Miki should come online more often. his wisdom can be a lesson to many. It’s not just about his business it’s his mindset. I swear if we just had more wise young men like miki. Big wishes Ye Arada lej
Wow I really like all of them, spatially the owner, he is very active , includes everyone, Good Job may Allha(GOD) protect Your families and your business.....
ያራዳ ልጅ + ፈጣሪን መፍራት + so humble = GONDEREW ❤ wagwan
ዋው በትክክል ልንማርበት የሚገባ አርቲስት ነው። ቤተሰብ መስረቷል, የስራ ሰው እና አማኝ 👌👏👏👏👏
ስለ እምነቱ ምን አገባሽ?
Lelas 😁
Amagne yemetelewan atreswatim betmotu. Business selehon. Dedeboch
@@brookbizuayehu8725 mindnw yemtaweraw?
እረ ሚኪ እጅግ በጣም አከበርኩህ እርጋታህ፣አስተዎይነትህ፣ለሰው ያለህ ክብር።
Today video wasn't just a vlog , it's a huge lesson ! 👏👏
Vlog*^
ከምንም በላይ ቤተሰብ መመስረትክ እና ሀይማኖተኛ መሆንህ በጣም ደስ ይላል
ዋው ሚኪ ጎንደርኛ በጣም ግልፅ በሳል አስተዋይ እግዚአብሄርን የሚፈራ ሀገሩን እና ቤተሰቡን ወዳድ ቀና ወጣት ነው። እግዚአብሄር እንኳንም እንደዚህ የተረጋጋ እና ስኬታማ ህይወት ለመኖር አበቃው። ልጆቹን ለትልቅ ደረጃ ያብቃለት።
Miki...እምነትህ ላይ ያለክ ጥንካሬ በጣም ደስ ይላል እግዛብሄር ይባርክልክ ንብረትህን ህወትህን God bless u
Yea I wasn't expecting this from him I really appreciate you miki
Zefagn hono emnethen!? This must be a joke
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Miki should come online more often. his wisdom can be a lesson to many. It’s not just about his business it’s his mindset. I swear if we just had more wise young men like miki. Big wishes Ye Arada lej
አምነትህ ላይ ያለክ ጥንካሬ በጣም ደስ ይላል አመብርህን ታግዙህ ❤
ወይኔ ሚኪ ጎደርኛው እደዚ አይመስለኝም ነበር በጣም የተረጋጋ ትሁት በቃ ደስሚል ልጅ ነው 🌹💞🌹💞🌹💞🌹
ሚኪ ጎንደርኛጎበዝ ነው እውነት ወጣቱ ትውልድ በጣም ከስራ በአገሩም ላይ ያድጋል ጥሩ ነው ነገር ነው ያሳየኽው እግዛቤር ከዚህም በላይ ድርፕስ ለወጣቱም የስራ እድል እየከፈተ ነው በርታ❤❤❤❤❤❤❤
Its great to see when man is humble, have a fear of God and had a vision.
Respect miki👍.
ሚኪ በጣም ነው ያከበርኩሕ ሰው አክባሪ ነትክ እራሱ ይለያል ሚኪዬ ከዚ በላይ ይስጥክ ቸሩ መድሐኒያለም 👌👍 ስላየሁሕ ደስ ብሎኛል ሚኪ ጎደርኛው
Good job jahnny!!nice content..አንዳንድ የሀገራችን ዩትዩበሮች ካንተ መማር አለባቸው
Welahi miki betam nw yasgeremkegn endezi humble mahonkn alawukm nbr betam successful wotat nek kante bizu tamireyalew u'r my icon
ዋዉዉዉዉዉዉዉ የሰዉ ልጅ ከሰራ ይለወጣል ሚኪ ከዚ በላይ ይሳካልክ ትእትናክ ይለያል አድናቂክ ነኝ
የሀበሻ አርቲስቶች ግን በቃ በጣም ነዉ ደስ የምትሉኝ አብዛኞቻችሁ ህብረተሰቡን ትመስላላችሁ Humble ናችሁ። ማይኮ የኔ ባርያ ከዚህም በላይ ክበርልን። ቦላሌ ያንተ አይመስለኝም ነበር። በርታልን!
Yarada lij
የአዲስ አበባ ልጅ
የሸገር ኩራት ሆነሻል ሚኪ
ፈጣሪ የበለጠ ያሳካልሽ brother
❤❤❤❤ሚኪ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል የእኔዋ በርቺ አኩሪን ከፍ ከፍ በሉ 😊😊😊 ይመቻቹ ፈጣሪ ይባርካቹ ❤
ያራዳ ልጅ ሲለወጥ ደስ ይላል አቦ ይመችሽ Brother
It’s mind blowing I am proud of you miki you’re a such an inspiration for the young generation ❤❤❤
miki is so humble person god bless him and his fam
ሚኪ እኔ ትምህርት መማርህን ሳላደንቅ ማለፍ አልፍልግም ብዙወቹ አርቲስቶች ከውቀት ነፃ ስለሆኑ እና በርታልኝ ስራ ያስከብራል ስራ ❤❤❤❤❤
I watch the whole video. I never see this boy the artist he’s talking very honest, cooperated very disciplined. I’m proud of you.
Yes it's true thank you for commenting on my feelings
No problem anytime God bless you
ሚኪ ጉንደረኛ ሳላደንቅህ አላልፋም እርጋታህንም ወድጄዎለሁ በርታልን
ሚኪ ባርያዉ ስርዐትክ እኮ ደስ ሲል ጎበዝ 💪❤
It’s amazing. Unbelievable one day when I come to Ethiopia I wanna visit the shopping I really like it. Thank you very much.
ጃኚ ኢትዮጲይ ተመችቶሆል👌👌ጥሩ ሰዉ ❤❤ባርተልን💪💪😘
Miki vs Jahnny😍….ere jahnny le bucha yerasu you tube yasfelgewal bucha😍😍 yene yewah
Jemaw happy new year 🎈🎊🎆
🏃♂የቀነኒሳ አብሮ አደግ ጓደኛው ስለ ቀነኒሳ ሲያወራ ምን ቢል ጥሩ ነው?
.
🙃አኩኩሉ አሰላ ስንጫወት እሱ በቆጂ ሄዶ🏃 ይደበቅ ነበር አላለም 😜🤣😂
ahun ihe keld nw
በግ
Ena mn
ዋው ሚኪ ጎበዝ እጠቃቹ በጣም ሚያምር ሱቅ ነው ብራዳቹ ያማምራሉ በርታ ጎበዝ በርታ ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤
" የጥበብ መጀመሪያ እ/ር መፍራት ነው"
እ/ር ን የሚፈራ ሰው ጥበበኛ ነው ፥፥ የራሱንም የሰውንም ዎጋ ያውቃል፣ የሚጸጸት አእይምሮና የይቅርባይነት መንፈስ አለው። ሁላችሁም አምላካቹህን የምታውቁና የምትፈሩ ናቹህ። የእ/ር ጣልቃ ገብነትና በረከቱ አይለያቹህ።
አሜን❤
Bexam dess yilal Egziaber yebarkilek miki Fexari Abzeto yebarkachu ahunim
ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ 🌹አስተማሪ🌹ምርጥ መሪ ምርጥናፍቂ አዛኝ ምርጥ ነብይ🌹 ሙሀመድን 🌹ሱለላህ አለይሂ🌹 ውሰለም🌹 ፕሩፋየሌን. ተጭነው🌹 🌹ቤተሰብ ይሁኑ ❤
Miki God bless you and all family members you give as big listen thank you.
miki gonderigna wow.. your attitude and mindset
Arada.. endihu yasetawekal.. fetari edmena tena yesetachu ❤❤
በጣም በጣም ነው ያስደመመን ይገርማል በዚ መልኩ እንደገና ስላስተዋወከን ደስ ቡሎናል
Betiyeko demrign wude
Janny, you're very talented and humbled young man. You're also very smart and disciplined person. Keep up the good job.
ወይኔ ከስራ ገብቼ ሳልበላ እንደተራብኩ ይህንን ልመልከት ምራቄን ነው የዋጥኩት ጃኒ አቢቹን በደንብ አጉርሰው ይገባዋል❤
Jahnny Bolale fashion they have no telegram channel ???
የት አከባቢ ነው የሶፋ ቤቱ አድራሻ !! ብዙ ሰዎች ከአንተ ይማራሉ በተለይ በአርቱ ላይ ያሉ ሰዎች በርታ አላህ ያግዝህ !!! ያልጠበቁት ነገር ነው
Yemer yentan video endazi yewadadkut yelam it's so amazing it's not vlog we learn a lot of thing this free advice free class..🤞
ufff am happy to see this guy with this big change❤
ኑሮ ተወዷል እያሉ እኛን ያስፈራራሉ ሰዉ ግን ጨርሶ ስጋቤት ነዉ ያለዉ😕😕😕
😂😂😂😂✌️
ሁሌ አንበላም ብሎ ነገረህ እኮ
እንኳን ስጋ መብላት እሚቀምሰው ነገር አቶ ሲንከራተት እሚውለው ይበዛል
@@selamawitkuma8744 እና አብረው ይንከራተቱ ???? በየ ቀኑ ሁላ ስጋ ቢበላ ፈግቶ ሰርቶ በላቡ ባመጣው ብር ነው ይገባዋል ደሞ ተራ ነገር ነው ከ30 ደቂቃ በኋላ ሽንት ቤት ለምንጥለው ነገር ትልቅ ነገር አታድርጉት የሚያከውን ደሞ ጥፍርህን እንዳትቆርጠው በደምብ እንዲያክልህ በሉት ማን መቶ ጥሬ እንዲጋብዘው ነው ለጥ የሚለው ምንም አይነት ስራ ይስሩ ጥሬ እንዲበሉ
አብይ አህመድ ይህን አይቶ ነውሰው ሥጋ ቤት መቀመጫ የለም።ኑሮ ተወዷል አትበሉ በልፅገናል ያለው ።
Yesket mejemeriyam mecheresham medhaniyalemn meyaz new ❤ more success Miki
Wow mekiy congratulations 🎉🎉 keep going Good Jobe 👌❤️
Mikoye የአራድዬ ልጅ ♥️♥️♥️ የሰፈሬ ልጅ 24🔥
የባላሌ ባለቤት መልካም ሰውነህ እ/ር ይባርክህ
Wow, Mike, you are an amazing person. Keep up man you are a good model to all the artists and for young generations❤❤❤❤❤❤❤❤
I felt like a big brother was talking to me big respect brother . 😎
Wow impressive 👏👏👏👏 well done ✅ the perfect roll model of hasband and wife🎉🎉❤
I just check the video late , I was not expecting this Very inspirational !
Respect! Very humble yet successful!
የአራዳ ልጅ ❤❤❤❤❤ሚኪ ጎንደሬው
This deserves 100k likes and view let’s make it happen guys
Egziabher yebarkh miki
Nice vlog bro betam des yemil yemiyastemr wulo neber 👏👏👏
Bravo Mike yarada lij, respectful, religious
Wow አንደኛ ያበደ ውሎ 🎉👌👏👏
በጣም አሪፍነው በርቱ ፈሽን አሁን የትም አለምላይ እኩል ሆናል
Mikiye keep shining men, janny the suit is 🔥
jahnny Ethiopia kemetah bewala yeserahw no1 vlog✌✌
አንበሳ ሚኪ ያራዳ ልጅ ይባርክልህ
ወደ ጅማ ይልካል ሶፋ እኔ ፈልጋለዉ❤
23:42 look at the background 😂😂😂 my guy had his priorities
antes stketel aa yayekew😂
@@humor-mi9ljere enma yefokun aserar eyadnku nbr...mn honshal man
sayfetishat lol his eyes went somewhere else..
እግዚአብሔር ጉልበት ይሁናቹ ጎበዝ❤❤❤❤❤
wow miki betam migerm dereja lay nek keep up 👍👍
Wee zare andenyaneny biye asbe nabar jooo enkwan bik alkiliny❤❤❤❤❤
ጆኒ የለካከውን ሱፍ ግዛው በጣ ያምራል የምር
Miki abate yimechih big respect
eski aun dagmo ka lela artist gar vlog sera goobez
Mikiye yegna chewa bertalen
Masha allah yecemerelek miki
ሚኪ እልል ያለ አራዳ እኮ ነው እስከዛሬ ካገኘኻቸው ሰዎች የምውደው ሰው ነው
Jahnny lehna #SAMi ye Ethiopia brand chamaochn wusadilachu
ጆኒ ትለያለህ እኔ ቭሎግ አሎድም ማየት ያንተን ግን እየተለባለብኩት ነዉ😊
ይኔንን ቪዲዬ ለራስሽ ለራስህ ስትል ተመልከቱት ማይክ ጃኒ አቢቹ እናመሰግናለን
You cant hear eko. This was a nice Vlog but messed it up. Why didn’t you give him a microphone?
Yazewwww janny le bucham you tube yasfelgewal mtlu eski
ኧረ ያበደ ነው ጃኒ አምሮብሀል😂😂😂
Abo miki derom endet endemtmechegn cherash demo 🙈💪💪💪
Wow I really like all of them, spatially the owner, he is very active , includes everyone, Good Job may Allha(GOD) protect Your families and your business.....
ጃኒ ለኩቻ ዩቱብ ሳከፍትለት እዳትመለስ
Lehulum artistoch mesal yemtehon neh besrahm bemntehm gobz tebarek
በጣም ጎበዝ በረታ ሚኪ
በጣም ጎበዝ ነህ ሚኪዬ በጣም አራዳ ማለት አንተ ነህ😘
The guy next to the bleached guy 7:28 looks like DC Young Fly
bro that music clip was good, betam tenesh neberk😂😂😂
ሱፉን መግዛት አለብየህ አምሮብሀል
habeshawit music jahnny and miki gonderigna 7 years ago
ር/መምህሩ አምና አጥር የዘለለው ማነው ብሎ ፍጥጥ አላለ ጀለስ🤣🤣🤣🤣😂
ሞክሼ ይመችህ የኔን ላይፍ እየኖርክ ነው😎✌
Simply ምርጥ አራዳ!
Allah sirahn hulu ybarkilet miki tenkara sew new and discipline yalew sew new god bless you 🙏🩵🩵🩵 good job bro
ዘገየ ስጋ ቤት ገራሚ የመስላል የት አከባቢ ነው??
በ2 ወይ በ3 ክፍያ ከባንክ ካንታክት እያረጋችሁ ከስተመረ መያዝ
ደስ የሚል ምክር ተመቸኝ ጉበዝ ❤❤❤❤
Contentu አሪፍ ሆኖ ቀረፃው ድምፁ editingu betam aza nw