ሙሽራዋን ያስለቀሰው የአረጋኸኝ ወራሽ ልጅ አነጋጋሪው ሙሉ የሰርግ ቪድዮ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 16

  • @Tigmekuria
    @Tigmekuria 10 месяцев назад +1

    አረጋኸኝ ወራሽ እንኳን ደስ አለህ ለዚህ ወግ ማዕርግ ያበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥህ ልጅቱም መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ 🙏🙏🙏

  • @ElsaGemechu-n1q
    @ElsaGemechu-n1q 10 месяцев назад

    አረጋኸኝ ፤እንኳን ለዚህ አበቃህ
    የልጅህን ወግ ማዕረግ እግዚሀብሔር እንዳሳየህ ሁሉ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
    የተወዳጁ ድምፃዊ ልጅ ሙሽሪት ውለጂ ክበጂ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግልሽ

  • @aataxdatacollectionteam4014
    @aataxdatacollectionteam4014 9 месяцев назад

    አረጋኽኝ የድካምህ ውጤት ነውና እንኳን ደስ ያለህ
    ባህሉን ያልረሳ ውብ ሰርግ

  • @drinfonews1
    @drinfonews1 10 месяцев назад +3

    Congregation aregehagn

  • @nardi3585
    @nardi3585 10 месяцев назад +2

    Wow wow

  • @HynaHynw
    @HynaHynw 10 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 10 месяцев назад

    Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉
    መልካም የጋብቻ ዘመን ዮሁንላችሁ
    አባት ሁሌ ኩራት ነው::

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 10 месяцев назад

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍እንኳን ለዚህ አደረሳችሁ መልካም ጋብቻ።

  • @gedam626
    @gedam626 10 месяцев назад

    መልካም ጋብቻ ቀጥያ ቪዲወ ልቀቅ❤❤❤

  • @AnthonyT-vr3ug
    @AnthonyT-vr3ug 10 месяцев назад

    Congratulations

  • @kidistkifle236
    @kidistkifle236 10 месяцев назад

    wow

  • @rsrs8270
    @rsrs8270 10 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 10 месяцев назад

    ❤❤❤😂🎉🎉hi

  • @lensa3719
    @lensa3719 10 месяцев назад +1

    ምነው፣አማርኛ፣ብቻ፣እትዮጵያዊነት፣እኮ፣የብሄር፣ብሄረሰቦች፣ሀገር፣ናት፣ታዘብኳቹሁ፣እንኳን፣ዴስ፣አላችሁ❤❤

  • @ElsaGemechu-n1q
    @ElsaGemechu-n1q 10 месяцев назад

    አረጋኸኝ ፤እንኳን ለዚህ አበቃህ
    የልጅህን ወግ ማዕረግ እግዚሀብሔር እንዳሳየህ ሁሉ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
    የተወዳጁ ድምፃዊ ልጅ ሙሽሪት ውለጂ ክበጂ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግልሽ

  • @hermonfisihaye2731
    @hermonfisihaye2731 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤