ለሙሽሮች በሚል በሰራችው ማስታወቂያ ተቃውሞ የገጠማት ድርሹ ዳና!
HTML-код
- Опубликовано: 3 фев 2025
- Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
በመጀመሪያ መንጣት ዉበት አይደለም
እንደእኛ ዉብ ከለር ያለዉ ህዝብ በአለም በጣም ጥቂት ነዉ በራሳችን ዉበት እንኩራ we are Ethiopian ❤❤❤😍😍😍
መሲ ጎበዝ እዲህ አይነት ነገሮችን በሚዲያ ማቅረብሸ ጥሩ ነው ድርሹ ግን የሳቅ ንግስት ስትባል ይገርመኛል በግድ መሳቅ
ፈንድሻ ባህሪዋ ግን ማራኪ ስለሆነ ለመድረክ ተስማሚ ናት። 🤷🏽♀️
የሁልጊዜም ጥያቄዬ
መስዬ የኔ ልባም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ መስየ❤❤❤
ሲጀመር ብዙ ጊዜ የምትሰራው ስራና ማስታወቂያ ከኛ ከሀበሾች በሀልና ሀይማኖት የራቀ ማንነት የጎደለው ስራ ነው የምትሰራው ልቦና ይስጣት ወደራስሽ ተመለሽ በማንነትሽ እና በኢትዮጵያዊነትሽ ኩሪ
መሲዬ አንቺ መልካም ሴት ነሽ አስተዋይ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
እህታችን መሲ በረቺ በጣም ነው የምንወድሸ
ድርሹ ዳና እዚያው ከሬዲዮ ጀርባ ተመልሳ ብትደበቅ ጥሩ ነበር። ምኗም አይጥምም።
ትክክል 👈
እኔም ምናም አይጥመኝ
በሬድዮ ድምፅ እያሰሙ መደበቅ ይቻላል እንዴ ፧ 🤔
ውይ በጣምም ምኗም አይጥመኝም እድል ስለቀናት ብቻ 😅😅😅
ተመስገን ጌታዬ, እኔስ እግዚአብሔር በሰጠኝ ነገር በጣም በጣም ነው የምኮራው፣ በተለይ ደግሞ ጤና በጣም አስፈላጊ ነው፣ የራስ መተማመን በጣም ወገኔ እንደዛ ካልሆንን እራሳችንን እንጎዳለን፣ አምላካችንን ባለን ነገር እሱ በሰጠን ነገር እናመስግን፣ ፈረንጆቹ ታን እያሉ እራሳቸውን ሲያጠቁሩ እኛ ለመቅላት ????
እኛ ኢትዬጵያኖች የተፍጥሮ ቆድችን ውብ ነው::የሚያቀላ የሚያነጣ እየተባልን ቆዳችንን እንዳናበላሸው
አቤቱ ይቅር በለን 🙏 ዘንድሮ ለገንዘብ ብሎ እፍረት አጣን 😢
እኔ የተቃወሙትን ሳላደንቅ አላልፍም በርቱ ሌላም እኛን የማይውክል ወይም የማይጠቅም ማስታወቂያ ስታዩ አትለፋ ቢያንስ ሰውን ታነቃላቹ በርቱልን
መሲ አንች እኮ መልካም ሰዉ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሸ
መሲ እናመሰግናለን በድፍረት ወተሽ ተቃውማውን በማሰማትሽ🎉
ኸረ ሂውማን ሄር እራሱ ማስቀረት አለብን እኔ ፀጉሬን ከለሬን በጣም ነው የምወደው ተፈጥሮን ውደዱ
በትክክል ሂዉማን ሄር ህንድ ሀገር ለአምልኮ ተብሎ ተላጭተዉ የሚገብሩትን ፀጉር ነዉ ከነ ሴጣኑ ነዉ እኛ ጭንቅላታችን ላይ የምናስቀምጠው ከዛ ያ መንፈስ ወደኛ ይገባል።
የሰው ፀጉር = [ ሂውማን ሄር ] 🤔
ቀለሜን = [ ከለሬን ] 🤔
ጎበዞች እደዚ መናአገራአቹ ጥሩ ነዉ አይቶ የሚገዛ የራሱ ጉዳአይ እናአተ ግን ተባአረኩ አበሻ ፊታአችን ተበላአሸ ማስተካአከያ ካአለ እያልን ጭራአሽ መልካአችንን አጣአን ያገባናአል ስላላቹ እናመሰግናለን
መሲ በርቺ ጥሩ ነዉ ያቀረብሽዉ
መሲዬ ተባረኪ ሲጀመር ፊታቹን ምንም አትጠቀሙ ተፈጥሮን የመሰለ የለም
ምኗም አይጥመኝም ይች ሴት መስዬ እናመሰግናለን
መሲ ተባረኪ!! አንቺ ኃላፊነትሽን በሚገባ ተወጥተሻል!! አስተያየት የሰጡትም!! እንግዲህ ልብ ያለው ልብ ይበል!! የተገኘውን ሁሉ መለጠፍ! መሞከረ አደጋ አለው!! ከሁሉ በላይ እግዚአብሔር ለእኛ የሰጠውን የቆዳ ከለር ማንም ቢመኘው!! የፈለገውን ቢቀባ የማይገኝ ምርጥ ነው!! በእወነት የእኛ የሐበሾች የቆዳ ከለር ቀይ በይው የቀይ ዳማ፣ ጠይም በይው ጠይም ዓሣ መሳይ ይባል ጥቁር ልዩ የሆነ የተፈጥሮ ውበት አለን!! እንዳው ባጠቃላይ አላሰፈላጊ ቅጥልጥሎች መቼም ቢሆን በራስ መተማንን ሊፈጥሩ አይችሉም!! የትኛውም ቅጥያ ያው ነው!! አሁን አሁንማ እናቶች በፍፁም ከእድሜአቸው ጋር የማይሄድ ! ተቀጥሎም የማያሳምር ነገር ሲቀጣጥሉ በየውበት ሳሎኑ ማየት የተለመደ ሆኗል!! ለሁሉም ልብና ማሰተዋል ይሰጠን!! ለአስተዋዋቂዋም ልብ ይስጣት!!
ቀለም = [ ከለር ] 🤔
ከለራችን ዉበታችን በእኛ ከለር እኮ ስንት ነጮች ይቀናሉ
ትክክል እኔ ከለሬን ብዙ ነጭ ያደንቀዋል ደስ የሚል dark skin እንዳለኝ ይነግሩኛል
ነጮቹ እራቁታቸዉን ሀይቅ ዳርቻ በፀሀይ ከለራቸዉ እንዲፀይም መከራ ይበላሉ ለእኛ ደሞ ቆዳ የሚያነጣ እየሰሩ ይሰጡናል
አልተገናኝቶም ማለት ኢሄ ነዉ 😥
@@YeMareamLij እዉነት ነዉ በኔ ቆዳ ሲደነቁ ያንቺን ከለር እፈልጋለሁ እያለች ሰመር ላይ ቢች ዳር ሄዳ የምትመጣ ልጅ ነበረች ስትመጣ ገና ከኔ ጋር ታስተያይ ነበር እና ይገርመኛል ብዙዎቹ የኛን ከለር ይወዱታል ድርሹ ደሞ ነጭ ሁኑ ትላለች በጎን
መጀመሪያ የተቃወመው እንደውም ዶክተር ነው so ጉዳዩ ምን ያህል serious እንደሆነ ማወቅ ይቻላል take care ladys
አይ ድርሹ አሁን ገባኝ ከወንድምሽ ቢኒ ዳና የለየሽ ለካ ይህ ክሬም ነው 😂😂😂
መሲ ሀላፊነት የሚሰማሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ❤❤❤
😅😅😅
Bini dana black you😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
መሲ አንቺ ትልቅ ሰዉ ነሽ አክባሪሽ ነኝ! ትንሽ ግራ የገባኝ ነገር ለኛ ለሴቶች መዋብያ ተብለዉ የሚሰሩ ፕሮዳክቶች ባብዛኛዉ ጉዳት አላቸዉ ሌሎቹም ላይ እንዲህ ብንዘምትባቸዉ የት በደረስን
እኔ የምለው ድርሹ መቸም እራሶ አትጠቀመውም እኔ ውጭ ነው የምኖረው ይህ ቢልች ለኢትዮጵያውያን በተለይ በጣም አደገኛ ነው ማንም አይጠቀመውም የሚገርመው በራሶ እግዚአብሔር በሰጣት የቆዳ ኮፊደንት የላትም ገንዘብ ለመሥራት ብላ ለትውልድ ጥፋት እያመጣች ነው pleas ተቃወሞት
ድርሹ ይሄንን እየተለቀለቀች ነው የቀላችው ማለት ነው?
ልጅቷ የድሮ መልካ ሙሉ በሙሉ ጠፍቷል።
Aye genzeb zendero bezu new minayew 😂😂😂😂😂😂 kuch belo metazeb new
Soon ፀጉር በፀጉር ይሆናል ፉቷ that is
ልክ ነው። በፊት ፊቷ እንዲህ አልነበረም
በትክክል ይህንን እየተለቀለቅች ቆዳዋ ተልጦል
ፀጉር በቅርብ ይወጣል ማለት ነው ebs ቃጠሎ የሚባል የጅሎች ጨዋታ ፍቶን አይታችው መልሱን ለራሳችው ለምጥ ነው የመሰለው
መሲዬ፡የኔ፡መልካም፡ሴት፡ትክክል፡ነሽ
ድርሹ ድሮና ዘንድሮ ምናልባት ያቀላት ይኼ ክሬም ይሆናል😌
bedenbe enji skin bleach tetekemaleche
@@neima6584
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
😂😂
ምንም አትጥመኝም ከአነጋገርዋ አክትዋ ጀምሮ
ድርሹ የምትባለዉ መካሪ ቤተሰብ የላትምዴ፠ሳቋ፠ራሱ ሲያሰጠላ ምኗም አይመቸኝም
በጣም ነው ሳቃ የሚያስጠላው
ኧረ ሰው መጥላት ጥሩ አይደለም ስራዎን መቃወም መጥላት ትችያለሽ ጥላቻ የሰይጣን ነው እግዚአብሄር በምህረቱ ይቅር ይበለን
መጥፎ ክሬም ነው እዳትጠቀሙ እኔ ለቡግር ተጠቅሜ ቆዳዬን አበላሽቶኝ ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ስደት ነው ጉድ ያደርገኝ ኢትዮጵያ እያለሁ ሳሙና መርጪ አላቅም የተፈጥሮ ከለሬ በጣም ነው ምወደው
ሣሕ በትክክል
የሴራቢ ሳሙናና ክሬም ተጠቀሚ ቢታሚC እና D ተጠቀሚ ፋርማሲ ግዥ ሁሉንም ለቆዳሽ የሚሆነዉን መርጠሽ ደረቅ ከሆነ ወዛማ ሳሙናዉም ክሬሙም አለ አትቀያይሪ እሱን ብቻ ከተጠቀምሽ ቆዳሽ ጥሩ ይሆናል ብጉር ማዲያት ይጠፋል
@@meaziwendemumeaziwendemu7012መአዚ ቫይታሚን ስትይ በኪኒን መልክ ያለውን ማለትሽ ነው ይቅርታ
በትክክል 👆👆👆👆
መሲዬ አንደኛ ነሽ ተባረኪ!!!
ወይ ጉድ ፈጣሪ የሰጣችሁን ተጠቀሙበት
ጎበዝ ብያለው ተቃውሞ ይዘው በመጡት ዉብ እህቶቼ 💝ተባረኩ እንደዚ ይለመድ አደባባይ አውጥቶ ሰውን ማንቃት 👌
መሲየ ተባርክ
መሲዬ በሚዲያ ይቅርታ መጠየቅ አለባት ንቀትም ቨዲዬን አንሺ እየተባለች ዝም ማለት መልስ አለመሰጠት በምንም አጋጣሚ ላይ ትሁን
ድርሹ ማለት እኔ ምኗም አያምረኝም
እኔም
እኔ ደግሞ አላውቃትም ሁላ😂
As always I’m scrolling down to the comments and that was my comments to as well ምኑዋም የማያምረኝ እና የማትጥመኝ She thinks she is cool Lol 😝
All about money 💵💵she got paid that’s why she is talking nonsense about that ☝️ face Cream
እኔስ ብትይ😮
ድርሹ ገንዘቧን መሰብሰብእንጅ ሰለነሱ ቀዳ ማበላሸት ደንታ የሚሰጣት አይመስለኝም
ጥቁርነታችን ዉበታችን 💝😘😘
የግድ የሰርግ ወቅት ስለሆነ የማንንም ዉዳቂ 🤑🤮ሕዝቡን መናቅ ይባላል 😑
የማትመቸኝ ሴት ብትኖር እሷ ናት ሳቅ ጥሩ ቢሆንም የእሷ አሯ እስኪወጣ ድረስ በግድ ስለ ሆነ ይደብራል ስራ ቀይሪ😢😢😢
በትክክል👌
ምነው አለመቀባት መብታችሁ ነው ኮምፕሌክሳችሁ ተንጫጫ
@@banchiYitayew minew tekotash, anchi nesh mesel Dirsho yetebalshiw, weyim ye Dirsho Delala? Yesewochin Koda yemiyabelash iko new, kisishin lememulat teblo, ye Ethiopia hizb fitu telalito Zinjero memsel alebet?? Iski rasishin and samint tekebitesh asayin, Wef yelem, gudatun silemitawki atmokriwim. Arfesh tekemech. Gena indet, keyet ametashiw tibayalesh
@@banchiYitayew ere kewiket netsa mehon beza hulu neger lenanite kifat new yemimesilachihu berasachihu mekurat temaru midere mehayim
@@banchiYitayew ago
@user-hn3ge2zr1l ere kewiket netsa mehon beza hulu neger lenanite kifat new yemimesilachihu berasachihu mekurat temaru midere mehayim
ኢትዮጵያ ውስጥ መከልከል ያለበት ሂውማን ሄርና ሜካፕ ነው ውይ ስናምር በፍሪዝ እና ያለሜካፕ ❤❤❤❤ሞክሩት እኔ ከዚህ ሁሉ ነፃ ነኝ ግዜችንን ገንዘባችንን ብዙ ነው የምናተርፈው።
አንድ የገባኝ ነገር ድርሹን ከትንሽ ጊዜ ብኋላ እንደ ማይክል ጃክሰን ፈርሳ እንደምናገኛት ነው ለካ ያለ ምክንያት አልነጣችም
ደግነቱ ፡ የማይክል ጃክሰን ዝና በማይክል ጆርዳን ዝና ስለተካካሰ ፡ ወገኖቻቸው ቆዳቸውን ለማንጣት አልተሯሯጡም።
አንዳንድ ጊዜ ታዋቂ ሰዎች አዋቂ ይመስሉናል ግን አይደሉም እነሱ ስላስተዋወቁት ብቻ እኛ መጠቀም የለብንም ታዋቂ ነን የምትሉ ሰዎች ደግሞ ስለምታስተዋውቁት ነገር በቂ እውቀት ሳይኖራችሁ ባታስተዋውቁ መልካም ነው
ውድ ኢትዮጵያን እህቶቻችን እግዚአብሔር በያላችሁበት ከክፉ ይጠብቃችሁ ድርሹ የምትባይው ስግብግብ ራስ ወዳድ ነሽ
መሢ ግን መጀመርያ ከሷ ያለውን እውነታ ብትሠሚ ጥሩ ነበር እንደዚህ አይነት ነገር በንቺ ሲቀርብ እኔ እንደግለሠብ አልተመቸኝም ምክንያቱም የሷን መብትም ክብርም ይነካል ብዬ ስላሠብኩ ነው ትክክል እንኳን ባትሆን አግኝተሽ አውርተሻት ስህተትም ከሆነች ይቅርታ እንድትል ለማድረግ ይሻል ነበር ከይቅርታ ጋር ላንቺ ካለኝ ከበሬታ አንፃር ነው
ውይ መሲዬ ፈጣሪ ይባርክሽ ልጅቷ መካሪ ያላት አይመስለኝም ረጋ ብታስብ ጥሩ ነው እሷ እራሱ በጣም የቀላችው በዚሁ ይሆናል።
መሲ እግዝያብሄር ይስጥሽ በግልጽ ማቅረብሽ በሚጥም አማርኛ ማንንም በማይነካ አንች እንዴት ጥሩ!
ከእውቅና እውቀት ይበልጣል
ጥቁረታችን ውበታችን ነው እኛ አፍሪካዊያን
በሀገራዊ መጠሪያ ስም መጠቀም ደግሞ የኩሩ አፍሪካዊት ማረጋገጫ ይሆን ነበር። 🤔
ድርሹየ አንዳዴ ማበብ አስፈላጊ ነው እኛ እኮ ኢትዮጵያውያን ነን እህቴ
ውበት ፈጣሪ የሰጠንን አካል መጠበቅ እና መልካምነት እንጂ ብልጨልጭ ዳውን ዳውንንንንንንን
ታች = [ዳውን] 🤔
በውበታችን በከለራችን እንኩራ፣ ይሔ የሚያነጣ እየተባለ የቆዳ ካንሰር መሰብሰቢያ ነው፣ ዌስት አፍሪካንስ የሚያረጉት ሲያስጠላን ደግሞ እኛጋ?፣ JUST BE PROUD ON YOUR SELF
True especially South Africa it’s illegal
kedirom ye habesha setoch used bleaching cream in Adisaba the difference now is wider consumers and on social media.
@@Tefera-hf8fw so መደገፋችሁ ነው መቀባቱ ይሻላል?
@@Tefera-hf8fw
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
There is no one on recorded history in Adis Abeba who made a skin shade transition. 🤔
በቀለማችን = [በከለራችን] 🤔
ምዕራብ አፍሪካኖች = [ዌስት አፍሪካንስ] 🤔
መሲ❤❤❤
እቺ ልጅ ስህተቷ በዛ በሰላሟ ነው ሰው እኮ ሰልጥኗል ጊዜው የቴክኖሎጂ ነው ለብር ብላችሁ ክብራችሁን ሰው መሆናችሁን አትጡ እረ በሀብታሞች ባሰ ስግብግብነት
ህዝብ የሚንቅ ሰው የትም አይደርስም ለነገሩ እሷ ከእነዛ ባለጌዎች ጋ ቁጭ ብላ በሴት መደፈር ያላገጠች ቀን ነው የበቃችኝ ። ፉን ፉን የኢትዮጵያ አድባር አይወድም ከቀልብሽ ሁኚ እድሜሽ እንዲረዝም በሉልኝ 😊😊😊😊
Messiye selam lanchi yihun ! I’m your big fun 🇪🇷❤️
የሚያነጣ ክሬሞች የቆዳ ካንሰር ያስይዛል በፊት አንዳድ አበሾች ዲያና ሙሉዉን እና ዶርኖባት ትንሽ ቀላቅለዉ ይቀባሉ ፊት ያጠራል ብለዉ እና እኔም ከአበሾች አይቼ ለመጠቀም በፈረንሳይ ፓሪስ በሚሸጡበት አፍሪካኖች ሱቅ የሚበዙበት ባለሱቁ ፓኪስታኒ ዲያና ሸጦልኝ ዶርኖባቱን ስጠይቀዉ ባለሱቁ ምን ይሰራልሻል ደብቀን ነዉ የምንሸጠዉ ሱቄ ይታሸግብኛል አለኝ ለምን ስለዉ የቆዳ ካንሰር ያስይዛል ተብሎ ተከልክለናል አንቺ ቆዳሽ ቆንጆ ነዉ ከፋርማሲ የሚሸጡ ተጠቀሚ በህትነት እኔ ቢዝነሴ ነዉ ደብቄ እሸጠዋለሁ አለኝ ጉዳት ስላለዉ ታግዷል አለኝ በዳርማቶሎጂስት የሚመረቱትን እዉነተኛ ቅባቶችን መታጠቢያዎቹን ኒቪያ የመሳሰሉ ብቻ ተጠቀሚ እንጂ ይህ አፍሪካኖች ለመቅላት ነጭ ለመሆን ይጠቀሙታል የቆዳ ካንሰር ያስይዛል እንዳትጠቀሚዉ አለኝ እግዜር ይስጠዉ እኔም ሀሳቤን ቀየርኩኝ እና ከዛ ቡኃላ የፋርማሲ ነገር ብቻ እጠቀማለዉ እና ተጠንቀቁ ሴቶች የቆዳ ካንሰር ያስይዛሉ አንዳድ የአፍሪካኖች የሚያቀሉት ክሪሞች ናቹራል ቤስት ነዉ
Thank you
እኔ ይቺ ሴት ምኗም አድመቸኝም ድርሹ ምናምን ይሏታል ድራሿ ይጥፋና ንግግሯ እራሱ ሲደብር ኤጭ
መሲዬ በዙ በጣም ይቅርታ በአንቺ ቻናል ላይ በፃፍኩት ኮመንት ውዴ ያው የሁላችን ቤት ነው እወድሻለሁ አከብርሻለሁ መሲዬ የእኔ ደርባባ
እውነት ነው በመጀመሪያ ስትጠቀሙት አሪፍ ነው ስታቆሙት ግን ቡግር ብቻ ያደርጋል ሲቀጥል የፊት ቆዳ ያሳሳል
thanks
ማን እንደሆነችም አላቃትም ሳታጣራው እንዴት ለቢዝነስ ተብሎ እንደዚህ ይደረጋል ማንም ሰው ቢሆን እቃ ከመግዛቱ በፊት ጥቅሙንና ጉዳቱን ሳያይ የሚይዝ ሰው የለም ያሳዝናል ሰላም ያውላችሁ
ድርሹ ማለት ጥቁር ነበረች የሷ ውበት መንጣት መሰላት መሀይምነትዋን ነው የምታሳየው ክሬሙ በጣም አደገኘኛ ነው እኔ የምኖረው እኢሮፕ ነው በህግም የታገደ ክሬም ነው
የቆዳ ቀለሟ ጥቁር እንደነበረ ማረጋገጫ ያስፈልጋል። 🤔
ደስ የሚለው ነገር የተቃወሟት ሴቶች መሆናቸው ነው ቅላት የውበት መስፈርት ነው ብለን ስለምናምን ቆዳችንን ለማንጣት ብዙ እንደክማለን እነዚህ ክሬሞች የቆዳ ካንሰር ያመጣሉ በቃ ቅላት የውበት መስፈርት አይደለም በራሳችን እንኩራ
ጡሩነው አስተያየታቹሁ፡ግን፡ማንኛውንም ነገር ከተፈጥሮ፡ውጭ፡አንጠቀማ፡ተፈጥሮ በራሱ፡ውበትነው
አደራ እዳትጠቀሙ የኔ ውዶች ተፈጥሯችን ያማረ ነው
Agree True ☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾👂🏽👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾black ⚫️ is ⭐️🍯 🍫 sweet chocolate 🍦 🍪 🍩 🍫 🍫
ልጅቷ ለማስታወቂያም አትሆንም ለገንዘብ ብላ ለሰው አታስብም ማለት ነው ጎበዞች ከሷ የተሻሉ ሴቶች እንዳሉ ትወቅ የመገርጣት ችግር ያለበት ሰው የለም
አይ ኢትዮጵያ አሰስ ገሰሱን እየተቀበልሽ መጨረሻሽ ምን ይሆን?
ብሊች መደረግ ያለበ የብዙ ሰው አይምሮ አለ ከቆዳ ይልቅ.
ከ ኢትዮጵያ ላይ ውረጂ።
@@ZEMZEMKEDIR መሰላል የለኝም ✌🏾
እና ምን ይጠበስ ቀኑን ሙሉ የአንድ ትልቅ ከተማ ቤት የሚሆን ቀልም ሲለቀለቁ የሚውሉ ሴቶች እግዘብሔር የሰጣቸውን መልክ የማይፈልጉት እምቧ ከረዮ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት አያስፈልግም ልላውን ሜካም ለምን ኢሮፓውያን የፈጠሩት ቡልሽት ነው ብለው አይዉትም ነበር?
ይሂ ሁሉ ንቀት እና ጥጋቧን ማስተንፈስ አለብን።
እግዚ፡አብሄር፡አምላካችን፡ውብና፡ድንቅ፡አድርጎ፡ፈጥሮናል፡ስሙ፡ለዘለአለም፡ይባረክ፡፡እራስን፡ያለመቀበል፡በራሱ፡በሽታ፡ነው።ጌታ፡ሲፈጥረን፡ተሳስቶ፡ነበር፡ማለት፡ነው????እኛ፡የምንለሰነው፡፡ፈታችን፡ሌላ፣አንገታችን፡እጃችን፣እግራችን፡ሌላ፡ሌላ፡ሆኖ፡መታየቱ፡ነው፡ውበቱ????ነገ፡ብንፀፀት፡ልንመልሰው፡የማንችለው፡ፀፀት፡ውስጥ፡ሳንገባ፡ልስኖች፡አስቡበት።
የነጭ ተጽእኖ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳይገባ እንቃወማለን ጥቁረት ውበት ነው። ለምን በራስ መተማመናችንን እንገላለን ? ድርሹ ዳና ❌
ሁሉም ትልቅ ሰዉ ነዉ መቀባትም አለመቀባትም ሁሉም መብቱ ነዉ እንዲያዉ አርስት አጥታችሁ ነዉ የሰዉን ሞራል መንካት ጎበዞች ናችሁ ሰዉ ሀገሩን እንዲጠላ ነው ምታረጉት
👏👏👏
የዘር ጥላቻ አለባቸው ደቡብ ስለሆነች ነው
ሳቅ እውቀት አይደለም መለያ ሊሆናት ይችላል። ነገር ግን ከልክ ያለፈው ሳቋ በጣም ይረብሻል ያውካል በተለይ ሬዲዮ ላይ....ሁሉም በልኩ በአግባቡ ቢሆን መልካም ነው...! ያለ እውቀት መዘባረቅ ግን ዋጋ እንደሚያስከፍላት ልታውቅ ይገባል!
የቆዳ ካንሰር እንደሚያመጣ አታቂም❌❌❌ ሲጀመር ከለራች በጣም ያምራል
እኔ የነበርኩባት የማዳም ልጅ በከለሬ ስለምትቀና ወደ ተራራ ወጥታ ተቃጥላ እኔን መስላ ትመጣና ተደስተ ሳትጨርስ እንደ እባብ ተገገሽልጣ ታድራለች ታዲያ ከለራችን እንከን ይወጣለት ይሆን ድርሹ 😮እረፊ
መጥፎ ነዉ እንዳትግዙት
ያው ሰይፉ ፋንታሁን ላይ ቀርባ መልስ መስጠቷ አይቀርም
😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣
"የኢትዮጲያ ህዝብ ይቅርታ ያድርግልኝ"
😅😅😅
እሷ ስለነጣች ሴቱን ልታበላሸው አሁን ጊዜው ጥሩ ነው እናንተንም እናመሰግናለን ስላወገዛችሁት እናመሰግናለን
የፈራሁት ደረሰ በጣም አዝናለሁ በጥቁሮቹ እንኳን አዝናለሁ😌😌
yegna ferenj refering to other Africans as ' tiqrochu', shameful
@@Tefera-hf8fw
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
Black is beautiful...
እረ ባካችሁ product ነው አትጠቀሙ የተባለው ስለሷ አስተያየት ስጡ አለተባላችሁም በተለይ የምትሳደቡ ሰዎች
ከኢትዬጰያ አርቲስቶች በጣም ምጠላት ምደብረኝ ይቺ ሰቲዬ ናት
እግዚአብሔር ይመስገን ከደሙ ንፁህ ነኝ በተለይ ለመቅላት የሚወሰዱ ክሬሞች ኩላሉት ይጎዶል
መሲ 😘😘😘😘
Drsu🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የጤና ሚንስቴር የት ነው ያለው
እኔ የገረመኝ ነገር ቀይ ብቻ ነው ቆንጆ ቀይ ብቻ ነው ሀብታም ቀይ ብቻ ነው አዋቂ የሚለው አመለካከት መቼ ነው የምናስወግዶ
ኮተት ናቹ ብዙ አይነት ሜካፕ አደለ እንዴ እምትቀብቱ ሰው ሲሳራ አትወዱም እስከዛሬ የት ነበራቹ😊
ይቅርታ የማይመከር ምርት ከሆነ ጥራትና ደረጃዎች ለምን ገበያ ላይ አዋለው?
ሀበሾች ሆዳቸው ከሞላ ለሰው መቸ አስበው ያቃሉ
እረ ተይ ለገምዘብ እንዲህ መሆን ደሞ የኔምርት ነው😢 shame on
ስቀጥል ሴቶች ላይ እራሳቸው ሳይሞክሩ ማስተዋቅያ እያሱሩ እራሳቸው ማያሳይሙት ሴቶች ይጎዳል
እሱዋ በምን ቀላች😂😂😂😂 ሰይፉ ላይ የመጀመሪያ ጊዜ ስትቀርብ ከዜዶ ጋር አሁን ያለችበትን ብታይ የሰማይና የምድር ልዩነቱ😂በጣም ተቀይራለች ቀልታለች ወፈረች አማረባት ጥርሱዋን አሰራች እረ በጣም ተቀይራለች
@@meaziwendemumeaziwendemu7012
ቅላቷ ፡ተፈጥሯዊ ሳይሆን አይቀርም። ቅባቱ ፡ ቆዳ ያነጣል እንጂ አያቀላም።
ውፍረቷ ደግሞ ከእድሜና ልጆች ከመውለድ ጋር የተያያዘ ይመስላል።
ሰው እግዚአብሔር በሰጠው ሰውነት ማመስገን ሲገባው ከፍተኛ ወጪ በማውጣት ለውበት በሚል ሲጠቀም ከዛ ደግሞ ኮስሞቲክስ ያመጣበትን ጣጣ ለመታከም ሲሰለፍ ማየት የተለመደ ሆኗል።
እባካችሁ እህቶች በተፈጥሮ ውበታችን በመድመቅ በራስ መተማመናችን ቢጨምር እላለሁ ፣
ወደ ሆነ አካባቢ ስትሄጂኮ ሁሉም ሴት ከአንድ እናት የተወለደ እስኪመስል ነጣጥቶ፣ ፀጉራቸው እንደ ህንድ ተዘናፍሎ የትኛዋ ቆንጆ እንደሆነች ለመለየት ጠዋት ከእንቅልፍ እስኪነሱ መጠበቅ አለብሽ፣
ምነው ያዩትን ሁሉ አምጣ እያሉ ወገን በገሀድ በሚዘረፍበት, በዚህ አታልፍም እዚህ መኖር አይቻልም እያሉ ወገን በሀገሩ እንግልት ሲደርስበት, ወገን እንደ ቅጠል ሲረግፍ እጅ አጣምሮ ተቃውሞን ማሰማት ሲገባ ለአንድ የቅባት ማስታወቂያ አፍ መክፈት ይህን ያህል ነውር ነው:: ነውረኞች::
መሲ ብዙ ስራወችሺን አይቻለሁ ሐላፊነት የሚሰማሽ ባለሙያ መሆንሺን ተገንዝቢያለሁ: ስለዚህ የድርሻየን እንደ ባለሙያ ውድ ወገኖቸ እንድታውቁ የምፈልገው ኮስሞቲክስ የሚባለው በቆዳ ላይ ምንም ተጽእኖ የማያደርግ ነገር ግን የተፈጥሮ ይዘቱን የሚጠብቅ ነው: ነገር ግን ቀለሙን የሚቀይር ከሆነ ይህ ኮስሞቲክ ሳይሆን (drug) መድሐኒት ነው ይህ ደግሞ ባለ ሙያ ሊያዘው ይገባል እንጅ እንደ ሽቶ መሸመት አይቻልም እና ራሳችንን ከአደጋ እንጠብቅ: በነገራችን ሁላችንም ግሩምና ድንቅ ሆነን ተፈጥረናልና ቁንጅናችንን እንቀበለው እኔን የመሰለ ማንም የለም ሰላም ሁኑልኝ።
Dirshu Rasua Diro Tseyim Neberech Ahun Gin Fitua Nech Yehone New 👌👌👌
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
☝🏾☝🏾☝🏾
እኛ የጥቁር የነጻነት ምልክት ነን እያልን ቆዳን ማንጣት ማስተዋወቅ ምን ይሉታል የጤናው ነገር እንኳ ቢቀር
ሰው በቃ ገንዘብ አይኑን አወረው ማለት ነው እስዋ ማናት ለኔ የምታዝልኝ
i love my dark skin color❤
ነጩ የኛን ከለር ለማምጣት ሰን እስክሪን ተቀብተው ፀሀይ ላይ ይንቃቃሉ ጭራሽ ይሄንን ክሪም በሉ ተጠንቀቁ።
ቀለም = [ ከለር ]
ፀሀይ መጋረጃ = [ ሰን ስክሪን ] 🤔