በቅርቡ ለተሞሸሩት ፕሮፌሰር/ እርስዎ የዜግነት ፖለቲካ ታጋይ ወይንስ ገዳይ?/ዩኒቨርስቲዎችን ዘግተውና መማር ከልክለው የሚያስመርቁትን ወታደር እየቆጠሩት ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 ноя 2024

Комментарии • 199

  • @AnguachMelese
    @AnguachMelese 22 дня назад +1

    በእውነት ጌታ ይባርክሕ ልክ ልኩን ነገርሕልኝ ።

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact Месяц назад +28

    ወንድሜ አሳዬ ጀግናው አማራ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሰህ ❤❤❤ ይሄ ድምጽ በጣም ደስስስ ይላል ጥርት ኩልል ያለ ድምጽ ነው። Background music ስታስገባበት ጨርሼ መስማት አልችልም ነበር ። ዛሬ ግን በጣም ደስስስ ብሎኛል አመሰግንሀለሁ ወጥር አማራው ወጥር አባቴ ድል ከኛ ጋር ነው ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ አማራ ያሸንፋል 💪🏼💪🏼💪🏼💚💛❤️

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 Месяц назад +19

    እንኳን አደረሰህ ዘመነ ማቴዎስ ከመላው የአማራ ልጆች ፋኖ ጋር🙏🙏 እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አሳዬ ደርቤ በርታ 👍 ድሉ የአማራ ህዝብ ነው። ፋኖ ያሸንፋል💪

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 Месяц назад +20

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ280 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @dersehassen7966
    @dersehassen7966 Месяц назад +13

    አሣዬ ያቀረብከው ትንተና
    አርክቶኛል በርታልን።

    • @tadessefenta9626
      @tadessefenta9626 Месяц назад

      በቅርቡ ለተሞሸሩት ፕሮፌሰር/ እርስዎ የዜግነት ፖለቲካ ታጋይ ወይንስ ገዳይ?/ዩኒቨርስቲዎችን ዘግተውና መማር ከልክለው የሚያስመርቁትን ወታደር እየቆጠሩት ነው? ruclips.net/video/h2PHRcwnT70/видео.html

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Месяц назад +8

    በመጀመሪያ እንኳን ለሁለት ሺ አስራ ሰባት አመተ ምህረት በሰላም በጤና አደረሳችሁ ከነመላው ቤተሰብህና የስራ ባልደረቦችህ።አዲሱ አመት የሰላም የጤና እንዲያደርጉላችሁ ጽኑ ምኞቴ ነው።

  • @b.6015
    @b.6015 Месяц назад +7

    🎉🎉🎉🎉🎉 አህለን ወድማችን አሳየ ደርቤ

  • @mekdesmekuanint-ft2pr
    @mekdesmekuanint-ft2pr Месяц назад +9

    አሴዋ እንኳን አደረሰህ

  • @iceyzeke
    @iceyzeke Месяц назад +14

    ተባረክ፡አቦ፡የልቤን፡ነገርክልኝ።ፋኖዎች፡በጠመንጃ፡አንተ፡በእስክሪብቶ፡ተዋግተህ፡ስንት፡ሺ፡እንደማረክ፡ቢያዩ፡ምን፡አለ፡ምድረ፡ዶንቆሮ።

  • @sebleworkgetnet-vg7us
    @sebleworkgetnet-vg7us Месяц назад +8

    ምርጡ አሣየ ደርቤእድግ ምንድግ በል ክፉ አይንካህ!!

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od Месяц назад +3

    ተባረክ ወንድሜ ልኩን ንገረዉ ይሔንን ደንቆሮ

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט Месяц назад +6

    ክብር ለአሣየ ደርብየ እንኳን ለአዲስ አመት አደረሠህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede202 Месяц назад +6

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽ኑርልን

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 Месяц назад +2

    አሳየ በጣም ጎበዝ❤❤❤

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 Месяц назад +2

    ግሩም አቀራረብ!
    እንኳን አደረሰህ ወድማችን❤❤❤

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 Месяц назад +2

    አሳየ ምርጥ የአማራ ልጅ

  • @abeba2241
    @abeba2241 Месяц назад +5

    በአማራ ህዝብ ላይ የሚደረገዉን ደባ ጠንቅቆ ያወቀ አሳዬ እረጅም እድሜ ይስጥህ 👍

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n Месяц назад +1

    እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን። ቀጥልበት። ትግላችን ፍትሐዊ ነው። እንደምናቸነፍ ምንም ጥርጥር የለውም።

  • @FentahunSileshi
    @FentahunSileshi Месяц назад +2

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!!

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 Месяц назад +7

    ይህንን ፕሮፌሰር ነን ባይ አጭበርባሪ መሪ ብለን መከተላችን በጣም ይቆጨናል!!! ዐቢይ ይሉት ጉድ ስንቱን ትልቅ መሳይ ትንንሽ ሰው ጉዱን አወጣው!!! ብርሃኑ ነጋ አልማርያም ዳንኤል ክስረት የመሳሰሉትን ማለቴ ነው!!!

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад

      ይሄ ሌባ ብርሃኑ ማንን እግብቶ ነው??? እማያፍር ወራዳ ማን ይሆን እሱን የሚደፈልኝ ስንቱን አማራ አታሎ አስጨረስ?!!

  • @lijegirum
    @lijegirum Месяц назад +5

    እንኳን አደረሳችሁ🎉❤❤❤❤❤❤❤
    ሰብስኬሪይብና ላይክ ስለምታደርጉ ክብረት ይስጥልን::

  • @b.6015
    @b.6015 Месяц назад +5

    😢😢😢😢😢😢😢 ያሳዝናል አማራ ክልል ጃማደጎሎ ያለፈ የለም አላህ ይናቅላቸው ብስ ለፍቶ መና ወድሞቸ 😢😢😢😢

  • @abebe7532
    @abebe7532 Месяц назад

    Asaye. Zerih yebarek 🙏🌹

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Месяц назад +3

    ለአሣየ ❤❤❤ጀግናው
    እባካችሁ በደንብ አሣየ ሚዲያ እንደግፍ
    ሼር ማድረግ በሰጦታ ወዘተ ❤

  • @GebeyehuGetahun-g2i
    @GebeyehuGetahun-g2i Месяц назад +3

    Tebarek Egezabeher stand with truth

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Месяц назад +2

    ብርሐኑ ነጋ
    ቆሻሻ አጭበርባሪ
    የመጨረሻ አድርባይ
    ሞት የሻልሐል ❤❤❤

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 Месяц назад +6

    ይሄን የኦነግ በቅሎ በጊዜ ጭኖ መላክ ነው

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад

      መድፈት እንጂ!!! ስንቱን አስገደለ

  • @elawube5788
    @elawube5788 Месяц назад +5

    Wendim assaye berta

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh725 Месяц назад

    በአለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ !!

  • @Teklealemayehu
    @Teklealemayehu Месяц назад +1

    መልካም አዲሰ አመት አመጸኛው ፍኖ ወንድም beautiful work

  • @BahruOusmann
    @BahruOusmann Месяц назад +3

    እሄን ወሮበላ ግንባሩን ብሎ ማሥወገድ ተገቢ ነው ዛሬም የግብጽ ተላላኪ ነው ሀገርን እየገደለ ነው

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare Месяц назад +3

    እየሰማህ ነው ብርሀኑ ብርሀንህ ይጠፋና፣ አንት ባልዲ አፍ ለነገሩ አይፈረድብህ ከትንሽ ትልቅ አጠበቅምና ፣

  • @1Hagere
    @1Hagere Месяц назад +1

    ተባረክ አንጀቴን አራስከኝ ከዚህ በላይ መሞት የለሞ ብርሀኑ የሞተው ከአምስት አመት በፊት ነው ከንቱ ሰው ነው ይህም ሲያንሰው ነው::

  • @BahruOusmann
    @BahruOusmann Месяц назад +3

    እነዚህ ወሮበሎች ለፍርድ መቅረብ ይገባቸዋል

  • @fesehadeseta7438
    @fesehadeseta7438 Месяц назад +10

    ብርሃኑ ነጋ የከዳኽው ዘመነ ካሴ እየመጣልህ ነው እንደልማድህ
    ሱሪህ ሳይረጣጥብ ብታስብበት።

  • @veracity8968
    @veracity8968 Месяц назад +1

    Please share this link to your family friends Facebook anywhere you can ! We need to expose this son of a ቢች ብርሃኑ ግም ! Assaye great job !!! ድል ለአማራ !!!

  • @Tegshe123
    @Tegshe123 Месяц назад +4

    አገባ ነው የምትለኝ😂😂😂😂
    ለገዘቡ ብላ ነዋ ይሀንን በህዝብ ጥላቻ የሰከረ አረመኔን ማን ይፈልጋል

  • @alemteffera
    @alemteffera Месяц назад +3

    እሳየ እግዚአብሔር ይባርክህ መቼም የዛሬው ፕሮግራምህ አንጀቴን ነው ያራሰው:: በልቤ ውስጥ ሁሉ ያለውን ብርሀኑ ነጋን ዳግም በአካል ባገኘው ልለውና ልጠይቀው የምፈልገውን ሁሉ ነው ካንተ የሰማሁት:: ኢዜማ ብሎ የለጠፈው it’s just a screen saver ምንም በዜግነት አያምንም ዋናው ዘረኛና ሸረኛ እራሱ ነው:: ጥቅመኛ እና አድርባይ የስልጣን ጥመኛ ነው::

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 Месяц назад +1

    ብርሀኑ ነጋ ስብሀት ነጋ እስክድር ነጋ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 Месяц назад +3

    ሆዳሙ ፕሮፌሰር "Animal farm"በሚባለው የጆርጅ ኦርዌል አስደናቂ ልብ ወለድ መፅሐፍ ላይ ያለውን ቦክሰርን አስታወሰኝ🤔🤔🤔

  • @GashoSaeda
    @GashoSaeda Месяц назад +4

    ይኸ እኮ አባ ገዳ ሁኗል ሲቀጥል በግሉ ስር የሠደደ የአማራ ጥላቻ አለበት።

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis8902 Месяц назад

    ከተጨማሪ መረጃ ጋር መጽሐፍ አድርገው

  • @fesehadeseta7438
    @fesehadeseta7438 Месяц назад +2

    ይሄ ሆዳም አጭበርባሪ ፕሮፌሰር የአባቱን ኩሽና ድስት አጣቢ ቢሆን ይሻለዋል። ሚኒስትርነት አይመጥነውም።

  • @AbebeAlebachew-xc2ls
    @AbebeAlebachew-xc2ls Месяц назад +3

    ይህን ብርሃኑ ነጋ የሚባልን ሰው የምታውቁ ሰዎች በዚህ ምድር ካላችሁ ለምን የምንነት ችግር እንደ እንደሚያመው በተለይ ለአማራው ሕዝብ ያለው ጥልልቻ ከምን እንደመነጨ እባካችሁ አስረዱን።

  • @GelelchaLemi
    @GelelchaLemi Месяц назад +1

    ሰላም አማራዬ እንዴት ነህ
    ሐተታ ነው ሐተት ተምታታብኝ
    ክፍለ ጦር ነው ደብረዘይት
    ጠንቋይ ግዛት ነው ግዕዝ
    እስክንድር ነው ሐብታምነሽ
    ታሪክ አዋቂ ነኝ ነው ወይስ አረቦች አድንቀውኛል
    ደንቆሮ ወይስ ፂሜ ነው እንጅ
    መከታው ን ተናገር ብሎ ወትውቶ ነው
    የኮምቴ አባል ነበርኩ ግን ስልጣን አልፈልግም
    ብቻ ወንድሜ ከእንደዚህ አይነት በራሱ ጥንቁልና ከሚቃዥ እና ከሚመፃደቅ መርጦ አልቃሽ እራስን ጠብቅ
    በተግባር ተፈትነህ እዚህ ደርሰሐል
    አንቅተሐል
    ሐሳቤ ደስ እንደማይልህ እገምታለው ግን
    ከሚግማማ ሰው እራቅ እንድትል ነው

  • @AdilKalied
    @AdilKalied Месяц назад +1

    ብርሃኑ ትንሽ ቀን ነወ የፋኖ ዘር እንዳጠፋህ አንተ ብቻ አይደለም ዘርህን ያጠፋዋል

  • @Bombaclat1324k
    @Bombaclat1324k Месяц назад +1

    ወራዳ ፕሮፊሰር የወረደ!!

  • @DawitMekonen-k6f
    @DawitMekonen-k6f Месяц назад

    ብሬ አገባደ ❤❤❤ለማንኛም አሳየ በርታ

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 Месяц назад +1

    በቅርቡ ለተሞሸሩት ፕሮፌሰር/ እርስዎ የዜግነት ፖለቲካ ታጋይ ወይንስ ገዳይ?/ዩኒቨርስቲዎችን ዘግተውና መማር ከልክለው የሚያስመርቁትን ወታደር እየቆጠሩት ነው? ruclips.net/video/h2PHRcwnT70/видео.html

  • @PeaceForall-u7d
    @PeaceForall-u7d Месяц назад +3

    ፕሮፌሳር ብርሃኑ ነጋ በተማሪዎች መዉደቅ ሰይደነገጥ ስለተማሪዎች መዉደቅ በልባሙሉነት የሚነገራዉ፣እሱ የጠለዉን ብርሃኑ ጁላ ስለሚቀባለዉ ነዉ።

  • @branatube4572
    @branatube4572 Месяц назад +2

    Ethic Forum Version 2. Go ahead.

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r Месяц назад +2

    ጉራጌ ዞን አማራው ብቻ ሳይሆን ጉራጌውን ጭምር ብልፅግና እያያፈናቀሉ ነው

  • @zeyiketu8399
    @zeyiketu8399 Месяц назад +1

    ብርሀኑ ነ ጋ ትከሻውንም ሆነ ህሊናውን አሳልፎ ለአሽከርነት የሰጠ ሰው ስለሆነ ከዚህ የተሻለ ጨዎነት መጠበቅ የዎህነት ነው ይህ ሰው በቁሚ የሞት ሰው ነው

  • @Lee2005-w5v
    @Lee2005-w5v Месяц назад +2

    what A Sad Time Four Ethiopian

  • @FikaduLemma-lg2xz
    @FikaduLemma-lg2xz Месяц назад +1

    ብረሀኑ ጁላ አለ አይዞህ

  • @alefmedia1537
    @alefmedia1537 Месяц назад +2

    አቦ የዚን አብይ የሚባል ድምጽ አታሰሙን

  • @MimiestiMimi
    @MimiestiMimi Месяц назад +2

    ብርሀኑ ከሞተ ቆዬ የእድር ድክመት ነዉ

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena Месяц назад +2

    ወይ ፈረስ ፊቱ ብርሀኑ ነጋ ተሞሸረ? ብርሀኑ የኢትዮጵያን ሕዝብ ግጦ ግጦ አሁን አደባባይ ወጥቶ ይኼንን ግፍ ሲሰራ አያፍርም? ምነው ቢሞት አይሻለውም?

  • @amonebeyene6469
    @amonebeyene6469 Месяц назад +3

    ምን ይመስላል የደለበ በግ

  • @veracity8968
    @veracity8968 Месяц назад +1

    ብርሃኑ ምትባል አድርባይ የሽማግሌ ነውረኛ ይህ ትንሹ ውርደትህ ነው!!! ያንተን መጨረሽ እግዚአብሔር ያሳየን በግንባርህ አንዱ ቢለቅብህ ትንሹ ቅጣትህ ነው !!! አፈር ብላ የነካኽው ሁሉ አይባረክ! ያረከንን ትውልድ እናስተምርበታለን !!!

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 Месяц назад +6

    ይድረስ ለተላላኪው ለአቶ ብርሀኑ ነጋ ።የ አማራ ብሄረተኞች ነን ምንታመጣላችው። ከዚህ ቦሀላ ኢትዮጵያ እያልክ የምትደበቅበት ፓርቲ የለም። አማራ ለአማሮች ብቻ። ድል ለፍኖ ። መጣንላችሁ 4 ኪሎ

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה Месяц назад +2

    በነ ፕሮፌሰር ብርኑ ጊዜ ቀርቶል
    አሁን ፉኖ እቅልፍ ነስቶአችሁ በየህዘብ ማደሪያ ሆቴል በብዙ ወታደረ ታጅባችሁ ማዳራሳችሁን እረሳችሁት ብርሀኑ ነጋ

  • @WoldeBerihun-ps5fb
    @WoldeBerihun-ps5fb Месяц назад +1

    ዶክተር እና ፕሮፌሰር እንደ ብራሃኑ ነጋ ከሆነ ብእውነት መማር ትርጉም የለውም

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r Месяц назад +1

    ሁለት መጥፎ ነገሮች ማወዳደር ባይቻልም ። ወያኔምዐብልፅግና አንድ ቢሆንም ለብርሃኑ መልስ አዎ ወያኔ ይሻላል።

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Месяц назад +2

    ኮመንተሮች. ሚኒስተርነትማ. አይመጥነዉም
    የምትሉ. ካለመረዳት. ነዉ. ሚኒስትርነትማ
    ከመ መጠንም. በላይ. የሚሰራበትና. የሚያሰራበት. የስራ. ቦታ. አግኝቶ. ነበር.
    ግን. የዜጎች. አደራ. አሽቀንጥሮ. የጣለ
    ትዉልድን. የገደለ. የአንድ የኦሮሙማ. መስራቾች. አገልጋይ. እንጂ. በትምሕርት
    አለም. ዘርፍ. የተሰማሩትን. መምሕራን.
    ተማሪዎች. የሚመለከት. ግዴታዉ. ወዴት
    ለማን. በእጅ. አዙር. ማስረከዉ. ?
    ለምን. ዛሬም. በት/ት. ምንስተር. ስር. እየሰራ. የተማሪዎች. መታገት የት/ት. ካሪኩለም. መዳሸቅ. በት/ት. ጎልብቶ. የሚወጣ. ትዉልድ. መጥፋት/መዳከም./
    ጭራሽ. የተማረ. የአገር. የሰዉሀብት. መጥፋት. ተጠያቂዉ. ፕሮፌሰር. ብርሀኑ. ነጋ
    የት/ት. ሚኒስተሩ.

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Месяц назад +3

    ዶክተር ብርሐኑ ነጋ 😭😭😭
    ባንዳ ነው
    የአብይ አሸከር ነው
    ፀረ አማራ ነው
    ዋጋውን ያገኛል ❤❤❤

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne Месяц назад

    ብርሃኑ ብሮሶፌር አደለም,

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r Месяц назад +1

    ብርሃኑ ይህ የማይረባ የብልፅግናአሽከር ነው።

  • @MehretuLiben
    @MehretuLiben Месяц назад +1

    ሰውየው የሚሰማው ነገር የለውም ለአርባ ዓመት የተመኘውን ስልጣን ስላገኘ በጣም እርካታ ላይ ነው ተወው እባክህ።

  • @tesfuafework4840
    @tesfuafework4840 Месяц назад +1

    He can get married 10 times, non of your business. It shows that the man is potent

  • @kifetewworku6794
    @kifetewworku6794 Месяц назад +4

    ወንድም አሳያዬ እንኳን አደረሰህ! ብርሀኑ ሳይሆን ጨለማዉ ተብሎ ይጠሩ እንጂ። ተምህርትን አጨለሙት። 😢

  • @eleniwoldemariam5755
    @eleniwoldemariam5755 Месяц назад +1

    በጣም ነውር ንው አማራ ይውጣ ከጎራጌ።ምድር ማለት ነውር ነውር ንው።ከአንድ ተማርኩኝ ከሚል ፕሮፌሰር አይጠበቅም።ይቅርታ ውጣና ጠይቅ።ጎራጌ ዘርን እይደለም ግራ ግን ።አትወክልም።እሺ።

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Месяц назад +1

    ሰውየው የምሁር ስግብግ selfish ግለሰብ እንደሆነ ተግባሩ በግልፅ ያሳያል ፡ ይህ ግለሰብ ከዩኒቨርስቲ ማባረር ይገባል!!

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Месяц назад +6

    ድል ለጀግናው ፋኖወች ❤
    ሞት ለአብይ ለሸመልሰ ለባንዳወች ብርሐኑ ነጋ ለበለጠ ለዳንኤል ለአበባው ታደሠ ለተመሰገን
    ❤❤❤

  • @amonebeyene6469
    @amonebeyene6469 Месяц назад +2

    ኪኪኪኪኪኪኪ

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe3836 Месяц назад +6

    ሁሉም የጁን ያገኛል ዘር ማጥፋት ዘመን አይሽረውም

  • @RANE-ETIO65
    @RANE-ETIO65 Месяц назад +1

    ፕሮፌሰሩን እነ ሽመልስ ኮንፊዩዝ አረጔቸው አይ መውደቅ!

  • @hirutalege2972
    @hirutalege2972 Месяц назад +2

    አሣየ ደርብ እንኳን ለአዲስ አመት አደረሠህ

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 Месяц назад +1

    He isn't a professor but he's a professor of Kotebe Dengay Mamerecha, Civil Service College .

  • @UaeUae123-nz6iz
    @UaeUae123-nz6iz Месяц назад +2

    የኸን ብረሀኑ የሚባል ሣየዉም ያመኛል

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад

      እኔም !!! መድፈት ነበር

    • @UaeUae123-nz6iz
      @UaeUae123-nz6iz Месяц назад

      @@veracity8968 ነበር ወሏሂ አሏህ ይደፋዉ

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar Месяц назад +1

    ብርሀኑ ወልደሀል በዘርህ ይድረስ።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r Месяц назад +1

    ብርሃኑ ቡሃቃው ጉማሬው አፈር ድሜ ያስበላህ።

  • @gebrudare6954
    @gebrudare6954 Месяц назад +1

    ;ካዚህ ነዓይነቱ ውርደት== የባሰ ውርዴት ምን ኣለ==??? መልሱ ይቅር ይበለን ነው===

  • @rodahassan5195
    @rodahassan5195 Месяц назад

    Berihanu. Atafirem. Besitrjena. Be. Hager. Habet. Setizinanu

  • @MogesKebede-c2x
    @MogesKebede-c2x Месяц назад +1

    ፕሮፌሠር ነገሪ ጌታኢየሡስ ይባርክዎት

    • @SaniTamsgan
      @SaniTamsgan Месяц назад +1

      ይሄ:የሴይጣን:ዲቃላ:እሳማው:ብርሃኑ:ነጋ:እግዚእብሄር:ይድፉው:ከጋላዎቹ:ጠቅላይ:ሚኒስተር:እብይ:እህመድ:ጋር:በቅርቡ:በጭንቅላቱ:ጥይት:ይገባለትል.ሞገስ:ከበደ:በጭንቅላትህ:ተተከል:የፋሽስት:ደም:ጠጭወች:ደጋፊ:እንተም:ራስህ:እረመኔ:ፉሽስት:ነህ:በጌታ:ስም:የምታጭረብር:ቀጣፊ:እሳይ:መሲህ:ጼንጤ:ነህ!!!!!!!

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ Месяц назад +1

    በዚሕ ሰዉ ተማሪ ይገነባል ማለት ሕልም ነዉ እሔሰዉየ እኮ በኤርትራ በረሐ በነጻነት ሰበብ ወጣቱን አታግላለሁ ብሎ ወጣቶቹን እየረሸነ ኩላሊታቸዉን እያዎጣ ሲነግድ የነበረ ሰዉ ነዉ እኔ በአካል ወይም በተግባር የማዉቀዉ ሰዉ ነዉ እባካችሁ እሔን ሰዉና ተከታይዎቹን መንቀል ያስፈልጋል

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis8902 Месяц назад

    ግሩም ጽሁፍ ግሩም አቀራረብ ። አሣዬ...

  • @alemteffera
    @alemteffera Месяц назад +1

    አብይ ብቻ ሳይሆን ብርሃኑም ከአብይ የበለጠ አጭበርባሪና እራስ ወዳድ ከርሳም ነው:: ስንቶቻችንን አሳስቶአል ደሞ የመንደር ጢቦ ይላል ከሱ የበለጠ የመንደር ጢቦ የለም::

  • @tesfakindu127
    @tesfakindu127 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט Месяц назад +1

    እያን ህሊና የሌለው የፕሮፌሰር ስም የያዘ ደደብ ሆዳም ምንአለ ባታሣየን

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v Месяц назад +2

    እራሱ ቢፈተን እኳን አያልፈም

  • @eleniwoldemariam5755
    @eleniwoldemariam5755 Месяц назад

    በፍቅር የሚኖሩትን ያሳዝናል ነውር ነዉ ።አንደግፍህም አማራ ተጋብተናል ተዋልደናል ይህ ሀሳም ጨለምተኝነት ነዉ ።ነውር ነዉ ።ከአንድ ፕሮፌሰር እንዲህ አይነት ንግግር ያሳፍራል።አርፈህ ተቀመጥ።

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe3836 Месяц назад +2

    በርግጠኝነት ፕሮፌሰር አይመስለኝም የደደብ ስራ
    እየሰራ ነው

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Месяц назад +1

    ቅጥረኛ ባንዳ :: ዘመን ሲቀየር የማትቀየር ተራ ለፍላፊ።

  • @seifufeyissachengere-qo7qf
    @seifufeyissachengere-qo7qf Месяц назад +1

    You are "donkoro " more than 120,000 students are joining university including remedial students.
    You are rude racist . "Dicuman zeregna "

  • @loveethiopia3106
    @loveethiopia3106 Месяц назад

    ንገርልን ለነዚህ ሆዳም እና ዲንጋይ እራስ አሳሞች!!

  • @AbduRahmanSeidMussa
    @AbduRahmanSeidMussa Месяц назад

    ህሊናውን ለሆዱ የሚኖር

  • @senaitdegafie6842
    @senaitdegafie6842 Месяц назад +1

    ልኩን ንገርልን 😂

  • @SabaSiferaw-ld1ip
    @SabaSiferaw-ld1ip Месяц назад

    በማንም ሰው የግል ህይወት መግባ ነውር ነዉ

  • @Amantedecha-ve1qq
    @Amantedecha-ve1qq Месяц назад

    ምቀኞች ቃናታኞች