ለህክምና የተሰበሰበው 80ሺ ዶላር የትደረሰ? | ጠያቂው ሲጠየቅ | ሀገሬ ቴቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 июн 2024
  • የቀድሞ የ120 ፕሮግራም መሪ ጋዜጠኛ ኤደን ሀይሉ ጋር የተደረገ ቆይታ
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    መካነ ድር: www.hagerie.tv

Комментарии • 34

  • @umm_mila.
    @umm_mila. Месяц назад +6

    ኤዴን ሀይሉ በጣም ሚስኪን እና የዋህ ሴት ነች እኔ እቤትዋ እሰራ ነበር የመጀመሪያ ልጅዋ ትንቢት ኢሳያስ መቸም አረሳት እናትዋ እራሱ መልካም ሰው ናቸው አምባሻ እና የሽብራ ሽሮቸው በአይኔ ላይ ነው ኤዱ ይሄን ኮመንት ካዬሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ማለቴ በስልክ ለሰላምታ ነው በእርግጠኝነት ታስታውሽኛለሽ እኔ ሁሌ ነው የምስብሽ መልካም ሰው ስለሆንሽ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +1

    ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, መንፈስን የሚያድስ, ጤናማ,አርኣያ መሆን የሚችል እና ጠቃሚ ቃለ መጠይቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።

  • @blengetachwe6474
    @blengetachwe6474 Месяц назад +6

    የእውነት ቅን ልቦና ነው ያለሽ አምላክ ሀሳብሽን ይሙላልሽ

  • @MeseratAmare
    @MeseratAmare Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ፀጋን ስላበዛልሽ አምላኬን አመሰግናለሁ በርቺ ኤዱየ❤

  • @selammaru4702
    @selammaru4702 Месяц назад +3

    ልብሽን ያበረታ ጌታ ይመስገን ልጅሽንም ጨርሶ በሙላት ይፈውሳት የልብሽን ሃሳብ ደግሞ ጌታ ይሙላልሽ ተባረኪ ያለፍሽበትን ሁሉ ያለፍሽው ጌታ ባንቺ ሊሰራዉ ላሰበው ስራ ሊያዘጋጅሽ ነው

  • @YordaLucas-vt6gv
    @YordaLucas-vt6gv Месяц назад +1

    አዱዬ ቡሩክ ለባም ሴት በጣም የከበረ ሃሳብ ያላት አግዝብሔር የረዳሽ ሴት ሁሌ ብታወሪ መልካም ነው ጌታ ብርክ ያርግሽ 🙏

  • @zed8788
    @zed8788 Месяц назад +7

    ጌታ እየሱስ እቅድሽን ያሳካልሽ ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Месяц назад

    በልጅ መፈተን ቢከብድም እግዚአብሔር የወደደው ነውና የሚሆነው ሁሉም ለበጎ ነው እንኳንም እግዚአብሔር ረዳሽ🙏🏾

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw Месяц назад

    ብርቱ ያበረታታል ኤዱዬ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር መልካም ነው ጋዜጠኛውን በትክክል ገልፀሽዋል ቅን እና ትሁት ነው የጠፋትን ሰዎች በጣም ያስተዋውቃል በርታልን ጥሩ ፕሮግራም ነው ያለህ የአቅርቦት ለዛህ ይለያል ተባረክ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Месяц назад +2

    በጣም ተባረኪ እንዳማረብሽ አለሽ ❤

  • @FENA2001
    @FENA2001 Месяц назад +2

    ኤዱ የኔ ፍልቅልቅ ጌታ ሀሳብሽን ይሙላልሽ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Месяц назад

    እግዚአብሔር ያገለገሉትን አይጥልም ያድናል ኢየሱስ ! ቀሪው ዘመንሽ ይለምልም የካሳ ያድርግልሽ የልብሽን ይሙላልሽ ሁሉ ለበጎ ነው በፀሎት ከጎንሽ ነን በርቺ ኤዱ God bless Canada !

  • @selam862
    @selam862 Месяц назад

    እግዝአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ ህጻናቱን እነደ ሞላህላቸው እሱ በወጣ ይተካ

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 Месяц назад +2

    ኤደን ካናዳ ቶሮንቶ፡ ጽናትሽ ያፀናልና ባገኝሽ ደስ ይለኛል፡፡

  • @christintadele1767
    @christintadele1767 Месяц назад +1

    Eduye, you are blessed and anounting. Praying may your dreams come true in Jesus' name. ❤

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t Месяц назад +2

    ኤዱዬ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ። አንቺ ለምድራችን የእግዚአብሔር ስጦታ ነሽ ።

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc Месяц назад

    Yene konjo egizihabiher kezihim belayi betsinat yakumish gobez egizihabiher benegerich hulu mikinyat alewu. Yeberetutin new yemimertew❤

  • @Nt-lyrics.
    @Nt-lyrics. Месяц назад +2

    God bless you more our blessing edu

  • @hakib5417
    @hakib5417 Месяц назад +3

    God bless you.

  • @RachelZ-rj2pd
    @RachelZ-rj2pd Месяц назад +3

    Idynye. Love u so much .good to see uuuuuuu.❤😅😅❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hananegash9349
    @hananegash9349 Месяц назад +1

    My love sister 💗 God bless you and your family 💐🌹🌺🌹🌺🌹❤

  • @derickwitbooi749
    @derickwitbooi749 Месяц назад +2

    God bless you 🙏🙏❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR EDEN HAILU.

  • @elsakubrom9607
    @elsakubrom9607 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ ።እናመሰግናል ኤዱ ስላቀረብክልን

  • @user-ez7ib8qr9x
    @user-ez7ib8qr9x Месяц назад

    To be honest eduye yesega ehetochen yahel kefushen balesema hulem emegnalehu..... yene melekam sewedesh eko .... ezeabeher hulem yetebekesh berechilen!❤❤❤❤....

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 Месяц назад +1

    እስኪ፡ኤደንን፡ ካናዳ፡አገናኘኝ፡፡

  • @senaytkebret5014
    @senaytkebret5014 27 дней назад

    የሳርስ ቆንጆ

  • @alshaswelt4263
    @alshaswelt4263 Месяц назад

    G. B. Alot❤

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 Месяц назад

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @Keeulee2305ke
    @Keeulee2305ke 24 дня назад

    ሀገሬ ቲቪ እርግጠኛ ናቹ የትምህርት ማስረጃዋን አይታችሗል? ጋዜጠኝነትን ተምራለች? የት? ኮሌጅ ዩንቨርስቲ ገብታለች ?

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 Месяц назад

    ምነዉ ኤዱ ፀጉሩ በቀረብሽ አይነፋም

    • @tilahunjimma4804
      @tilahunjimma4804 Месяц назад

      መቼም ዳቢሎሰ መልካም የሆነዉን እንዳናሰተዉል ይጋርዳልና ልቦና ይሰጥህ(ይጥሸ

  • @sophiaadmassu8268
    @sophiaadmassu8268 Месяц назад

    Your gospel songs are worse than the music. We see you guys dance like crazy. Who are you to judge?

    • @selammaru4702
      @selammaru4702 Месяц назад +2

      እስኪ አሁን ምን አደረገችሽ ምንሽ ላይ ደረሰሽ ማን ላይ ስትፈረድ አየሻት ያወራችው ስለራሷ ዝም ብሎ ሰው መዝለፍ አይከብድሽም interview ካልተመቸሽ አለማየት አይሻልም