Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
❤❤❤❤❤❤❤❤ thank you so much I love you mom❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ማማዬ ፅጌየ ማዓረይ እንካዕ በስላም መፅእኪን 🌹🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿
ዋው ፅጉሽዬ የዘይቱ ሲገርመኝ ሳሙና ሰራሽ የኔ ጀግና በጣም ነው የሚያምረው ጎበዝ እናመሰግናለን ይሄንን የመሰለ ሳሙና ሰርተሽ ስላካፈልሽን
Waww ❤❤
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅግዬ በጣም ቆንጆ የጥቁር አዝሙድ አሰራር ነው ያሳየሽን ሁሌ የምሰሪው ሳሙናዎች አሪፍ ናቸው ወድጄዋለው እጅሽ ይባረክልኝ
ፅጉዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽልን ሰላምሽ ይብዛ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ኑሪልን በጣም ተወዳጅ ለብዙ ነገር የሚጠቅመውን ጥቁር አዝሙድ በዘይቱ በሳሙናው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ::🙏❤❤👍
በጣም ጠቃሚ ቭድዮ ነው ጽግዬ በጣም ነው ምናመሰግነው ሁሌም አስተማሪ የሆኑ ቭዱዩዎችን ሼር ስለምታረጊን ❤
❤❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ፅግሽዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋው ይፕጥቁርእፕዝሙድ ዘይት እኔም እሞክረዋለው ያንቺን እያየሁ ኢንሻላህ
አሜን አሜንፅጉዬ የኔ ቆንጆ ስታምሪ ምርጥ ሳሙና ነው ያሳየሽኝ ዘይቱንም እሰራዋለሁ thanks for sharing like like like
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ በጣም ቆንጆ የብላክ ሳሙና አሰራር ነው ያሳየሽን ቅርጹ በጣም ነው የሚያምረው እጅሽን ይባርከው ❤️😍🙏👍
ፅጉሽዬ የኔ ልዩ በጣም ምርጥ የሆነ የጥቁር አዝሙድ ቅባትና ሳሙና እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ከልብ❤
ፅግዬ የኔ እመቤት ❤❤❤❤ የኔ ባለሙያ ሳሙናዉ ተመችቶኛል። 👌🏻👌🏻👌🏻
ዋው ዘንጠሻል ጥፍርሽ ያምርልሉ
Good اختيار موفق
ጽግዬ የኔ ጎበዝ ምርጥ የጥቁር አዝሙድ ሳሙና እና ዘይት ነው ያሳይሽን እናመሰግናለን
Waooo ♥️
❤❤❤❤
ስላም ስላምሽ ይብዛ ፀጊዬ እናቴ ቆንጆ የፋት ሳሙና አስራር ነው ያካፈልሽን እናመስግናለን ቀጥይበት ❤❤
ጵግዬ የኔ ጀግና ኑሪልኝ እወድሻለሁ ❤
ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ፅጉዬ የኔ ቆንጆ የኔ ቅመም ነሽ ጥቁር አዝሙድ. የዘይቱንና የሳሙናውን ጥቅምና አሰራሩን ይዘሽልን ስለመጣሽ ስራዎችን ስለምታካፊይን በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
የኔ ጀግና በርች❤
በጣም አድናቄሽ በርቺ
ማሚዬ የኔ ጀግና ሴት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ስራዎችሽኮ ሁሌ ያስደምሙኛል ጸጋውን ጥበቡን ያብዛልሽ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ፅግዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ የጥቁር አዝሙድ ቅባት ነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን ሸር
ጎ በዝ በርቺልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@@EtseMelaku-d5t አመሰግናለሁ ♥️🙏
Selameshe yebeza wede Wow woww betam huleme ye meseriw betam tekami video new tsegheye ❤🎉
ሰላም እናትየ ሰላምሽ ያብዛልኝእግዛብሄር ባለሽበት❤❤❤❤
Like & shear 👍👍
ጵግዬ ጥፍርሽ እራሱሲያምር ያን ሁሉ የስራ እጂ አይመስልም ተስርተሽው ነው የሚመስለው ሳሙናውም ምርጥ ነው አቤት መታደል ክበሪልኝ የምወድሽ ጵግዬዬዬ❤️🙏
ሰላምሽ ይብዛልኛ ታላቄ እኳን ሰላም መጣሽ ስላየዉሽ ደስ ብሎኛል አትጥፊ እሸ እንሞከረዋለን
ላይክ ሼር❤
Welcome 👍👍
Salam salam ❤❤❤❤❤
ፅግየ እናመሰግናለን ተባረኪልኝ🙏🏻🥰
Ameseginalewu tsegiye ❤❤❤❤❤❤berchi betam gobez nesh ❤❤❤❤❤❤❤
Sei bravissima Mi piace tutto tsegheye ❤🎉
በጣም አድናቄሽ ነኝ
wowww sei bravissima
ፅግየ ጎበዝ ❤❤❤❤
ጵግዬ የምወድሽ ስላምሽ ይብዛልኝ😘❤️
Sei bravissima tsegneye ❤🎉
❤♥️♥️♥️🙏
ጀግና፣ነሽ፣የቡና፣ቅባት፣ሰርተሽ፣አሳይን
🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይኸው ሠብሥክራይ አርኩኝ ማሚዬ
እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ድንቅ ሞያ❤
አመሰግናለሁ ክበሩልኝ 🙏
ፅገየ አረተይ እደት ሆኖ ነው 60 አመት ገና እኮ ልጅ አገረድ ነው የምትመስሊው ማሻአላህ ሌላ ስልሳ አመት ይጨምርልሽ የኔ ባለሙያ ካንች ገና ብዙ ነገር አንማራለን❤❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏🙏ውዴ
ሰላም ፅግዬ እጅሽ ይባረክ አሁን ነዉ ያየሁት ምን አይነት ሳሙና ነዉ ያቀለጥሽ ???
ስላም እማ።ስላምላችይሁን እማ😍😍👌👌💯💯💓🌹🌹
❤❤❤❤❤❤❤gegna
Thank u 🙏❤️
ሰላምሽ ይብዛሕ ማማየይይይይይይይ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Salam 😂😂😂😂 ❤❤👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
ፅግዬ ሳሙና የምን ሳሙና ነው ያቀለጥሽው?
Berchelne!!!!!!
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፀግዬ የኔ እናት ተባረኪ አድ ጥያቄ ሰላለኝ ነው የምታቀልጭው ሳሙና ነው ወይሰ ሺያ በተረ ነው አልገባኝም አሰረጂኝ ላሰቸግረሸ
9:36❤❤❤
የሰራሁት ሁሉም ስሙን ፅሀይ ሲነካው ቀለጠ
ለምን ፀሐይ አደረጉ እኔ አላልኩም ምክንያቱም ቪዲዮ ስለማታዩትና ስለማትሰሙት ነው ውዴ
Thank you for the information. How do we know the amount of base saop????? The measurment ????
አመሰግናለሁ እንግሊዝኛ ትንሽ ያጥረኛል 🙏
ሳሙናውን ነው እንዴ ሳሙና የምንሰራው? ማንኛውም የልብስ ሳሙና ይሆናል?
Yetasarawu binxaqam chigr yinoral? Yegid bet masarat alabet?
አረ ችግር የለውም
Tu fait pas 60 ans , t'a vieille bien en diree 49 ou 50 ans pas plus. Tu est magnifique 👍💐
Merci 😂grazie 😘
where is your addres
Italy
ክበሪልኝ 😘