Let’s Learn About Honeybees/ስለ ንቦች እንማር
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- This invites you to Learn about Honeybees፥ it is based on chapter 5, grade 7 Biology. The academic videos published under SAQUAMA (Education for Ethiopia) are in line with the Ethiopian Curriculum.
ይህ ቪዲዮ ስለ ንቦች እነድንማር የሚጋብዝ ነው ፣ የተሰራውም በ 7 ኛ ክፍል ባዮሎጂ ምዕራፍ 5 ላይ ተመስርቶ ነው፡፡ በሳቋማ (ኤጁኬሽን ፎር ኢትዮጵያ) ስር የተለቀቁ የቀለም ትምህርት ቪዲዮዎች ከኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምህርት ጋር የሚስማሙ ናቸው።
Original video under license CC-BY -SA under Khan Academy
Amharic version developed by: Beza Ermias Dagne
www.educationforethiopia.org
#ባዮሎጂ #BiologyInAmharic #KhanAcademyAmharic #Saquama #EducationforEthiopa #bees #ንብ #ማር #ቀፎ #የንብቀፎ #honeybees #honey #
በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው እናመሠግናለን ቀጥይበት
በጣም ጥሩ ነው
ስራው ላይ ልገባ ስለሆነ በጣም ጥሩ መረጃ ነው የሰጠሽኝ አመሰግናለሁ
እኔም መንገድ ላይ ነኝ ለመጀመር ♥
መልካም፡ትምህርት፡ነው።
ንብ ለማነብ ፍላጐት ስላለኝ ጠቅሞኛል።
አመሠግናለሁ
Great Move!!!
በጣም ጥሩ ቀጥይበት
ዋው ግሩም አገላለፅ ።
Its great explanation ስራው ላይ ልገባ ስለሆነ በጣም ጥሩ መረጃ ነው የሰጠሽኝ አመሰግናለሁ
That is fantastic l really like it
💚💛♥️
Wonderful thank you I leaned a lot .
Thank you very much for the explanation.
Excellent
BEST!!