ቺት ብታደርግብኝም አልተዋትም ~ እናቴም አባቴም እሷ ነች ~ በጣም ቅናትኛ ከመሆኑ የተነሳ ሰው ቁሜም አላወራም
HTML-код
- Опубликовано: 2 ноя 2024
- ቃል እና ሙሌ ብዙ ፈተናን ያሳልፉ ጥንዶች ናቸው ፈተናው አንገዳግዶ ሊጥላቸው ቢሞክርም አንድ ላይ ሁነው አልፈውታል አብረውም አንድ ልጅ አፍርተዋል አብራችሁን ቆዩ
@-temsalet6234
@khelot
@comedianeshetu
@FegegitaReact
@seifuonebs
@ebstvWorldwide
@MikoMikee
@MAHIKIDVLOGS
@fanisamri4394
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወንዶች ግን በስሜት ውስጥ ሆናችሁ ከእናቴ ሚስቴን አስቀድማለሁ ምትሉት ነገር በጣም ያሥጠላል እናት አተን ከዚህ ለማድረስ ስንት ስቃይ አይታለች ሚሥት ግን ብትሔድ ሚሥት ትሠጣለች እናት ግን እናት ናት መተኪያ አምሳያ የሌላት ቆም ብላችሁ አስቡ አትዘላብዱ ምንም ቢመጣ እናት በምንም አትቀየርም አትለወጥም ማንንም አይመጥናትም
እናት ብዙ አድርጋለች የምትይው ብዙ ማድረግ አያስወድድም ገለታ እጅ ፈቅር ማድረግ አይጠብቅም
Absolutely
@@hjjj8740 ሚስት ለራሷ ቦታ አላት እናት ደግሞ እናት ናት በቃ በምንም አትቀየርም ሚሥቱን ወይም ፍቅረኛውን ግን የሆነ ፈተና ወይም መሰናክል ቢገጥመው ጥሎ ሚጠፋው ሁሉ ወንድ እኮ ነው ከእናቴ አስበልጨ እወዳታለሁ ምናምን የሚለው ድስኩር ይቅር ነው የኔ አባባል ፍቅሩን ለሚሥቱ ለመግለፅ እኮ ብዙ መንገድ አለ ለኔ ሚሥቴ ብቻ ሳትሆን እደናቴ ነው ማያት መለት ይችላሉ ደግሞም ሚሥት ከእናት ቀጥላ ናት እጅ ከእናት የምትበልጥበት ምክንያት አይኖርም እኔ ባሌን እዳባት ነው ማለት እችላለሁ የአባቴ ቦታና የባሌ ቦታ ግን ይለያያል አስቸጋሪ ነገር ቢገጥመኝ በቃ እኔ አልቻልሁም ወደቤተሰቦችሽ ሔደሽ ቆይ ነው የሚለኝ ወደአባቴ ሔጀ ግን እየለፋ ሳይበላ እያበላኝ ያኖረኛል እጅ ወደየት ሔጅ አይለኝም አየሽ የወላጅና የፍቅረኛ ልዩነቱን?
አድሰው ጥሎሽ ስለሄደ አታፈቅሪውም ማለት አይደለም አባቴ ቢከባከበኝም ሰው በማድረጉ ይወደዳል ማለት አይደለም
Wow tekekel
ወዲ ትግራይ ማዓረይ 💖💖💖አድራሻ አስቀምጡልን እሰቲ አይዞን ወንድሜ በርታ የቻልኩትን ልረዳ ዝግጁ ነኝ እህት ከቱርክ
mulugeta kindeya girmay ኢልኪ ኣብ fb ትረክብዮ ዝያዳይ
@@MaryMary-le3wc እወ
@@MaryMary-le3wc ሠላም:ዶ ስልኪ አበኒ
ኣብ ፌሰቡክ ትረክቀዮ ኢኪ ተወይ ረኪብክዮ አነ ከዛርበልኪ አየ መተዓቢተይ አዮ ሰልኩ ሰለዝጠፈአኒ አዮ አምበይ
@@MaryMary-le3wc እንታይ fb ሽሚካ
በጣም ታምራላች ፍቅራች እግዚአብሔር ኣምላክ ፍቅራች ያብዛላች ኮምንት የምትፅፉ እህቶች ኣትፍረድ የእናት ፍቅር ስለ ኣላየ ነው በህፃኑ ስለ ሞቶች ነው ሚስቱ ፍቅር ሰጦች እና ለዛ ነው በህፃኑ ኮሞተች ፍቅር ኣላየም እና ዝም ብለን ኣንፍረድ
ነይ ቤተሰብ ሁኚ በቅንነት
Melikam. Misit. Kenat. Buhala. Enati. Nat
Selam selam thank u sleterdashing
@@mulugetakindeya8071 ችግር የብሉን እዝ ሓወይ በርትዕ ኣምላክ ፍቅርኩም ያብዘሐልክም
በጣም ደስ ትላላችሁ ዋናው ጤና እና ፍቅር ነው በጣም አደነኳችሁ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰🥰
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁ ይባርክላችሁ ትዳራችሁ ይባርክላችሁ ዉዶቼ ለልጆቻችሁ ደሞ በጥበቡ ያሳድግላችሁ ደስስ ስትሉ በእዉነት❤❤❤
ነይ ቤተሰብ ሁኚ በቅንነት
ሙሌ ወንድሜ አብሮ አደጌ በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር ሺህ አመት ይስጣቹሁ
ምርጥ ጦዶች ፈጣሪ ፍቅራቹ ለዘላለም አይለያቹ በችግር የተፈተነ ፍቅር ደስ የሚል ስኬት አለው አይዞዋቹ🙏❤❤❤
ትህትናህ ቅንነትህ ግልፅነትህ በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ በርቱ❤🙏
አባቱ በጣም አዘንኩ አስለቀስከኝ እግዚአብሔር ካን ጋር ይሁን።
ወዲ አደይ መአረይ ቡጣእሚ ደስ ትቡሉ
ትግራዋይ ድዩ
እወ ወዲ መቀለ ይበል ነይሩ አወ ትግራዋይ እዩ
እዉነተኛ ፍቅር መኖሩ ደስይላል
ፍቅርን ያብዛልን ምርጦችናችሁ
በጣም አድናቂሸ ነኝ ጎበዝ አፍቃሪ እግዚአብሔር ያግዝሸ አንቺም እሡን አድናቂያችው ነኝ ኪዴምህርት የጎደለ ትሙላላችሁ
ቱ እርሱን አንብቤ አስጠሉኝ ውለታ ቢስ እናትህ እኮ ናት እዝህ ያደረሰችህ ያንተን አር ሽንት አጥባ እዝህ አደረሰችህ ትናንትና የመጣች ሴት አስበለጥክ ምን ይመስላል
እናቱን የማይወድ ከፈጣሪ በታች አታግቡት ከሃድ ነው ነገ ይከዳሻል ልክ እናቱን እንደከዳት
ኣልሰማሺም መሰለኝ የእናቱ እና የኣባቱ ፍቅር ኣያቅም እናት እና ኣባቱ በትንሹ እያሉ ነው የሞቱት ሙስሊም ስለጅሆንሽ ነው እንጂ ክርስትያን ብትሆኚ እንደዛ ኣትዪም ፈጣሪ ከእናት በላይ ሚስት ለኣባል ኣካልዋ እና አኣስዋ ነው ነው ሚለው እህት ኣለም
Wow wow she is so pretty 😍 girl cute 🥰
ምን ተይዞ ጉዞ አሉ። አሁን እነዚ ልጆች እንዴት ተምሳሌት ሊሆኑ ይችላሉ።
ሊዋደዱ ይችላሉ ግን ገና አጭር ጊዜያቸው ነው።ምሳሌ ለመሆን አመታት ይቀራቸዋል።
ክክክክክክክክክ
ሰው ሰላም አለች ብለክ የመታካት ብትማግጥብኝ ይቅር እላታለው ያልከው በስሜት ነው ያልከው እንጂ በንዴት ትገላታለህ በዚህ ባህሪክ የምር የእውነቴንነው ቦታው ለይ ስትሆን አይቶ ማለፉን ትረሳውና ይቅርታውን ትረሳና ካልገደልኩኜ ነው የምትለው
Lk nek aba gn endemataderg slemawknew anywaos u are write
ሙሌዋ በጣም ደስ ትላላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ።
ና ቤተሰቤ ሁን በቅንነት
ወድሜ ጠንክረህ ተማር ችግር ማየት ጥሩ ነው ጠካራ ያረጋል በግዚአብሄር ማመንሽን ወደድኩት እግዚአብሄር ፈፅም የታመኑ በትን አይጥልም።
በጣም ደስ ትላላችሁ አንቺም በጣም ቆንጆ ነሽ ግን አታኩርፊ ወንዶች ኩርፌያ አይወዱም ከቤት ባይከፍቸው ጥሩ ነወ
ሰውቹ በፍቅር ተሰፍስፈው ይኖራሉ ዘርም ይጨምሩልናል እኛ ደግሞ በቲክቶክ አርበኛ ሁነን አማራ እና ትግራይ መቸም አድ አይሆንም እንላለን ውይ ፈጣሪ ልጃችሁንም እናተንም ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ
ሰው በተግባር ይዋለዳል እኛ በቲክቶክ ጦርነት ላይ ነን ልክ ብለሻል😁😁😁😁😁😁😁
Thank u so much
አተ ግልጥ ነህ ብዙወቹ ከናታቸው በላይ ሚስቶቻቸው ይወዳሉ በተግባር ስለማይናገሩ ነው
እስካሁን ከተከታተልኳቼው ጥንዶቺ የናንተ ይለያል በቃ ጊዜ ሠጥቼነው የተከታተልኳቺሁ በጣም ዴሥ የምትሉ ባለትዳሮቺ ናቺሁ እግዚያብሄር ልጃቺሁን በጥቡ ያሣድግላቺሁ ልጅ የእግዚያብሄር ሥጦታነው ውለዱ ጬምሩ ሲስ ልንጬምር ነው ብላለቺ ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ
አዝናለው እናትህን ስላጣህ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያፅናላችሁ ማስተዋሉን ይስጣችሁ
ኣጆኻ ዘሐወይ ኩሉ ካሓልፍ እዩ አምላክ ፍቅርኩም የብዘሐልኩም
ገልቱ ደነዝ ከእናት እኩል ፍቅረኛህን ታወዳድራሐህ ለተተኪው ትውልድ ምን ያክል የእናትን ፍቅር ዝቅ አርገህ እያስተማርክ እደሆነ አስብ ክብር ለእናቶች
🤬ስድብ የሠይጣን ነው ለሡ ከበለጠበትስ ላአንች ደግሞ እራስሽ ታውቂያለሽ ሣህ
ምን ችግር ለለው ብትበልጥ አትሳደቢ
ክክክክክክአያድርስበይ
ሀራም ነው አትሣደቢ ግን ሀሣብ መግለፄ ይቻላል እህቴ
ግንእኮየራሱ ምክነያትይኖረዋል ሀባይብ አትሳደብ
ደስ ትላላችሁ ተባረኩ በርቱ
ወድሜ አትናደድ ንዴት የብዙ በሽታ ምንጭ ነው አቺም የሚናድደውን አታርጊ። ሤት ናት ጎበዝ ለትዳሮ መሆን ያለባት በተረፈ የሠሜን ሠው ትንሽ መናደድ ያለ ነው።
ያላ ጋባችሁ አግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስጣችሁ
ኮሜንታተሮቺ ተረጋጉ እናቴ ሙታብኛለቺ በልጂነቴ አለኩ ስለዚህ እንደእናቴ ነው የማያት ነው ያለው ጨርሳችኩ አታዳምጡም መስለኝ
ክክክክክክ አውነትም
ትክክክክክክክል ብለሀል
እናቱ በህይወት ስለለው እናቴ ናት አለ እሷም አባቷ በህይወት ስለሌለ ነው አባቴ ያለችው
የኔ ቆንጆ ስታምሩ ዘመናችሁ ይባረክ እይዞህ ውንድሜ ጠንካራ ሁን እናትም እህትም ጓደኛም ቃልዬ አለችልህ ካንተ የሚጠበቀው ፍቅር ብቻ መስጠት
ፈቅርኩም የብወሐዮ ሙለር ሓወይ
ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹ ግን ቺት ብታደርግ ቺት ቢያደርግ አልተውም የሚለው ቃል ምን አለ ለክፍ ነገር በር ባትከፍቱ ከተጣመሩ በዋላ ቺት ቺት ያስጠላል ለማንኛውም በርቹ ወይ ግዜ አሁን እና ዘንድሮ ወይ ግዜ
You guys really i appreciate keep going god be with you guys
Muley ajoka kulu zahilafekayo nxebuka eue fatre Edeman tenane yehabekum God bless you and Ur Family my brother from German 😂 🙏🤚💜💯
Amn bro
Yan geta berta konjey anechnm fatari yerdachu ❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
እረ ይደብራል ሚስትህ ከእናትህ ልትበልጥ ነው ሆ እናት እኮ እናት ነች በምንም አትተካ ያለ እናት አለም ጨለማ ናት ቱ ስንት አይትነት ሰው ሚስትህ ነገ አንድ ጥፋት በታገኝብህ ጥላህ ትሄዳለች እናትህ ግን ምንም ብታጠፋ እናት ናት ሆ አታፍቅር እሚልህ የለም አፍቅር ግን እናትህን አትርሳ
ተበልጣለች ምን ችግር አለው
ምናልባት እናቱ በህይወት ስለለለች ይሆናል አትፍርዱበት
ኣልሰማሺም መሰለኝ የእናቱ እና የኣባቱ ፍቅር ኣያቅም እናት እና ኣባቱ በትንሹ እያሉ ነው የሞቱት ሙስሊም ስለጅሆንሽ ነው እንጂ ክርስትያን ብትሆኚ እንደዛ ኣትዪም ፈጣሪ ከእናት በላይ ሚስት ለኣባል ኣካልዋ እና አኣስዋ ነው ነው ሚለው እህት ኣለም
@@hjjj8740 ኣልሰማሺም መሰለኝ የእናቱ እና የኣባቱ ፍቅር ኣያቅም እናት እና ኣባቱ በትንሹ እያሉ ነው የሞቱት ሙስሊም ስለጅሆንሽ ነው እንጂ ክርስትያን ብትሆኚ እንደዛ ኣትዪም ፈጣሪ ከእናት በላይ ሚስት ለኣባል ኣካልዋ እና አኣስዋ ነው ነው ሚለው እህት ኣለም
🥰🥰😘😘😘 ትክክክል
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
Ayzoh nege lela ken new hulum yalfal chegereh yegebagnal kale enat ena Abat madeg betam aschegari new ante gen betam jegna neh berta beterefe tebareku tewadedu zemenachehu yebarek.
Qaleyeee shekorina Gobezoche tamralachu ,ajoka haweye mearye kulu kehalefe eyu adena selame yegberlena
Betam des telalchu 🥰🥰fet legn temlkachoch wedoch eymtach atlkaksuben
ግንፍል ግንፍል vs ችኩል ችኩል
አታ ወዲ ዓደይ ጥንክር በል ዋይ ብዝኮነ አደ ማንም አይትክአን ዳሕር ለ አብ ሪሴካ ዝከደት ወይ ዝከደ ብ መፅሓፍ ቅድስ እዉን ምፍታሕ ፍቁዱ እዩ ብዝተረፍ ተረጋጋዕ
ፍቅርኩም የብዛሓዬ አይትብከ ሰብአይ ከሉ አብ ዉሽጡ እዩ ስጥም በል በቃ ትግራዋይ ምሰል ዋይ
ትግራዋይ ምሰል 😂😂
Endie? Kenate belay abet simetawi mehon wond lij ayrebam.
ኣልሰማሺም መሰለኝ የእናቱ እና የኣባቱ ፍቅር ኣያቅም እናት እና ኣባቱ በትንሹ እያሉ ነው የሞቱት ሙስሊም ስለጅሆንሽ ነው እንጂ ክርስትያን ብትሆኚ እንደዛ ኣትዪም ፈጣሪ ከእናት በላይ ሚስት ለኣባል ኣካልዋ እና አኣስዋ ነው ነው ሚለው እህት ኣለም
@@yohannesabraha5711 muslim kenat keabat yemebelit yelem. Alhamdulilah muslim negne.
የኔአፋቃሪ መቸነዉ አልቅሠህ ፍቅርንህ የምገልፅልኝአንተዉልክፋ ኧረ ተይአማቴ ዉለጂልኝ ክክክክክክክክክ
ከከከከከከከከከከአንድ ቀን
@@foziayassfa9980 ኢንሻአላህ ክክክክክ
አሁን እንናተ የፍቅር ምሳሌ ናችሁ ፍቅር አቅለሽለሽኝ😂😂😂😂😂😂😂🤔🤔🤔
@@ዳዉንትእናዋድላደላንታ kkkkkkkkk
@@ዳዉንትእናዋድላደላንታ ኣልሰማሺም መሰለኝ የእናቱ እና የኣባቱ ፍቅር ኣያቅም እናት እና ኣባቱ በትንሹ እያሉ ነው የሞቱት ሙስሊም ስለጅሆንሽ ነው እንጂ ክርስትያን ብትሆኚ እንደዛ ኣትዪም ፈጣሪ ከእናት በላይ ሚስት ለኣባል ኣካልዋ እና አኣስዋ ነው ነው ሚለው እህት ኣለም
እናት እራሦ እናት ናት መተካ የላትም በማነም አትለወወጥም የሚሥትም የባልም ቦታ አለዉ የእናት ያባት ልዩ ቦታ አላቸው ከማንም ጋ አታወርዱ
በክክክ ሣህ
የኔማር አታልቅሰ
በጣም የወህ ሰው ነህ የኔ ወድም
በጣም ይገርማል ያንተ ታሪክና የኔ ታሪክ አንድ አይነት ነው እናቴ የሞተችው በ5ዓመቴ አካባቢ ነው የተወለድኩት ኮረም አሸንጌ ነው የመመሳሰሉ ግን በጣም ይገርማል
እኔ ደግሞ የመጀመሪያው ፍቅሬ ባለቤቴ ስላጠፋ ድጋሜ ሌላም ለማመን ተቸግሬለሁ
እኔም ወንዶች ከሀዲ ናቸው ፈጣሪ ገሀነም ያስገባቸው ሌላ ምለው የለኝም
@@bibe7822 የኔውድ አይዞሽ
@@bibe7822 _ውይ የኔ እህት ሁሉ አንድ አደለም አይዞሽ_
አዎ ድጋሜ ማመን አይጠበቅብሽም ጭራሽ እንዳታምኝ
@@bibe7822 እራ ለምን እኔን ልሰሳት
ቃልዬ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
ፍቅር ናችሁ የእውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ኮመቶች አትሳደቡ እውነተኛ ፈቅር ነው ከናቴ ተበልጣለች ቢል ምን ችግር አለው እኔ አድናቂህ ነኝ እኔ እራሱ ባሌን ባዱኒያ ካለ ነገር ሉሁ እሱን ነው እምወደው
Harif afkari neh egzabehar yebarkeh🙏 anchim afkari hogni des telalachehu lejachehunem egzabehar yasadegelachehu wedddddddddddd
ልጂቱ ሰራተ ቢሰ ናት ልጁ እወነተኛ አፍቃሪ ነዉ ይህን ሰላወቀች እዲቀና መሰለኝ ሌላ የምታሸኮረምመዉ እራሰህን ጠብቅ
ወዮው የዘድሮ ፍቅር ከባድነው 🤣🤣🤣🤣ጭራሽ ሚስትን ከናጋ ሆ
የማይሆን፣ነገር፣አለም፣ቢገለበጥ፣እነትን፣የሚተካ፣የለም፣ነገርግን፣እነቱን፣ስላጣ፣መስለኝ፣ቢሆንም፣ግን፣እነትእነት፣ነት፣ከላስስስ፣።።።።
ኣልሰማሺም መሰለኝ የእናቱ እና የኣባቱ ፍቅር ኣያቅም እናት እና ኣባቱ በትንሹ እያሉ ነው የሞቱት ሙስሊም ስለጅሆንሽ ነው እንጂ ክርስትያን ብትሆኚ እንደዛ ኣትዪም ፈጣሪ ከእናት በላይ ሚስት ለኣባል ኣካልዋ እና አኣስዋ ነው ነው ሚለው እህት ኣለም
@@sofiaassan9684 ኣልሰማሺም መሰለኝ የእናቱ እና የኣባቱ ፍቅር ኣያቅም እናት እና ኣባቱ በትንሹ እያሉ ነው የሞቱት ሙስሊም ስለጅሆንሽ ነው እንጂ ክርስትያን ብትሆኚ እንደዛ ኣትዪም ፈጣሪ ከእናት በላይ ሚስት ለኣባል ኣካልዋ እና አኣስዋ ነው ነው ሚለው እህት ኣለም
Denez athun eshi ene abatem enatem alawkm so leza new temarbet
ሳላደንቅህ:አላልፍም:ጠንካራ:ወንድነህልጂህና:ሚስትህ:እዲለኛናቸው:ትንሽ:አንቺ:ፊቅሩን:ተረድተሽ:ትንሽ:ሞልቃቃነትሽን:ቀንሺ:በዚህ:ዘመን:እንደዚህ:ወንድ:የለም
Thank u ehte
እግዚአብሔር ጤናቺሁን ይስጣቺሁ አይዞህ ስለእናትህ ስታወራ ሆድ አስባስከኝ የፈጣሪ ፋታ ነው
ማዓረይይ❤
Cheat betdrgebgnem altwekem gin be ewnt setochey erschun end eqa nachu malt nw and wend cheat yemdrghu selmwedsh nw selzi kemwedachu sew gar eynorchu betam tasznalchu
ፍቅር እግዚአብሄር ነው
እውነተኛ ፍቅር በመከራ ውስጥ ያልፋል አይዟችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ
ልጅቶ ገና ሳያት ደረቅ መስላኝ ነበር እውነትም ደረቅ ነች እሱ ግን ሴሳዝን
Hahaha awo
ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ባልሽን ግን የሚቀባው ስለሚያፈቅርሽ ነው ተግባቡ
Z magugaguwat 🤣🤣🤣fitih ke egizabiher legna lelatewech mahiber yimechachihu
Gena 3 amet, fetenachihu gena new, lij silehonech bizu wond guadegnoch yinoruatal besintu tebesachteh, wond guadegna set guadegna yemikenisew edme sichemir new ahun gin, abrew yemimaru lijoch yinoralu, chafuan endatnekat newur new
ከ ናትና ከምስ ት አይባልም እናት እናት ናት ሚስት ሚስት ነች ምንም ምርጫ ዉስጥ እናት አትገባም
ኣልሰማሺም መሰለኝ የእናቱ እና የኣባቱ ፍቅር ኣያቅም እናት እና ኣባቱ በትንሹ እያሉ ነው የሞቱት ሙስሊም ስለጅሆንሽ ነው እንጂ ክርስትያን ብትሆኚ እንደዛ ኣትዪም ፈጣሪ ከእናት በላይ ሚስት ለኣባል ኣካልዋ እና አኣስዋ ነው ነው ሚለው እህት ኣለም
@@yohannesabraha5711 Yoni ምን አለብህ አንተ በደህና ቀን አብደሃል በእየሱስ አዳኘት አምኘ የዘላለም ህወት ያገኘው ሰው እንዴት እስልምናን መረትክልኝ ምነ ሙስልም መሰለብህ ? ምን ነው የ እናት ፍቅር ዉድድር ዉስጥ ሳትገባ ምስት መወደድ አትችልም እንደ ?
ይቅርታና ከእናት ሚስት አትበልጥም ወንድሜ ፍቅራችሁን አላህ እስከ መጨረሻው ያዝልቃችሁ
ኣልሰማሺም መሰለኝ የእናቱ እና የኣባቱ ፍቅር ኣያቅም እናት እና ኣባቱ በትንሹ እያሉ ነው የሞቱት ሙስሊም ስለጅሆንሽ ነው እንጂ ክርስትያን ብትሆኚ እንደዛ ኣትዪም ፈጣሪ ከእናት በላይ ሚስት ለኣባል ኣካልዋ እና አኣስዋ ነው ነው ሚለው እህት ኣለም
Awkalew gn ene enaten ena abaten alawkm
Slezi yenatnent fkr yeseteching eswa nech
@@mulugetakindeya8071 ይቅርታ የኔ ወድም በፍቅር በደስታ ኑሩልኝ ዘላለም በልጆች ይባርካችሁ
Thank u wendme
ምርጥ ዶማ እርጥብ ጭቃ ነክ።
Mn atefaw wendm
አይዞእችሁ በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው እውነትኛ ፍቅር ይሄ ነው ትዳራችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ
ኸረ ወንድ እንዲህ ሊጥ ሲሆን ሲያስጠላ አቦ ስታስጠሉ ደባሪ ቲሽ
አረ አይትብኸ ልዛ ኣድጊ እዝኣ ስ
ልማንኛው በርትዕ ወዲ መቀለ ሽኮር😍🥰🥰🥰
አረ አነ ገሪሙኒ እዩ እኒኣ 🙄
ኣድጊ እኮ ጎይታና መድሓኒና እዮሱስ ክርስቶትና ንኣዴና ድንግል ማርያም እያ ዘይምልከተኪ ኣይትዛረቢ
ዝተስከመት
ደግሞ እዚህም መታችው ልትበጠብጡ ነው የሰው ፍቅር ምን ጉዶች ናችው ግን
@@Tsedi20112 ተያት እህቴ
Bangarchin lay inadzii aynti ፍቅር macharshachwo aymarmii😏😏😏
Tergagu fiker wanaw metmamen new
Yidegilachu uffff yne konjo lij
100 years nurulegi e/r yetbikachu enatenem lijachunem mesale nachu
በናታችሁ አስተያየት ስጡኝ ለኔ ይጠቅመኛል በስልክ ያወኩት ልጅ አለ ወታደር ነው ሰፈራችን አንድ አከባቢ ነው ግን በ አካል አንተዋወቅም እና አንድ አመት ከ ሶስት ወር ሁኖናል ወደ ኢትዮጵያ ስገባ ለመጋባት ነው የምናወራ ግን የተለያዩ ሴት ጋ ያሳልፋል ለምን ስለው ስትመጭ አቆማለሁ አሁን ምችግር አለው ይለኛል የተለያዩ ናቸው ይህ ነገር እሽ ብየ ተቀበልኩት ግን እየቆየ አደየ እሽ እቢ እለዋለሁ ምን ላርግ??
በስመአብ ገና ሳያገንሽ እንደዚ የሆነ ምን ይጠቅምሻል በሀይማኖት ጠንካራ ያልሆነ ትዳር ይቅር ብያንስ ታግሰሽ ኣቅሞ ንሰሀ እንድገባ አድርጊው ካለበዝያ ምንም አይጠቅምሽም ለምን ስደት መጥተንም አንማርም እና አንቺም በመንፈሳዊ ህይወት መኮሪ ፀልይ ስገጂ ከዛ ሁሉም እግዚአብሔር የያስተካክለዋል
መምህር ተስፋየ ብለሽ ግቢ ገጠመኝ አዳምጪ ቡዙ ትማርያለሽ አመሰግናለሁ
አች እያወቅሽ ካገባሽው ኋላም አይተውም ሱስ ይሆነበታል ለምን ብትይው እያወቅሽ ነው ያገባሽ ነው የሚልሽ አትሳሳች ይቅርብሽ
ኧለ እናት ይቅርብሽ ዛሬ ያላከበረሽ ነገ ከየት ይመጣል የለፉሽበት ከእጅሽ ባዶ እስኪሆን ነው እና ትንሽ ጠቆር እስከምንል ነው አትቸኩይ በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@@እየሱስክርስቶስአምላኬድን እሽ አመሰግናለሁ እህቴ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን
@@እየሱስክርስቶስአምላኬድን ትንሽ ለማመን የፈለኩት ስትመጨ ንስሀ ገብተን በቁርባን ነው የምንጋባው ስላለኝ ነው
በጥባጣ ይህ የማያስተውል የመስተፋቅር ፍቅር ነው።
ቁጣና ቅናት ከትግሬ አይለይም ባህሪያቸው ነው
Be hiwet selelelu new keh nate yasebeletekuat atelem inde.
ትግረዋይ ድዩ እኒሆ ተጋሩ እነኹም ዶ
እወ ማዓረይ 🙏
እወ ጓል ሪመይ ጽሩይ ትግራዋይ 😍
ታምራላችሁ
Wendmea akamh megletsih tekawumo bainoregn gin beteley set elayh lay kederebechilh begltsi QanQa hid new
Betam tmeralacu fitari befiker yanuracu setaneru
ብጣዕሚ ተጋጊካ ምስ አዴካ ክተወዳድር🙄
በዝች ምድር ላይ አምሳያ የሌላት ብትኖር እናት ነች ምድረ እንኩሮ የእናትን ልክ የማታውቁ ካፕል ነን ባዩች እናቴ ነች የምትሏት ነገር ይገርማል ሆሆሆ እናት የምትገለፅበት አንድም ነገር የለ መፈቃቀራችሁ ጥሩ እናት ግን ትላንት ባወካት አትተካም ማሚዬ ኑሩልኝ ሺ አመት ከእኔ እድሜ ቀንሶ ላንች ይስጥልኝ ማም 😘😘😘😘
ትክክል እናት ከማንም ማወዳደር አይታሠብም
መቼ ይዘልቃሉ እደዚህ ሚሉት በተላይ ወንዶች ውሸታቼውን እኮ ነው
ወዶችታገቡእናታቸውንይርሳሉለዛነውተስትአንድነውእንጂእናቱንአግብቶየማይለወጥ።
Ere kenate Asbelitatalew eko adelem yalew enate ena Abate be hiwet yelum ena besiwa mkniyat enat endalechign nomasbew new yalew enidemamet enji wogenoche
ክክክክክ. ከናቴ. ሚስቴን. አላለም. እናትህ. አሁን. ነው. የገደልካት. ከቱ
ግንፍል ግንፍል ማለቱን ያስተካክላል ችግር የለም ትግሬ ስለሆነ ፋኖ የአንድ ሳምንት ኮርስ ይሰጠዋል ወደ እራሱ ይመለሳል አንተ ግን እንዴት ከእናቴ ሚስቴን አስበልጣለሁ ትላለህ አስተካክል
Fikirachihun. Egizabihar. Fikirachihun. Yabizaw
ደሥ ሥትሉ እድሜ እና ጤና ይሥጣችሁ
የኔክርትየትነህናአአልቅስ
እናት መተኪያ የላትም, የማንም ባልም ሆነ ሚስት ከእናት እኩል ማንም አይሆንም, እናትና ከማንም ከምንም በላይ በላይ ናቸው. እናም አከእናትና ከአባት ጋር አታወዳድሩ, መተኪያ የላቸውም, ክብር ለእናት አባት ለዘለአለም ይሁን
ኣልሰማሺም መሰለኝ የእናቱ እና የኣባቱ ፍቅር ኣያቅም እናት እና ኣባቱ በትንሹ እያሉ ነው የሞቱት ሙስሊም ስለጅሆንሽ ነው እንጂ ክርስትያን ብትሆኚ እንደዛ ኣትዪም ፈጣሪ ከእናት በላይ ሚስት ለኣባል ኣካልዋ እና አኣስዋ ነው ነው ሚለው እህት ኣለም
Awklew gn ene enatenm abatenem alawkm so esua ende abatm ebatem nech mn ytebes
cute 😍 love ❤ 😍 💖
Ajoka wedi remaye kulu khalif eyu adena Tigraye lea selma yegbrlina mearey
የሆንክ ዝተት ነገር። ጨቅላ ነገሮች ናችሁ። እናትና ሚስት ታወዳድራለህ የሆንክ አወኩ አወኩ ባይ
መፋቀራቹ መልካም ነው ግን እናቴ ብትኖርም የምመርጠው እሳነው ማለት ከባድ ነው እናት ማለት ሀገር ናት በሃገርክ ዋጋ እንደምከፍለው እናት ትላንት ለፍታ አሳድጋ ስትታመም ታማ አልቅሳ አሳድጋህ አስተምራህ ውበታን ላንተ ሰታ ዋጋ ከፍላ እናት መግለፅ አይቻልም ሚስትም የናት አምሳያ ልትሆን ትቼላለች ግን ከወለደችኝ በላይ ናት ማለት ከባድ ነው
ኣልሰማሺም መሰለኝ የእናቱ እና የኣባቱ ፍቅር ኣያቅም እናት እና ኣባቱ በትንሹ እያሉ ነው የሞቱት ሙስሊም ስለጅሆንሽ ነው እንጂ ክርስትያን ብትሆኚ እንደዛ ኣትዪም ፈጣሪ ከእናት በላይ ሚስት ለኣባል ኣካልዋ እና አኣስዋ ነው ነው ሚለው እህት ኣለም
የትግራይ ወንድ ጀግና ነው እውነትህን ነው አደብ የሌላት ሴት በጥፊ ማቃጠል ነው
አረ አይባልም ፍቅር ነው 🤣🤣🤣🤣🤣
ኖ ከምኡ ኣይንበል ደቂ ሪመይ
@@yohannesabraha5711 በአማርኛ ፃፍ ትግርኛ አልችልም
😂😂😂😂😂
Ajoka zehaweye mearye
ነፍሴ አፍቃሪሽ ላይ ሌላ ወንድ ሰላምታ አታብዥ ሴት ልጅ አትመታም እያልሽ አብረሽው እያለሽ ሌላ ማሽኮርመም ተገቢ አይደለም
እረ ምነሸ የዘድሮ ካፕሎች ዘና እያረጋቹን ነው 😍😍
Zena endtyi sayhon tmhert endtwesjibet new