Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- "ዘርይሁን - 13"አስረስ ማረ ዳምጤ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
    Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over RUclips , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
    ghiontv.com/
    RUclips - / @ghiontv
    Facebook - www.facebook.c...
    Twitter - @Ghiontvofficial
    www.bbc.com/
    www.cnn.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
    www.washington...
    www.foxnews.com/
    www.nytimes.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

Комментарии • 136

  • @user-yo9pk8pw1e
    @user-yo9pk8pw1e 21 день назад +12

    ጀግኖች የጎጃም ልጆች ድንቅ አማሮች ፤ የሌላው ክልል አማሮች ከእናንተ መማር ይገባቸዋል ። የሸዋ አማራ በምንሊክም ጊዜ ችግር ነበረበት ፥ አሁንም አስመሳዩ የእስክንድር ቡድን የሁለት ቀን የመኪና ማቆም ሲያውጅ የቀልድ ስብስብ መሆናቸውን ያሳያል። ጎጃሞች የአማራ ተስፋ ስለ ሆናችሁ በርቱልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው ። ምናላቸው አመሰግናለሁ።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 21 день назад +12

    እነ አሰረሰ ዘመነ እባካችሁ ❤
    ለሸዋ አንድነት ስሩልን
    አደራ❤❤❤

    • @muluTam7471
      @muluTam7471 21 день назад

      The situation is getting worsen. Squad sneaked and intervened through Eskinder

    • @user-th9tx7sw9o
      @user-th9tx7sw9o 21 день назад

      የምኒልክ ልጆች የራስ አበበ አረጋ ልጆች ዘንድሮ እኛንም ማሳፈር ጀምረዋል

    • @muluTam7471
      @muluTam7471 21 день назад

      @@user-th9tx7sw9o በስኳድ ተይዘው ነው

  • @user-xu4he2zn2z
    @user-xu4he2zn2z 21 день назад +11

    አስረስ ማረ ለኢትዮጵያ ነት ቀድሞ የሰመረ አምላኬ ጠብቀው ትግሉም እንዳማረ። አንድ አማራ ብሎ ሀገርን ያኖረ 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤✅

  • @yishakasfaha4266
    @yishakasfaha4266 21 день назад +15

    ሚዲያ ላይ ፋኖ አስረስ ብቻ ይናገር በጣም አንደበተ ርቱዕ ከመሆኑ ባሻገር ፖለቲካዊ ብስለቱም የሚገርም ነው !!

    • @margirma6
      @margirma6 21 день назад

      ግን እንዲህ ዓይነት ለፍላፊ አትመን።

    • @user-tl1so8su3t
      @user-tl1so8su3t 21 день назад

      Gezba!!!​@@margirma6

  • @gebre-maryamzeleke-mk2bf
    @gebre-maryamzeleke-mk2bf 20 дней назад +1

    ፋኖዎች በርቱልን ዘሜ እና አስረስ እባካችሁ የሸዋ ፋኖዎች አንድነት ላይ ስሩልን

  • @MekonnenYaregal-jy9wv
    @MekonnenYaregal-jy9wv 21 день назад +10

    ድል ለፋኖ

  • @elizabethyohannes1243
    @elizabethyohannes1243 21 день назад +7

    አንበሶቻችን በርቱልን ድሉ የእናንተ ነው::

  • @YesatnayelgolEthiopia
    @YesatnayelgolEthiopia 21 день назад +3

    ጠበቃ አስረስ ማረ እነ ልደቱ አያሌዉ የፖለቲካ ብስለትን በሚገባ የተረዳ የአማራ ጀግና ነህ

  • @user-bh3yj1iu7u
    @user-bh3yj1iu7u 21 день назад +1

    በጣም ደስ ይላል!! ድል ለፋኖ!! ፋኖ ሳይንቲስት ፣ምሁር፣ኢንጂነር፣ገበሬ፣ቀሲስ፣መምህር፣ጋዜጠኛ ወዘተ ነዉ ሲባል በምክንት ነዉ።በአጠቃላይ ፋኖ ህዝብ ነዉ።ድል ለፋኖ በድጋሜ!!!!

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 21 день назад +5

    እውነቱን መገንዘብ ያስፈልጋል በሆዳም ራስ ወዳድ ባለስልጣናት ምክንያት በሁለት ወገን የምትሞት አንተ አማራው ነህ አስብ ⁉️ ሰላማችሁን እና ነጻነታችሁን ለማስመለስ ዘራችሁን እነ ሁሉም የእኔ እና ሁሉንም ለእኔዎች ከማጥፋታቸው በፊት በአንድነት ቁሙ አንድነት ሃይል ነውና💪 እግዚአብሔር አንድ ያድርገን🙏🙏🙏

  • @tsehaywasihunmuluneh6408
    @tsehaywasihunmuluneh6408 21 день назад +2

    ትንታጉ አስረስ ማረ ዳምጤ። በእናንተ የማይናወጥ እምነት አለን ደካማ ጎጠኛ የአዴፓን ተለጣፊ እንዳትሰሙት። የእናንተ ትግል ውጤታማ በመሆኑ ከነፃነት ይልቅ አካባቢያዊ ቅናት ያንገበገበውን ድኩማን ጆሮ እንዳትሰጡ ።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 21 день назад +2

    ጊዪን 😭😭😭😭
    ልዩነት አታራግብ
    ከተቻለ በውሰጥ አሰታርቅ ❤❤❤

    • @margirma6
      @margirma6 21 день назад

      አለቆቹን በላቸው። እሱ በራሱ መወሰን የሚችል ሰው አይደለም። አታየውም እንዴ አሞጥሙጦ።

    • @hussenali4298
      @hussenali4298 21 день назад

      ምናላቸው የሚባል ገተት ነው

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 21 день назад +4

    ወዳጅ መስለው በአማራ የህልውና ትግል ላይ ደባ የሚሰሩ ግለሰቦችም ሆኑ ቡድኖች ለፍርድ ይቀርባሉ።

  • @user-wl3of9kb1t
    @user-wl3of9kb1t 21 день назад +2

    በትክክል ፋኖ ይችላል ፋኖ ይችላላ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 21 день назад +1

    ፋኖኖኖ❤❤
    ፀረ አማራዋ አዳነች ላይ ፍተሻ ይደረግ
    ሐውልቲ ይመለሣል
    ኮሪደር ፍርሻ የቆማል
    ❤❤❤

  • @user-vi5ve6rs9i
    @user-vi5ve6rs9i 21 день назад +1

    አርበኛ አስረስ በናተ ተስፋ አለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-th9tx7sw9o
    @user-th9tx7sw9o 21 день назад

    ከህዝባችን በላይ የሚበልጥ የለም ከአማራ ፍኖ ከጎጃም ትዕዛዝ ሸርተት አንልም 🙏🙏🙏በለው ጎጄ 💪💪የንጭቅ ልጅ

  • @Sam-w5d5q
    @Sam-w5d5q 21 день назад +14

    My hero fanos please,please unite. The amhara media and the diasporas r becoming toxic to your movement. Please in the name of Amhara people please stay away from them. Gion TV shame on you.

    • @seay2550
      @seay2550 21 день назад

      What the Fuck are you talking about?

    • @sam-e3y
      @sam-e3y 21 день назад

      @@seay2550 Yes ethio 360, Mereja tv, Gion , Roha are becoming toxic to the Fano movement. Shame on them...

    • @muluTam7471
      @muluTam7471 21 день назад

      What ghion did wrong

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 21 день назад +1

    ድል ለፋኖ:: በርቱልኝ ወንድሞቼ::ቅዱስ ሚካኤል አብሮ ይከተላችሁ::

  • @atalelkendie1654
    @atalelkendie1654 21 день назад +1

    በርቱ ድል ለፋኖኖኖኖኖ

  • @masreshaalehegn
    @masreshaalehegn 21 день назад

    ❤❤❤በእውቀት ስትመራ የአማራ ፋኖ በጎጃምን ትመስላለች ።እውነት ለመናገር አላማ ሲኖርህ እንዲህ ነው። ከስልጣን ይልቅ ህዝብን ስትመረጥ እንደዚህ ነው።

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 21 день назад +1

    አየህ እነ. እስክንድር ምን ያክል ፀረ ትግል መሆናቸው ይሕ ማሳያ ነው

  • @user-oi3if8wp7r
    @user-oi3if8wp7r 21 день назад +3

    ጎጃም ብቻ ነዉ ፋኖ ያለዉ ምናላቸዉ 😂😂😂

  • @SamuelDesta-wu6jx
    @SamuelDesta-wu6jx 21 день назад

    ድል ለጀግነው ለአማራ ፋኖ ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል

  • @yayeshworkneh9302
    @yayeshworkneh9302 21 день назад +6

    ወደ አንድነት ኑ አስክንድርን ከማሃላችሁ አውጡ የሚበጀን አንድነት new💔😭💔😭💔😭💔💔

    • @user-mi7jw7cd3f
      @user-mi7jw7cd3f 21 день назад

      ቀፎ ከማንም ቀድሞ ፋኖ የመሠረተው ማን ሆኖ ነው የሚወጣው

    • @margirma6
      @margirma6 21 день назад

      የናት ጡት ነክሰህ፡ ዕድሜ አይኖርህም። እስክንድር ነው የፋኖ ድር። አክብሩት። ምላስ ላይኖረው ይችላል፡ ልቢቱ ግን ማንም ጋር የለችም። ቅን፡ ታማኝ፡ አገር ወዳድ፡ ደፋር፡ ትሁት፡ ደግ፡ ብልህ፡ አስተዋይ፡ ቆራጥ፡ ትጉ . . . ሰው

    • @eztg2758
      @eztg2758 21 день назад

      እስክንድር ነጋ የመንደረኞች እና የኦሮሙማ ትክክለኛ ተቃዋሚ ነው ለአማራ ደግሞ ታማኝ መሪ ነው

  • @askalechwakene527
    @askalechwakene527 21 день назад +1

    መንደርተኛ ሚዲያ እስከ ጋዜጠኛው

  • @user-ue5dt5fc7p
    @user-ue5dt5fc7p 21 день назад

    አቶ ምናላቸው አደራችሁን ጠብቁ ለእውነት ታገሉ ወደፊት

  • @HsAh-u6p
    @HsAh-u6p 21 день назад

    ድል ለአማራ ፋኖ እባካችሁ የሸዋ ፋኖዎችን አንድ አርጉልን😢😢

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 21 день назад +2

    Enashenfaln💪👍

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 21 день назад +3

    ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ ተላላኪ መከላከያ

  • @tesfayaumot1521
    @tesfayaumot1521 21 день назад +2

    TESFAYE FANO CANADA DEL LFANO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 21 день назад

    እሚበጠብጠው እስክድር ነጋ ነው በቀን ገደቡ አሁንም ማጀቴን የተቆጣጠረው ፋኖ ሀይል አክራሪ ከባለሽርጡ በገንዘብ ተገዝተው የመጡ ፋኖተብየወችን ልኩ ከፍተኛ ውጊያ እርስበእርስ እያዋጋቸው ነው የተጉዱም ፋኖወች ከሁለቱም አሉ ይሳሰብበት ሽዋን እስክድር ሳይበትነው መወገድ አለበት

  • @user-kn4tc8jt9s
    @user-kn4tc8jt9s 21 день назад +3

    መሳይም ለሁለት ቀን እንደተዘጋ ዜና ሰርቷል

    • @genettaddesse8748
      @genettaddesse8748 21 день назад +1

      ማድረግ አልነበረበትም። አንድነት በሌለበት፣ ይህ መግለጫ በሕዝቡ ላይ ውዥንብር እንደሚፈጥር ለመገንዘብ መሳይ ያቅተዋል ብዬ አላምንም። ቀና መንፈስ ካለ፣ አንድነት ይቅደም።

  • @GataBelay
    @GataBelay 21 день назад

    ጊዮን ለመረጃችሁ እናመሰግናለን ግን የሁለቱን ልዩነት ባጭር ጊዜ ቀልብሱልን ብልግናው ገና ብዙ ያስባል ግን ይመከታል ምስለ ፋኖ ከሱ ጋር እንደሆኑ እናውቃለን ግን ብሎ ብሎ ህዝብ ያሸንፋል።

  • @mulugetatilahun2577
    @mulugetatilahun2577 21 день назад +1

    ምናላቸው የሚባል ጎጠኛና አስረስ የሚባል በሽተኛ የአማራን ትግል የሚጎትቱ ና ዘሚን ወደ ሮንግ እየመሩት መጥፎወች ናቸው::

    • @Sibaht-nf7if
      @Sibaht-nf7if 21 день назад

      አንጀትህን ይጎትተውና አስረስ እንዴት ኡድርጎ ነው የሚጎትተው የእስክንድት ፈረስ

  • @aemrotenaw4287
    @aemrotenaw4287 21 день назад +1

    መግለጫው ጥሩ ሆኖ ሳለ የሰአት ለውጥ ብታደርጉ ግን መልካም ነው። በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከ3-4 ባለው ቢቀርብ ሰው ሳይተኛ መከታተል ይችላል።

  • @robelbitew2215
    @robelbitew2215 21 день назад +1

    አይ ፖለቲካ በህዝብ ላይ መቀለድ ነው😂😂😂😂

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 21 день назад

    አቶ አስረስ አማራ ጎጃም ብቻ አይደለም ስለዚህ የሌሎችም ፋኖ መብት ይከበር ባይ ነኝ በነገራችን ላይ እኔ የናተ ደጋፊ ነኝ ግን ቢሆንም የጎንዮሹ አይጠቅምም

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u 21 день назад +1

    የግል ፍላጎታችሁንና ስሜታችሁን መቆጣጠር አቷችሁ የአማራን ህዝብ መከራ እያራዘማችሁ ነው በዚህ አይነት በናንተ ምክንያት መከራ እየተቀበለ ህዝብ የሚደግፍህ እንዳይመስልህ። ሁኔታዎች ባልጠበቃችሁት ሁኔታ እንደሚለወጡ ልታውቁ ይገባል

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 20 дней назад

    Not the struggle is not Amhara life and death survival struggle it is power for Zemene

  • @MarothiJunior
    @MarothiJunior 21 день назад

    Dil lafano ❤ ❤❤❤❤

  • @jodemlash2734
    @jodemlash2734 21 день назад

    እነዛ እና እነዚሕ እየተባባላችሑ ደሐዉን ሕዝብ ተስፋ እያስቆረጣችሑን ነዉ 4/5 ቀን በላይ መዝጋት ስተት ይመስለኛል

  • @zemaryyitube567
    @zemaryyitube567 21 день назад +1

    ልዩነታችሁን አጥብቡ ያስጠላልል

  • @TAMU-zu8en
    @TAMU-zu8en 21 день назад +1

    ❤❤❤❤

  • @selammersha1493
    @selammersha1493 21 день назад

    Fanooooooooooooooooooo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SELAMTA-ሰላምታ
    @SELAMTA-ሰላምታ 21 день назад +1

    ግለሰብ አታግንን አንት የወያኔ ሰላይ የነበርክ ጋዜጠኛ ። የአማራን ትግል ለመጥለፍ ስታመቻቹ ነው ግለሰብ ላይ ፊጥ ምትሉት

  • @BekaLio
    @BekaLio 21 день назад

    በዚህ አይነት ያስጨርሱናል አይ ፋኖ

  • @getuabebe
    @getuabebe 21 день назад

    ጋዜጠኝ ተብዬ ከፋፋይ ነው የጃጃ ነው

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 21 день назад +1

    🔴 ጡጡጡጡጡ ...ጥ ጥ ጥ ዘመድኩን ሸቀለ በዚህ ቀውጢ ትግል ወቅት የፋኖን ክፍፍል ሚያወራ ብቸኛ የብልጽግና ተከፋይ አርቴፍሻል ኢንተለጀንስ ነው::: ጡጡጡጡጥ ጥ ንቃ ንቂ እንንቃ!!

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 21 день назад +1

    Dil le amhara Fano enashenfalen

  • @Sam-w5d5q
    @Sam-w5d5q 21 день назад +1

    Reliable medias
    Messay Mokonnen
    Dere
    Ems

    • @sam-e3y
      @sam-e3y 21 день назад

      Ethio 360 and Abebe Belew are on Eskinder side and Roha, Gion TV, Mereja Tv, Hiber radio are on Zemeneh Kasse side. But Messay Mekonnen Dere and Ems always encourage unity.

  • @user-th9tx7sw9o
    @user-th9tx7sw9o 21 день назад

    ፍኖ ማርሽ ናፍቆኛል በግሌ!?ተገቢውን ድርጅታዊ እርምት ተሰጥቶት ወደ ቀድሞ ስራው አይመለስም ጓዶች?!

  • @joforegebeya489
    @joforegebeya489 21 день назад +2

    Bizu atelfa . Menem atametum. Sewe aascheresu

  • @mulualemtesfa6391
    @mulualemtesfa6391 21 день назад

    ልዩነታችሁን አጥብቡ
    ህዝቡ በእናንተ ምክንያት ዋጋ እየከፈለ ነው
    ጊዎን ቲቪ ልዩነትን በሚዲያ አታራግቡ

  • @solomonnigatu
    @solomonnigatu 21 день назад +3

    ማልቀስ መፍትሄ አይደለም የሕዝቡን መከራ አታራዝሙት

  • @user-tp7um1hb1n
    @user-tp7um1hb1n 21 день назад

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪

  • @MyKizi
    @MyKizi 21 день назад +4

    ጎጃም ጎጃም እያልክ ትበላለህ ጠባብ ናችሁ አንድ መሆን አቃታችሁ የህፃናት ጨዋታ አደረጋችሁት

  • @MindaAshenafi
    @MindaAshenafi 21 день назад

    Ere marshet yet hedo nw demtsun asemun 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u 21 день назад

    ምናላቸው የሚባል ከብት ምን እያልክ ነው።የአማራ ፋኖ ድሮጅት የሚለውን ሰምተን እየታዘዝን ነው። የአማራን ትግል አንድ እንዳይሆን የበጠበጠ ሰው አስረስ የሚባል ሰው ነው።
    ደግሞ አለማፈሩ ከዚህ በሃላ እንዳህ አይነት ነገር እያለ ሲያወራ እነሱ ብቻ ያሉት የሚሰማ ይመስላቸዋል ።።

    • @mulualemtesfa6391
      @mulualemtesfa6391 21 день назад

      ኦነግ እዚህ ውጣ ምን አገባክ ከአማራ ጉዳይ

  • @EyonadaTube-gt2wq
    @EyonadaTube-gt2wq 21 день назад

    fano❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mi7jw7cd3f
    @user-mi7jw7cd3f 21 день назад

    የዘመነ ችግር ሚዲያ ላይ ለትግሉ የማይመጥን ሀሣብ በመናገር አሜራን በመሥደብ አንድ የሚሆን ከመሠላቸው ሠው ጋር። አልያንሥ መፍጠር አብይ በእየለቱ ማማሠያ ኩሽና ሣይክል የማይረባ እኖቱ ፍኖቱ ንግግሮችን በመናገሩ እንደጠላው ነው የሆነው ሌሎች ፋኖ መሪወችን ያለው ልዩነት በጣም ከፍተኛነው

  • @tinsaeamara
    @tinsaeamara 21 день назад

    💪

  • @YonasMan-wh1od
    @YonasMan-wh1od 21 день назад

    A❤❤❤❤

  • @MulugetaTefera-r1k
    @MulugetaTefera-r1k 21 день назад

    ድል ለፋኖ 1:52

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 21 день назад

    አሁንስ አስጠላኸኝ ምን ማለት ነው የጎን ትግል እነሱ የጎጃም ወንድሞቻችን በጀመሩት መሰረት ነው ያሉት እናተ ጠገባችሁ ከኛ ውጭ መሪ የለም አላችሁ እሳ እንዳውም ጥሩ ነው መባል ያለበት

    • @ፍኖተቅዱሳን-ኈ4መ
      @ፍኖተቅዱሳን-ኈ4መ 21 день назад

      መግለፃው አይቸዋለሁ አላሉም የፍክክር ይመስል አየርም ጭምር ዘግተናል የሚል ነገር ያወጡት እኔ ሲያወጡት የሆነ ፍክክር ነው የያዙት በጣም ያስጠላን ።መግለፃው ሲወጣ የሚደብር ነገር የሆነው ።ከዛ ሌላም አጀዳ ቀጠለ ።ሁሉም ወንድሞቻችን ናቸው እስክድር ግን የሆነ ፍክክር ውስጥ ገብቶል

  • @user-vi5ve6rs9i
    @user-vi5ve6rs9i 21 день назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @henock2780
    @henock2780 21 день назад +3

    ታጥቦ ጭቃ ! አሁንም ጭቃ ውርወራ !

  • @semawasmare3097
    @semawasmare3097 21 день назад

    ጎንደር የማይነገርለት ይህ ሀይል ወሬ ወሬ

  • @semawasmare3097
    @semawasmare3097 21 день назад

    እኛ ያልነው ትክክል የሚል የስልጣን ጥመኞች፤ ወሬ ብቻ

  • @habtiedesta8982
    @habtiedesta8982 21 день назад

    ❤🎉👌👍🌹🎉

  • @semawasmare3097
    @semawasmare3097 21 день назад

    ከፋፋይ ካንሰሮች ናቹህ

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 20 дней назад

    Deal la gagnaw Amhara fano fano fano

  • @rahelasanake8461
    @rahelasanake8461 21 день назад +2

    Eskinder Amhara kill tgtt mwtt albt Amhara fano kmlik bft

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 21 день назад

    እኛ አሁን በጣም የተቸገርነውና የራስ ምታት የሆነብን የናንተ በጎጥና በሰፈር መናቆር ነው።በጣም የሚገርመው ገና ትግሉ ግማሽ ሣይሆን በጎጥ ሥልጣን መባላት የጀመራችሁ ነገ የአገሪቱን ሥልጣን ብትረከቡ አሁን ካለው መንግሥት የሚሻል ፕሮግራም ያላችሁ አይመስልም ።ጥርጣሬያችንን እውን የሚያደርግ ነገር ይኸው በምታደርገው ቃለ ምልልስም እየታዬ ነው።
    በርካታ የወጣት ኃይል ትግሉን የተቀላቀለው እናንተነ አምኖና አሁን ካለበት የሕልውና አደጋ ለመዳን ነው ። እናንተ ግን ያደጋችሁበትንና የወያኔን ፖለቲካ የሙጥኝ ብላችሁ ጎጠኛ የሶሻል ሚዲያዎችን በመያዝ ሌሎች ለትግል ከወጡ ኃይሎች ጋር እስከ መዋጋት የደረሰ ዕርምጃ እየተወሰደ እንደሆነ እያየን ነው ።
    ስለዚህ በአማራ ሕዝብ ስም የወጣችሁ ጀግኖቻችን እባካችሁ ይሕ መኖር የተከለከለን ሕዘብ ከመጥፋት ለመታደግ የርስ በርስ መናቆሩን ትታችሁ አንድነትን በማወጅ ትግሉን እንድታስቀጥሉ በፈጣሪ
    ስም እንለምናችኋለን ።

  • @user-bv1jo7uw2j
    @user-bv1jo7uw2j 21 день назад

    ፎቶ እያሳተሙ መለጠፍ ከፋኖ አይጠበቅም። ይህ personality cult ማራመድ ነው። ታዲያ ከጠላቶቻችሁ በምን ተለያችሁ? ይህንን ለምን እንደማያቆሙ ጠይቃቸው።

  • @birhaniemaru
    @birhaniemaru 21 день назад

    yemotewu muto leqerewu minliyawatawu newu manewu ashenafi ethiopia

  • @asefadawre8167
    @asefadawre8167 21 день назад +2

    ምናላቸዉ አና ዘመድኩን ከፋፋይ ነክ

  • @eztg2758
    @eztg2758 21 день назад

    የናንተስ በሰንት ግለሰቦች ነው የሚመራ የታላቁ እስክንድር ነጋ በአንድ ሰው የሚመራ አልከው ወይ ጉድ እንዲህ ጀግናን እያዋረድክ ነው ለአማራ እታገላለሁ የምትለው ወራዳ ነህ

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 20 дней назад

      ገና ምን አይተሽ አንች ቆሻሻ

    • @eztg2758
      @eztg2758 20 дней назад

      @@mamomamo-xt7kl ኦሮሙማ ከሆንክ ከዚህ በሁዋላ አማራ በሱሪው ነው የሚኖረው መንደርተኛ ከሆንሽ አይሳካልሽም ባለየን እና ያጥቢያ ኮኮቦችን ስልጣን አያገኙም ነገርግን በነፃነት ይኖራሉ

  • @derejec.m1619
    @derejec.m1619 21 день назад

    አሁን ይሄ ሰውየ ነው የዓማራን ህዝብ የሚመራ?።ከኋላው ብዙ ተከታይ ያለውን መሪ ግለሰብ ብሎ ሲጠራ ተከታዮቹን እንኳ አስቀይማለሁ አይልም።ይሄ የሚያሳየው ግላዊ ጥላቻ እንዳለባቸው ነው።የአማራን ህዝብ ትግል የግል ቂም መወጣጫ አደረጉት እኮ ጎበዝ።አይ ብአዴን!!!!

    • @Mickoman239
      @Mickoman239 21 день назад

      አስረስን ሰዉየ አልከዉ😂 ፈጣሪን ባይፈራ እስክንድርን አይፈጥረዉም

    • @derejec.m1619
      @derejec.m1619 21 день назад

      @@Mickoman239 ይሄው መሪና ተመሪ ሲገናኝ።ጭራሽ ከፈጣሪ ጋር አመሳሰልከው?አይ ያለመማር ጥቅሙ ደፋር ያረግሃል።

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 20 дней назад

      ​@@derejec.m1619አስረስ እስክንድርን ጠፍጥፎ ይሰራዋል

  • @MekonnenYaregal-jy9wv
    @MekonnenYaregal-jy9wv 21 день назад +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @zt4mdyas211
    @zt4mdyas211 21 день назад +2

    ዘመነ ዘመነ ብለህ ልትሞት ነው። አንተ አገው። 😂 ተጋለጣቹ። ዘመነ አገው፣ አንተ አገው። ሂዱና አገውን ምራ። አማራ መሪ ሞልቶታል

    • @shalomgomez2111
      @shalomgomez2111 21 день назад

      አሁን ባንተ ቤት፣በፈጠራ ወሬ ፣ህዝብን፣ከፋፈልኩ ብልህ ነው።
      አንድ)ፈጥረህ፣ላወራሀው፣ተረት ተረት፣ምንም አይነት ማስረጃ የለህ።
      ሁለት) አገው እና በአማራ፣የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፆች ናቸው።ይህም ብቻ አይደል፣መሬት ላይ፣የቀኝ አዝማች ስሜነህ ልጆች፣አገው ምድርን፣ከአማራ ወንድሞቻቸው እና እህቶቻቸው ጋር ሆነው፣ከጨፍጫፊው፣የአብይ ቅጥርኛ፣ወታደር፣እያፃዱት ነው።ቀኝአዝማች፣መንክስቱ ሀይሉማሪያሕጅም፣ጋር ተፋልሙው፣የወደቁ፣አገር ወዳድ፣አርበኛ ናቸው።

    • @hussenali4298
      @hussenali4298 21 день назад

      አንተ አይባልም ማስረሻ እና አስረስ ቢያንስ የአንድ ሠፈር ሠው ናቸው አገው ትላለህ እንደ ደግሞም የአገው ፋኖ እኮ አለ በአዊ ዞን የነሱን ሞራል ጠብቁ እሺ ታጋይ እንዳውም ወዳጅ ፍለጋ ነው መሄድ ያለበት እንጂ የጎንዮሽ አይጠቅምም የነሱ ይበቃል ቢያንስ እኛ ዝም እንበል

    • @zt4mdyas211
      @zt4mdyas211 20 дней назад

      @@shalomgomez2111 ተረተረትህን እዛው። ትግሬ እና አማራም የአንድ ሳንቲም ገፅቶች ሲባል ነበር። ግን ስልጣን ሲመጡ በነጮች ተጋልበው የአማራ ጠላት ሆኑ። አገው አገውን ይግዛ። አማራ አማራን ይግዛ። ስለዚህ ዘመነ አገው ክልል ሄዶ አገውን ይግዛ። 2ኛ ግዜማ አንሸወድም

    • @zt4mdyas211
      @zt4mdyas211 20 дней назад

      @@hussenali4298 የተግሬ ሰራዊትም መቀሌ አለ። የአገው ሰራዊት አዊ ዞን አለ። አማራ በአማራ ብቻ ይመራ ነው ያልኩት። አገው አማራን የሚመራበት ምንም ምክንያት የለም። ዘመነ አገው።

  • @asefadawre8167
    @asefadawre8167 21 день назад +3

    እናታም የራስ ቹን ታገሉ
    እነ እስክንድርም የራሳቸዉ ይስሩ ትግሉ የጋራ ነዉ
    ምናላቸዉ ከፋፉይ ሸርሙጣ ሽማግሌ

  • @user-wg5xw4fp1b
    @user-wg5xw4fp1b 20 дней назад

    💕💔❤👎👎👍💕🍍

  • @user-th9tx7sw9o
    @user-th9tx7sw9o 21 день назад

    ብልፅግና ከማን ጋር እንደሚሰራ ግልጽ ሆኖንናል ግን ይሄንን ያህል በአማራ ደም ንግድ አይበቃም !?ይሄንን ያህል ምን አይነት የቡሽቲ መንፈስ እና ሰይጣናዊ ቅናትና ምቀኝነት ነው ያለው ያ ማስረሻ ሰጤ!?

  • @ermiasmoges2071
    @ermiasmoges2071 21 день назад +3

    አቤት የድንቁርና ጥግ። ጎጃምን ለብቻው ሌላ ሀገር አደረገው እኮ። ትንሽ ቆይታችሁ አማራ አይደለንም ለማለት መድፈራችሁ አይቀርም።

    • @tewabeyizengawbitew2548
      @tewabeyizengawbitew2548 21 день назад

      መደገፍ አይሻልም?! አሁን ያሰፈርከው ሃሳብ ጥቅም አለውን? ከተጨቆኑት፣ ከሚጨፈጨፉት ጎን መቆም ሰዋውነት፣ ሰብዓዊነት ነው። ሰው ለማዳን ሰው መሆን በቂ ነው።

    • @ermiasmoges2071
      @ermiasmoges2071 21 день назад

      @@tewabeyizengawbitew2548 ስለ ፋኖ አንድነት መስበክ ሲቻል ከፋፋይ ሀሳብ በየቀኑ ማቅረብ ማንን ለማስደሰት ነው? እስከመቼ በዚህ ዓይነት መዝለቅ ይቻላል?

    • @berhanu1631
      @berhanu1631 21 день назад

      ደንቆሮ፣ ማንም እንደዛ ያለ የለም። አማራ አንድ ነው።

    • @user-nf2gr9le1x
      @user-nf2gr9le1x 21 день назад

      ደቆሮ ምቀኛ

    • @ermiasmoges2071
      @ermiasmoges2071 21 день назад +1

      @@user-nf2gr9le1x ደንቆሮህን ተሸክመህ ዙር። መጨረሻ በቅሌት ሲዋረድና ከአማራ ትግል ሲገለል ያኔ ዋይታህን ማየት እፈልጋለሁ።

  • @Israelxox
    @Israelxox 21 день назад

    At least write his name correctly, nonsense

  • @sam-e3y
    @sam-e3y 21 день назад +1

    Why did Gion Tv Media want to post this video??? is it going to help fano??? Is Menalachew Abiy agent???? We should not forget what happened to Asegede Mekonnen. Abiy force caught Asegede Mokonnen the next day after he had interview with Menalachew. As an Amhara i am furious very upset.

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 20 дней назад

    Zemene Kassaye propoganda media

  • @margirma6
    @margirma6 21 день назад

    አቶ አስረስም ፎቶውን ካቲቴራ ላይ አስከጠፈ። እንግዲህ፡ ከዘሜ ጋር ፉክክር ውስጥ መግባቱ ነው።
    ፎቶ መነሳት ከሚወዱ ሰዎች ጠንቂቅ። ይላል መጽሓፉ።

  • @YOTE122
    @YOTE122 21 день назад +3

    ምን አለ ዘሜን እንደወደድነው ቢሆን ከዚህ የዘቀጠ አማራ ላልሆነ የአማራን ትግል ለመበተን የሚሰራ አዛባ ዘመድኩን ጋር ግንኙነት ብታቆም። እራስህን እያወረድህ ነው አይመጥንህም።

  • @YOTE122
    @YOTE122 21 день назад +2

    እረ ዘመነ እንደአከበርንህ ብትሆን ምን አለ። ከዚህ ከዘቀጠ የአማራ ጠላት ትግሉን ሊያፈርስ ከሚሰራ አዛባ ዘመድሁን ጋር የምትሰራው ለአንተ አይመጥንም። እራስህን በጣም እያወረድህ ነው ፀመድሁን እንደ እስስት እየተለዋወጠ እነተን እንደ አንድ እንኩልፋቶ እየተጫወተብህ ነው። አስረስስ ብትሆን ይሄን ነገር አብረህ ከሆነ የምታረገው ጎጃምን የምንኮራበትን ሀገራችንን የአንድ ዝቃጭ መጫወቻ ሆናችሁ እያሳፈራችሁን ነው።

  • @MekonnenYaregal-jy9wv
    @MekonnenYaregal-jy9wv 21 день назад

    ❤❤❤❤

  • @MindaAshenafi
    @MindaAshenafi 21 день назад

    Ere marshet yet hedo nw demtsun asemun 🙏🙏🙏🙏

    • @Mickoman239
      @Mickoman239 21 день назад

      ደንቆሮ ሁሌም ደንቆሮን ይናፍቃል