉ!

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 23 часа назад

    Almneh is the greatest journalist in the Ethiopian Journalism history with Golden voice, talent and artistic presentation.

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 4 дня назад +15

    ኦሬሽኒክ ማለት በአማርኛ ጥም ቆራጭ የልብ አድርስ ይባላል ።እወቀው አለምነህ በቀን አንዴ ይሄን ስም መጥራት አለብህ ግዴታ 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪Urraaaaa

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 4 дня назад +12

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ዩክሬን መደበርያ አረጎት በቃ አዲስ መሳርያ መፈተሻ ሆነች ኮሜዲ እጅ ላይ ወድቃ 😂😂😂

  • @hakiewenet4754
    @hakiewenet4754 4 дня назад +1

    The word Oreshenik (орешник) in Russian comes from the word orekh (орех), meaning "nut" (specifically referring to hazelnuts or other similar nuts). The suffix -nik typically refers to an agent or something associated with the root word.
    In this context, Oreshenik literally translates to "nutcracker" or "one who cracks nuts." It is the name given to a type of Russian missile, possibly alluding to its function or design that is related to breaking or cracking targets, much like cracking a nut. However, there may be symbolic or strategic connotations linked to its name, referring to its effectiveness or precision.

  • @degubayu4855
    @degubayu4855 3 дня назад +2

    አለም እሚገርም ነዉ የሚለዉ ሰዉዬ ግን ምን ይሻለዋል?😂😂😂😂

  • @one-107
    @one-107 3 дня назад +1

    ለማንኛውም ነገራቶችን በልክ መያዝ አለብን። ምክንያቱም የትኛውም ምድራዊ ሀይል የፈለገውን ያህል ቢፎክር ቢንጠባረር ብዙም መደነቅ ተገቢ አይደለም። ልእለ ሀያሉ አምላክ ሁሉን ሰሚ,ተመልካች,አዋቂ እና ምን ማድረግ እንዳለበት ያውቃልና መጠንቀቁ ይበጃል።

  • @tesfayweldeabzghi5292
    @tesfayweldeabzghi5292 3 дня назад

    ምንግዜም የኤሜሪካውያን ትእቢትና ግፍ በእዝግአብሄር ስም ለራሻውያን እንዲያሸንፉና ጠንካራ ራሻ ለመመስረት ፑትን አስችልዋቸዋል👍🙏👍🙏👍🙏🇪🇷❤️🇪🇷❤️

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 3 дня назад

    የሰፈሬ ልጅ የፈረንሳይ ለጋሲዮኑ ባለ ...ነጎድጓድ ድምፁ አለምነህ ዋሴ እባክህ በርካታ ጊዜ ፈልጌህ ላገኝህ አልተቻለኝም። እንዴት ላግኝህ? እባክህ

  • @TamiratGebremariam
    @TamiratGebremariam 3 дня назад

    Ato Getachew Reda also used this dictum during the conflict period.

  • @ParisAddis
    @ParisAddis 4 дня назад +15

    በጀግንነቱና በታማኝነቱ አለም በአንድ ድምጽ የመሰከረለት ቭላድሚር ፑቲን ዋሽቶ አያውቅም በህይወቱ ። ብዙ ጊዜ ስለ ምእራባዊያን ስለምትዘግብ እንደነሱ መስሎህ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እና እስራኤል ሶሪያ ውስጥ ለቃ መግባቷን ሁሉም ሚዲያዋች ዘግበውታል።

    • @Sam-ws3cy
      @Sam-ws3cy 4 дня назад

      ውታፍ ወፈፌ የሶሻሊስት ስርአት ናፋቂ የደርግ ስርአት አራማጅ ስለሆንክ ወረበላ ፑቲን ብትደግፍ አይገርምም

    • @one-107
      @one-107 3 дня назад

      ፑቲን እንደ በሽር አል አሳድ ያለን ዘግናኝ ሰው ጥገኛ የሰጠ በመሆኑ ብቻ አለም ላይ የተጠላ ያደርገዋል። ለማንኛውም ሁሉም ነገር ልክና ገደብ አለው አብዝቶ መፎከሩ የትም አያደርስም። ምክንያቱም ልእለ ሀያሉ አምላክ ሁሉንም ያያል ያውቃልም ምን ማድረግ እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቃል። ስለዚህ የትኛውም ምድራዊ ሀይል ምንም ያህል ቢፎክር አይገርምም።

    • @HabtamuBlack
      @HabtamuBlack 3 дня назад +1

      Putin in always #1 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @ParisAddis
      @ParisAddis 3 дня назад +1

      @Sam-ws3cy ታስታውቃለህ የቲክቶክ መንደርተኛ ነገር ነህ ።አለም ላይ አሜሪካ
      ስንት ህጻናት ንጹሀን ስትጨፈጭፍ ሀገር ስታፈርስ ሊቢያ፣አፍጋኒስታን፣ኢራቅ ፣የመን .....ወዘተ ማን ትንፍሽ ያለ አለ አሁን እራሱ እስራኤል ሶሪያን እነዚህ ሰበብ ስታፈራርስ ማን ተነፈሰ ሚዲያው አይዘግበው አየህ ጠባብ ነህ ሾርት ሚሞሪነህ አንብብ ፣መርምር ።አሳድ የሰራው ስራ ጥሩ ባይሆንም ከነሱ እንደነሱ አይሆንም

    • @bereketwubeneh1986
      @bereketwubeneh1986 3 дня назад

      Yabiy bychila

  • @ረሻድኩመልኩመል
    @ረሻድኩመልኩመል 4 дня назад

    አለምነህ የዛሬን ያባታችን ድል እደሳዳም ግዜ ብታነብልንና ብታቀርብልን ምን ያህል ደስተኛ ነበሪኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 3 дня назад

    እናመሰግናለን አለሜ❤

  • @black-i2q
    @black-i2q 4 дня назад +7

    አለምነህ ምታስቅ ጋዜጠኛ ከዩክሬን ቴሌቪዥን ሚተላለፍ የየፑቲንን ስም ማጥፋት ዜና እንደ እውነት አመቱን ሙሉ ስዘግብ የኖርክ ሰው አሁን ፑቲን እስራኤል ሶሪያ ውስጥ ምሽግ ሰርታለች ገብታለች ሲል ተጣደፍቅ ውሸት ነው ለማለት😂😂😂😂😂 አይዋጥልህም አደል የአለም ሚዲያ ሁሉ ዘግቦታል የእስራኤል ሶሪያ ውስጥ እንደገብ እንደ ተቆጣጠሩ አይዞህ ለማንኛውም።

    • @ababonga1
      @ababonga1 11 часов назад

      @@black-i2q አንተ የምታዳምጠው ሌላ ዓለምነህ አለህ ወይሥ እኔ ለሁለት ዓመታት ሥለ ዩክራይን እና ራሻ ሲዘግብ እና ሣዳምጠው የቆየሁትን አለምነህ ነው ድንገት ደርሰህ የፈረጅከው? ወይሥ ፍረጃህ ከሰሞኑ ዘገባው አንፃር ነው? ከሆነ "ዓመቱን ሙሉ"ን ምን አመጣው? ከሰሞኑ ያልተሥማማህ የዜና አዘጋገብ ወይ የዜና ዘገባ ካለ ሥለሱ ተናገር።

  • @beimnetzebene
    @beimnetzebene 4 дня назад +5

    አገባሻለሁ ያለ ላያገባሽ፣ ከባልሽ ሆድ አትባባሽ...ብሎ የሚመክራት አጥታ ነው ዩክሬን እንዲ የሆነችው

  • @yiftertaweke3080
    @yiftertaweke3080 4 дня назад +1

    በእዉነት ጠዋት ስነቃ ዘለንስኪ ተወገደ የሚል ዜና ሰምቼ ልቤ ባረፈ ምክንያቱም አንዱም ግብረሰዶማዊ አንዱም ኮሜዲ በኩምክና ዩክሬንን በሳቅ አፈራረሳት እንክትትትትክት አርጎ

  • @MulluTesfaye
    @MulluTesfaye 4 дня назад +7

    ራሽያና ፑቲን ያሸንፋሉ ድሉ የሩሲያ ህዝብ ነዉ🇷🇺🙏ፑቲንም ይቀልዳል🤣🤣🤣

  • @acmetube6704
    @acmetube6704 4 дня назад +3

    real ስቴት የዝርፊያ መነሀሪያ ነው

  • @tekalegneworku
    @tekalegneworku 4 дня назад +1

    ኙትን አዳራሽ ውስጥ ውሃ ጠጡ ቀጣዩ የዓዋዜ ዋና ዜና

  • @agdr895
    @agdr895 3 дня назад

    አለም የምትለው አጋር መረጃ አቅራቢ በጭቆና ውስጥ ሆነህ የምትኖር ምስኪን ነው የሚያስመስልህ። አለምነህ እያልክ አውራ።

  • @shewaaster5470
    @shewaaster5470 4 дня назад

    Su 27 30 ደቂቃ ቢፈጅበት ነው በሰዓት 12000 ካልክ ለ760 ኪሎሜትር 4 ደቂቃ አካባቢ ነው የሚፈጀው

  • @FitsumAbebe-o2i
    @FitsumAbebe-o2i 3 дня назад

    ፑቲን አሁንም ቀይ መስመር አሰመር ?😭😭😭😭😭

  • @yohannesmelese3530
    @yohannesmelese3530 3 дня назад

    አለም የለውዝ እግር ስርሰዶ መሬት የሰርስሮ የሚገባ ነው

  • @tagesselarebo8781
    @tagesselarebo8781 3 дня назад

    👍

  • @BeleteKebede-n4g
    @BeleteKebede-n4g 3 дня назад

    አረ ስለ ጀነራሉ ተነስቷል በደንብ አጣርተህ ዘግብ ለሌላው ለሰጠህን መረጃ እናመሰግናለን ...

  • @first24434
    @first24434 3 дня назад

    የነሱ ውሸት አንሶ አኛንም በውሸት ለማጽናናት ካልሆነ በቀር ሩስያ ሐዘን ላይ ናት ።

  • @Henrik.d
    @Henrik.d 3 дня назад

    እረ አለምነህ የ አሜሪካ ጋዜጠኛው ወንድ ነው

  • @abdulwasihassen9441
    @abdulwasihassen9441 3 дня назад

    ዩክሬን የመሳሪያ መሞከሪያ ሆናለች መሪያቸው ብልጥ ቢሆን ኖሮ ሀገሩን የጦር አውድማ አይደርግም ነበር

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 3 дня назад

    የራሷ አሮ የሰው ታማስላለች አሉ አንተ መቼ ነው የህዝብ መጨፍጨፍ የምታወራው.

  • @alemayehubezabih6391
    @alemayehubezabih6391 3 дня назад

    ኦሮሽንክ፡ከሎዝ፡ጋር፡የተገናኘው፡ሎዝን፡ነቅለህ፡ስታንጠለጥለዉ፡ፍሬው፡ወደመሬት፡ኦሬሽንክም፡6ወደተለያየ፡የሚወናጨፈ፡ጥይቶች፡ወደመሬት፡ስለሚበትን፡ነው

  • @th-ef6me
    @th-ef6me 3 дня назад

    በደርግ ግዜ ስለ ታላቅዋ ሶቬት ፍፁም ሃያል የማትበገር እያሉ የሚሰብኩን ስብከት አስታወስከኝ አምባገነኖች ሰልፍና ጉራ ይወዳሉ።

  • @tilahunwordofa
    @tilahunwordofa 3 дня назад

    ሰላም አነምነህ መረጃዎችህ ጥሩ ሆነው አሁንም አንተ የምራባውያን፣የእስራኤል ደጋፊ ነህ በኔ እምነት....ቻይና እና ሩሲያ ሚዛን አስጠባቂዎች ናቸው በአለም ደረጃ ።

  • @breaktube5059
    @breaktube5059 3 дня назад

    እኔ ምለው ሀበሻ በሙሉ ለምንድነው ለ ራሺያ ምታሽቃብጡ ፑቲን አይደለም ጥቁር ክላሽ እየ ሰጠ አማራ ሚያስገድል እኔ አይመቸኝም አያገባኝም ስለ ሩስያ

  • @ababonga1
    @ababonga1 4 дня назад +1

    ኦሬሽኒክ የሐዘልነት (hazelnut ) ዛፍ ለማለት ነው።ሐዘልነት እንደ ማቅደሚያ (macadamia)፣ፓይን (pine)፣አልመንድ (almond) ወይም ፍሬው ወደ ኦቾሎኒ የቀረበ የበለጠም ሽምብራ ዱቤ የሚመሥል ፍሬው የሚበላ ዘይቱም (ጭማቂው) ለቡና ማጣፈጫ ሌላም (ፍሌቨር) የሚጠቅም ነው። ከቡና ጋር ሲያዘወትሩት ሱሥ ያሲዛል መሰል በአንድ ወቅት እኔም ተከይፌበት ነበር።ፍሬውን አሁንም በፍቅ የምበላው ነው።ሲተኮሥ አይቼ ድንጋጤው ነው መሰለኝ ሰሞኑን አቆምኩት እንጂ።

  • @qwertyqwerty727
    @qwertyqwerty727 3 дня назад

    ለጋዳፊም ለአሳድም ለመንግስቱም ለሳዳም ሁሴንም አዳራሽ ስቆላቸዋል::መጨረሻው አያምርም ይሄ በሽተኛ ፋሺስት::

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k 4 дня назад

    ye weshet real state 😂😂😂

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 4 дня назад

    Don't say adarash.say elfignune

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 дня назад

    የለዉዝ በትር ይሆን ኢሳያስ?

  • @hamedkader4979
    @hamedkader4979 3 дня назад

    ጭራሽ ኢላማውን ዩክሬን ዉስጥ

  • @haregkitaw865
    @haregkitaw865 3 дня назад +1

    ራሽያና ፑቲን ያሸንፋሉ ድሉ የሩሲያ ህዝብ ነዉ🇷🇺🙏ፑቲንም ይቀልዳል🤣🤣🤣