live ዜና ሳነብ ስለ ልጄ አስደንጋጭ መልክት በስልኬ ደረሰኝ | ጋዜጠኛ ሮዛ መኮንን | ክፍል 3 | ጠያቂው ሲጠየቅ | ሀገሬ ቴቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • ከኮተቤው ውንድይራድ እስከ አምባሳደሩ ኢቲቪ 7 ጊዜ ለዜና አንባቢነት ጥለዋታል ፤ አልጀዚራ ሊሰጥ በመጣው ስልጠና ግን አንቺ ስፍራሽ እዚህ አይደለም ብሎ ያስመነጠቃት ፤ አሁን የኢቲቪ ሀለቆች በሌሉበት ወቅት ግዙፉን ተቋም እንድታንቀሳቅስ አደራ የሚሰጧት፤ኢቲቪ በራስ መተማመነቸውን ከምተማመንባቸው ሴት ዜና አንባቢዎቼ አንዷ ናት ያላት ያስመስልበታል ።
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: t.me/Hagerie_T...
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerietv.com

Комментарии • 12

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye7709 Год назад +2

    በጣም ምርጥ ሴት እንደዚ አትመስልም የእውነት ትክክለኛ ሰው 1ኛ 🙏

  • @rozyrozy3003
    @rozyrozy3003 Год назад +1

    ስወድሽ ሮዚና በርቺልን 👍🇪🇹

  • @gethab2306
    @gethab2306 Год назад +1

    Great and good to hear from her! Thank you!

  • @numberone6038
    @numberone6038 2 года назад +2

    She one of the best journalists.

  • @samglobal1702
    @samglobal1702 2 года назад +2

    Rosina is the most brilliant women, really appreciate you. I know you, since been teaching together at sedil highschool, know your are visionary , committed women. I expect more from you, big up, hope you gonna hit at the top soon. Keep shining my dear. " A winner shines alone like the sun"

  • @3mconsultancyservice
    @3mconsultancyservice 2 года назад +2

    ሮዛ የኔ ስማርት ሴት። እንደ እኔ በዜና ድምጽሽን መስማት የሚያስደስተው ይኖር ይሁን?

  • @matrix4946
    @matrix4946 2 года назад +4

    በርቺ ጎበዝ

  • @MIM-er3kf
    @MIM-er3kf Год назад

    ማፈሪያ ነሽ። ትልቅ ስሕተት ነው የሠራሽው። አለባበሱልሽ እንጂ። ሚዲያ የሚያድገው የዚህን አይነት ጥፋት በማውገዝ እንጂ እንደ አንቺ ብዙ በማውራት አደለም።

  • @Mariokah
    @Mariokah Год назад

    Yehonesh gugut

  • @BeeTube726
    @BeeTube726 Год назад +1

    የት አባሽ አየሽ እዉጪ ሀገር እንደዚህ ነዉ እደዚያነዉ ማንም ልብስ አይሰጣቸዉም እየደጋገሙ ነዉ የሚለብሱት በይሆናል አፋችሁን አትክፈቱ

  • @dadydady3547
    @dadydady3547 2 года назад

    ወየዉ ይቺ ጋዜጠኛ? ገብሬልን ሆረር ነዉ የምትመስለኝ!🤣🤣

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 Год назад

    በጣም የምታስጠላኝ ሴት ብኮን ይችን ጭራቅ የምትመስል ሴት 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮