Ethiopia - አማራው እና ትግሬው ሳይታሰብ አንድ አቋም ያዙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 339

  • @zaraase663
    @zaraase663 Год назад +41

    ሲጀመርም እነዚ ሁለቱ በመለያየታቸው ስንት ነገር ተፈጠረ እግዚአብሔር አንድ ያድርጋቸዉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @firdos_abdul_aziz
      @firdos_abdul_aziz Год назад

      አማራ ራሱን ችሎ ይታገላል የማንም ጥገኛ አይደለንም እነሱ መጀመሪያ ህወሀት የሚባል የሌባ ስብስብ ያስወግዱ

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 Год назад

      እውነቶ ነው

    • @geberhanabeyene7849
      @geberhanabeyene7849 Год назад

      አህያ

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj Год назад

      @@geberhanabeyene7849 ነህአዎ ስምህም በየነ ነው😂

    • @maluuhussein815
      @maluuhussein815 Год назад

      ​@@MMolla-cr3bjAhaya 😢

  • @abdutilahun3052
    @abdutilahun3052 Год назад +67

    እኔ በናቴ ትግሬ በአባቴ አማራ ነኝ ግን ሁለቱም በጣም ነው የምወዳቸው ❤

  • @MartaKahssay
    @MartaKahssay Год назад +58

    አንድ ህዝብ እኮ ናቸው ሠልካቸውም ባህላቸውም ሂለመናቸው የሚያምር እነሱ ከንድ ቢሆኑ ኢትዮጵያ እንደ አለት ጠንክራ ትኖራለች አንድ አድርጋቸው መንፈስ ቅዱስ ለመንኩህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @firdos_abdul_aziz
      @firdos_abdul_aziz Год назад +2

      ኣይደለንም አንሆንም

    • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
      @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ Год назад +8

      ​@@firdos_abdul_azizእናተምንአገባችሁጋላ የአማራ እናየትግራይጠብ ለናተነውየጠቀማችሁ በትግራይስምአትነግዱ

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 Год назад +1

      @@firdos_abdul_aziz ፍርዶሰ ጋላ እኮ ነች ወይኔ ነቃን

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 Год назад +3

      @@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ ትክክል ነሽ እነሱ አማራን እና ትግሬን ካጣሉ በሰላም እንኖራለን ብለው ነው ህዝቤ በጋላ አትሸወድ ንቃ ንቃ

    • @Gizaw-ti2si
      @Gizaw-ti2si Год назад

      አማራ ግን ለምን ነው ትግራይን የሚፈራው? አይ መሌ አንዴ በመርፌ አንዴ በስናይፐር ጥሩ አርጎ ገርፎልኛል፣

  • @fi6039
    @fi6039 Год назад +17

    እውነት ቢሆን መልካም ነው። እውነትም ባይሆን በምኞት ደረጃም ቢሆን ግን መስማት የምንፈልገው ይህንን ነው። እናመሰግናለን!!!

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m Год назад +15

    ትግሬና አማራ በአንድ ልንቆም ይገባል ።❤

    • @geberhanabeyene7849
      @geberhanabeyene7849 Год назад

      አህያ

    • @SamsungGalaxy-o6m
      @SamsungGalaxy-o6m Год назад

      @@geberhanabeyene7849 ያለፈው አልፏል ቤተሰብ ቢጣላም ያዉ ቤተሰብ ነው ዉድ የትግራይ እህቴ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት ይሻለናል ።

    • @zeritutiruneh4465
      @zeritutiruneh4465 Год назад

      @@geberhanabeyene7849 አንበጣ

    • @minabtube8074
      @minabtube8074 Год назад

      ​@@geberhanabeyene7849ምን አናደደህ ሻዕቢያው ?😂😂

    • @EmuAyimen232
      @EmuAyimen232 Год назад

      ​@@geberhanabeyene7849ግማ ጋላ

  • @aburuffa4207
    @aburuffa4207 Год назад +5

    በጣም ጥሩ ነው አንድ መሆናቸው

  • @debirbelay1604
    @debirbelay1604 Год назад +7

    አማራ-ትግሬ አንድ ቢሆኑልን እንዴት ደስ ይለኛሌ። ወንድማማቾች ተጣልተው እነደሚታረቁ ሁሉ ትግሬና አማራ አንድ ስጋ ስለሆኑ ዬቅር ለእግዚአብሔር ተባብለው ይታረቃሉ።

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 Год назад +4

    Yes we will be together Ethiopia 🇪🇹

  • @Jemsbond6553
    @Jemsbond6553 Год назад +15

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @kingofking561
    @kingofking561 Год назад +48

    አማራ እና ትግራይ ዘላለማዊ ጎረቤት ናቸው ሁሉንም ትተው ጉርብትናቸውን ቢያስብ መልካም ነው

    • @geberhanabeyene7849
      @geberhanabeyene7849 Год назад

      አህያ

    • @eyerusalemtadese7668
      @eyerusalemtadese7668 Год назад

      ድሮምኮ አንድ መዉለድ ይህን አመጣ ኢሣያሥኮ የአህያ ልጅ ዉርጭላ ነገ ለኤርትራ አይበጁም ብሎ አባቱን አህያዉን እየረሸነ ለመሆን ጁን ዉርጨላዉን ወዳገሩ ያቤሩረዉ እዉነት ነበር አሁንም የተወለዲ ይጣራሉ የሚሉ ባረለሳሊ ወደአልይነታቸዙ ብቶወሀጂም ባትወሀጂም የዘሬን በሌላ ተሀዉ ነዉ ትግራይ ለትግሬ ብቻ አከተመ

    • @senaitsetegn605
      @senaitsetegn605 Год назад

      ​@@geberhanabeyene7849ስድብን ምን አመጣው ንፍጥ ጭንቅላት

    • @zeritutiruneh4465
      @zeritutiruneh4465 Год назад

      @@geberhanabeyene7849 አንበጣ

    • @aselefshebele5355
      @aselefshebele5355 Год назад

      ​@@eyerusalemtadese7668😮😊😊

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Год назад +15

    ድል ለፋኖ ❤️❤️

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 Год назад +7

    ልክ የኢሀዲግ አጋዚያን እንደፈረሰው ሁሉ የኦህዴድ-ብልግና ወዛደርም ይፈርሳል፤ድል ለአማራ ህዝባዊ ሃይል ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ!!!!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤

  • @saeldeaeygu146
    @saeldeaeygu146 Год назад +5

    አስደሳች ዝና ነው

  • @ሚዲያ-ነ6ጀ
    @ሚዲያ-ነ6ጀ Год назад +8

    ድል ለፍኖ❤😊

  • @AntonioYirga
    @AntonioYirga Год назад +2

    ትግሬ፡እና አማራ፡አንድ ይሆናሉ እመነኙ እኔ አማራ ነኝ ሁሌም የእሱን አንድ መሆን እናፍቃለሁ

  • @demismuktar
    @demismuktar Год назад +11

    All Ethiopian Young are fano. I am Gurage fano. We shall win! We don't give up. Fighting is the only solution for this. Otherwise, they are going to Swallow us like the snake eats a frog.💚💛❤

    • @okokuu4665
      @okokuu4665 Год назад

      Its already done! cut your bullshit and get to work!!

  • @NmcNmc-x8s
    @NmcNmc-x8s Год назад +8

    ምክንያቱም የአማራ ህዝብ እና የትግራይ ህዝብ እጅግ በጣም የተከበሩ እና ትልቅ ህዝቦች የአንድ እናት የአንድ አባት ልጆች ናቸው በአንድ ማህፀን የተፈጠሩ ህዝቦች ናቸው

  • @CR7Kale-tj3rk
    @CR7Kale-tj3rk Год назад +5

    እዉነት ያድርገው ❤️❤️❤️❤️

  • @haides2521
    @haides2521 Год назад +6

    ሲጀመርም እኮ መለያየት አልነበባቸውም።

  • @yohaneswodaje3618
    @yohaneswodaje3618 Год назад +20

    ሰውየውም አውቆ ነው እርስ በርሳቸው እንዲዋጉ ያደረጋቸው እንጂ ከየትኛውም ህዝብ በተለየ መልኩ ብዙ አንድ ናቸው። wake up my northern people's 😍😍😍

    • @geberhanabeyene7849
      @geberhanabeyene7849 Год назад

      አህያ

    • @yohaneswodaje3618
      @yohaneswodaje3618 Год назад

      @@geberhanabeyene7849 አይባልም! የሀሳብ ረሀብተኛ😡😡😡

    • @minabtube8074
      @minabtube8074 Год назад

      ​@@geberhanabeyene7849ህግደፎች አትንጫጩ

    • @minabtube8074
      @minabtube8074 Год назад

      ​@@geberhanabeyene7849ህግደፎች አትንጫጩ

  • @BezawitAbebe-uf4qd
    @BezawitAbebe-uf4qd Год назад +11

    ድል ለፋኖ

  • @tesfayeassefa5677
    @tesfayeassefa5677 Год назад +23

    ህውሀት እና ብአዴን ከጠፋ ወይም እነሱን ለማጥፋት አንድ ላይ መሰለፍ አለባቸው ያኔ ሁሉም ቀላል ነው።

  • @ተስፋህይወትተሠሃ
    @ተስፋህይወትተሠሃ Год назад +8

    አንድ በሆኑ 🤲🙏🙏

  • @nardi7379
    @nardi7379 Год назад +6

    መስመር እየያዘነው ትግሉ ❤

  • @kebdaalem3245
    @kebdaalem3245 Год назад +8

    55 millions Amhara 5 million Tigray big big difference victory for Fano 💪💚💛❤️

  • @millionyemane1170
    @millionyemane1170 Год назад +4

    ደስ የሚል ዜና

  • @EmishayeEmi-yw9xs
    @EmishayeEmi-yw9xs Год назад +4

    ይቺ ናት ሃገሬ ❤

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube Год назад

    እድሜ ለወያኔ እና የወያኔ ትውልድ ትግሬዎች አማራ ምንም ሳያደርጋቸው ጠላት አረጉት የበታችነት ስሜት!! በተረፈ ብዙ ያልተፈቱ ቁስሎች አሉብን!! ትግራይ ወያኔዎች ራሳቸው ለ27 አመት ላጠፉት አማራ መጠየቅ አለባቸው!!!!!!!! እኛ አንድ አንሆንም መቼም ብዙ ብዙ ጥፋት አጥፍተዋል ራሳቸው ይጠየቃሉ

  • @AminaBint25
    @AminaBint25 Год назад +3

    አማራና ትግሬ እኮ በጣም ነው የሚዋደዱት ለስልጣናቸው ሲሉ አባሉን እንጂ😢😢

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 Год назад +1

    አንድ መሆን አለብን ትክክል ሰሜኑ አንድ ነን

  • @Abraham-qy2kb
    @Abraham-qy2kb Год назад +4

    ምናለበት አገር ቤት ያለነውም ተቀራርበን ችግራችንን በጋራ በፈታንና የጦርነት አባዜ ቢቆም ምን አለበት? ከሁሉም ወገን ወንጀል የሠሩ ሁሉ ዋጋቸውን ያገኙ ነበር።

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Год назад +8

    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @okokuu4665
    @okokuu4665 Год назад +3

    Kikikikiki... በሳቅ አለቅን!!

  • @Ethiopia-do5lk
    @Ethiopia-do5lk Год назад +35

    አንድ ሁነው ይሄን የቀን ጅብ ሰው በላ መንግስት ማስለቀቅ አለባቸው

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 Год назад +1

      ባዶ ጭንቅላት ማለት ይሄ ነው! እኞ ፅንፈኛ ፋኖ ስንል በምክንያት ነው አልገባችሁም እንጂ ፅንፈኛው ከህወሀት ጋር ነው የጀመረው ትላንት ሲጨፈጭፋችው የነበረ ዛሬ...
      ክክክ! በአለም ደረጃ መሳቅያ እቱፍ! ሂዱበት በ በበላይነሽ አመዴ ታልቃላችው! እንኳን እናንተ አልሻባብን ህወሀትን የጨረሰ ድንቅ መከላከያ ነው ያለን! ለምስኪኑ ህዝብ ካልራራችው ቀጥሉበት ድል ለጀግናው መከላከያ!!

    • @firdos_abdul_aziz
      @firdos_abdul_aziz Год назад +3

      ትግሬ ገደል ይግባ አማራ ብቻውን ይታገላል የሚከፈለውን መስዋትነት ከፍለሸ ታላቋን ኢትዮጲያ ይመሰርታል

    • @tsetsi469
      @tsetsi469 Год назад

      ​@@firdos_abdul_azizgedel gbi ..Gumama

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 Год назад +1

      @@Shalom77979 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇አንድ ነን አንድ ነን ተቃጠል ጋላ

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 Год назад

      @@meskineway4162 ክክክክ አውቀሽ ሞተሻል ሲጀመር አይደለሁም ብሆንም ደግሞ ጋላ እንደአንቺ በእግዝያብሄር አምሳል የተፈጠረ ህዝብ ነው ዘረኛ ስለሆንሽ አልፈርድብሽም ግን ከዘረኝነት ውጭ! እኔ ኢዩዽያዊ ነኝ!! ይገርማል ሰው ሲቃጭል ያለልክ እንዲህ ይወርዳል!!

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 Год назад +2

    እሰይ ደግአረጉ

  • @samira3384
    @samira3384 Год назад +2

    ድልለፋኖ
    ድል ለፋኖ
    ድል ለፋኖ

  • @SeidImam-kj2ws
    @SeidImam-kj2ws Год назад +4

    Amhara ena Tigre and kehonu Hager selam tehonalech

  • @tesfayeendale1453
    @tesfayeendale1453 Год назад

    ውይ ግልግል ልትገነጠሉልን ነው እረ ተገንጠሉልን እኛ ብዙ ሀብት መሬት የሰው ብዛት አለን ትልቅ ሀገር እንመሰርታለን ተገንጠሉልን እባካቹ አለበለዚያ እኛው በተባበሩት መንግስታት አንፈልጋቸውም ብለን ትተናቹ ትልቅቨሀገር መሰስርተን በሰላም እንኖራለን

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 Год назад +8

    እንደው አንድ ቢሆኑ ቤተመንግሥት በአንድ ቀን ይገቡ ነበር ቤተመንግሥት

  • @semerbintbabasusu8220
    @semerbintbabasusu8220 Год назад +9

    ያለቀው አልቋል ግን ሁለቱ አንድ ሆኖ ይሄን የተረገመ የኢትዮጵያ ጥላት ወደ ኬንያ ማስገባት ነው።

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 Год назад

    Ye egziabher Sera new

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 Год назад +5

    ለማንኛውም በፋኖ የመጣ በአይኔ የመጣ ነውውውውውውው።

  • @yoyokaf5678
    @yoyokaf5678 Год назад

    ፋኖ አማራ ካልሆነ እወነትም ሁለተም አንድ ሊሆኑ ይችላሉ።

  • @ansha6059
    @ansha6059 Год назад +12

    አንድ ሆኑ የብልፅጋናን መንግስት ማስውግድ ነው ብልፅጋና ያለ ጦርነት አይኖርም

  • @halimageneta
    @halimageneta Год назад +11

    ምኞተ ነበረ አማራ እና ትግሬ አድ ቢሆን

    • @geberhanabeyene7849
      @geberhanabeyene7849 Год назад

      አህያ

    • @zeritutiruneh4465
      @zeritutiruneh4465 Год назад

      @@geberhanabeyene7849 አንበጣ

    • @EmuAyimen232
      @EmuAyimen232 Год назад

      ​@@geberhanabeyene7849 ጥብ ከብት ከናተ በላይ አህያ ጂል ወይ አታምሩ ይ አታፍሩ

  • @NmcNmc-x8s
    @NmcNmc-x8s Год назад +7

    የትግራይ ህዝብ እና የአማራ ህዝብ አንድ ሆኑ ማለት የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ሆነ ማለት ነው ።

    • @DingelHaile
      @DingelHaile Год назад +3

      ነበር ነገር ግን የሃይማኖት መሪዎች ፖለቲካ ይበልጥብናል ብለው እራሳቸውን ከሾሙና ከተወገዙ ሰዎችጋር አንድነት እንዴት ይኖራል?

    • @okokuu4665
      @okokuu4665 Год назад

      Kikikikiki...

    • @geberhanabeyene7849
      @geberhanabeyene7849 Год назад

      ምን አይነት አህያ ነህ

    • @geberhanabeyene7849
      @geberhanabeyene7849 Год назад

      አህያ የአህያ ዘር

    • @zeritutiruneh4465
      @zeritutiruneh4465 Год назад

      @@geberhanabeyene7849 አንበጣ

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta Год назад +1

    😢😢😢😮❤❤ድልለፉኖደልለአማራዬ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Год назад

    ይሔ መቼም የማይቀር ነው፣ ዋናው ኢትዮጵያን ከተገንጣይ ባንዳዎች ማላቀቅና በመላ አፍሪካውያን ምሑራን የሚመከረውን ሕብረትን ሥናጠናክር ወደ ዐጅዓዙር ቅኝ ገዢዎች አፈሙዙን አዙረን በሚገባቸው ቋንቋ በመረጡት መድረክ ዕንነጋገራለን። ከዛም የአፍሪካ ሐብት ለአፍሪካውያን ማዋልና ሕዝባችንን ከችግርና ከአውሮፓውያን ወጥመድ ማላቀቅ ነው።

  • @hannaamare3434
    @hannaamare3434 Год назад +4

    Dele le Fanoooooo Amahara Hezebe Freedom 🔥🔥💪💪💪🐆🐆🐆🐆💪💪💪💪🎷🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥Dele le Fanoooooo 💪💪

  • @ErmiasTefe-uw3rl
    @ErmiasTefe-uw3rl Год назад

    አማራ ና ትግራዋይ አንድ ብትሆኑ ብልግና አንድ ቀን አይቆይም ኢትዮጵያ ሰላሟን ታገኝ ነበር

  • @tenad7309
    @tenad7309 Год назад +2

    እውነት ነው የሁለቱም ህዝቦች ጨቅዋኝ መንግስት አንድ ነው ህወሀትና ብልፅግና

  • @AjmanUae-hd3rk
    @AjmanUae-hd3rk Год назад

    ደስ የሚል ዜና ነው አድ ስንሆን ነው የሚያምርብን

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc Год назад +6

    አብይከፈለንእጂ፣አድነበርን

  • @Borkena_Tube1
    @Borkena_Tube1 Год назад

    ቦርከናን ይጎብኛ ፈታ ደሊ ምርጥና ታማኒ የመረጃ ሚዲያ

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 Год назад +20

    አማራና ትግሬ አንድ ከሆኑማ መንግስት ያበቃለት ነበር👌🤔🤔

    • @firdos_abdul_aziz
      @firdos_abdul_aziz Год назад +1

      አንድ አንሆንም ገደል ይግቡ እነሱ ዘራፊ ቀማኛ ናቸው

    • @sintaysintay5186
      @sintaysintay5186 Год назад

      አንቼ ገደል ግቢ

    • @geberhanabeyene7849
      @geberhanabeyene7849 Год назад

      አህያ

    • @geberhanabeyene7849
      @geberhanabeyene7849 Год назад

      አህያ አማራ አሎድም

    • @sintaysintay5186
      @sintaysintay5186 Год назад

      @@geberhanabeyene7849 ሴጣን እንዴት ይውዳል ሰው ብለህ ነው አህያ እኮ ጌታ ያከበራት ነች ሴጣን እንደው ሰው መሆን ቢያቅትህ እንካን አህያ ለመሆን ሞክር ፀሎት አድርግ ፈጣሪ እንዲርዳህ

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 Год назад +24

    አማራና ትግራይ አንድ ቢሆኑ አስቡት🤔🤔

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 Год назад +1

    እኔ የደቡብ ልጅ ነኝ አማራና ትግሬ አንድ ብሆኑ ሁሌም ምኞቴ ምክንያቱም ሁለቱም ሕዝቦች ከማንም በላይ ተቀራራቢ ባህል አንድ ሀይማኖት ያለቸው ሕዝቦች ናቸው
    አብይ አህመድ የተባለው ነብሰ በለ በሁለቱም ሕዝቦች ለይ ታለቅ ቅሬኔና ጦርነት አዉጆበቻዋል
    እርኩሳን ፖለቲከኞች (ቅርሸታም) የምዘሩትን ተንኮል ትታችሁ አንድ ብትሆኑ ምኞቴ ነዉ

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 Год назад

    አማራና ትግራዋይ 3000 አመት አንድ ላይ የኖረ አንድ ህዝብ ነው ።
    ዛሬ የመጣ ወፍ ዘራሽ ወጠጤ አይለያቸውም ።አያጨራርሳቸውም ።
    ሰሜን ያሸንፋል።
    ሰሜን አገር ይታደጋል
    ሰሜን የራሱን ችግር ራሱ ይፈታል

  • @ZufanAhmed-z2e
    @ZufanAhmed-z2e Год назад +4

    Fanoking❤❤❤❤

  • @AmeerAlo-fl9sk
    @AmeerAlo-fl9sk Год назад +6

    ፋኖ እራሱን ተመከላከል ውጭ ምንም ያደረገው የለም ድል ለአማራ ህዝብ

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy Год назад +1

    ኸረ የማን ልጆች ሆናችሁና ነው በሐገር ባለቤትነትአቸው ምክንያት በገዛ ሐገራቸዉ አትኖሩም ተብለው የተገፉ፣ በሴራዊ ኢኮኖሚ የተመቱ፣ ከሐገር የተሰደዱ፣ የተደበደቡ፣ በሌለ ሕግ የተዳኙ፣ ከሰዋዊ ክብራቸው ዝቅ የተደረጉ፣ ከስራ የተፈናቀሉ፣ የተደፈሩ፣ ካለአግባብ የተንገላቱ፣ በሽተኛ የተደረጉ፣ አካለስንኩል የተደረጉ፣ የታሰሩ፣ የታረዱ፣ እንደ ቆሻሻ የተቃጠሉ እና የተገደሉ የኢትዮጵያ ሕዝቦችን እና የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ፋኖዎችን የምትዋጉት ከዚ በኋላ እንንገራችሁ ለመላው ኢትዮጵያ ዘለቄታዊ ሐገራዊ እና ሕዝብአዊ ደህንነት ሲባል ማንኛውም ኦሮሞ የተባላችሁ ሁሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ኢትዮጵያ ቪዛ ወይም መኖሪያ ፍቃድ መኖር አትችሉም ። !!!

  • @kedirebrahim8232
    @kedirebrahim8232 Год назад +1

    በሰው አገር ቁጭ ብላችሁ የድሃውን ወንድምና እህት አጨፋጭፋችሁ አሁን ደግሞ ከሳሽ ሁናችሁ መጣችሁ በሰለጠነ አገር ብትኖሩም ምንም አልሰለጠናችሁም አንድ ከማድረግ ይልቅ ማባላት ላይ ዛሬም እየሰራችሁ ነው።እኛ የሚያስፈልገን ምግብ ሰላም ነው የናፈቀን እሱ ነው አንድን ህዝብ በብሄር ከፍላችሁ አሁንም ለሌላ ጭፍጨፋ አትዶልቱ መፍትሄ ማምጣት ከቻላችሁ አምጡልን

  • @mintyassefa
    @mintyassefa Год назад +1

    ተግሬና አማራ ነፃ ከህወሓት፣ ነፃ ከብአዴን የሆኑ ዕለት ብልጽግና ባዶ ይሆን ነበር🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @rabitube5961
    @rabitube5961 Год назад +4

    አሁን ትግሉ ፈር ያዘ

  • @mdrima6548
    @mdrima6548 Год назад

    Amarha 😥 tigirahy 😘😥😥😥😥🙏✍️✍️

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv Год назад +5

    እውነት እውነት ነው ያጠፋ አካል መጠየቅ አለበት አብይ መሪ እንደመሆኑ ቀዳሚ የጦር ወንጀለኛ ነው

  • @aynalembest616
    @aynalembest616 Год назад

    ምድርእንኩሮሁላ እናተለስልጣንብላችሁአባላቹሁንእንጂ የድሀልጅገላችሁአሁንሲታወቅባችሁአብይእንደኤልዛቤትያቅበዝብህመድሃኒአለም

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j Год назад +5

    ሰበር ዜና አብይ ከሰልጣንበመነሳቱ እራሱን አጠፋ!!!!!!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ወደፊት🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j Год назад +2

    የትግራይ ህዝብ ደማቸውን የሚከፋሉት በድሮን ያቃጠላቸውን በአንድጊዜ 300000ሽ የትግራይሰራዊት አብይን ለማውረድ ጠክሩ ፋኖ ምንምየለበትም

  • @tesfahun_taddege
    @tesfahun_taddege Год назад +2

    This was what my great wish is!
    Do it and make it realize, please!

  • @TaderosFantahun
    @TaderosFantahun Год назад +1

    አማራና ትግሬ ዱሮም አድ ሀይማኖት አድ ባህል እይሁም ጎሬቤታማ ናቸው ያማለ ያምለ እማራን ትግሬ አድ ኮልሆኑ ኢትዮጽያ እምትባል ሀገር አትረጋጋም መነጋገር አለባቸው ወገኖቸ

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 Год назад +1

    ትግሬ ሲሸነፍ አንገት መድፋት ያሸነፈ ሲመስለው አማራን መጨፍጨፍ ልማዱ የው።

  • @mekonnenfeleke147
    @mekonnenfeleke147 Год назад

    የአቢይ ቡድን ለአማራ እና ለትግሬ ጠላት በመሆኑ ሁለቱ ከዚህ በላይ ሊተባበሩ ግድ ይላል ።

  • @dedeere
    @dedeere Год назад

    አማራ እና ትግራይ አንድ መሆንናቸው ግድድድድድይላል

  • @godgotthis5345
    @godgotthis5345 Год назад +1

    አምርና ትግሬ አንድ ከሆኑ ለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ ይሆናል:

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Год назад

    በዘር ከተቆጣጠረ አማራ ትግራይ የመጣበት አንድ ነው በሀሉም ሀይማኖቱም አንድ ነው ተዋልዶል በደም የተሳስረ ህዝብ ነው በኢትዮጵያ ያለ ሕዝብ አንድ ነው የድንበር ውስን ሊያጣላቸው አይችልም ኢትዮጵያውያን ህብ መንግስት ነው የሚያጣላቸው ኢትዮጵያ አንድነች ቤሄር ቤሄር ተሳስቦ ተፉቅሮ መኖር እና ስላም ቢፈጥሩ ኢትዮጵያ የት በደረስች!🙏🏾✌🏽🕊️🇪🇹

  • @tsegayedegu4653
    @tsegayedegu4653 Год назад

    መሆን ያለበት ጉዳይ

  • @mነኝ.የአላህባርያ
    @mነኝ.የአላህባርያ Год назад

    👍👍👍

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ Год назад

    አማራና ትግሬ አድ ልንሆን አችልም በጭራሽ የደረጉነን አንረሳም ኦረሞና ትግሬ ገዳያችን ናቸዉ ሁሉም ወልቃይት እራያ መተከል የፈፀሙት አይረሳም ትግሬኮ የወለጋ አማራወች ሲጨፈጨፉ የነሱም እጂ አለበት አማራ ይጥፋ እያሉ ነበረ ከጋላጋር ሁነዉ ስለዚህ አይታሰብም።

    • @sonofelamida
      @sonofelamida Год назад

      ክክክ ወለጋ ላይ 😂😂😂 ውሸት አመል አይሁን እሺ እስኪ የማህበረ ዴጎ ግፍ ሲጋለጥ ብለሽ ሰርች አድርጊ

    • @Mነኝየተዋህዶልጂ
      @Mነኝየተዋህዶልጂ Год назад

      @@sonofelamida አዱ በሚድያ አጎናቹህ ነነ አማራን አጥፉ እያለ የለፈለፈ አለ አደል ሲጀመር ከኦረሞ ጎን የሆነ ሰዉ ለኛ ጠላት ነዉ ካች ከርካሿ ጀምሮ ።

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi1692 Год назад

    የብአዴን ልጆች ጋር መሆን አለበት እንጂ ከአማራው ጋር በምንም አይነት አይሆንም ።ዋናው ተጠያቂው ማን ሆነና ነው

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 Год назад

    ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖ

  • @abrahamyemane6490
    @abrahamyemane6490 Год назад

    አማራ ለአማራ

  • @firdos_abdul_aziz
    @firdos_abdul_aziz Год назад +13

    አማራ እና ትግሬ መቼም አንድ አንሆንም ምክኒያቱም ብቻችንን ሆነን ነው መታገል ያለብን ከትግሬ ጋር ደም ተቃብተናል ገለውናል ደፍረውናል አፈናቅለውናል ማይካድራ የሰሩትን አንረሳውም ወሎ ላይ የሰሩትን አንረሳውም ከነዚህ እንጨት ከሆኑ ህዝቦች ጋር " አማኙ እና ታላቁ የአማራ ህዝብ አንድ ሊሆን አይችልም"!

    • @HaJc-in1yb
      @HaJc-in1yb Год назад

      tkkkl

    • @ewawa11412
      @ewawa11412 Год назад +3

      ብአዴንእና ህውሀትእንጂ
      ያለያዩን እኛአንድነን
      እንደውሻያናከሱእነሱናቸው ለድሜአቸውማርዘሚያ

    • @GhYy-zr5dh
      @GhYy-zr5dh Год назад

      ​@@ewawa11412አትሽለጥለጡ የአማራልጆች ችጋራም ትግሬ ምን ሊሰራልን አንፈልግም ለምን ስንገድላችሁ ዝም አትሉም ብለው አይደል የጠሉን ?በገዛ ክልላችን መተው የገደሉን እነሱ እኛ ትግራ ክልልን ወረን አልገደልናቸው በድሮን የቆማመጣቸውን ኦረሞ አቅፈው አማራን ጥላት የሚያደርጉ ደደቦች

    • @tube--jemalsedomatube3445
      @tube--jemalsedomatube3445 Год назад +2

      ኧረባክሽ ተይጅ የኛ ጋላ😅
      የትግሬና የአማራ ህዝብ ብአዴንና ህወሀት ደም አፋሰሳቸውጅ መቼም ቢሆን አንለያይም❤
      ትግሬን ተመስላችሁ የአማራና የትግራይን ህዝብ ለመከፋፈል የምትሞክሩት ሴራ መቼም አይሳካ የኛ ጋሎች😅😅😅

    • @viva9025
      @viva9025 Год назад +4

      አንቺ ጋላ እደሆንሽ ንግግርሽ ያስታውቃል

  • @TheUnbroken-m4u
    @TheUnbroken-m4u Год назад

    አትቀባጥሩ ህዝባችን ገድላቹ ከያዛቹ መሬታችን መጀመርያ ዉጡ በሰላም ማለቴ ነዉ።

  • @SalamAhmed-ns3jz
    @SalamAhmed-ns3jz Год назад

    አማራ እና ትግሬ አድቢሆኑኖሮ ይትግሬወጣትም ሆነያማራወጣት ይኩሉአያልቅምነበር የሁለቱ ክልል ሌሎችም የጦርአውድማም አይሆኑምነበር የት ግርም ያማራም እና እናቶች ይህን ያክልአያለቅሡም ይህንም በራህብ ባላለቁ ለማንኛውም አሁንም አረፈደባችሁም አድለመሆን ያለፈውአለፋ ለቀሪውህዝባችሁ አሥቡና እድሁኑ

  • @Tola-pl2vx
    @Tola-pl2vx Год назад

    በሬ ወለደ

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Год назад

    አማራ እና ትግሬ ቢተባበር ቡልፀግናን በትቅት ግዜ ዉሰጥ ማሰወገድ ይቻላል

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 Год назад

    Bere Akolashun Yewodal “

  • @jejekafood9107
    @jejekafood9107 Год назад

    አማራ ትግራይ አንድ መሆን አለባቸዉ

  • @godgotthis5345
    @godgotthis5345 Год назад

    አማራና ትግሬ እማ ፖለቲከኞች ደም አቃቡዋቸው እንጂ አማራና ትግሬማ አንድ አይነት ህዝብ ናቸው:: እነሱ ቢስማሙ ኢትዮጵያን ያድኑዋት ነበር::

  • @tilahunfentaw3990
    @tilahunfentaw3990 Год назад +1

    ያምራል የአንድነት አቋም ከያዝን የአብይ አህመድ አሊ ፋሽስታዊ መንግስትን ለህግ ማቅረብ እንችላለን።

  • @mareyarsema6470
    @mareyarsema6470 Год назад

    በቃ ብልፅግና አፈር ደቼ በላ ትግሪና አማራ አንድ ከሆኑ

  • @Taiba-mh7ev
    @Taiba-mh7ev Год назад

    አማራና ትግሬ መቸ ተጣሉ ነበር ለሥልጣን ሢባል አባሉንጂ

  • @abdurohmanelisssakhoury6402
    @abdurohmanelisssakhoury6402 8 месяцев назад

    Never እማይሆነውን ተጋሩ አይደለም አማራ ጋር ኢትዮጵያን እማይተው ሆኖበት ነው

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole Год назад

    አንድ ቢሆኑ ይሻላቸዋል::ኦሮሞው አማራን ና ትግሬን እያጫረሰ የራሱን ብዝነስ እየሰራ ነው::ይህ ነው ፖለቲካ ማለት::ትግሬ ና አማራ ሲገዳደል ለኦሮሞ ሰርግና ምላሽ ሆኖለታል::ይህ ነው የፖለቲካ ድራማ::

  • @caterinabettioni1212
    @caterinabettioni1212 Год назад

    Abeye government has to go to find unity among Ethiopians

  • @dawiteeuethiopia9861
    @dawiteeuethiopia9861 Год назад

    ግድ ነው

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ

    አማራና ትግሬ መቸም አንድ አንሆን ማይካድራና ራያ ።ጭና የፈሠሠው ደም እንደት ሊረሳ😏😏😏

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ

    የአማራ እናየትግራይ ህዝብ መጣላት መገዳደል የተጠቀሙት የኦሮሞ ብልጽግናነው. ግርግር ለሌባያመቻል የሀገሬቱን ንብረት ዘረፎትየኦሮሞብልጽግና አፈርይብሉእና