Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኢትዮጵያ ውስጥ እሚኖሩ እማይመስሉ ሀብታሞችን ሳይ እንደነሱ እምኖር ስለሚመስለኝ ስደት በቃኝ ብየ እወስንና የኔ ቢጤ ሳይ ደግሞ ብሄድስ እንዴት ብዬ እኖራለው ብዬ እሸሻለው።እስኪ እንደኔ እሚያስብ 👍🏻
❤❤😍😘
ሰው እንደ ቤቱ እንጅ እንደ ጎረቤቱ አይኖርም ይባላል እህትየ ላንች የተሰጠሽ ለዛ ሰው አልተሰጠውም ለዛ ሰው የተሰጠው ላንች አልተሰጠሽም ለምሳሌ ፦አንች ገንዝብ ላይኖርሽ ይችል ይሆናል ጤና ግን አለሽ ያ ሰው ገንዘብ ሊኖረው ይችላል ጤና ግን ላይኖረው ይችላል እግዚአብሔር አምላክ ሁሉንም አቻችሎ ነው የሰጠን ለአንዱ አለጋ ለአንዱ እንቅልፍ የሚያምር አልጋ ላይ ተኝቶ እንቅልፍ በማጣት ግድግዳ ሲደበድብ የሚያድር ይኖራል ምድር ላይ ኬሻ አንጥፎ ዘው ያለ እንቅልፍ የሚተኛ ምስኪንም ይኖራል ስለዚህ ስለተሰጠሽ ነገር ብቻ አመስግኝ ይጨመርልሻል በምድር ላይ ባይመችሽም እንኳ ከሞት በኋላ ያለው ሰማያዊ ቤታችን ያማረ እንድሆን አምላካችንን መማፀን ይገባል ህይወት የፈተና መድረክ ናት አንድ ቀን ለማለት ለሌትና ቀን እንዳለ ሁሉ ህይወትም ማጣትና ማግኘት ይፈራረቁባታል ደስታን ብቻ ከፈለግሽ ህይወትሽ ሙሉ አይሆንም
እኔም እንደዚሁ 😕
@@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ ይመቸሽ የኔ ቆንጆ አገላለፅሽን ወድጀዋለሁ
አይዞሽ ምንግዜም መልካም መልካሙን ተመኚ
ወይኔ በሳቅ አልተረፍኩም አረ በመሸሻ ሞት አለ ውድድድ ራኪና አስፋው ሁሉም ሲያምርባቹ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እዉነት በጣም ነው ሚያስፈራው እኔ ካሰሪዬ ሄጄ ልቤ ቀጥ ሊል ምንም አልቀረረውም ያረብ ልጆች አይፈሩም ወበሩን ወዲ ወዳ ሲል አስፋውና ራኬብ ጀግና ሰላማችሁ ይብዛ
ልጁ፣ ጠንከር የለው ላንተአስፉው ፣ ለምንልጁ ወንድ አይደለህአስፉዉ አይደለሁም።አረ በሳቅ ሞተወኩኝ
ክክክክክክክክ አይደለውን ፆታው ባዴ ቀየረው ሆዴ ነው የነፈረው
🤣🤣🤣🤣
ክክክክክክክ
🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂
ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ ኡፍፍፍፍ ከስደት ከወጣሁ ጀምሮ እንደ ዛሬ ከልቤ ስቄ አላውቅም በስመአብ
እኔም እህህህህህህ እንባየ እስኪወርድ
@@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ ክክክክክ ደግነቱ ተሎ አለቀ ልቤን እንዴት እንዳመመኝ
@@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ አወ እሽ
እኔም ወይኔ ፍርስ ነው ያልኩት በአስፈው
ውይ ሆዴ ቆሰለ
ወይ እኔማ ደጋግሜ እያየዉ በሳቅ ነዉ ምሞተዉ ስታምሩ የምዳደርጉት ሁሉ ሞገሰ አለዉ ምን ልበላቹ ቃላት የለኝም ዉድድድድድድድድድድ ራኪና አሰፋዉ
ክክክክ ራኬብ በሳቅ ጩከት ያስፋው ይባስ ebs ላይ እዚህ ስቄ አላቅም አረ በመሸሻ ሞት😂😂😂😂
Madina Love Hhhhhhhh
ገና ለምጀማራዬ እንዲህ ሰሰከ ክክክክ
😂😂😂
ውላሂ በሳቅ እባየ አለቀ
ኢተዮ ውስጥ ለመጀመሪያ።ነውእንዴእኛ እዚህ ቆየን
በጣም ነው የሳኩት በተለይ አስፋው እግዚአብሔርን ክፍቶኝ ነበረ የማዳሜ ልጅ ሳታድግ ያደገባት ልጅ አለች አስከፍታኝ ነበር በዚህ ተፅናናው ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ባዝንም እደሰታለው
ጥሎብኝ እራኪንና አስፍሽን ስወዳቸው እያዝናኑ ትምህርት የሚሰጡ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ
አቦ ይመቻቹ የዘመኑ ብርቅዬዎች አዝናናቹን ምድረ ሸቃላ በስራ የመዳም ጩኸት እራሳችን አሳብዶት በዚህ ዘና አልን
እህ ምሣ እየበላሁ ቆየ ትን ብሎኝ ልሞት ፈጣሪ አተረፈኝ ሥሥቅ አልሃምዱሊላህ 😥😥😥😂
እንካን ተረፍሽ😂😂
@@henanseidtube4022 እኳን አብሮ አተረፈን 😁😁😁
Are mesa eyebllaho new lakomew?
ዜድ የናቴ ናፋቂ የሀይቅ ልጅ Ze በቅንነት ደምሩኝኝኝ ማሮችየ
እኔ ዛሬ ደግሜ አይቼው በሳቅ ፍረስሁ
እንዴ ዛሬ ስቄ አላውቅም እዉነት ምስኪን አስፋው 😂😂😂😂😂
semira ethiopia ክክክ በጣም በቅንነት ደምሪኝኝ ማማየ
@@tube1460 ok
kkkkkkkkkkkkkkkkውይ በሣቅ ሞትኩኚ ማርያምን በጣም ከባድነው ውይ አስፋው
እራኬብ ስትጀምረው ቀለል ያለ መስሎኝ ነበር! በመሸሻ ምት አለ አስፋው ጭዋታው አስፈሪ ነው በእውነት። ባስፋው እማ ዘና ፈታ ነው ያረገኝ ። እግዛቤሔር ይመስገን አንዳንዴም ሳቅ መልካም ነገር ነው።
አረ በሰማአቱ አነፈራችሁን እኮ 😂😂😂😂😂😂ፈታ እዳደረጋችሁን ፈታ ያርጋቹ
አይ አስፍቲዬ ስወድህ ነበር ሞት ክፉ ነው ምናለ ትንሽ ብትቆይ ነበር በጣም አዝኛለሁ 😢😢😢😢😢
Yamal 😭😭😭😭
I didn't laugh in my entire life like this 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👫🤣🤣
Me to
Me too wow I just laugh again and again and again very interesting game.
Me tooo
@@workudary2651😂😂😂😂😂😂
ተባረኩ በስደት ላይ በዚህ ሰአት ሳቅ ፈልጌ ስላገኘሁ አስፋውና እራኪ ሁሉም ነገር ያምርባችሁል ስላሳቃችሁኝ አመሰግናለሁ
ወለህ ስደት ከወጣውኝ እንደ ዘሬ ስቄ አለቅም ሹክራን አስፊሺ & ራኬብ በጣም አዚናናቹኝ
ወይኔ ሆደ ቆሰለ በማርያም በተለይ አስፋው እንደት እንዳሳቀኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሆዴ ቆሰለ በሳቅ እናመሰግናለን
ውይ. እራኬብ. ውይ እእእ. ይነሺጣታል ጎበዝ. ነሽ. በድንጋይ. ሲመጣ. እኔ ብሆን. እስከ ልጅ. ነው. ይዠው እሞተው. በጀረባየ. ተገልብጨ. አስፍው. ማንጠራህ ውእምትለው
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረረረረረረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ሞትኩኝ በሳቅ አስፍሽ አራዳው😂😂😂😹😹😹😹
😀😀😀😀😀😀😀
Uffffffff..... on the floor out of laughter, thanks a million Asfawe.... you made my day
ሀሀሀ በጣም በሳቅ ሞኩ የመጀሚሪያ ኮሜት ሥጽፍ እከታተላለሁ እጅ ጽፌ አላውቅም
እኔ ከተፈጠርኩ ስስቅ ሸንቼ አላዉቅም ነበር ዛሬ እድሜ ላስፋዉ መሸሻ መትኩኝ አይገልፀዉም በመብርሀን
እኔም በጣም እስቃለው እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ሽንት በሽንት ነው የሆንኩት እስከ ዛሬ እንበየ ብቻ ነበር የሚፈስ
ብታምኑም ባታምኑም በሳቅ ሆደን ታምሜላችሗለሁ አረ በመሸሻ ሞት የአስፋው ከባድ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂
አይ አስፋው ከአገሬ ከወጣሁ እንደዚህ የሣኩበት ግዜ በቁጥር ነው ወገቤን እስኪያመኝ ነው የሣኩት ። መቼም ሮጠህ የሄድከው ሽንት ቤት ነው ። ሁሉነገርህ የተፈጥሮ ማስመሠል የሌለብህ ግልፅ ሠው ስለሆንክ በጣም እወድሀለው። ራኬብዬ ታድለሻል ከሱጋር በመሆንሽ። ሁሌ ስለምትስቁ እድሜያቹ ረዥም ነው።
ክክክክክክክክክክክክ omg ሆዴን አሳመማችሁኝ ኡፍፍፍፍፍፍ ክክክክክክክ ወንድ ልጅ ተበላሸ አለ
በሳቅ ሞትኩ አስፍየ ከጌም በፊትና ከጌም በኋላ ፊትህን አመሳስለኸዋል ፍፁም የተለያያችሁ ሰዎች ነው የሆናችሁብኝ
Omg can’t stop laughing 😂 🤣 in a while tnx to asfaha 🤣🤣
አርበሳቅ
ምን ትዝ አለኝ አንዱ ህዝብ መሀል ልክ እንደዚ እያየ የሚያየው መንገድ ሆኖ በመሀል አውሬ አፉን ከፍቶ ሲመጣ ሲንማ ቤት ነበር እና ከታች ብዙ ሰዎች ቆመው እየጠበቁ ነበር ልጁ ከድንጋ የተነሳ እሰከ ማያው በሰዎቹላይ ወጥቶ ሲጮህ ከጭንቅላቱ ወቶለት እንኳን አላመነም የእውነት አውሬው የበላው ነው የመሰለው አሁ አስፋው እንባዬን አስጨረሰኝ ወይ አስፋው 😂😂😂😂😂ደጋግሜ ባየው በጣም የሚያዝናነኝ ሆኗል ኡፍ ሆዴ
ውይይይይይይ የስራችሁን ይስጣችሁ ሆዴን አቆሰላችሁት በተለይ አስፋው በዚህ እድሜዬ ተበላሸሁ ክክክክክክክክክክክክክክ
Cle Mobile በቅንነት እንዛመድ
😂😂😂😂😂😂😂እንደዛሬ ስቄ አላቅም ጎበዝ ራኬብ አሸንፈሻል ጋሽ አስፋው ትንፋሹ ተቋረጠ ኦ ፈጣሪዮ ምንአይነት ቴክኖሎጂ ነው ይገርማል ዛሬ ገና ማየቴ
እመቤቴን ልቤ በሳቅ ደከመች አቃተኝ. 😁😁😁😁😁😁😂. ያስፈው ጩህት ነው ያሳቀኝ
😄😄😄😭😭
በህወቴ እንደዚ ስቄ አላውቅም ራኬብ በጣም ጎበዝ ነሽ ደሞ ሲወድሽ
አስፋው መሽሻ ሞትኩኝ በሳቅ፣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ወይኔ በሳቅ እንባየ እንዴት እንደፈሰሰ ብታዩት ራኬብ እና ኣስፋው በጣም እወዳችዋለው ይመቻቹ
ክክክክክክ በስመአብ እንባዬ ጨረስኩኝ ይመቻችሁ በዚህ እድሜዬ ተበላሸው ክክክክ🤣🤣🤣
ይመቻቹሁ ኣንድ ቀን መክረው ነብር በጣም ያስፈራል ክክክ ቁጭ ብለህ እካ ሌላ ኣለም የገባህ ነው እምመስለው ደስ ይላል
እደዛሬ ብቻዬን ፉርፉር ብዬ ስቄ አላውቅም የምር አስፉ እማ እባዬ ጠብ እስኪል ክክክክኡፉ መሳቅ ሲያምረኝ እየገባሁ አይዋለሁ የምር ሆዴ ቆሰለ
በእውነት በሳቅ ነው የሞትኩት በራኬብ ስቄ ሳልጨርስ አስፋው ::
አይ አስፋው እንደ ዛሬ አስቆኝ አያውቅም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ክክክክክክክክክ ወላሂ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም አስፊቲ የምሩን እኮ ነው የተቆጣው ክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ
😂😂😂😂😂😂በእምባ ጨረሥኩት ውይይ ሥዴት ላይ ሥኖረህ እደዝህ ሥቄ አላውቅም ከምር ወይ አሥፍሽ kkkkkkkkkkkkkkkkkkk
ክክክክክክክክ
አስፋው በህይወት ሁሌም ያስቀኛል እንደዛሬ ማቆም አቅቶኛል ሳቄን እንዴዴዴዴ ኡኡኡኡ በመሸሻ 😀 😁 😄 😆
5:40 endzare sike alewqm oh my god 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ....
እረበሳቅሞኩአስፋውእረበመመሻሞት
እሪሪሪሪሪሪሪ አስፋዉ እራኬብማ ምንም አልሆነች በስንት አመቴ እንድህ ሳኩኝ ሳቅ ከኔ መራቁ ዛሬ ገና ገባኝ።ድንጋዉ ሲመጣስ እኔም ደነገጥኩ።በዚህ ዕድሜየ ተበላሸሁሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
እረበናታችሁ እደኔ በሳቅ ፍዲት ያለባስፋዉ
እኔ
ወይኔ አስፋውዪ ከአፍታ ቆይታ በሗላ እንመለሳለን አለ ኪኪኪኪኪ ደከምኩ በሳቅ
ውይ ሲያስፈራወላሂ በሳቅ እምባ በእምባ ሆንኩኝ
በጣም ነው እምፈራው ብዙ የተለያዬ ሲናማ ነገር አለው
አስፋው ሲናፍቀኝ የማየው ፕሮግራምነው
አረብ ሃገር ከሄድኩ አንድ አመት አልፎኛ በዚ አመት ውስጥ ዛሬ ነው የምር የሳኩት ውይ አስፊውዬ
Wow በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱ እኔ እዚህ እያየሁ ልቤ ቀጥ ነው የለው ሆሆሆሆሆ
😍😍😍😍
ከእሁድ ጀምሬ ኢኸዉ ዛሬ እሮብ ነዉ አስፊቲ በሳቅ እየገደለኝ ነዉ ባየሁት ቁጥር ያስቀኛል
ይደገምልን በሚመጣው ሳምንትቅዳሜወችም ይሞክሩ እንሳቅ
ወኔ ይሄ ጌም ሢሥጨንቅ ብዙ ግዜ ሞክሬዋለሁ
አስፍሽና ራኪ የስራችሁን ይስጣችሁ ሽንቴን አስመለጣችሁኝ ክክክክክ
እኔም
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
አስፍዬ ነፍስሕን በገነት ያኑርልን እራኬብዬ መፅናናትን ይስጥሽ
I dont remember the last time i laughed this much
Me too
Me too😂😂😂😂😂😂😂😂
😀😀😀😀😀😀
ወይኔ አስፍየ. አር ሆዴ ንፍር አለ በሳቅ እዴዛሬ ስው አላቅም ይመቻችሁ አቦ እነዚህ እዳሳቃችሁ ቀሪ ዘበናችሁን ሳቅበሳቅ ይሁንላችሁ
I never cried laughing in my life [OMG]
የኡነት እደዛሬ ሰቄ አላዉቅም። አስፋዉ አተስ ጩህት ነው እኔ ግን ልቤን አመመኝ ለማንኝዉም እወዳችዃለሁ😘😘😘😘
Asfaw thanks for the laugh. 🤣🤣🤣 You two are great together.
ሞት በሳቅ ብታመም አስፍሻ ወዳተ መደወሌ አይቀርም ሆዴ ቆሰለ በሳቅ😃😃😃😃😃የዛሬዉ ፕሮግራም የሳቅ ምጭ መባል ነበረበት 😍😃😃😃😃😃
*የተዋህዶ ልጆች በቅንነት ስብስክራይቭ አድርጉኝ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ተማሩ*
😍እሸ
እሽ ማርርየ በርች
እግዚአብሔር ያክብርልኝየምንለቃቸውን ስንክሳሮች ድርሳናትን መልክኣ ዝማሬዎችን እንድታዳምጡልን
ወደኔም ቻናል ብቅ በሉ ስለ ሴቶች እድገትና ለውጥ በደንብ እንሰራለን ትወዱታላችሁ
ክክክክክ አስፍሽ በሳቅ ገደልከኝ ወንድ አይደለሁም 😀😀 በዚህ እድሜየ ተበላሸው😂😂😂😂😂
እመቤቴን አሰፋው እንደዛሬ አሰቆኝ አያቅም ካካካካካካ
ይሄን ኮመንት ለመፃፍ 2ቀን ወሰደብኝ OMG ራኬብዬ የኔ ውድ ያንቺ ሳያንሰኝ👉😂😂😂 የአስፋው 👉 አረ በመሸሻ ሞት 😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በህይወቴ እንደዚ ስቄ አላውቅም
This is hilarious! I don’t remember when I laughed this hard! Thanks you! :-)
እንባየ እስኩመጣ ነው በጣም የሳኩት አስፋው መሻሻ አረ ይመቻቹሁ ራኪ ስወድሽ
ወይኔ አስፋው በሳቅ በጣም ፈታ አደረጋችሁኝ ራኬብ ውስጤ ነሽ በቃ
ወይ ጉድ እኛ በስደት በቀን አልቅሰን ተጨንቀን አስበን ነው የምንኖረው እናተ ደሞ ታድላችሁ ልብስ መቀያየር ጸጉር መቀያየር ግድ ፊትሽ ባይቀየር ዛሬ ጥቁር ዛሬ ቀይ ደሞ በቂ እንደፈለጋችሁ ትኖራላችሁ ባገሬ ምንስ ብሆን እላለሁ ደሞ ተጨንቆ መኖር ይከብዳል
ኧረረ ሞትኩኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂
እህቶቸ በፍፁም እደዚህ እዳታደርጉ እኔ ሤትዮየ ካላየሽ ብላኝ አያለሁሥ የውነት ሂወቴ ልታልፍ ነበር አይወራ ብቻ
I can't stop laughing every time I saw you guys till now 😂😂😂😂😂 thank you guys 🤗
ወይኔ አስፋው ገደልከን በሳቅ ወይኔ እኔም፡ሄጄበት ሆዴ ቆሰለ ሳልሞት ነው የወጣሁት
Hahahahaha 😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂እንደዝህ ከሳኩኝ እረጅም ጊዜ እንባዬ እየፈሰሰ ነው የሳኩት 😂😂😂😂 በመሸሻ ሞት 😂😂😂😂
Kkkkkkkkk kkkkkkkkkkk are sak gedelkegn asfeshi
😀😀😀😀ማርያምን ሽቴን ነዉ የለቀኩት አብሶ አስፋዉ ሲጮህ በአካል ብትጫወት ምን ልትሆን ነበር እኔ ቱርክ ሄጄ የሆንኩትን እኔነኝ የማቀዉ እሱላይ ግን ብትወጦ በነፍስም አትወርዱም ማለት ነዉ እራሴን አደነቅኩ😀😀😀ግን ይልመድባቹ በጣም ዘና ያደርጋል😀😀😀
እኔም አደ ቀን እሪ ብየለሁ ሌላም አለ ከዚህ በላይ እሚስፈራ
አወ ማሬ እኔም አይቸዋለሁ ግን የኔ ያሥፈራል በጣም ሂወቴ ልታልፍ ነበር
ወይኔ ፈነዳሁ በጌታ አስፋው ነው ያሳቀኝ 😂😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆
That’s 😄 funny ,,beke lilekewu nw !!!!🤣😂if you close your eyes everything would be fine
ክክክክክክ 😂😂😂😂አስፋው በሳቅ ልትደፋኝ ነው እንዴ😂😂😂😂😂😂😂😉
አረ እውነት እንደ ዘሬ ስቄ አለውቅም
ውይ ኣስፊቲ ምስኪን ዛሬ በጣም ነው ያዝናናህኝ።
ወይኔ በሳቅ ሰው እንደሚሞት ዛሬ ተረዳሁ ሙቸ ነበር
እውነትም እኔም መተንፈስ አቅቶኝ ሙቸ ነበር ማርያምን
@@tsegad5188 ክክክክክክክክ የእውነት ስራ እየሰራሁ ራሱ አስፋው ትዝ ሲለኝ ሳቄ ይቆጣጠረኛል 😂😂😂😂😂
@@እኔውነኝተስፋያደከመኝ እኔማ ተጃጃልኩ በየሄድኩበት ትዝ ሲለኝ እየሳኩኝ ማርያምን ክክክክክክክክእኔኮ ወይኔ በዚህ እድሜየ ተበላሸው ሲል ሽንቴን ለቀኩት
@@tsegad5188 እኔም እንዳችው እንጅል ሁኛለሁ የኔ ውድ ከጩኸቱ በኋላ ያለው ሁሉም ያስቃል😅😅😅
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ያአላህ ወላሂ ዛሬ እባየን ነው የጨረስኩት አስፋው መሸሻ ዛሬ ወላሂ እዚህ ፕሮግራም ላይ እንደዛሬ ስቄ አላቅም አቦ ምችት ይበላችሁ ዘና አደረጋችሁኝ
በህይወቴ እንደዛሬ ስቄ አላዉቅም ብል ማካበድ አይሆንብኝም። አስፍዉ በዚህ እድሜየ ተበላሸሁ😂😂😂😂
ማነው እንደኔ ደጋጋገሙ እያየ የሚስቅ😁
አሰፋውውው ወይኔ በሳቅ በዚህ እድሜየ ተበላሸሁ አለኮ ክክክክክ
ኧረ አስፋዉ በሳቅ ከደልከኝ በዚህ እድሜየ ተበላሸሁ
አረ ይኸን ጨዋታ በተለያየ ሰዎች እያጫወታችሁ አሳዩን በጣም ነው ያሳቀኝ የእውነት በተለይ የሀኒ እና የአቡሽ
ከከከከከከከከከከከ ውይ ጉድ ራኬብ ባሊሸ እየሞትብሽ ትሰቅየሌሸ ይመቻቹ 👌
አይ አስፊቲ ሁፍ ሆዴን አስቆረጣቹኝ እረ የራኬ ቀላል ነው ብቻ ዘና አረጋቹን ይመቻቹ አሁን የአስፊቲ ጤንነት እዴት ነው አሳዘነኝ ግን
እኔም ያሳሰበኝ ጤንነቱ ነው ክክክክ "" ወንድ ልጅ ተበላሸ"" ብሎ ደመደመው እኮ ወይ ኣስፍሽ
ውይ ዛሬ ሆዴ ቆሠለ ጭንቅ ብሎኝ ነበረ ፈታ አደረጋችሁኝ ተባረኩ
አምላኬ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም አስፋው በጣም ነው ያዝናናሀኝ
እረ ዛሬ ደጋግሜ እያየሁት በሳቅ ልፈነዳ ነው😂😂😂አስፋው ዛሬ ገደልከኝ
እንደዛሬው ስቄ አላውቅም እራኪና አሥፋው ሰላማቹ ይብዛ
ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ እኔም አንድ ቀን እዚህ ገብቼ ስያስፈራክክክክክክ
ኢትዮጵያ ውስጥ እሚኖሩ እማይመስሉ ሀብታሞችን ሳይ እንደነሱ እምኖር ስለሚመስለኝ ስደት በቃኝ ብየ እወስንና የኔ ቢጤ ሳይ ደግሞ ብሄድስ እንዴት ብዬ እኖራለው ብዬ እሸሻለው።እስኪ እንደኔ እሚያስብ 👍🏻
❤❤😍😘
ሰው እንደ ቤቱ እንጅ እንደ ጎረቤቱ አይኖርም ይባላል እህትየ ላንች የተሰጠሽ ለዛ ሰው አልተሰጠውም ለዛ ሰው የተሰጠው ላንች አልተሰጠሽም ለምሳሌ ፦አንች ገንዝብ ላይኖርሽ ይችል ይሆናል ጤና ግን አለሽ ያ ሰው ገንዘብ ሊኖረው ይችላል ጤና ግን ላይኖረው ይችላል እግዚአብሔር አምላክ ሁሉንም አቻችሎ ነው የሰጠን ለአንዱ አለጋ ለአንዱ እንቅልፍ የሚያምር አልጋ ላይ ተኝቶ እንቅልፍ በማጣት ግድግዳ ሲደበድብ የሚያድር ይኖራል ምድር ላይ ኬሻ አንጥፎ ዘው ያለ እንቅልፍ የሚተኛ ምስኪንም ይኖራል ስለዚህ ስለተሰጠሽ ነገር ብቻ አመስግኝ ይጨመርልሻል በምድር ላይ ባይመችሽም እንኳ ከሞት በኋላ ያለው ሰማያዊ ቤታችን ያማረ እንድሆን አምላካችንን መማፀን ይገባል ህይወት የፈተና መድረክ ናት አንድ ቀን ለማለት ለሌትና ቀን እንዳለ ሁሉ ህይወትም ማጣትና ማግኘት ይፈራረቁባታል ደስታን ብቻ ከፈለግሽ ህይወትሽ ሙሉ አይሆንም
እኔም እንደዚሁ 😕
@@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ ይመቸሽ የኔ ቆንጆ አገላለፅሽን ወድጀዋለሁ
አይዞሽ ምንግዜም መልካም መልካሙን ተመኚ
ወይኔ በሳቅ አልተረፍኩም አረ በመሸሻ ሞት አለ ውድድድ ራኪና አስፋው ሁሉም ሲያምርባቹ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እዉነት በጣም ነው ሚያስፈራው እኔ ካሰሪዬ ሄጄ ልቤ ቀጥ ሊል ምንም አልቀረረውም ያረብ ልጆች አይፈሩም ወበሩን ወዲ ወዳ ሲል አስፋውና ራኬብ ጀግና ሰላማችሁ ይብዛ
ልጁ፣ ጠንከር የለው ላንተ
አስፉው ፣ ለምን
ልጁ ወንድ አይደለህ
አስፉዉ አይደለሁም።
አረ በሳቅ ሞተወኩኝ
ክክክክክክክክ አይደለውን ፆታው ባዴ ቀየረው ሆዴ ነው የነፈረው
🤣🤣🤣🤣
ክክክክክክክ
🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂
ክክክክክክክ
ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ ኡፍፍፍፍ
ከስደት ከወጣሁ ጀምሮ እንደ ዛሬ ከልቤ ስቄ አላውቅም በስመአብ
እኔም እህህህህህህ እንባየ እስኪወርድ
@@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
ክክክክክ ደግነቱ ተሎ አለቀ ልቤን እንዴት እንዳመመኝ
@@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ አወ እሽ
እኔም ወይኔ ፍርስ ነው ያልኩት በአስፈው
ውይ ሆዴ ቆሰለ
ወይ እኔማ ደጋግሜ እያየዉ በሳቅ ነዉ ምሞተዉ ስታምሩ የምዳደርጉት ሁሉ ሞገሰ አለዉ ምን ልበላቹ ቃላት የለኝም ዉድድድድድድድድድድ ራኪና አሰፋዉ
ክክክክ ራኬብ በሳቅ ጩከት ያስፋው ይባስ ebs ላይ እዚህ ስቄ አላቅም አረ በመሸሻ ሞት😂😂😂😂
Madina Love Hhhhhhhh
ገና ለምጀማራዬ እንዲህ ሰሰከ ክክክክ
😂😂😂
ውላሂ በሳቅ እባየ አለቀ
ኢተዮ ውስጥ ለመጀመሪያ።ነውእንዴእኛ እዚህ ቆየን
በጣም ነው የሳኩት በተለይ አስፋው እግዚአብሔርን ክፍቶኝ ነበረ የማዳሜ ልጅ ሳታድግ ያደገባት ልጅ አለች አስከፍታኝ ነበር በዚህ ተፅናናው ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ባዝንም እደሰታለው
ጥሎብኝ እራኪንና አስፍሽን ስወዳቸው እያዝናኑ ትምህርት የሚሰጡ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ
አቦ ይመቻቹ የዘመኑ ብርቅዬዎች አዝናናቹን ምድረ ሸቃላ በስራ የመዳም ጩኸት እራሳችን አሳብዶት በዚህ ዘና አልን
እህ ምሣ እየበላሁ ቆየ ትን ብሎኝ ልሞት ፈጣሪ አተረፈኝ ሥሥቅ አልሃምዱሊላህ 😥😥😥😂
እንካን ተረፍሽ😂😂
@@henanseidtube4022 እኳን አብሮ አተረፈን 😁😁😁
Are mesa eyebllaho new lakomew?
ዜድ የናቴ ናፋቂ የሀይቅ ልጅ Ze በቅንነት ደምሩኝኝኝ ማሮችየ
እኔ ዛሬ ደግሜ አይቼው በሳቅ ፍረስሁ
እንዴ ዛሬ ስቄ አላውቅም እዉነት ምስኪን አስፋው 😂😂😂😂😂
semira ethiopia ክክክ በጣም በቅንነት ደምሪኝኝ ማማየ
@@tube1460 ok
kkkkkkkkkkkkkkkkውይ በሣቅ ሞትኩኚ ማርያምን በጣም ከባድነው ውይ አስፋው
እራኬብ ስትጀምረው ቀለል ያለ መስሎኝ ነበር! በመሸሻ ምት አለ አስፋው ጭዋታው አስፈሪ ነው በእውነት። ባስፋው እማ ዘና ፈታ ነው ያረገኝ ። እግዛቤሔር ይመስገን አንዳንዴም ሳቅ መልካም ነገር ነው።
አረ በሰማአቱ አነፈራችሁን እኮ 😂😂😂😂😂😂ፈታ እዳደረጋችሁን ፈታ ያርጋቹ
አይ አስፍቲዬ ስወድህ ነበር ሞት ክፉ ነው ምናለ ትንሽ ብትቆይ ነበር በጣም አዝኛለሁ 😢😢😢😢😢
Yamal 😭😭😭😭
I didn't laugh in my entire life like this 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👫🤣🤣
Me to
Me to
Me too wow I just laugh again and again and again very interesting game.
Me tooo
@@workudary2651😂😂😂😂😂😂
ተባረኩ በስደት ላይ በዚህ ሰአት ሳቅ ፈልጌ ስላገኘሁ አስፋውና እራኪ ሁሉም ነገር ያምርባችሁል ስላሳቃችሁኝ አመሰግናለሁ
ወለህ ስደት ከወጣውኝ እንደ ዘሬ ስቄ አለቅም ሹክራን አስፊሺ & ራኬብ በጣም አዚናናቹኝ
ወይኔ ሆደ ቆሰለ በማርያም በተለይ አስፋው እንደት እንዳሳቀኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሆዴ ቆሰለ በሳቅ እናመሰግናለን
ውይ. እራኬብ. ውይ እእእ. ይነሺጣታል ጎበዝ. ነሽ. በድንጋይ. ሲመጣ. እኔ ብሆን. እስከ ልጅ. ነው. ይዠው እሞተው. በጀረባየ. ተገልብጨ. አስፍው. ማንጠራህ ውእምትለው
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረረረረረረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ሞትኩኝ በሳቅ አስፍሽ አራዳው😂😂😂😹😹😹😹
😀😀😀😀😀😀😀
Uffffffff..... on the floor out of laughter, thanks a million Asfawe.... you made my day
ሀሀሀ በጣም በሳቅ ሞኩ የመጀሚሪያ ኮሜት ሥጽፍ እከታተላለሁ እጅ ጽፌ አላውቅም
እኔ ከተፈጠርኩ ስስቅ ሸንቼ አላዉቅም ነበር ዛሬ እድሜ ላስፋዉ መሸሻ መትኩኝ አይገልፀዉም በመብርሀን
እኔም በጣም እስቃለው እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ሽንት በሽንት ነው የሆንኩት እስከ ዛሬ እንበየ ብቻ ነበር የሚፈስ
ብታምኑም ባታምኑም በሳቅ ሆደን ታምሜላችሗለሁ አረ በመሸሻ ሞት የአስፋው ከባድ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂
አይ አስፋው ከአገሬ ከወጣሁ እንደዚህ የሣኩበት ግዜ በቁጥር ነው ወገቤን እስኪያመኝ ነው የሣኩት ። መቼም ሮጠህ የሄድከው ሽንት ቤት ነው ። ሁሉነገርህ የተፈጥሮ ማስመሠል የሌለብህ ግልፅ ሠው ስለሆንክ በጣም እወድሀለው። ራኬብዬ ታድለሻል ከሱጋር በመሆንሽ። ሁሌ ስለምትስቁ እድሜያቹ ረዥም ነው።
ክክክክክክክክክክክክ omg ሆዴን አሳመማችሁኝ ኡፍፍፍፍፍፍ ክክክክክክክ ወንድ ልጅ ተበላሸ አለ
በሳቅ ሞትኩ አስፍየ ከጌም በፊትና ከጌም በኋላ ፊትህን አመሳስለኸዋል ፍፁም የተለያያችሁ ሰዎች ነው የሆናችሁብኝ
Omg can’t stop laughing 😂 🤣 in a while tnx to asfaha 🤣🤣
አርበሳቅ
ምን ትዝ አለኝ አንዱ ህዝብ መሀል ልክ እንደዚ እያየ የሚያየው መንገድ ሆኖ በመሀል አውሬ አፉን ከፍቶ ሲመጣ ሲንማ ቤት ነበር እና ከታች ብዙ ሰዎች ቆመው እየጠበቁ ነበር ልጁ ከድንጋ የተነሳ እሰከ ማያው በሰዎቹላይ ወጥቶ ሲጮህ ከጭንቅላቱ ወቶለት እንኳን አላመነም የእውነት አውሬው የበላው ነው የመሰለው
አሁ አስፋው እንባዬን አስጨረሰኝ ወይ አስፋው 😂😂😂😂😂ደጋግሜ ባየው በጣም የሚያዝናነኝ ሆኗል ኡፍ ሆዴ
ውይይይይይይ የስራችሁን ይስጣችሁ ሆዴን አቆሰላችሁት በተለይ አስፋው በዚህ እድሜዬ ተበላሸሁ ክክክክክክክክክክክክክክ
Cle Mobile በቅንነት እንዛመድ
😂😂😂😂😂😂😂እንደዛሬ ስቄ አላቅም ጎበዝ ራኬብ አሸንፈሻል ጋሽ አስፋው ትንፋሹ ተቋረጠ ኦ ፈጣሪዮ ምንአይነት ቴክኖሎጂ ነው ይገርማል ዛሬ ገና ማየቴ
እመቤቴን ልቤ በሳቅ ደከመች አቃተኝ. 😁😁😁😁😁😁😂. ያስፈው ጩህት ነው ያሳቀኝ
😄😄😄😭😭
በህወቴ እንደዚ ስቄ አላውቅም ራኬብ በጣም ጎበዝ ነሽ ደሞ ሲወድሽ
አስፋው መሽሻ ሞትኩኝ በሳቅ፣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ወይኔ በሳቅ እንባየ እንዴት እንደፈሰሰ ብታዩት ራኬብ እና ኣስፋው በጣም እወዳችዋለው ይመቻቹ
ክክክክክክ በስመአብ እንባዬ ጨረስኩኝ ይመቻችሁ በዚህ እድሜዬ ተበላሸው ክክክክ🤣🤣🤣
ይመቻቹሁ ኣንድ ቀን መክረው ነብር በጣም ያስፈራል ክክክ ቁጭ ብለህ እካ ሌላ ኣለም የገባህ ነው እምመስለው ደስ ይላል
እደዛሬ ብቻዬን ፉርፉር ብዬ ስቄ አላውቅም የምር አስፉ እማ እባዬ ጠብ እስኪል ክክክክኡፉ መሳቅ ሲያምረኝ እየገባሁ አይዋለሁ የምር ሆዴ ቆሰለ
በእውነት በሳቅ ነው የሞትኩት በራኬብ ስቄ ሳልጨርስ አስፋው ::
አይ አስፋው እንደ ዛሬ አስቆኝ አያውቅም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ክክክክክክክክክ ወላሂ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም አስፊቲ የምሩን እኮ ነው የተቆጣው ክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ
😂😂😂😂😂😂በእምባ ጨረሥኩት ውይይ ሥዴት ላይ ሥኖረህ እደዝህ ሥቄ አላውቅም ከምር ወይ አሥፍሽ kkkkkkkkkkkkkkkkkkk
ክክክክክክክክ
አስፋው በህይወት ሁሌም ያስቀኛል እንደዛሬ ማቆም አቅቶኛል ሳቄን እንዴዴዴዴ ኡኡኡኡ በመሸሻ 😀 😁 😄 😆
5:40 endzare sike alewqm oh my god 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ....
እረበሳቅሞኩአስፋውእረበመመሻሞት
እሪሪሪሪሪሪሪ አስፋዉ እራኬብማ ምንም አልሆነች በስንት አመቴ እንድህ ሳኩኝ ሳቅ ከኔ መራቁ ዛሬ ገና ገባኝ።ድንጋዉ ሲመጣስ እኔም ደነገጥኩ።በዚህ ዕድሜየ ተበላሸሁሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
እረበናታችሁ እደኔ በሳቅ ፍዲት ያለ
ባስፋዉ
እኔ
ወይኔ አስፋውዪ ከአፍታ ቆይታ በሗላ እንመለሳለን አለ ኪኪኪኪኪ ደከምኩ በሳቅ
ውይ ሲያስፈራ
ወላሂ በሳቅ እምባ በእምባ ሆንኩኝ
በጣም ነው እምፈራው ብዙ የተለያዬ ሲናማ ነገር አለው
አስፋው ሲናፍቀኝ የማየው ፕሮግራምነው
አረብ ሃገር ከሄድኩ አንድ አመት አልፎኛ በዚ አመት ውስጥ ዛሬ ነው የምር የሳኩት ውይ አስፊውዬ
Wow በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱ እኔ እዚህ እያየሁ ልቤ ቀጥ ነው የለው ሆሆሆሆሆ
😍😍😍😍
ከእሁድ ጀምሬ ኢኸዉ ዛሬ እሮብ ነዉ አስፊቲ በሳቅ እየገደለኝ ነዉ ባየሁት ቁጥር ያስቀኛል
ይደገምልን በሚመጣው ሳምንት
ቅዳሜወችም ይሞክሩ እንሳቅ
ወኔ ይሄ ጌም ሢሥጨንቅ ብዙ ግዜ ሞክሬዋለሁ
አስፍሽና ራኪ የስራችሁን ይስጣችሁ ሽንቴን አስመለጣችሁኝ ክክክክክ
እኔም
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
አስፍዬ ነፍስሕን በገነት ያኑርልን እራኬብዬ መፅናናትን ይስጥሽ
I dont remember the last time i laughed this much
Me too
Me too😂😂😂😂😂😂😂😂
😀😀😀😀😀😀
ወይኔ አስፍየ. አር ሆዴ ንፍር አለ በሳቅ እዴዛሬ ስው አላቅም ይመቻችሁ አቦ እነዚህ እዳሳቃችሁ ቀሪ ዘበናችሁን ሳቅበሳቅ ይሁንላችሁ
I never cried laughing in my life [OMG]
የኡነት እደዛሬ ሰቄ አላዉቅም። አስፋዉ አተስ ጩህት ነው እኔ ግን ልቤን አመመኝ ለማንኝዉም እወዳችዃለሁ😘😘😘😘
Asfaw thanks for the laugh. 🤣🤣🤣 You two are great together.
ሞት በሳቅ ብታመም አስፍሻ ወዳተ መደወሌ አይቀርም ሆዴ ቆሰለ በሳቅ😃😃😃😃😃የዛሬዉ ፕሮግራም የሳቅ ምጭ መባል ነበረበት 😍😃😃😃😃😃
*የተዋህዶ ልጆች በቅንነት ስብስክራይቭ አድርጉኝ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ተማሩ*
😍እሸ
እሽ ማርርየ በርች
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
የምንለቃቸውን ስንክሳሮች ድርሳናትን መልክኣ ዝማሬዎችን እንድታዳምጡልን