ድንገት ሶፋ ሰራን....አዲስ ተስፋ ዜማውን ለቀቀ.....ድምፃዊና የእጅ ባለሞያ ሚኪ ጎንደርኛ | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • እንዴ ለምን ይቸግረን ለስሜቴ እዘፍናለሁ … ለኑሮዬ እሰራለሁ ድምፃዊና የእጅ ባለሞያ ሚኪ ጎንደርኛ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 94

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal День назад +58

    እንደዚህ ያለ ሰው ሳይ ደስ ሲለኝ። ነቃ ፈታ ያለ። የሚሰሩ እጆች ። የሚያቀነቅን ጉሮሮ። ተስፋው በእጁ የያዘ። አቦ የአንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @mamegelila
    @mamegelila День назад +27

    ሰይፍሻ ዛሬ ያቀረብካቸው እንግዶች በሙሉ ደስ የሚሉ የተግባር ሰዎች ሌላ ምሳሌ የሚሆኑ እያዝናኑ የሚያስተምሩ ናቸው ምርጥ ፕሮግራሞች I love your action seyefesh ተቀባብተው የሚመጡትን አርቲስቶች ገላገልከን

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 17 часов назад +9

    ሰይፉ ፋንታሁን ለመጀመሪያ ጊዜ ምርጥ ፕሮግራም ሰራህ ሁሉም የሚያስተምሩ አንድ የሚጣል ነገር የለምው ሁሉም እንግዶችህ በጣም ድንቅ እና አስተማሪዎች ናቸው

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 День назад +37

    አራድነት በአካል ሲገለጽ #ሚኪ ጎንደርኛ🔥👏😍

  • @medhinaemiro1047
    @medhinaemiro1047 15 часов назад +9

    ሰይፋችን ግን የኛ ድምቀት ነህ ከልቤ ነው ማርያምን። እረጅም እድሜ እና ጤናህን ያብዛልን።❤👏👏👏

  • @YdidiyaTemsegen
    @YdidiyaTemsegen День назад +23

    ሀገሬ ትንሳኤሽን ያሳየን አሜን በሉ

  • @rrrobloc4597
    @rrrobloc4597 День назад +12

    በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው እና ብዙ ታለንት ያለህ ነህ እደግ ተመንደግ እሺ ስይፍሻ አንተም ተባረክ ስውን ካለበት ሄደህ ችሎታቸውን እንዲያወጡ ታረጋለህ ልጆችህ ከፍ ይበሉልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 День назад +6

    ሰይፍሻ እድሜና ጤና ይስጥህ ሚኪ ጀግና ከፍ ዝቅ ብሎ መስራት በላባችን እምናገኘው ገዘብ እደት እደሚጥም❤❤❤

  • @seada9327
    @seada9327 20 часов назад +4

    ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው እዉነት ጀግና ያሬድ ነጉ እንደት ነው ተሻለዉ ወይ ሰይፍሻ አክባር አምምጣ ❤

  • @EduTube591
    @EduTube591 День назад +20

    Seifu ግን እኮ ያልተወራለት ጎበዝ ጋጠኛ ነው በጎ ኣድራጎትም ጭምር ግን ኣንድ Award ስሙን ስጠራ ሰምቼ ኣላቅም

  • @takelederesa
    @takelederesa День назад +10

    ዋዉ ግጥሙ ዜማ አንደኛ ነው ሚኪ ጎደርኛ እንውድህለን ❤❤❤❤❤❤

  • @ShinaShina-v8k
    @ShinaShina-v8k День назад +14

    ጀግና ነህ ♥️🥰

  • @HkDig-md9mx
    @HkDig-md9mx День назад +2

    ዋውውውው ጎባዝ፡ሚኪዬ በርታ ለቡዙ፡ዎጣቶች አራያ ነህ በጣም ጎባዝ፡አለህ ያግዝህ፡ ሚኪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yileftesfaye
    @yileftesfaye День назад +2

    ያበደ ሙዚቃ ነው። የእርድና መለኪያው ሚኮ❤

  • @letenahejiguwale
    @letenahejiguwale День назад +13

    ጀግና ልጅ

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 16 часов назад +2

    ሚኪ እዬዬዬዬ አንተ ጀግና ለትውልድ አሪያ ነክ እንዳተ አይነቶች ይብዝሉን በምድራችን

  • @Sosi_1289
    @Sosi_1289 День назад +3

    A humble guy - he deserves the success he has

  • @SamanthaSigmoidfried-co5be
    @SamanthaSigmoidfried-co5be День назад +6

    20 አመት ያለፈው አውቶቱን ነው።
    ተዉት ግን ድምፁ ምርጥ ነው

  • @LalmazeWendemu
    @LalmazeWendemu День назад +8

    ይመችክ ሚኪሻ የ24 ልጅ ወንደሜ የምታምነው መዳኒያለም ይርዳክ እሽ የጨፌዋ እህትክ እሹሹ ነኝ

  • @almazwoldgaber4331
    @almazwoldgaber4331 20 часов назад +1

    Wow Amazing God bless you thanks for sharing I am proud of you Jesus is lord of lords Amen ❤🎉

  • @hiymanot9062
    @hiymanot9062 19 часов назад +1

    እኛ ቱሪናፋ አንፈልግም እንደዚህ አይነት ጀግና አምጣልን ሁሊዬም ኢትዮጵያ ብዙ ጀግና አላት❤❤❤❤❤

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h 17 часов назад +1

    💚💛❤😍😍😍ሴፉሻ" ሚኪሻ" ዉዶቻችን❤❤❤ስንወዳቹ😍😍😍እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑራቹ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏💚💛❤😍😍😍

  • @rutdeme523youtube
    @rutdeme523youtube 20 часов назад +2

    ጎበዝ ጀግና ነህ በርታ ባሪቾ❤❤

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 12 часов назад

    ሚኪ መልከኛ ባሪያው ምርጥ ያራድዬ ልጅ ... always 2-4

  • @behailuabebe4868
    @behailuabebe4868 День назад +3

    ሚኪ ጀግና ትችላለህ

  • @AmanuelHabtom-wb8nz
    @AmanuelHabtom-wb8nz День назад +3

    ሚኪ ይችላል 💪💪💪

  • @WendeKasahune
    @WendeKasahune 12 часов назад +1

    ሚኪጉንደረኝአንደኛ❤❤❤❤

  • @WudaseAssayehegn-ju7vj
    @WudaseAssayehegn-ju7vj День назад +2

    ጀግና ነህ 😊

  • @ZerayFiseha
    @ZerayFiseha 19 часов назад +1

    ጀግና ሙያ ያለው ሰው በጣም እወዳለው ሚኪ ጎንደረኛ ትችላለክ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም День назад +2

    በጣም ጎበዝ በርታ!!❤❤

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 День назад +2

    The best 👌 👍 😍

  • @motherethiopiainblackandwh8210
    @motherethiopiainblackandwh8210 День назад +2

    ጎበዝ 😊

  • @yohannesgebremariam-w5n
    @yohannesgebremariam-w5n День назад +1

    Great I love it some people learn about for him

  • @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
    @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ День назад +1

    ጎበዝ

  • @Zado-t7o
    @Zado-t7o 13 часов назад

    Wow ጎባዝ በርታ❤❤❤

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 День назад +2

    ተመቸን ❤❤❤❤❤

  • @neba1034
    @neba1034 День назад +9

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ💝💝💝

    • @abebayhuadugna3196
      @abebayhuadugna3196 День назад

      @@neba1034 5k gebtehal yihew enkuan des alek.

    • @HaftomMan-b5b
      @HaftomMan-b5b 23 часа назад

      ኣንተ ሰዉየ እያናደድከኝ ነዉ😈😈

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 10 часов назад

    ሚኪ ጎበዝ ዋው በርታ

  • @SamanthaSigmoidfried-co5be
    @SamanthaSigmoidfried-co5be День назад +1

    እኛ የጎንደሯ ፀሀዮችም አንደኞች ነን

  • @da-luz-vaz-47
    @da-luz-vaz-47 12 часов назад

    Avo musicawn teyw bro . I can't hear u for a second . But I love Ur workshop and your moves in it. Keep that.

  • @ZenebeworkEshetu
    @ZenebeworkEshetu День назад +2

    Wow nice

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 19 часов назад +1

    ውስጥህን ልክ እንደ miki ከተረዳከው ካኘከው ምንም እየሰራህ መኖር ትችላለህ ብዙዎች መማር አለባቸው ካንተ በርታ ሁሌም ያስገርመኝ ነበር miki ማንያዘዋል podcsat አይቼው ተገርሜ ነበር our young genereations you have to get a lessons from miki gonderenga

  • @Tadedigaso
    @Tadedigaso День назад +3

    ጎንደሬ ትላያለህ 👌😘

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 День назад +2

    ሀዬ ብርሀኗን ልጅነቴን አስታወሰኝ አይ ግዜ ይገርማል

  • @asnakumisganaw-s8c
    @asnakumisganaw-s8c 10 часов назад

    I appreciate you... be strong...

  • @ሜና
    @ሜና 19 часов назад +1

    የስራውን ስልክ አድራሻ ቢነግሩን ?

  • @Addise369
    @Addise369 День назад

    ጀግናዉ

  • @girumabreham1298
    @girumabreham1298 День назад

    Fetari chemero yerda mechereshahin yasmrew❤

  • @Miki.6
    @Miki.6 9 часов назад +1

    Jahnny vloger

  • @TsionFikadu-t3z
    @TsionFikadu-t3z 14 часов назад

    ጎንደሬው👏👏🎉

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 8 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @THEKALEBOTUBE
    @THEKALEBOTUBE 16 часов назад

    Wow mikiye amazing 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @mikaelchurnet8064
    @mikaelchurnet8064 День назад +1

    ጃሉድ እየዘፈነ ነው የመሰለኝ።ይመችህ።

  • @tesfayefikru-co4gk
    @tesfayefikru-co4gk День назад +1

    Cong ❤❤❤❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 День назад

    በጣም ኮራንባችሁ በቃ እራሳችሁን ፈታ ስራችሁን ሰርት እድግ!❤❤❤❤❤❤

  • @birukdereje5076
    @birukdereje5076 10 часов назад

    ያማል ቅኔው መልስ መሆኑ ነው ለስንታየሁ ሲሳይ አይ ሰይፉ ፖለቲካ ጀመርክ
    # ሚኪ ግን 1ኛ በረታ

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p День назад

    Jegena beretaa❤❤❤❤

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 День назад

    ❤❤❤

  • @eyobteshome7
    @eyobteshome7 День назад

    🔥🔥🔥🔥

  • @mamok3479
    @mamok3479 11 часов назад

    ጀለሶች የዱርዬ ቋንቋ on national Tv 😮

  • @josephwondosen800
    @josephwondosen800 16 часов назад +1

    ያራዳ ልጅ እርድና ሹፍ አራዳም ከአራዳ ይማራል።ሚኩ 🙏🙏🙏

  • @alemTefera-jf2kv
    @alemTefera-jf2kv 21 час назад +1

    ለሰይፉሻ ሸልማት ይገባዋል አንድ ቀ ን እናመሰግናለን ማለት ይገበዋል

  • @ItzObvTheo
    @ItzObvTheo День назад

    Wow

  • @MekdesKebede-t7g
    @MekdesKebede-t7g День назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal День назад +3

    ከባድ ሚዛን

  • @redwanseyfu
    @redwanseyfu 12 часов назад

    mikiyeeeeee

  • @SamanthaSigmoidfried-co5be
    @SamanthaSigmoidfried-co5be День назад +1

    Gin መስኮት ታፍኖ መስሪያቦታ አይከብድም?

  • @feiselb1135
    @feiselb1135 День назад

    Neka dengent🎉

  • @abuAhlam-k6j
    @abuAhlam-k6j 19 часов назад

    ሠይፉ እንዲህ አይነቱ ንዉ ማበረታታት

  • @Eyobinabirhane89
    @Eyobinabirhane89 16 часов назад

    የሰይፉ መልስ የገባው😂

  • @world12384
    @world12384 19 часов назад

    እንዲህ ነው በሁለት የተሳለ ቢለዋ!!!!

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube День назад +2

    ጎደሬው ከሳንቾ ጋ የሰረው ክሊፕ ነው

  • @ገኒጥቁርሀበሻዊት
    @ገኒጥቁርሀበሻዊት 10 часов назад

    ሴይፍሻ ግን......🎉

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 День назад

    የዛሬው ዘፈኗ ሚኪ አልበላም አዝግ ነገር ነው

  • @adeytube6750
    @adeytube6750 16 часов назад

    ሰይፉ ልጁን ኣላስወራ ኣልከው😜

  • @ccu3907
    @ccu3907 День назад +1

    ጐበዝ ነህ

  • @DesalegnFenta-e6x
    @DesalegnFenta-e6x День назад

    Woine swodew yhn lik😅😅😅😅😅😅😅

  • @Rescc2541
    @Rescc2541 14 часов назад

    የዛሬው ይለያል ዝቅ ብሎ መስራት

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 День назад

    Gobez miki tiru yenuro zede newu berta
    Le lelochim timihir newu Le adadis musikegnoch bagegnehewu agatamy mikir legisachewu

  • @enatteshale
    @enatteshale 13 часов назад

    ብር ሲያገኙ የሚቀሉት እሱ አልቀላም እሳ

  • @Miliyard-k1p
    @Miliyard-k1p 18 часов назад

    Micky hustler

  • @FreHia
    @FreHia 11 часов назад

    Yaradiye lij

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 14 часов назад

    Man nepsy husle he is Eritrean black American

  • @yetesfan
    @yetesfan 18 часов назад

    አይ አብይ አህመድ...ትንንሽ ድርጅቶች እንዲያድጉ ድጋፍ ይደረጋል ይሄንም አፍርሰው ስንቱን ሰው ለማኝ ሊያደርጉት ነው:: ውድቀት ለብልግና

  • @DawitGom-ph3wd
    @DawitGom-ph3wd День назад

    Gondrew ye 24 ya rada lij

  • @rrrobloc4597
    @rrrobloc4597 День назад +3

    በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው እና ብዙ ታለንት ያለህ ነህ እደግ ተመንደግ እሺ ስይፍሻ አንተም ተባረክ ስውን ካለበት ሄደህ ችሎታቸውን እንዲያወጡ ታረጋለህ ልጆችህ ከፍ ይበሉልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesKebede-t7g
    @MekdesKebede-t7g День назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TbntDver
    @TbntDver День назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉